ፓስፖርት ለማውጣት ወሳኝ መረጃ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2018
  • ይህንን goo.gl/DxB2h9 በመጫን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ እና ቪዲዮዎቹን በዋትስ አፕ፣ በፌስቡክ እና በቫይበር ሼር እንድታደርጉልን በማክበር እንጠይቃለን:: ከልብ እናመሰግናለን!

Комментарии • 139

  • @yayatube4875
    @yayatube4875  5 лет назад +10

    ይህንን goo.gl/DxB2h9 በመጫን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ እና ቪዲዮዎቹን በዋትስ አፕ፣ በፌስቡክ እና በቫይበር ሼር እንድታደርጉልን በማክበር እንጠይቃለን:: ከልብ እናመሰግናለን!

    • @qtrqtr2271
      @qtrqtr2271 5 лет назад

      Thanks

    • @asegedhailu312
      @asegedhailu312 5 лет назад

      ወንድም ሰላም ነዉ እኔ ያለሁት ቤሩት ነዉ አሁን እዴነዉ ተከፈተ ያሉት ለማጣት አስቤ ነበር ወደ ሳዉድ ለመሄድ እስኪ ያለዉን መረጃ ንገረኝ በእግዚአብሔር

    • @asegedhailu312
      @asegedhailu312 5 лет назад

      መታወቂያ ያስፈልጋል እንድ እኔ ያለኝም እረ ከመግባቴ በፊት ንገረኝ ባስፖርት አለኝ ለመጀመር ያሰፈልጋል ማለት ነው

    • @azeezayemam9392
      @azeezayemam9392 5 лет назад

      ለምንተክፈተ

    • @babamiselove2016
      @babamiselove2016 5 лет назад +1

      የኔ ወንድም ተባበረኝ ኮመንቱ አብበውና የዘንድሮ ስቃይ እግዚአብሔር ያቃል

  • @qwqw2966
    @qwqw2966 5 лет назад

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ያልተበረዘ ያልተቀለሰ ንጹህ ልብ ያለህ መልካም ሰው ነህ እናመሰግናለን ወድማችን ያኛ ችግር ሁሌም የሚገባህ ጥሩ የኢትዮጵያ ልጀ ነህ ።

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 лет назад

      Qw Qw እግዚአብሔር ያክብርልኝ!

  • @aminayasin7579
    @aminayasin7579 5 лет назад

    Betam enamesgenalen wedm
    and teyak alegn behgawy menged wed wech lemehd yet new yeden yemenaschrsew ?

  • @user-ro1zw5cj9p
    @user-ro1zw5cj9p 5 лет назад

    ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛ

  • @genetfitwiasmerom2614
    @genetfitwiasmerom2614 5 лет назад

    egziabhier ysth melkamnet leras newu snt sewu ale ymigelata kalemawek

  • @mareguetsehaye6157
    @mareguetsehaye6157 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን፣ህጋው ኤጀንሲዎች አሳውቀን፣ወደ ሳውዲ በህጋዊ መንገድ ለመሄድ ብዙ የሚፈልጉ እህቶች ስላሉ፣መታወቅ አለበት።

  • @wadongalienadenangieysusya5609
    @wadongalienadenangieysusya5609 5 лет назад

    wademachin kuwait tekafta eda?

  • @yashalemy8973
    @yashalemy8973 5 лет назад +2

    ያለህን እውቅት ስላካፈልክ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ እውቅትህን ይጨምርልክ ከዛምበላይ ምታስረዳን ትትና በተሞላብት መልኩ ነው በበኩሌ ላቅ ያለ ምስጋና አቅርቢያልሁ።

  • @rihanayassin1229
    @rihanayassin1229 5 лет назад +1

    በጣም ጥሩ ምክር ነዉ በተለይ ኘ ፓስፕኦርት ኮፒ መያዝ በጣም አስፈላጊ ነዉ እናመሰግናለን

  • @rmhtrmht957
    @rmhtrmht957 5 лет назад

    እናመሠግናለን ወንድማችን።

  • @genetethiopia6492
    @genetethiopia6492 5 лет назад

    ereee begeta enen tebaberugn pasport yelegnim gin mulu kopw alegn ene tefiche new miseraw kechinket awtugn?

  • @mekdesmarew443
    @mekdesmarew443 5 лет назад

    ya ya tube lesetachuhun mereja betam enamesegnalen👍👍

  • @kubrakubra9735
    @kubrakubra9735 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ወንድም ተባረክ ያሰብከውን ሁሉ ፈጣሪ ያሳካልህ

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 лет назад

      Kubra የወሎ ልጅ - - - እኔም በጣም ነው የማመሰግነው።

  • @alhamdulillahlknowthatalla6302
    @alhamdulillahlknowthatalla6302 5 лет назад

    Teru new Enamsegnalen.lemtadersun informtion,

  • @etoeto9814
    @etoeto9814 5 лет назад

    እናመሠግናለን

  • @tigistferewageze705
    @tigistferewageze705 5 лет назад +1

    ለመረጃው በጣም እናመሰግናለን በጣም አሳዘኑኝ እኔ ምለው ኢትዮጵያ ያለ ሰው ከመረጃ የራቀ ነው እንዴ እዚህ ያለው ችግር መከራ እኛም አልቻልነው እንኮን እዲስ ገቢ እግዚአብሔር ሁሉንም መልካም ያድርግላችሁ

  • @ababzbsbs2562
    @ababzbsbs2562 5 лет назад

    እናመሰግናለን

  • @user-il6zp2bf8y
    @user-il6zp2bf8y 5 лет назад

    እናመሰግናለን ለሰጠኸን መረጃ

  • @muluzinaw8400
    @muluzinaw8400 5 лет назад +1

    Enamsaginalen mijirachu xirunaw

  • @hhghh2294
    @hhghh2294 5 лет назад

    በጣም ሀሪፍ መረጃ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ ወድም

  • @mediyewelolji4519
    @mediyewelolji4519 5 лет назад

    enamesegnalen wedim

  • @mwebamweba5905
    @mwebamweba5905 5 лет назад

    በጣም ከልብ. እናመግን ወንድም 👍👍👍👍

  • @tg-vh8sx
    @tg-vh8sx 5 лет назад

    Enameseginalen

  • @shemimapro4060
    @shemimapro4060 5 лет назад +2

    ኣሪፍ መረጃ ኑርልን ወንድማችን እርጋታህን ስወደው ከባሌ ባይበልጥም

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 лет назад

      shemima pro በጣም አመሰግናለሁ። ባለቤትሽን ሰላም በይልኝ

    • @shemimapro4060
      @shemimapro4060 5 лет назад

      እሺ ከባሌ ማንንም ማስበለጥ ስለ ማልፈልግ ነው። ለምስጋናው ተቀብያለሁ

  • @thurba790
    @thurba790 5 лет назад

    እናመሰግናቸዋለን

  • @hiwihiwi8691
    @hiwihiwi8691 5 лет назад +1

    በጣም ከልብ ከልብ እናመሰግነለን ወንድማችን
    እግዛብሄር ይባርክህ ግን ኮቢ እሚደረገው እዛው እሚግሬሽን ነው ከውጭ ኮቢ ማድረግ አይቻልም ።

  • @marshatesfaye2163
    @marshatesfaye2163 5 лет назад

    enamesegnalen

  • @tsedtesfaye1126
    @tsedtesfaye1126 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን መሆን ያለበት እንዲ ነው አንዳንዱ ዩቱዩብ ከፍቶ ሰውላይ አፉን ይከፍታል ይሳደባል ተባረክ👍

  • @parisfrance2087
    @parisfrance2087 5 лет назад

    teru meker naw merci

  • @alemmwlisabedada7554
    @alemmwlisabedada7554 5 лет назад

    wowwww Thank you so much

  • @yeshicutegirlhulgizeegziab3356
    @yeshicutegirlhulgizeegziab3356 5 лет назад

    Inameseginalen wandim tabarek

  • @user-kt8gu9sd9p
    @user-kt8gu9sd9p 5 лет назад

    👍👍👍👍👍👍👍እናመሰግናለን

  • @Mobile-lb8pz
    @Mobile-lb8pz 5 лет назад +2

    ሰላም ጤና ይስጥልን ያያ ዮቱብ ግን ምናለበት ስደትን እዲዘጋ ብትርዱን በስው ሀገር ያለነው ሳይመቼን ከችግር ላይ ችግር ተገቢ ነው? መጀመሪ ካገር ለወጣነው መብትና ግዴታችን ሳይከበር አሁንም ሌላ ጥቃት ግድ የለም እግዚአብሄር አለን እኛም ።

  • @hanamariam7180
    @hanamariam7180 5 лет назад

    እናመስግናለን ወንድም

    • @YeHaniTube
      @YeHaniTube 5 лет назад

      ሀኒ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቆንጅዬ

  • @gfsyhgtf4636
    @gfsyhgtf4636 5 лет назад +1

    ፓስፓርት ለማሳደስ የምንፈልግስ? የቀድሞውን ፓስፓርት ኮፒ አድርገን እንሂድ ወይስ ፣የግድ መታወቂያ ያስፈልጋል?

  • @mahletnega72
    @mahletnega72 5 лет назад

    እናመረግናለን ወንድማችን

  • @ifg6620
    @ifg6620 5 лет назад

    በጣም ተጎአልልን ኤጀንሲውስ የት ነው የሚማሩት ህጋዊ የሆነ ኤጂንሲውን ንገርን

  • @user-kj4fd4pe7w
    @user-kj4fd4pe7w 5 лет назад

    Ena meseginahLen wendim tebarekln nuriln

  • @user-ci2px8rr7i
    @user-ci2px8rr7i 5 лет назад

    ለመረጃዉበጣምእናመሰግናለን

  • @amiti5809
    @amiti5809 5 лет назад

    ያያ እናመስግናለን

  • @chalikader3168
    @chalikader3168 5 лет назад +1

    Dubia yaa geze Awje yechamrale wayse baa eze hulte qante yezagale

  • @user-uf2re2ep7t
    @user-uf2re2ep7t 5 лет назад

    ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን

    • @YeHaniTube
      @YeHaniTube 5 лет назад

      እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @aminatmohammed4604
    @aminatmohammed4604 5 лет назад

    Sle demewez eski ngeren enamesegbalen

    • @wvsvwvsebeh2765
      @wvsvwvsebeh2765 5 лет назад

      Sera lemchlu 1300 new ades seratgna 1100 new went kehon enam beruit alserachgnm wedi kuwatit lemhd asebu algn

  • @wadongalienadenangieysusya5609
    @wadongalienadenangieysusya5609 5 лет назад

    wademachin enamsgenalni❤

  • @yh2178
    @yh2178 5 лет назад

    ህገወጥ የምንሰራው ፋስቦርድ እፈልጋለን ምን ይሻላል

  • @ifg6620
    @ifg6620 5 лет назад

    በአዋጁ የወጡት የምህርት አዋጅ የወጡት መመለስ አይችሉም ወይ

  • @user-ut4ze2mm5s
    @user-ut4ze2mm5s 5 лет назад +1

    ጠፍቹ ምርጦች ግን ይሄንን ባልደግፈውም አልቃወምም ወተው ለመስራት የሚፈልጉ ስደት አይኑ ይጥፍ
    ግን አንድ ነገር ልጠይቅክ ባለፈው ስለ ቤት እቃ ቁሳቁስ አሳይተከን ነበር እኔ ሙሉ የቤት እቃ ከዛው እገዛለሁ ብዬ አስቤ ነበር ትራንስፓርቱን ፈራው እቃ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ለማዘዋወር ከባድ ነው እስቲ ንገረኝ ምን ባደርግ ይሻለኛል 🙏🙏

  • @tigistbihonegn2302
    @tigistbihonegn2302 5 лет назад +1

    ከልብ እናመሰግናለን ፓስፖርት ኮፒ ማድረግ በጣም ጠቃሚ ነው እኔ ኮፒ በማድረጌ ተጠቅሜያለሁ ስለዚህ እናተም ኮፒ ብታደርጉት ይጠቅማል

  • @nardosnigussie7259
    @nardosnigussie7259 5 лет назад

    Inamesaginalen wondimachin gn areb hager yikafatiln bahigawi mahedi infaligalen

  • @SabaEthiotube
    @SabaEthiotube 5 лет назад +1

    selam YaYa tube ቤተሰቦች ወድ ቻናሌን ብቅ በሉ በተላይ እንደኔ ስደትኛ የሆናችሁ

  • @omardaher1850
    @omardaher1850 5 лет назад +1

    እነመሰግነልን ፈጠር የክብርልነን

  • @verhanieverhanie57
    @verhanieverhanie57 5 лет назад

    መልካም ሰዉ

  • @betitube12
    @betitube12 5 лет назад

    አሪፍ ነው ፓስፖርት ለማውጣት ቅቅቅቅቅ አስታውሳለሁ በሌሊት ተነስች ከሳሪስ ኢሚግሬሽን 3 ውር ነበር ያኔ አሁን በአንድ ቀን መሆኑ አሪፍ ነው ::

  • @marshatesfaye2163
    @marshatesfaye2163 5 лет назад

    የምልህ በማንኛውም ሀገርባክ ማስገባት ይቻላልእዴትስነውማስገባትየሚቻለው

  • @GG-zo5vk
    @GG-zo5vk 5 лет назад

    እኔ አልገበኝም በተግበር ተፉቶል ወይስ ልጀመር ነው ገነ እስት ተበበሩኝ የምተቁት ከለቹ አገር ገብቼ ወደ ከተር ለመሄድ ፈልጌለው

  • @yeseidendresseadilove9173
    @yeseidendresseadilove9173 5 лет назад

    Yeh derja asetwekgin

  • @mntewabfreewte3750
    @mntewabfreewte3750 5 лет назад

    እናመስግን አለን ወንድም

    • @YeHaniTube
      @YeHaniTube 5 лет назад

      ምንትዋብ በናትሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @sameraabdallah4983
    @sameraabdallah4983 5 лет назад

    👂👂👈👏👏👍👍👍

  • @VzlllananssnHslsziauh
    @VzlllananssnHslsziauh 5 лет назад

    በህገወጥ መቶ ከሳኡዲ የገባ መምጣት ይችላል እስኪ እምታውቁ ንገሩኝ

  • @user-tp1bx2qh6m
    @user-tp1bx2qh6m 5 лет назад

    እናመሰግናለን ከይቅረታ ገር ወድም ህጋዊ ኤጀሲዎች ብታሳውቀን አሪፍ ነበር

  • @fatimafatima6987
    @fatimafatima6987 5 лет назад

    👍👍ጥሩ ምክር

  • @user-ut4ze2mm5s
    @user-ut4ze2mm5s 5 лет назад

    ኸረ ሰኢዲ መከፈቱን ሰምቼ ነበር የምታውቁ እስቲ ንገሩኝ ፓስፖርት አላቸው 2 እህቶቼ ሰኡዲ ለመምጣት ፈልገው ግን ቦታውን አላወቁም የኢትዮጵያ ኤጀንሲ & ኤንባሲ የምታውቁ ተባበሩኝ 🙏🙏🙏

  • @hadraa6567
    @hadraa6567 5 лет назад

    ከልብ እናመሰግናለን ለሰጠከን መረጃ

  • @babamiselove2016
    @babamiselove2016 5 лет назад +2

    ሠላም ይብዛ ወንድሜ እኔ ያለሁት ዱባይ ነኝ ከመጣሁ ገና ስድስት ወሬ ነው በደላላ ነው አራት ወር ሠርቼ ጠፋሁ ደሞዝ አልሰጥም ቢሮ አልመልስም ፓሥፖርቴ ካንስል አርገህ አገሬ ላከኝ አልክም እሺ ከኔ ምን ፈለጋቹ ገለንሽ ከቆሻሻ ልንጥልሽ ሲሉኝ ጠፋሁ ሌላም ነገር ሠረቀች ይሉኛል ብዬ ፓሥፖርቴ አይቼ ተውኩት አዋጁ ወጣ ምግሬሽን ኢባሲ ፓሊሥ ጣቢያ ሄድኩ አልመልሥም አለኝ ለምን ኢቃማ ብር ትሥጠኝ አለ ንግድ ባንክ አካውንት ያሥከፈትኩ በሱ ነው እኔ ዱባይ ሆኜ እህቴ ልታወጣልኝ ይቻላል ወይ እባክህ እርዳኝ አዋጁ ያወጣው ለኛ አንድ ተቆጣጣሪ ፓሊስ ሣይወስን ስቃያችን እግዚአብሔር እያየነው በሀገራችን እንሥራ ብንል ቀረጥ ጡረታ ቫት ኪራይ ግብር ተከትለውን የሠው ሀገር መጡ

  • @user-qr3df6oz6q
    @user-qr3df6oz6q 5 лет назад

    Batam turu hasab

  • @user-tw7zx1su6w
    @user-tw7zx1su6w 5 лет назад

    እነመሰግነላን በመቀጣል ህጋዊ ኤጃንሲ አስታዉቃን እንጣብቃላን

  • @siiyaadeharmeekoo7372
    @siiyaadeharmeekoo7372 5 лет назад +1

    thank u my dear god bless u rally

    • @YeHaniTube
      @YeHaniTube 5 лет назад

      ቆንጅዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @nissganatadesse6287
    @nissganatadesse6287 5 лет назад

    መምጣት የሚፈልጉ አሉ የኤጀንሲውን ንገረኝ

  • @user-xh4hj2zr8x
    @user-xh4hj2zr8x 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ግን ስደት በኛይብቃ

    • @YeHaniTube
      @YeHaniTube 5 лет назад

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ዘይነብ

  • @ritariri1012
    @ritariri1012 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ያዎች እኔ ምለው እኔ ማሣደስ እፈልጋለሁ ምን ይጠበቅብኛል መልሳችሁን እጠብቃለሁ ማሮቼ

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 лет назад

      Abonesh በአገር ውስጥ የምታመለክቺ ከሆነ- ከቀበሌ የተሰጠ የነዋሪነት መታወቂያ፤
      በውጭ ሃገራት የምታመለክቺ ከሆነ- የኢትዮጵያ ሚሲዮኖች በሚገኙባቸው ሃገሮች የቀድሞ የኢትዮጵያ ፖስፓርት፤የኢሜግሬሽን የዜግነት ጉዳይ ዋና መምሪያ ስልክ: (+251) 11-1553899

  • @fairuzyesabrina1319
    @fairuzyesabrina1319 5 лет назад +1

    ፓስፖርት አይሰጠም እየተባለ ነው እና የሚያስፈልግ ነገር አለ ተባለ

  • @samiramurad2447
    @samiramurad2447 5 лет назад

    የተለመሄድአርብአገርዘገነው

  • @user-rw4wv5fh3e
    @user-rw4wv5fh3e 5 лет назад

    ወንድ ኳተር በስንት ብር ይሔዳል ?

    • @YeHaniTube
      @YeHaniTube 5 лет назад

      በድንግል ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @user-fy5gt4ov3g
    @user-fy5gt4ov3g 5 лет назад

    እሽ፣ወድማችን፣በሕገወጥ፣ነኝ፣ግን፡ፖስፖርት፣ሊቃማም፣አለኝ፣ያገለግለኛል።

  • @user-bo7sv9dq8m
    @user-bo7sv9dq8m 5 лет назад

    ለመረጃው እናሠግለን እስኪ ህጋዊ ኢጀንሲ የት እደሚገኝ መረጃ የሚውቅ ጠቁሙኝ ጓደናዬ 5 ዓመት ሰርታለች ሳውድ አርቢያ እና አሁን ተመልሳ ለመምጣት የ8ኛ ክፍል ካርድ አሏት ዋናው ነገር ስራውን ማወቋ ነው የሚፈለገው እሷ ደሞ ስምትን አልጨረሰችውም

  • @ifg6620
    @ifg6620 5 лет назад +1

    እር መቼ ነው የሚጀምርው የሳውዲው ቤዛ ብሩስ በስንት ተስማሙ ማወቅ እንፈልጋለን

  • @hananmohammed4795
    @hananmohammed4795 5 лет назад

    Dubay yekeretuen new ethiopia aledy

  • @Fathima-zf8zn
    @Fathima-zf8zn 5 лет назад +2

    እዚጋ ጥያቂ አለኝ እስከ ስምንት የተማረ የሚል ሰምቼ ነበረ በአለፈው እንዴት ሆነ እናም እስከ ስምንት ከተማረ ምን ቀረው እዚጋ ወበረ ላይ ቁጭ ብለን አይደለም ምንውለው ሽንት ቤት ለማጠብ ትምርት የተማረ ሲባል በጣም ይገርማል

  • @lidiya727
    @lidiya727 5 лет назад

    Thanks

  • @user-my9pr3xg8f
    @user-my9pr3xg8f 5 лет назад

    እኔ ፖሥፖርቴ ጠፍቶብኝኛል እዴት ማውጣት እችላለሁ ያለሁት ጅዳ ነው

  • @safasafa8186
    @safasafa8186 5 лет назад

    ለወንድ ኩየት ተከፍቷል እንዴ የምታቁ መልሱልኝ

    • @nebayotwedeleja2934
      @nebayotwedeleja2934 5 лет назад

      እማቀውን ልንገርሽ እህቴ ስለኩየት አላቅም።ዱባይ ግን 1000 ደሞዝ 65ሺ ብር እየጠየቁ ነው።

    • @safasafa8186
      @safasafa8186 5 лет назад +1

      Nebayot Wede leja አመሰግናለሁ ዱባይ እንኳን አልፈልግ በቪዚት ቢዛ 50እየሄዱ ነው ግን ስራ ተንከራተው ነው የሚቀጠሩት ለዛውም ሶስት ወር ከሆነሺ ስራ ሳገቢ ወደሀገር ይሉክሻል

  • @fairuzyesabrina1319
    @fairuzyesabrina1319 5 лет назад

    ወይኔ መረጃው ጥሩ ነው ግን 1ጥያቄ ከአረብ ሀገር ተመላሽ የሆነ አሁንም በድጋሜ ነው የምጠይቅህ

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 лет назад

      Haiat Mohmmed - ከአረብ ሀገር ተመላሽ የሆነ ስትይ ጥያቄሽ ምን እንደሆነ አልገባኝም የኔ እህት

    • @mahiralqassabi9042
      @mahiralqassabi9042 5 лет назад

      @@yayatube4875
      ካረብ ሀገር ተመላሾች ትምህርት ያስፈልጋችዋል ፓስፖርት ለማግኛት ወይስ አዲስ ለሚወጡነው

  • @sara5880
    @sara5880 3 года назад

    ጠፍቶኝ ነዉ ያለሁት ስደት ነዉ እንዴት ማረግ እችላለሁ ቁሪሩም ኮቢም የለኝም ስመጣ መዉጣት እፈልጋለሁ እንዴት ነዉ

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  3 года назад

      ሳራ - ያለሽበት ሃገር ኢምባሲ ወይም ቆንስላ ብትጠይቂ መፍትሄ ይኖራቸዋል። አመሰግናለሁ

  • @user-ti1gk9vy1n
    @user-ti1gk9vy1n 5 лет назад

    በሳውዲ ፎርም ሞልተን የነበረው የትደረስ በልልን

  • @merrykonjit7572
    @merrykonjit7572 5 лет назад

    የተለያዩ የቪዛ አይነቶችን በመጠቀም የሁለትዮሽ የስራ ስምሪት ባልተጀመረባቸው ሀገራት የሚደረግ ጉዞ ላይ ክልከላ ተደረገ፡፡
    ህገ ወጥ ዝውውርን ለመከላከል የተቋቋመው ሀገር አቀፍ ግብረ ሀይል የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት አዋጅ ቁጥር 923/2008 በተቃረነ መልኩ የሚደረግ ስምሪትን አስመልክቶ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥቷል፡፡
    የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በጋዜጣዊ መግለጫው እንደተናገሩት በአዲሱ የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት መሠረት ዜጎች ለስራ መሰማራት የሚችሉት የሁለትዮሽ ስምምነት ወደ ተፈረመባቸው ሀገራት ብቻ ነው፡፡
    የሁለትዮሽ ስምምነት ተደርጎ ሰራተኞችን ለመላክ ቅድመ ዝግጅት የተደረገባቸው ሀገራት ሳውዲ አረቢያ፣ ኳታር እና ጆርዳን መሆናቸውን የጠቆሙት ሚኒስቴር ዴኤታው መስፈርቱን የሚያሟሉ ዜጎች ለጉዞ የመመልመል ስራ እንጂ ጉዞ አለመጀመሩን ጠቁመዋል፡፡
    ከዚህ ባለፈ የሁለትዮሽ ስምምነት ካልተደረሰባቸው ሀገራት መካከል ወደ ኩዌት፣ ባህሪን፣ ቤይሩት እና ኦማን በተለያየ የቪዛ አይነት ማለትም በቱሪስት፣ በዘመድ ጥየቃ፣ በጉብኝት እና በነጋዴ ቪዛ በሚደረግ ጉዞ ዜጎች አደጋ ላይ እየወደቁ በመሆኑ በዚህ መልክ ሲደረግ የነበረ ህገ ወጥ ዝውውር ላይ ክልከላ መደረጉን ሚኒስቴር ዴኤታው ገልፀዋል፡፡ ወደነዚህ ቦታዎች ለመጓዝ ዜጎች ከ70ሺ እስከ 100ሺ በመክፈል እየተበዘበዙ በየጊዜው ሀገራቱ በህገ ወጥ ዝውውር ምክንያት እየመለሷቸው መሆኑን አክለው ተናግረዋል፡፡
    በመሆኑም በዜጎች ላይ የሚደርሰውን የመብት ጥሰት ለመታደግ የሁለትዮሽ ስምምነት ወዳልተደረገባቸው ሀገራት በተለያዩ የቪዛ አይነቶች ለስራ የሚሄዱ ዜጎች በኢሚግሬሽን በኩል በሚደረግ ጥብቅ ቁጥጥር ክልከላ ይደረግበታል ብለዋል፡፡
    ስምምነት ላይ ካልተደረሰባቸው ከተጠቀሱት ሀገራት ጋር የሁለትዮሽ ስምምነት ለማድረግ እየተሰራ በመሆኑ ዜጎች ህጋዊውን መንገድ ሊጠብቁ እንደሚገባ ሚኒስትር ዴኤታው አሳስበዋል፡፡
    የዜጎችን መብት ደህንነትና ክብር የጠበቀ የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት እንዲኖር ተቀናጅቶ መስራት ይገባል ያሉት ሚኒስትር ዴኤታው ዜጎችን ከህገወጥ መንገድ በመታደግ ረገድ ከቤተሰብ ጅምሮ እስከ ሚዲያ ድረስ ሰፊ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራ ሊሰሩ ይገባል ብለዋል፡፡
    የፌደራል ፖሊስ የወንጀል መከላከል ክፍል ሀላፊ ኮማንደር ከተማ ደበላ በበኩላቸው ህገ ወጥ ዝውውርን የሚከላከል ግብረ ሀይል መቋቋሙን ጠቁመው በህገ ወጥ ዝውውር ላይ የተሰማሩ አካላት ላይ እርምጃ መውሰድ እንደሚጀመር አሳስበዋል፡፡
    በህገ ወጥ ደላሎች ምክንያት መስሪያ ቤቱ ላይ ጫና መፈጠሩን የተናገሩት በኢሜግሬሽን የዋና ዳይሬክተር አማካሪ አቶ ዳምጠው ዘለቀ ህገ ወጥ ደላሎች በፎርጅድ ቪዛ እድሜያቸው ያልደረሰ ታዳጊዎችን አገልግሎት እንዲያገኙ ወደ ተቋሙ እንደሚወስዷቸው ገልፀው ይህን የማጣራትና ህጋዊውን የመለየት ኃላፊነት ወስደው እየሰሩ መሆኑን ገልፀው፤ ተቋሙ ህገወጥ ዝውውርን ለመከላከል በየብስም ሆነ በተለያዩ መጓጓዧዎች የሚደረግ ጉዞ ላይ ክትትልና ቁጥጥር ያደርጋልም ብለዋል፡፡
    ከ2006 ዓ.ም ጀምሮ በመንግስት እገዳ ተጥሎበት የቆየው ወደ መካከለኛው ምስራቅ ሀገራት የሚደረግ ህጋዊ የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ከጥቅምት 1 ቀን 2011 ጀምሮ በይፋ መጀመሩ የሚታወስ ነው፡፡
    የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ጥቅምት 20/2011

  • @merrykonjit7572
    @merrykonjit7572 5 лет назад +1

    እጋዊ ትከፈተ ተባለ እገወጥ ግን ሲዘጋ አላየንም ወሬ ብቻ በደብ ሲገብ እያየን ነው

  • @fawsiyamohammad7495
    @fawsiyamohammad7495 5 лет назад

    እኔባዘቦርቴንፎቶኮአላደረኩምአላቅምነበረዝብይነበረየመጣሁትኣሁንግንባዘቦርቴኔከአሰሬወቸጋርነዉእደትአርጌማሰራትእችላሁ

  • @user-kd5ov4sf8g
    @user-kd5ov4sf8g 5 лет назад

    ይህ ደረጃ ትዛለኝ

  • @aznomamo7822
    @aznomamo7822 5 лет назад

    እነመስገንናለን

    • @YeHaniTube
      @YeHaniTube 5 лет назад

      በናትሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @belayemoges1491
    @belayemoges1491 2 года назад

    ፓስፖርቴ ግዜው ሳያልቅ ሁለት አመት ወይም ሰወስት አመት ሲቀረው ማሳደስ ብፈልግስ አልችልምወይ

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  2 года назад

      ሶስት አመት ከቀረው ማሳደስ ቢቻልም አስፈላጊ ላይሆን ይችላል። ምክንያቱም 3 አመት ብዙ ስለሆነ። ከፈለግክ ግን የሚቻል ይመስለኛል። እርግጠኛ ለመሆን ያለችሁበት አካባቢ ያለውን ኢምባሲ ወይም ቆንስላ ብትጠይቁ መልካም ነው። አመሰግናለሁ

  • @ifg6620
    @ifg6620 5 лет назад

    አልተማሩም ላዚም የተማር ነወይ የሚመጣ

  • @ifg6620
    @ifg6620 5 лет назад

    ልጁ ከፊል አለው እንዲት ጀምሮ ነው ሰውየው መውሰድ የሚችል

  • @fairuzyesabrina1319
    @fairuzyesabrina1319 5 лет назад

    እኛ ፓስፖርት ለማውጣ አይቻልም አሉ

  • @dn3418
    @dn3418 5 лет назад

    መሮኛልስደት

  • @almasgirma
    @almasgirma 5 лет назад

    Uuuuuu

  • @nardosethiopiawit5500
    @nardosethiopiawit5500 5 лет назад

    እናመሠግናለን

  • @user-cn3uj1sv9q
    @user-cn3uj1sv9q 5 лет назад

    እናመሰግናለን

  • @user-ci2px8rr7i
    @user-ci2px8rr7i 5 лет назад

    ሰላምዉዶችእደትናችሁባለቤትንበቪዛላመጣነበረእናወደኢማራትበህጋዊመምጣትተዘግታልእደበዚህህጉዳይመረጃብታደርሱኝደስይለኛልከይቅርታጋ

  • @sadiyamohammed4824
    @sadiyamohammed4824 5 лет назад

    እናመሰግናለን

  • @verhanieverhanie57
    @verhanieverhanie57 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን