Zeritu Love ያበሸ ቀምሶች አሉ በተቀመጠ ልክ ለይ ኑሁ በቴልግራም ሊክ ኑ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 51

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 11 месяцев назад +1

    ሠላምሽ ይብላልኝ እህቴ እንኳን በሠላም መጣሽልን ዋውውው ያማምራሉ አሪፍ ቀሚሶች ነቸው ሠላም ፍቅረን አንድነትን ለሀገራችን ያድርግልን

  • @astersimatube
    @astersimatube 11 месяцев назад

    ዋውው በጣም አረፍ ነው የኔ ውድ❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸልኝ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው በጣም አረፍ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ውድ በርችልኝ ውድ❤❤

  • @mylife-jh4vk
    @mylife-jh4vk 11 месяцев назад

    ምርጥ ባህላውይ የሀበሻ ቀሚስ ቀሚሳችን ውበታችን የምር ሴት ልጅ ቀሚስ ስትለብስ እጅግ ውብ ነች በጣም እሚያማምር❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @halaq
    @halaq 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ምርጥ የሀበሻ ቀሚሶች ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርች ሰላም ፍቅር መተሳሰብ አንድነት ለሀገራችን

  • @AMINA-KICHEN
    @AMINA-KICHEN 11 месяцев назад

    ሰላም እካን ሰላም መጣሽ, በጣም የሚያምር የባህል ልብሶች, ነው ያሳየሸን እናዛለን በርቺልን ጎበዝ ይኔን ማሰተዋውቅሽ በጣም ጥሩ ነው ውዴ

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube 11 месяцев назад

    ዋዉዉዉ በጣም ያማምራሉ በጣም ዉብ
    የለየሆኑ የባህል አልባሳት ናቼዉ
    እናመሠግናለን ስላስመረጣችሁን

  • @temrali
    @temrali 11 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ማሻአላህ አሪፍ የአበሻ ቀሚሶች ናቸዉ በጣም ነዉ የሚያምሩት ጎበዝ በርቺባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር 11 месяцев назад

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ ዋው በጣም አሪፍ ነው እኛ ያለንበት ቦታዎች በሙሉ አሪፍ ነው ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም ሁሉም ሰው ቤት ወጥቶ መግዛት ስለማይችል

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 11 месяцев назад +1

    እንኳን ደና መጣሽ እህታችን አለን አለን የኔ ተወዳጂ ቀጣም ደስስ የሚል ቆይታ ነበር በርችልን ብዙነገር እጠብቃለን ካች ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 11 месяцев назад

    ስላም ስላም የኔ ውድ ስላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኳን ስላም መጣሽልኝ ደስ የሚሉ ሀበሻ ቀሚሶች ናቸው ስላስጎበኝሽን እናመስግናለን ሀገራችንን ስላሞን ይመልስልን ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ይሁን🙏💚💛❤️

  • @Ourtime-1
    @Ourtime-1 11 месяцев назад

    ሰላም ውድ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ቪድዮ ነው ስላጋራሽን እናመሰግናለን በርቺ ብዙ እንጠብቃለን ❤❤❤ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን

  • @ዝናሽቱዩብz
    @ዝናሽቱዩብz 11 месяцев назад

    እግዝአብሔር ይመስገን ሰላምሽን ይብዛልኝ ውድ እህታችን በጣም አሪፍነው በጣም የሚያምር ልብሶችን ነው ያለት እንገዛለን ግን ብሩን እዳይወደድ እይ አሪፍነው በርትቱሽ ስር

  • @dammeetube1
    @dammeetube1 11 месяцев назад

    Norii baga nagaan dhuftee baredukoo woow bayyee namati tolaa jabadhuu itti fufii hojedhuu waaqayyoo biyyaa keenyaaf nagaa jalaala tokkummaa haa latuu ❤

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 11 месяцев назад

    ውዴ ውውውውውው እግዚአበሔ ደመሰገን ሰለ ነበርን ቆደታወ ግዜ እናመሰግናለን ጥሩ ዉደደት ግዜ ነበርን አናመሰግናለን ሰለ ምታካፍለን በርቱ በአሀን ሰአት የምያዎጣው ብዝንዝ 🥰

  • @KaliBirth
    @KaliBirth 11 месяцев назад

    ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን በርች ካንች ብዙ ነገር እንጠብቃለን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልንንን❤❤❤❤

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 11 месяцев назад

    ዋው አሪፍና የሚያማምሩ የሀበሻ ቀሚሶች ናቸው ይዘሽልን የመጣሽው ዳሩ ምን ዋጋ አለው በስደት ያለነው ሳንለብሰው ፋሽኑ ያልፋል

  • @AberashYouTube
    @AberashYouTube 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይማሰገን በክርስቶስ ፈቅረሰለምየብዘ ምረጥየሀበሻ ቀምስ አሰረረ የምረል ለሀገራችን ለህብረተሰቡ ሰለምየሰማን❤

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 11 месяцев назад

    ሰላም እዴት ናችሁ ሰላም ለናተ ይሁን እንኳን ደና መጣችሁ የውነት በጣም አሪፊ ድዛይረን ነሽ ውድ እናም ከዚህ የበለጠ ነገር ይዘህ እደምትመጭ በተስፋ እንጠብቃለን የውነት እናም ክብ እናመሰግናለን

  • @LiJ-MURAD
    @LiJ-MURAD 11 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጥልን በያለንበት ፈጣሪያችን ይጠብቀን ዋው ጎበዝ በርች ውዴ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልን ብዙ እንጠብቃለን በርች መልካም ግዜ ሁሉን ተመኘሁ በያለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @yenutube21
    @yenutube21 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ሰለ መጣሽ ደስ ብሎናል የኔ መልካም በእችልንን ደስ የምል ቆይታ ግዜ ነበርን ፍጣር አገራችንን እትዮጵያ ስላም ፍቅር አንድነት ያድልልን

  • @tube20134
    @tube20134 11 месяцев назад

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን በጣም የሚማምሩ የጅ ስራወች ናቸው እያሳየሽን ያለሽው ሀበሻ ልብሶቹ በጣም ነኽ የሚምረው ጫማስ አለኝ ጠልቤለሁ ግን የት ነው ያለሽው

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 11 месяцев назад

    : አሰላሙአሊይኩም ወራህመ ቱላሂወበረካትሁ ሰላምነሽውዴእህታችን
    እንኳ ንደህና መጣሽ ማማየ ማሻአላህበጣም አሪፍ ቆይታ ነበር
    በርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለ

  • @FURTUMEDIA4
    @FURTUMEDIA4 11 месяцев назад +1

    Ye egziabher Selam lezi bet hiwon egziabher yemzgen enkuna Dena mexash betam Des yilal Arif new beziw kaxybte selamsh yebzaa berchi selam Le hagerchin ❤🙏

  • @tshayekefelatube8371
    @tshayekefelatube8371 11 месяцев назад

    ዘርቱዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበልልሽ እንኳን በሰላም መጣሽ አሪፍና ደስ የማል ቆይታ ነበር ሰላም ለኢትዮጵያ ሃገራችን

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ 11 месяцев назад

    አህለን ወሳህለነሰ ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ምእ ምር ልብሷች ናቸው ምረሰጥ ቆይታ ነበር ቀጥይበተሸ ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ

  • @birhanimedia4242
    @birhanimedia4242 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣሽ መልካም ቆይታ ነበረን እነመመሰናለኘ በርች ውደ ማምቾ ተባረክ❤❤

  • @chaltutusee
    @chaltutusee 11 месяцев назад +1

    Baga nagaya dhuftaan anna dhufuu baredu koo hoji gaari irraa jiritan jabadhu ❤

  • @Agartukoke
    @Agartukoke 11 месяцев назад +1

    Nagaan mana kanaf haata'u norii baga dhuftee baayee namati Tollaa jabesii iti fufii haalumaa kanan jabadhu ❤

  • @abdiitube22
    @abdiitube22 11 месяцев назад +1

    Bagaa nagaya dhufte qali nama anna dhufuu baredu ko jabadhuu bara hoji garii siif hawaa jabadhuu waan baayee namati tolatu jabadhuu ❤

  • @Dabal574jalal
    @Dabal574jalal 11 месяцев назад

    Wwww jabadhuu jajabee koo wan ofii giridhaa Iti fufii bayee namatii tolaa jajabee wanii koo biyaa kenyaa tokumaa Naga nuu haa godhuu 🎉🎉🎉🎉

  • @ETENESH
    @ETENESH 11 месяцев назад

    Akkam jirtuu ummataa jalalaa bagaa nagaa dhufte nagaa waqayyoo mana kanaaf yaa bayatuu jenee wowo baayee gaaridhaa namati tola ogumaa kee jabduu koode too😍😍💐💐

  • @Selamawit
    @Selamawit 11 месяцев назад +1

    ሰላምሽ ይብዛ ዘርዬ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና ቆየሽን ቆንጆ ቆንጆ ልብሶች ናቸው በፈልግን ጊዜ እናዛለን

  • @RichaFeqer
    @RichaFeqer 11 месяцев назад

    Ezgeber yemesegen selamesh yebezaling enkan dane metesh yene mar wow batem yememer yehabesh albesetoch nechaw sila.akafeleshen kalibe enmasegenelen

  • @omureyan
    @omureyan 11 месяцев назад

    ሀበሻቀሚሰ ወሰጥነው የምር ከልጅነትጀምሮ እወዳለሁ ሠላም እንኳንሰላም መጣሺ እህታቸን ወድናየተከበራቺሁ የሀገሬልጆች በያላችሁበት አለም ዶርቻ አላህ ወቶተመቅረት ይጠብቃቺሁ በሌላቨዶእንገናኝ ተመልሰሺነይ ውድ

  • @asteertubemn63
    @asteertubemn63 11 месяцев назад

    Naganii mana kanfii at'u Obbolotaniko Noori wowow bayyyaee Garidhaa ❤❤❤🎉🎉

  • @booneeentertainment1175
    @booneeentertainment1175 11 месяцев назад

    Bagaa nagaan dhuftee obboolleessaatti keenyaa manikee heedduu namati tola Uffata bareedadha woowow heedduu namati tola

  • @MeseretAlamu
    @MeseretAlamu 11 месяцев назад

    ሰላም ሰላም እንካን ደና መጣሽ ውድ ሀገርችን ኢትዮጵያን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይድለን አሜን😢❤❤

  • @Azeb1
    @Azeb1 11 месяцев назад

    selam enekan dena mexash des ymil arif koyta neber enamsegenalen lhgerachin selam fikir metsaseb yadelen fekir yadelen fetari berichi

  • @saadi659
    @saadi659 11 месяцев назад

    Akkam jirtaa baga nagayan dhuftaan jabadhuu ittii fufii yadaa bareedaa akkam hojii garii siif haa ta'u cimii nagayan dhuftaan yadaa

  • @masiitube8361
    @masiitube8361 11 месяцев назад +1

    Baagaa naagaya dhufani akkami mee garuu Akkami mee
    Garuu yaada baredadha itumaa jabadhuu mee garuu akkmi

  • @yosephtube1
    @yosephtube1 11 месяцев назад

    elam enelan dena mexash des ymil arif koyta neber enamsegenalen lhgerachin selam fikir metsaseb yadelen fetari betichi melekam sera

  • @Meetiiqueen
    @Meetiiqueen 11 месяцев назад

    Nageenyii fi hararii waaqayyoo mana kanaf haa ta'u baga nagan dhufte noorii qalii Waaqayyoon biyyaa keenyaaf naga haa kennu jalaallaa nuufchaa kennu mataa duree baay'ee bareedda qabate dhufte jabaadhuu itti fufii haluma kana jabaadhuu itti fufii ❤❤❤

  • @LIYAAsefa-z5r
    @LIYAAsefa-z5r 8 месяцев назад +1

    Hi Zeritu please could you show price I need order and number on th dresses that could be easier please

  • @BurtkanA-x7y
    @BurtkanA-x7y 5 месяцев назад +1

    Sawdi tilayalash

  • @Asna_tube
    @Asna_tube 11 месяцев назад

    Yoyaa Yoyaa jiraa jirtuu waaraa mana kaana baga Naga dhuftani wwwwwooo baayee bareda jaabadhu itti fufii yaadaa gaarii dha

  • @dessichanel
    @dessichanel 11 месяцев назад

    Nagaan waqqayyo siif ha bayaatu bagaa nagaan gaara keenyati dhufte jirta kan egge yeroo kanaan nu gahee waqqayyo galaata ya argaatu jabbadhu

  • @fekr21tube82
    @fekr21tube82 11 месяцев назад

    Egzyabhr yemsegen selamsh bekrsetous bezet terf yebel enkwan selam metachw byalnebet fetarye yetebekn melkam kyeta neber enamesegensln

  • @AdanEch-tj6vk
    @AdanEch-tj6vk 11 месяцев назад

    Hiii❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdanEch-tj6vk
    @AdanEch-tj6vk 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤