Ethiopia: ከ25 በላይ የሆኑ ጠቃሚ ግሶች | Grammar Focus | | Common Verbs | English in Amharic

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024
  • Ethiopia: ከ25 በላይ የሆኑ ጠቃሚ ግሶች | Common Verbs | English in Amharic
    #mulenadesta #grammarfocus #EnglishinAmharic
    ሰላም ጤና ይስጥልኝ፤ ውድ የ Homesweetland U RUclips Channel ቤተሰቦች፣ እንኳን ወደ Grammar Focus ዝግጅታችን በሰላም መጣቹ። አዘጋጅ እኔ ሙሌና ደስታ ነኝ። ለዛሬ የምንማረው ትምህርት 25 + Most useful Verbs (25 ፕላስ ሞስት ዩዝፉል ቨርብስ) (ከ25 በላይ የሆኑ አስፈላጊ ግሶች) የሚለውን ይሆናል።

Комментарии • 364

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 4 года назад +35

    መልካም የዘመኑ ሰው ብየሃለሁ በፌስቡክ ሰውን ሰው ያባላላ አገርንም ያፈርሳል አንተ ደሞ በተቃራኒው ታስተምርበታለህ ወገንክንም ትጠቅምበታለህ ተባረክ እንኳን ተወለድክ

  • @amenamen5819
    @amenamen5819 4 года назад +7

    በእውነት በጣም እናመሰግናለን ስዓትህን መሰዊት አርገህ ስላስተማርህን !!!
    ግን ዲስ ላይክ የምትሰጡ እህት ወድሞች ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ

  • @kiyukiya2414
    @kiyukiya2414 2 года назад +1

    Waww arif nw

  • @fornoforo7652
    @fornoforo7652 4 года назад +2

    Really
    Thanks so much
    God bless you

  • @adiadye2280
    @adiadye2280 4 года назад +2

    እናመሰግናለን ተባርክ

  • @weghta3315
    @weghta3315 4 года назад +1

    You are very good person

  • @ዝናብነሽምላሹ-ለ1ረ
    @ዝናብነሽምላሹ-ለ1ረ 3 года назад +1

    እናመስግናለን

  • @derjewondu5752
    @derjewondu5752 4 года назад +3

    ሰላም መምህር ስለ ጊዜህ እናመሰግናለን እጅግ በጣም እስቲ ከቻልክ የፊደላቱን ድምጽ አስተምረን ማንበብ አንዳንድ ፊደላት አስቸጋሪ ናችው !!

  • @soloashenafi4076
    @soloashenafi4076 4 года назад +1

    Cheers to you!

  • @samiraeth9724
    @samiraeth9724 5 лет назад +1

    Very very good

  • @asnilegesse2870
    @asnilegesse2870 5 лет назад +2

    Excellent

  • @Muludereba1553
    @Muludereba1553 4 года назад +1

    በጣም አሪፍ ነው ተመችቶኛል

  • @rozeshowfozimll5780
    @rozeshowfozimll5780 4 года назад

    Omg vere nice techare thanku so mache

  • @የኔለኔየኔለኔ
    @የኔለኔየኔለኔ 5 лет назад +104

    እኛ ኢትዮጵያውያን ትግሬ ኦሮሞ አማራ ምናምን እያልን ከምንቦጨቅ እንደዚህ አይነት ፔጆችን ስብስክራይብ በማድርግ የማናቀውን ብናቅ እንጠቀማለን እናመስግናለን ወንድማችን 🙏

  • @meriamebrahim2082
    @meriamebrahim2082 3 года назад

    ሁሉንም እንዴህ አደረገህ ፃፈልን እና እናመስግናለን

  • @samimeklit16
    @samimeklit16 5 лет назад +2

    it is good

  • @emuye1
    @emuye1 5 лет назад +3

    Good I like that! you are my perfect teacher

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 5 лет назад +1

    በጣም አመሰግናለው የኔ ወንድም

  • @kidistneguse6672
    @kidistneguse6672 5 лет назад +1

    እናመሰግን አለን ወንድም በርታ ብዙ እንጠብቃለን

  • @argobaargoba9534
    @argobaargoba9534 5 лет назад +3

    ወንድም በጣም ከልብ እናመሰግናለን በርታ የኔ አንደኛ!!!

  • @kalkidandagne7938
    @kalkidandagne7938 5 лет назад +2

    በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት እናመሰግናለን

  • @Ethi912
    @Ethi912 5 лет назад +1

    Thank you

  • @edenyegeta9077
    @edenyegeta9077 5 лет назад +2

    Thank U muler hulem benafkot nw mtebkih mirte berta wudu wendme ❤❤

  • @habeshahealth8495
    @habeshahealth8495 5 лет назад +3

    Keep on moving!!!

  • @betikelemabetiyenata748
    @betikelemabetiyenata748 5 лет назад +1

    Thanks bro

  • @seaditube9120
    @seaditube9120 4 года назад +1

    አንዳንተ አይነቱ በተፈጠረበት ሀገር ሥንቱ ሀገር አፍራሽ ደነዝ አለ መሠለክ እንዲ ያወቅነዉን ብናሣዉቅ ባለን በተሠጠን እድሜና ዘመን እርሥ በራሣችን ብንደጋገፍ የት በደረሥን ነበር ታዳ ምን ዋጋ አለዉ ዝቃጩ ትዉልድ በዛ ለዚች ላጭር ህይወት ክፋትን መዝራት ሆኗል ተግባራችን ሥለ መልካምነትክና ያለክን እዉቀት ላላወቅነዉ ሣትሠሥት ሠዉ በሚረዳዉ መልኩ በማሥተማርክ በጣም እናመሠግናለን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን bero tnhank you vere vere mach

  • @ሳምራዊትግርማሳምሪ
    @ሳምራዊትግርማሳምሪ 5 лет назад +2

    በእውነት በጣም አመሰግናለሁ good job

  • @mhnuser9879
    @mhnuser9879 5 лет назад +2

    በጣም እናመስግናለን በጣም ደሱምል ነግር ነው እንደዙ ማማራ እንደምቻል አላውኩም ነበር አንደ እህት ጥቁማነ ነው

  • @danyddd1732
    @danyddd1732 5 лет назад +2

    Thank you

  • @mohammedsalih4995
    @mohammedsalih4995 4 года назад

    ብጣም ኣመሰግናሉ ኣላህ ዕድሜ ጤና ይሰጥልኝ ።ቀጥልበት የገረመኝ ግን ይህ ጠቃሚ ትምህርት ነው ለምን ዲስላክ ያደረጋቹህ በጣም ትገርመለቹህ

  • @ሮማኒእሱንብዬየተጎዳውሮማ

    ዋው አርፍ ነው ግን ከጥቃቅኖቹ ጀምረህ አስተምረን እንጅ እኔማ በዶማም ብቀጠቀጥ እንግልዝኛ አላርጅኬ ነው አይገባኝም

  • @kakaowkakaow7591
    @kakaowkakaow7591 5 лет назад +2

    በጣም አሪፍ ት/ት ነው ወንድሜ እናመሰግናለን
    አንግሊዝ ቋንቋ ክፉ በሽታ መስሎ ነው የሚታየኝ

    • @hanatgt1325
      @hanatgt1325 5 лет назад

      😂😂😂በሽታ አልሹ

  • @emantube5009
    @emantube5009 4 года назад +2

    I feel that I'm improving English,
    Thanks very much keep up

  • @kiyawed4225
    @kiyawed4225 5 лет назад +11

    i Feel that I Am Imporoving English የእውነት ግን ትምህርትን ተምሬበታለው እናመሰግናለን 🙏

  • @hanansultan2114
    @hanansultan2114 5 лет назад +2

    እኳን በሰላም መጣህልን መምህር ሙሉ😍😍😍😍

    • @HomesweetlandU
      @HomesweetlandU  5 лет назад +1

      Thank you dear Feti.

    • @safe2044
      @safe2044 5 лет назад +1

      በጣ አመሰግን አለሁብወንድሜ

  • @sabaethiopiawit8090
    @sabaethiopiawit8090 5 лет назад +2

    እንኳን ደናን መጣህ ወንድሜ በጣም ጠፍተዋል ከተናፋው ድምፅህ እና ትምህርቶች ጋር ። ❤❤❤❤

  • @Love-db9yj
    @Love-db9yj 5 лет назад +2

    Thank you 🙏

  • @treered583
    @treered583 4 года назад

    Thank you bro

  • @nolachris8686
    @nolachris8686 5 лет назад +1

    Thank you Bro

  • @masaretteti1085
    @masaretteti1085 3 года назад +1

    WOW❤

  • @lulaabrahem4783
    @lulaabrahem4783 5 лет назад +1

    thank you

  • @feventigistu9873
    @feventigistu9873 5 лет назад +1

    Thanks brother for sharing

  • @qqywy6829
    @qqywy6829 3 года назад

    tankiw brathre

  • @hayatjimmamashallaahyahabi7937
    @hayatjimmamashallaahyahabi7937 4 года назад +1

    Betam gobez nek atechokelem bezewu qexel.
    Ebakeh ene katememar felegalew erdagn eske 10the temerialew gen English manager alchilem,mestaf alchelem

  • @seenaaseenaa8710
    @seenaaseenaa8710 5 лет назад +2

    Thank you so much mule!!

  • @janetj4044
    @janetj4044 4 года назад +12

    በጣም እናመሰግናለን በጣም እንዲገባ አርገህ ነው ምታስተምረው እስከዛሬ ስላላገኘሁህ ቆጭቶኛል

  • @marugoytom8086
    @marugoytom8086 4 года назад

    nice one

  • @solomonansa4965
    @solomonansa4965 5 лет назад +2

    Thank you very much MULER! !! Please make us long video.

  • @eskidesal4442
    @eskidesal4442 5 лет назад +12

    ያለውን ያካፈለ ንፉግ አይባልም ተባረክ ወንድሜ።

  • @ወሄነተናየገገናወሄህር

    Thanks for you taecher

  • @busyline4589
    @busyline4589 5 лет назад +5

    አቦ ይመችክ አሪፍ ተማሪክ ኦያለው ለፖለቲከዬች እና ለዘርዬች ጊዜ አንስጥ

  • @salaamsalaam4888
    @salaamsalaam4888 5 лет назад +1

    Tnx bro

  • @beknatmekakile3719
    @beknatmekakile3719 5 лет назад +4

    ክለሳ ላይ ነኝ ባለፈው ተከታትየዋለሁ ኮመት ለመስጠት ብዙን ግዜ ስለምረሳ ነው ሆኖም ግን ለማመስገኛ ቃል አይበቃኝም እና ምኞቴን ብቻ ልገራችሁ ተምሬ ትልቅ ቦታ ደርሼ ያስተማሩኝን ሰዎች በሰፊው ማመስገን ነው! ቲቸር አብረሀምንና ቲቸር ሙሌና🙏🙏🙏

    • @safe2044
      @safe2044 5 лет назад +1

      ታንኪው.ቲቼር

    • @HomesweetlandU
      @HomesweetlandU  5 лет назад +1

      Wow, this means a lot to me, dearest. Thank you very much.

    • @beknatmekakile3719
      @beknatmekakile3719 5 лет назад

      @@HomesweetlandU 👍❤❤ 🙏

  • @ሱምያኢትዩጰያዊኑሪልኝአገ

    Thnkw su much bru

  • @bezuneshlume4100
    @bezuneshlume4100 4 года назад +3

    በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ግን እዴት በረጅሙ ማበብ እደምችል ብትነግረኝ ማለቴ ስድ ንባብል ደምንለው ፕሊስ ተባበረኝ

  • @HomesweetlandU
    @HomesweetlandU  5 лет назад +24

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ፤ ውድ የ Homesweetland U RUclips Channel ቤተሰቦች፣ እንኳን ወደ Grammar Focus ዝግጅታችን በሰላም መጣቹ። አዘጋጅ እኔ ሙሌና ደስታ ነኝ። ለዛሬ የምንማረው ትምህርት 25 + Most useful Verbs (25 ፕላስ ሞስት ዩዝፉል ቨርብስ) (ከ25 በላይ የሆኑ አስፈላጊ ግሶች) የሚለውን ይሆናል።

  • @estifanosghebrezghi3526
    @estifanosghebrezghi3526 4 года назад +1

    I like shiro dinner.

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 5 лет назад +1

    wow

  • @robachanyalew981
    @robachanyalew981 3 года назад

    best

  • @anwarsherif5040
    @anwarsherif5040 5 лет назад +7

    በጣም እሪፍ ነው ወድጀዋለሁ
    ፖስት ፊውቸር ፕረዘንት የነሱን ልዩነታቸውን ብትነግረን
    መቼ መጠቀም እንዳለብን

  • @ውቤነኝየድንግልምርኮኛየቅ

    ግዜህን ለእኛ መሰዋት አድርገ ስለምታስተምረን በእውነት በጣም እናመሰግናለን

    • @HomesweetlandU
      @HomesweetlandU  5 лет назад +1

      Thank you dearest ውቤ

    • @getahunberihu3588
      @getahunberihu3588 5 лет назад

      msmat ena metergom echlalehu gn mnager tlo telo blek yaktegnal sele tmhrtachu amesegnalehu

    • @Semu152
      @Semu152 4 года назад

      Thanks my brother

  • @rafycell9647
    @rafycell9647 5 лет назад

    Gemary nen ena silastemarken ameseGinalew.enGilzena bedeb aworcha minm yikrbin.

  • @HomesweetlandU
    @HomesweetlandU  5 лет назад +13

    ውድ የ Homesweetland U RUclips Channel ቤተሰቦች የቴሌግራም ቻነላችን ጆይን አድርጉ በርካታ የእንግሊዘኛ ትምህርቶችን በቴሌግራም ታገኛላቹ 👉 t.me/mulenadesta

    • @fetaledebele6814
      @fetaledebele6814 5 лет назад +1

      ወዎ አቦ ተበራኪ ትልቅ ስራ ኢያ ሰራ ናው እነማሰጊነሌን በኡነት ማልከም ናጋርናው ጌታዪባርክህ

    • @HomesweetlandU
      @HomesweetlandU  5 лет назад

      @@fetaledebele6814 Thank you dear Fetale.

    • @kulukhalifeyuu5126
      @kulukhalifeyuu5126 5 лет назад +1

      Mulena betam enamesegnalen tilik sira eyeserah nw specially Mekelle bebikat eyastemark lekumneger adraehal geta abzito yibarkih.

    • @muksinayoutube5124
      @muksinayoutube5124 5 лет назад

      Tanks so much እህቶቼ አይገባኝም አትበሉ በጥሞና አድምጡት እኔ ደጋግሜ ሳደምጠው ብዙ አውቄሀለሁ እናተም ይሄን ቋንቋ ተለማመዱት

    • @mahletabebe72
      @mahletabebe72 5 лет назад

      Mulena Desta-Homesweetland U finally we got it good thing on your Chantal’s.
      Thank a lot!!!!

  • @tybahtttag8621
    @tybahtttag8621 2 года назад

    😍😍😍

  • @messmess4257
    @messmess4257 5 лет назад +3

    እ/ር ይባርክህበጣምነውየምናመስግነውወንድማችንባላህበትስላምህይብዛልንያለውክነውንእድናቅአርግህናልሰላምህይብዛ

  • @ሀይልየእግዛብሔርነው

    የዛሬው ደሞ ለየት ያለ ነው በጣምተመችቶኛል

    • @سانيهال
      @سانيهال 5 лет назад

      የዛሬው ደሞ ለየት የለ ነው በጣም ተመችቴኛል

  • @user-vs8ms9su7q
    @user-vs8ms9su7q 4 года назад +2

    For Ever one English lessons you listen to listen this English class This is English page so can you write by English words because if you write Amharic you cannot practice English so do not mention or comment by
    Amharic words so everyone comments by English no matter what kind of you have English knowledge እየሰባበራቹሁም ቢሆን እንደኔ በአማርኛ አትፃፉ ተለማመዱ እንግሊዘኛ በመፃፍ ሀሳብ መግለፅ ኮሜንት ማድረግ በአማርኛ አማርኛ መፃፍ ክልክል ነው ሁላቹህ በእንጊሊዘኛ ፃፉ ኮሜንታቹህ?? ተሎ እንድትለምዱ

  • @bettyfkl6935
    @bettyfkl6935 5 лет назад +1

    Mawke betam eflgalhu gin bzugeze dgaeme lemawk biter ligebagn alchalem please mine ladrge??

  • @fikadumulat5264
    @fikadumulat5264 5 лет назад +5

    በጣም ነዉ እምናመሰግነዉ ግን በጣም ትነሽ ነዉ ከይቅርታ ጋር በደንብ በሰፊው ብታሳይን ቆንጆ ይመስለኛል ሁሉም በዋነኝነት ማወቅ ያለብን እይን ይመስለኛል እይን ካላወቅን መናገር አንችልም

  • @የሳሙአባትነኝ-አ4ዀ
    @የሳሙአባትነኝ-አ4ዀ 5 лет назад +3

    እኔ ለምሳሌ 4 ቃንቃ እችል አለሁ/እምግሊዘኛ ግን ያዝ አደረገኝ --አመሰግን አለሁ ወንድሜ

    • @alemtsehaylove8626
      @alemtsehaylove8626 5 лет назад

      አራት ቆንቆ ትችያለሽ ምን ምን ትችያለሽ እህት

  • @liyatadesse5751
    @liyatadesse5751 5 лет назад +1

    Teru new betam gen be 3tum meslalye betedergbachwe yebelet yegebale leyuontachwe

  • @abieabateneh1794
    @abieabateneh1794 4 года назад +2

    የትምህርት አሰጣጥክ ተመችቶኛል ደስ ይላል ነገ ግን አልገባኝ ያለው ቦታ ቨርቭ ዋን ቱ ስሪ የሚለው ልዩነቱን እና አንድነቱን ከነ ምክንያቱ ብታስረዳኝ ደስ ይለኛል ቨርቭ ዋን ምን ሲሆን ቨርቭ ቱ ይሆናል?ስላልገባኝ ነው ይቅርታ

  • @aziebalem2727
    @aziebalem2727 5 лет назад +9

    Endanti aynetu yebzalen thank you

  • @ummuanisamuhammad4101
    @ummuanisamuhammad4101 4 года назад +2

    እናመስግናለን ስለሁሉም ነገር
    እናም እኒ እዴት ሽምድጅ እደማነብ ግራ ይገባኛል እንም በተቻለህ አቅም አተም ተስፉ ሳቱቆርጥ ተባበርን

  • @antenehgaming124
    @antenehgaming124 5 лет назад +6

    thanks a lot. I all the times appreciate good teacher .

  • @hargtube216
    @hargtube216 5 лет назад +2

    በእውነት ምትሰጠን ትምህርት በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ካንተ ብዙ እውቀቶችን አግኝቻለሁ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ማለት ማንበብ እናመጻፍ እንዲህም ትርጉም እችላለሁ ግን እኔ አያይዥ ለመናገር ይከብደኛል እንደት አድርጌ ለምናገር ምክክር???

    • @hargtube216
      @hargtube216 5 лет назад +1

      ልሞክር ለማለት ነው ይቅርታ

  • @derogbawasse2161
    @derogbawasse2161 5 лет назад +5

    እርግጠኛ ነኝ :ወርቅነህ ገበየሁና :አባዱላ ገመዳ:subscribe እርገዋል

  • @lovehabesha3865
    @lovehabesha3865 5 лет назад +2

    እንድት ነው spelling and Grammer improve ማድረጉ የሚችለው?

  • @ኪዳነምህረትእናቴጠበቃሽአ

    በእውነት ከልብ ነው ምስጋናችን እውቀት እየሠጠሕን ነው

  • @liyatadesse5751
    @liyatadesse5751 5 лет назад +1

    Bergata selemtasetsmer manem sew beqelalu yerdale lewdefitu past presence future tense yemibaluten betasetemeren teru new

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 5 лет назад +5

    ዋው ወንድማችን በጣ ጥሩ ትምህርትነው ቀጥልበት

  • @አባቴኩራቴM
    @አባቴኩራቴM 4 года назад +2

    ቴሌክራምካለህ ወይም ወሳፕካላችሁ በናታችሁአስከቡኝ

  • @AhmedAhmed-ov7cc
    @AhmedAhmed-ov7cc 5 лет назад +4

    I feel that i'm improving english thank you teacher it's great lesson

  • @katezizi2959
    @katezizi2959 4 года назад +2

    Welcome back to you bro

  • @libsiebirhan8909
    @libsiebirhan8909 5 лет назад +3

    ወንድም እናመስግናለን ግን ከመጅመሬየው ብትጀምርልኝ ደስ ይለኛል

  • @እሙከሚላሙስሊሞችንወዳጅእ

    ወንድምከልብአመሰግናለሁ

  • @md3284
    @md3284 5 лет назад +6

    Wow, that's a good lesson

  • @rasesmsseid
    @rasesmsseid 4 года назад +3

    በጣም እናመሰግናለን

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 5 лет назад +3

    Thanks 🙏

  • @heyabh6200
    @heyabh6200 4 года назад +1

    ብሮዬ የእውነት ላተ ትልቅ ምስጋና አለኝ ካለሁበት ዝቅ ብዬ ምስጋናዬን እሰጣለው ተባረክ ቲኒሽ ቅር ያለኝ እግሊዘኛውን በአማርኛም ብጽፍልን ጀምረክ ተውከው እሱን ብቀጥልበት ለጀማሪ ስለሆነ ይበልጥ ያግዛል በተረፈ አክባሪክ ነኝ እድሜን ከጤና ጋር ያድልልኝ መልካም ሰው ነህ አመሰገናለው🙏🙏

  • @nigstiayalew1250
    @nigstiayalew1250 4 года назад +1

    የምትፅፋቸው የእንጊሊዘኛኛ ቋንቋ ማንበብ እችላለሁ ግን ከሰው ጋር ኳመንኬት ማረግ አልቻልኩም ሰለዚህ አንዴት አደሚገባኚ በታስረዳን ጥሩ ነው አመሠግናለሁ

  • @ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው

    Enedehi srtek ymitblaw. Yexafixal

  • @ሀይልየእግዛብሔርነው

  • @whereisthelove8844
    @whereisthelove8844 4 года назад +2

    English bawuk endet des balegn gin besdet chiklate tebelashtwal endet biye liredaw

  • @getahundilamo6500
    @getahundilamo6500 4 года назад +2

    Appreciation

  • @Me-em5sx
    @Me-em5sx 4 года назад +1

    ለማንበብ ምን ማረግ አለብኝ እሲፒክንጎችን አቃቸዋለሁ ግን እደትነው የማነበው እባክህ ተባበረኝ ከይቅርታ ጋር

    • @HomesweetlandU
      @HomesweetlandU  4 года назад +1

      ይህንን እስቲ እያነብበሽ በተሌግራም ሬከርድ አድርገሽ ላኪልኝ እና ከዛ.... Go with the best
      You have choices, in how to see the world, in how to respond, in where to deploy your efforts. You have choices, and the choices you make in every moment make a difference. My Number is : +251914766774

  • @እግዚአብሔርያስታውሳ-ሠ2ጀ

    በጣም ተመችቶኛል ግን ያልግባኝ
    ነገር Example look looked አልክ
    ሌሌቹም እደዛው ed ግን አንተ እዳልከው ከሆነ look and looked ልዪነት የላቸውም
    አ 😂😂😂😂😂 I can't laugh otherwise I will die😆😆😆

  • @hananhussen5752
    @hananhussen5752 4 года назад +1

    የእውነት ወደድኩህ
    መልካም ማድረግ ለራስ ደስታ አለው
    ጊዜህን ሰጥተህ የማያውቁትን ለማሳወቅ ጊዞህንና እውቀትህን ስለሰጠኽን አመሰግናለሁ
    ግን
    ግን
    ግን
    ቀጣይ ቢሆን ተመራጭ ነው ማለቴ ማቋረጥ ባይኖር ወደር የሌለው ደስታ ይኖረኛል

    • @HomesweetlandU
      @HomesweetlandU  4 года назад +1

      Thank you dearest, Hananye. I will keep it up dearest.

  • @genatemebire8648
    @genatemebire8648 5 лет назад +2

    እግዚአብሄር ይባርክህ ከልብነው ምስጋነየ

  • @teztatt5723
    @teztatt5723 4 года назад +1

    Waw Aref Negr New Bertalgn Gen Ene Menem Lelmd Alchalkum lemlmd Gen Felagot Algn men Badrg New Ymigbagni