Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይገርማል በመጨረሻም ይህ ታላቅ የኢትዮጵያዊነት ምሳሌ የሆነ ህዝብ አስታዋሽ አገኘ እናመሰግናለን ሸገር
ግሩም ትረካ ነዉ ጋዜጠኞቹ እዉነትም ሞያተኞች ናችሁ።እናመሰግናለን።የሚቀጥለዉን በጉጉት እንጠብቃለን።
sheger fm thank you
እናመሰግናችኋለን ታሪካችንን በትንሹ ስለቀነጨባችሁልን።
Amazing story, a wonderful land and blessed people, Menz.Thank you #ShegerFM102.1
ስለ መንዝ ታሪክ በዚህ መልኩ አሰናድታችሁ ስላቀረባችሁልን በእውነት ምስጋና ይገባችህኻል።
እናመሰግናለን ሸገር
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏🙏😘
Thank you so much Sheger 🙏🙏
እናመሰግናለን ሸገሮች። የሸዋ ልጅ ነኝ ግን የሸዋን ታሪክ አላውቅም ያሳዝናል
memot yishalal tuu
ምንም ማለት አይደለም ትውልዱ የዚህን እረቂቅ አገራዊ ታሪክ እንዳያቅ ....ተሰርቶበት በመቆየቱ እንደሆነ ተገዝበህ/ሽ እሰየው እንኳን አሁን ለማወቅ በቃህ/ሽ ማለ ነው ተገቢው መልስ ከዝምታ ከተዘለለ💥🤩
@@kidanemariam4583 ማለት? ምን ከመሆን ነው መሞት የሚሻለው??
shegeroch enamesegnalen beteley mekonnen w/aregay tileyaleh bertalen
አማራ ያሸንፋል!
ይኸ ህዝብ ግን የረባ መንገድ እንኳን የለውም እንኳን ተጠቃሚ ሊሆን ።
ከይቅርታ ጋር የሚከተሉት ሰነ-ቃሎች ቢታረሙ1. አገራችን ላሎ ወንዛችን ደንገዜ ማን ያስገድደናል እቢ ስንል ጊዜ 2.ሸዋ ባላመጠ በዓመቱ ይውጣል።
ሚስጥሩ ይገለፆ ዘንድ ወደፋት ቀኑ እየደርሰ ነው ገና ብዙ ነገር አለ
waw
የመንዝ ሕዝብ ጠንካራና ታታሪ እንደውም ሃይማኖተኛ ሕዝብ ነው። ዘብር ገብርኤል ሄጄ በትንሹም ቢሆን አይቼዋለሁ።
ይገርማል በመጨረሻም ይህ ታላቅ የኢትዮጵያዊነት ምሳሌ የሆነ ህዝብ አስታዋሽ አገኘ እናመሰግናለን ሸገር
ግሩም ትረካ ነዉ ጋዜጠኞቹ እዉነትም ሞያተኞች ናችሁ።
እናመሰግናለን።የሚቀጥለዉን በጉጉት እንጠብቃለን።
sheger fm thank you
እናመሰግናችኋለን ታሪካችንን በትንሹ ስለቀነጨባችሁልን።
Amazing story, a wonderful land and blessed people, Menz.
Thank you #ShegerFM102.1
ስለ መንዝ ታሪክ በዚህ መልኩ አሰናድታችሁ ስላቀረባችሁልን በእውነት ምስጋና ይገባችህኻል።
እናመሰግናለን ሸገር
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏🙏😘
Thank you so much Sheger 🙏🙏
እናመሰግናለን ሸገሮች። የሸዋ ልጅ ነኝ ግን የሸዋን ታሪክ አላውቅም ያሳዝናል
memot yishalal tuu
ምንም ማለት አይደለም ትውልዱ የዚህን እረቂቅ አገራዊ ታሪክ እንዳያቅ ....ተሰርቶበት በመቆየቱ እንደሆነ ተገዝበህ/ሽ እሰየው እንኳን አሁን ለማወቅ በቃህ/ሽ ማለ ነው ተገቢው መልስ
ከዝምታ ከተዘለለ💥🤩
@@kidanemariam4583 ማለት? ምን ከመሆን ነው መሞት የሚሻለው??
shegeroch enamesegnalen beteley mekonnen w/aregay tileyaleh bertalen
አማራ ያሸንፋል!
ይኸ ህዝብ ግን የረባ መንገድ እንኳን የለውም እንኳን ተጠቃሚ ሊሆን ።
ከይቅርታ ጋር የሚከተሉት ሰነ-ቃሎች ቢታረሙ
1. አገራችን ላሎ ወንዛችን ደንገዜ
ማን ያስገድደናል እቢ ስንል ጊዜ
2.ሸዋ ባላመጠ በዓመቱ ይውጣል።
ሚስጥሩ ይገለፆ ዘንድ ወደፋት ቀኑ እየደርሰ ነው ገና ብዙ ነገር አለ
waw
የመንዝ ሕዝብ ጠንካራና ታታሪ እንደውም ሃይማኖተኛ ሕዝብ ነው። ዘብር ገብርኤል ሄጄ በትንሹም ቢሆን አይቼዋለሁ።