ሰበር ሰበር - በእስራኤል የተፈጠረው ውጥረት ቪዲዮ የወጣበት ባለስልጣን መጨረሻ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 120

  • @raddanitube
    @raddanitube 18 дней назад +22

    አቤል እድሜ እና ጤና ላንተ ይህንን ኮመንት ለምታነቡ ፈጣሪ ያላሰባችሁንን እንጀራ ይስጣቹ አሜን እያላችሁ

  • @ADDISINFORMER20
    @ADDISINFORMER20 18 дней назад +18

    ዝም ብላቹ አለውልክ አይዞክ ብቻ በሉኝ "በጣም ከፍቶኛል" ቸገረኝ ብዬ ብር አልጠይቅም የብርታት ቃላችሁን ለግሱኝ እንድሰራ አበረታቱኝ

    • @Mako-c8u
      @Mako-c8u 18 дней назад

      Igizihabiher hulun yichilal ayizoh atipira atidenigix atikepa be pexar tamen

    • @ADDISINFORMER20
      @ADDISINFORMER20 18 дней назад

      @Mako-c8u ማንም የለኝም ዝም ብላቹ አለውልክ አይዞክ ብቻ በሉኝ " ብዙ መስራት ብችልም ለሚድያ እንዳልቀርብ ታዋቂ አይደለውም ግን ሰው ነኝ "በጣም ከፍቶኛል" ቸገረኝ ብዬ ምንም አልጠይቅም የብርታት ቃላችሁን ለግሱኝ በራሴ እንድሰራ ፈጣሪ ከሰጣችሁ ከጊዜያቹ ላይ አምሰት ሰከንድ ሰታችሁኝ በቤተሰባዊነት አበረታቱኝ የልባችሁን መሻት ፈጣሪ ያሳካላቹ

    • @sintayehubililign
      @sintayehubililign 18 дней назад

      አይዞህ ወንድሜ ቀን ያልፋል

    • @arditube7340
      @arditube7340 18 дней назад

      አይዞን❤

    • @mandelaadugna38
      @mandelaadugna38 18 дней назад

      ❤❤❤❤❤❤

  • @TigistAssefa-op2zk
    @TigistAssefa-op2zk 18 дней назад +16

    በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን🙏🙏🙏🙏ደግ ደጉን የምንሰማበት መልካም የሰራ ሳምንት ይሁንልን🤲🤲🤲🤲

  • @HaniTesfaye-o8l
    @HaniTesfaye-o8l 18 дней назад +5

    የውነት ለመናገር ማስታ ወቃውን ከመሰማት ይልቅ የመሲ ን ውበት ነበር ሣይ የነበረው መሲ ሁሌም ውብ ነሺ ጌታ እግዚአ ይጠብቅ ሽ

  • @MehariAbera-k3x
    @MehariAbera-k3x 18 дней назад +4

    Thank you AB for the news and info !!!
    ETHIOPIA TIKIDEM !!!
    TELATUA YIWIDEM !!!

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 18 дней назад +5

    እግዚአብሔር አምላክ የሰላም አምላክ ነዉ

  • @AbderezakJemal
    @AbderezakJemal 18 дней назад +14

    ወራሪዋ እስራኤልና አጋሮቿ ምዕራባውያን በቅርቡ ይጠፋሉ ኢንሻአላህ።ድል ለአያቶላዎቹ ሀገር ኢራን💪💪 ድል ለየመን ሀውቲዎች💪💪 ድል ለፍልስጤም 💪💪።

    • @MunaAli-h1j
      @MunaAli-h1j 18 дней назад

      🎉🎉🎉🎉

    • @HsmdAhtc
      @HsmdAhtc 18 дней назад

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @fishiktaameley2645
      @fishiktaameley2645 18 дней назад

      የእስራኤል አምላክ አያቃላፋም❤

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 18 дней назад

      አበት ሙሲልም አያፍሩም ለማጥፋት ሚሻአላማለት እደትዉርደትነዉ አበትማረን አለ ጥሩሙሲልም እዳታጠፉ እያሉየመመክሩ ጥሩ ጥሩ ሙሲልም እነዝ በሰዉ መጥፍት የምመኙ ሰጣን ልጆችናቸሁ እሰራኤል ማታምን እየመረረዋጥ የእግዝአቢሔር ሕዝብነዉ ትላተና በመጣ ሙሲልም ለላንመንካት ዉርደትነዉ መጀመርያ አለምሰላምነበረች እናተመጣቹ የጦቃይልጂ ማመድያመጣ መአት እናተነበረ የምትጠፉት ሰራትኛን መግደል ማሰቃየት አታፍሩም አፉአለኝቢላቹሲታወሩት

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 18 дней назад

      የሌላው አምላክ ያቀላፍል ተኝቶ ነው ​@@fishiktaameley2645

  • @AshuMiraf
    @AshuMiraf 18 дней назад +7

    ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል መዳን በሌላ በማንም የለም አንድንበት ዘንድ ከሠማይ የተሠጠ ስም ሌላ የለም ሐዋ4:12

    • @AshamAsham-w7z
      @AshamAsham-w7z 18 дней назад

      ማቴዎስ 7-- 21,22,23 ይነበብ።😊😊😊😊😊😊

    • @AmelawerkKurbel
      @AmelawerkKurbel 18 дней назад

      እኔኮ ግርም የምትሉኝ ቤጤዎችና ሙስሊሞች በየዜናውና በየድራማው እየሔዳችሁ የምትኮምቱት ነገር ነው ሁሉም የሚያመልከውን ያውቃል እናተ ስለሰበካችሁን አይደለም ሀይማኖት እንደልብስ የሚቀያየር ፋሽን መሠላችሁዴ ሆሆሆ

    • @AshamAsham-w7z
      @AshamAsham-w7z 18 дней назад

      @@AmelawerkKurbel ላንቺዉ ነዉ ጋሀነብ ከምትገቢ ብለን ነዉ እሺ።

    • @Abebeamare5180
      @Abebeamare5180 18 дней назад

      ጴንጤ አይፀድቅም
      ጴንጤ ከሚፀድቅ አህዛብ ቢፀድቁ ይቀላል
      ሀሳቡን የምትቀበሉ like

    • @TensayTemesgen-ws8bt
      @TensayTemesgen-ws8bt 18 дней назад

      ​@@AshamAsham-w7zላንቺ ነው ይላል እንዴ 😂😂😂😂

  • @berkeayalewbalcha1435
    @berkeayalewbalcha1435 18 дней назад

    እንኳን ደና መጣህ አቤሎ ስለምትሠጠን ትክክለኛ መረጃ እናመሠግናለን 🙏🏼🙏🏼♥️♥️♥️♥️

  • @MFየማዳምቂማም
    @MFየማዳምቂማም 18 дней назад

    እግዚአብሔር ካምሳማና ካምታዮ ክፉ ይጣብቃቹ አሜን

  • @jamila-t9m
    @jamila-t9m 18 дней назад +5

    ጥሩ ነው ጭቀት በእሥራኤል ይሁን ድል ለፉልሥጤን

  • @bantamlakmulat5381
    @bantamlakmulat5381 18 дней назад +2

    አየ አቤል ታዘብንህ፣ገራሚ ሠው ነህ፣ግን ይሄም ቀን ያልፋል

  • @fatima-jk3mh
    @fatima-jk3mh 18 дней назад +12

    የእስራኤል አምላህ አሜሪካ አድቀን ትክዳታለች የሙስሊሞች አምላህ ሰማይና ምድር የፈጠረ አላህ መቻም ሙስሊሞች ይጠቡቃል የሞቱት በጀነት ያስደስታችሁል አሜን ያረቢ

    • @899-r9n
      @899-r9n 18 дней назад

      يرب😊😊😊😊😊

    • @AbebaHabte-p4k
      @AbebaHabte-p4k 18 дней назад +1

      nooit,never, mechem !!!🙏🏾🙏🏾 semetshal 😂😂😂

    • @AbebaHabte-p4k
      @AbebaHabte-p4k 18 дней назад +1

      ISERAEL JEGNA NAT 🙏🏾♥️,💪antem tawkaleh 😂 gena ke
      Mudre _ges teserzachwalch manin? muhmodann😂
      Viva Viva Viva
      ISRAËL 👍👍👍💪💪💪💪💪

    • @godknow931
      @godknow931 18 дней назад +1

      እስራኤልዬ

  • @meryemali4042
    @meryemali4042 18 дней назад +15

    የቀጣሀውን ምታ ቢሉት ወደ ሚስቱ እሮጠ አሉ ይባለል
    ይህ ፈሪ ህፃናትን ከመጨፍጨፍና ሴቶችን የመግደል ውጭ ምን ያውቃል የፈሪ ዱላ አላህ ያጥፋችሁ ያረብ ድል ለፍልስጤን ህፃናት

    • @HafteGoitom
      @HafteGoitom 18 дней назад +1

      አይ እስላም መቼ ነው እምትሰለጥኑት

    • @woinshetdejene918
      @woinshetdejene918 18 дней назад +1

      የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች

    • @AdemAhimed-b2c
      @AdemAhimed-b2c 18 дней назад

      ድቓላ​@@HafteGoitom

  • @RidwanKsa-r4k
    @RidwanKsa-r4k 18 дней назад

    ❤❤❤

  • @Bashai-n2v
    @Bashai-n2v 18 дней назад +1

    Weregna qeddada ! Ye biltsegna junta telalaki

  • @amirkadi-to3gc
    @amirkadi-to3gc 18 дней назад +1

    Wel come

  • @oromia4k417
    @oromia4k417 18 дней назад +2

    የኢትዮጵያ ሴቶች ማህበር ባልታዛር ኢትዮጵያን እንድትጎበኝ ጥሪ ማድረግ አለበት።😮

  • @haleemadubai2406
    @haleemadubai2406 18 дней назад

    አይ የሁዲ ስራቸው ሁሉ ተንኩል ውድመት አሏህ ይጥርጋቹ

  • @marthabezabehtafese3217
    @marthabezabehtafese3217 18 дней назад

    Good Morning

  • @askask9433
    @askask9433 18 дней назад

    በእስራኢል ላይ የህፃናት ደም ይፍረድ

  • @battelgamerethio8406
    @battelgamerethio8406 18 дней назад +1

    Baltazer

  • @Abduyesahiba
    @Abduyesahiba 17 дней назад

    Lemendenew medgagemew
    Aselchi eyhon new bro

  • @fedilasherif9867
    @fedilasherif9867 18 дней назад

    🤲🤲🤲❤️❤️

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 18 дней назад

    ሞሳድ እየፈራረሰ ነው መሰለኝ መስከረም ሰባት ላይ ሞሳድ ድክመት ታይቶበታል

  • @kamlakamla4080
    @kamlakamla4080 18 дней назад +1

    ☕🌹❤

  • @makilove6390
    @makilove6390 18 дней назад

    አረ ባልታዛር ተዉ😂😂😀

  • @gosinadam8648
    @gosinadam8648 18 дней назад +4

    ድል ለሀገሬ እስራኤል

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 18 дней назад

      ገና እየገባሁነዉ ግን የግብፅ ሲብሰባ ሲለእሲራኤል አሰቶዋሉ ጥንቃቀያሰፈልጋል በፀሎት ከጎናቹነን

    • @MohamedAbegaz
      @MohamedAbegaz 18 дней назад

      ሞት ለኢስራኢል

    • @gosinadam8648
      @gosinadam8648 18 дней назад

      @@MohamedAbegaz በትክክል አማራኛ አጥና

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 18 дней назад +1

      @@MohamedAbegaz አባቱ አይሆንም ከአለም የተመረጠ ሕዝብነዉ ለዝነዉ ጨለማበነሱየምነሳ እሲራኤል ሳተነካ ሰዉነከታአታዊቅም ከነኩግን እግዝአቢሔር ከሱዋጋነዉ ትፈጫለች

    • @woinshetdejene918
      @woinshetdejene918 18 дней назад

      እስራኤላዊ ከሆንክ ለምን በአማርኛ ትፅፋለህ

  • @khalidj9510
    @khalidj9510 18 дней назад

    Tayiland

  • @solomonmegeresa8385
    @solomonmegeresa8385 18 дней назад

    Eyesuse geta nw yezelalem hiwote eyesuse nw medane bemanem yelem edenebete zend lesewoche Hulu yeteseten sem Eyesuse nw be geta eyesuse emenu dagime teweledu tedenalachu yemedan ken zare nw eyesuse yewedeshal yewedehal shalom

  • @abubeker0207
    @abubeker0207 18 дней назад +1

    tele lebe yetyqal iranen lemnkat enkuewan be auropa emitagez ager yeqerna americam be qeteta emyadefruewat ager nech

  • @black-i2q
    @black-i2q 18 дней назад +1

    ባልታዛር ካል መጣልእ እያሉ ነው የአበሻ ሴቶች አቤል አስመጣላቸው ይሄን ኮርማ ሴቱ በሴሰኝነት ተቃጥሏል።

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 18 дней назад +2

    የእስራኤል አምላክ አያቃላፋም

  • @afiatmohemmed2973
    @afiatmohemmed2973 18 дней назад +1

    ሰትየሚዘገብ የሀገረቸንም ካገረውሰጥም ዚነ እያለ ሰለባልታዘረ መዘገብ😂😂😂

  • @ErmiyasMoges-s1h
    @ErmiyasMoges-s1h 18 дней назад

    ዜናውን አታርዝመው አታንዛዛው። please

  • @tofikkadi1996
    @tofikkadi1996 18 дней назад +1

    😅😅😢😢😮❤❤❤❤

  • @ramarama5784
    @ramarama5784 18 дней назад +2

    የባልታዛር ሚሳኤል በጣም አደገኛ ነው የሀገሩን ሴቶች ጨርሶ ወደ ሌሎች አፍሪካ ሀገራት ሴቶችን ሳያጠቃ በአጭር ጊዜ ሚሳኤሉ መፈንዳት አለበት አለበለዚያ የኢትዮጵያም ሴቶች ማለቃቸው ነው 😅😅

  • @rozazouba7538
    @rozazouba7538 18 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂weye baltazare😂😂😂😂😂😂

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ 18 дней назад

    የጊኒዉ ባለስልጣን የራቁት vedioስለተገኜበት አይደለም በቁጥጥር ስር የዋለዉ በሙስና ተጠርጥሮ ቢሮዉ ሲፈተሺ ነዉ የተገኜበት

  • @MaryamNuru-m1w
    @MaryamNuru-m1w 18 дней назад

    😂😂😂😂ere balthazar😂😂😂😂😂

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 18 дней назад +1

    የምታሳየውን የአሮጌ ከተሞች ምስል አቁም!!

  • @Glitchassassin-n9v
    @Glitchassassin-n9v 18 дней назад

    የሴቶቹ ባሎች ሞተዋል ? እግሩን እንኳን አይመቱትም

  • @harunnuredin6151
    @harunnuredin6151 18 дней назад

    እስራኤል ቡቹላ ነክ አቤል 😢

  • @Alula-y6u
    @Alula-y6u 18 дней назад

    Made for promotion

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd 18 дней назад

    ባታዛር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @oromia4k417
    @oromia4k417 18 дней назад +1

    ውድመት ለኢራን ውድመት ለእስራኤል 😡😡😡😡

    • @mandyayal3615
      @mandyayal3615 18 дней назад

      You are real devil.

    • @MohamedabdiKhaireh
      @MohamedabdiKhaireh 18 дней назад +2

      ኢራን ምን አጠፋችና

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 18 дней назад

      ​@@MohamedabdiKhairehእራን የአለም አተራማሽናት እራን አረቦችም ሲጋትነዉ የአባሻሰዉ ግንይገርማል

    • @jemilajemila-t6g
      @jemilajemila-t6g 18 дней назад

      😂😂😂

    • @oromia4k417
      @oromia4k417 18 дней назад

      @@MohamedabdiKhaireh ኢራንኮ ስጀምር ጠላቷ 2 ነገር ብቻ ነው አረቦቹንና ሱኒ ሙስልም ነው እንጂ ከእስራኤልጋ ምንም ፀብ የላትም 😳

  • @OsmanJundi-q2f
    @OsmanJundi-q2f 17 дней назад

    😂😂😂😂

  • @ChkolEngdawi-i9p
    @ChkolEngdawi-i9p 18 дней назад

    Endat ayinet jeratm komata sw ayiecham samecham alweknm fateri mn al bedafh at bahgerh gudayi aned neagr atelm at kaddddddd yakdada lij afer bela

  • @danbeltube3338
    @danbeltube3338 18 дней назад

    ምንም መፋጠጥ የለውም የሙሳዱ መሪ ያለው ያው ኢራንን ቀድመን ሁቲ በፊት እንምታ ነው ያለው አርገህ ምታገነው

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 18 дней назад

    ታይላንድ ከልብህ ቀርታለች ቪድዮውን አዘወተርከው

  • @aseyahassen6566
    @aseyahassen6566 18 дней назад

    ለሰጠኸን መረጃ አመሰግናለሁ ግን የዛሬው ላይ ትንሽ ቅሬታ አለኝ የዚህ የጊኒው ባለስልጣን ወራዳ ስራውን ቦታህ ሰተህ መዘገብህ ያበሳጫል ስንት ነገር መስማት ባለብን ሰአት ይህን ወራዳ የዛው ያገሩ ሰዎች ያውሩበት እኔ በበኩሌ በጣም ነው የተበሳጨኹት የዚሂ አይነት አፀያፊ ስራ ለሰራ ሰው ጆሮ ሰጥቼ ማዳመጤ አበሳጭቶኝ ነው የፃፍኩት

  • @andexagizee6690
    @andexagizee6690 18 дней назад

    @abel frankly speaking i am losing trust on your News. you put breaking for every nonsense news just seeking attention.

  • @hassenhamze5399
    @hassenhamze5399 17 дней назад

    ❤❤❤