You Can Be A Better Human Being - Impact Podcast

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
    Facebook: / impactseminarsofficial
    Telegram: t.me/RippleImpact
    Tiktok: .www.tiktok.com/@impactseminarsofficial
    Instagram: / impactseminars
    Podcaster: podcasters.spo...
    Join our Discord community: / discord
    Books By Ashenafi Taye:
    www.amazon.com...
    Also Featured on
    ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
    EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
    እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
    Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
    RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
    Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
    Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
    • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
    ለበለጠ መረጃ: +251988068511 #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia

Комментарии • 49

  • @universalmind2018
    @universalmind2018 10 месяцев назад +21

    እንዴት ደሥ እያለኝ እንዳደመጥኳችሁ; በአቶ አሸ ምክንያት በ7ወር አይኔ እያየ ከጉድጓድ ወጥቻለው። የመጨረሻው አላዋቂ ሁኘ ሳለ ግን የመጨረሻው አዋቂ ነኝ ባይ ነበረኩ:በዚህም ምክንያት ከህይዎቴ ወጪ ያለውን ሁሉንም አጥቸ ነበረ።
    አቶ አሸ እንዳዲሥ ሀሁ አስተማረኝ። እና በጣም አመሠግናለሁ አሁን አመሠገንኩ እናም በጣም ደሥ አለኝ!!

    • @rob21112
      @rob21112 10 месяцев назад

      Gobez, hiwot malet mamesgen new

    • @zeray-Stulmy30
      @zeray-Stulmy30 10 месяцев назад

      yes...ጀግና ሞትን ድል ነሳነው ..ሞትን የምናሸንፈው ስንኖር ብቻ ነው ያውም ለብዙ ተርፈን ተትረፍርፈን....ድንቅ ሰው ነህ/ሽ

  • @eyosiyasabera8271
    @eyosiyasabera8271 7 дней назад +1

    አሼን ለማመስገን ባሰብኩ ቁጥር ራሴን የማገኘው ቃላት ስፈልግ ነው አሽዬን ካወኩ በኃላ ከመባከን እና ከመዝረክረክ ህይወት ነው እግዚአብሔር አምላክ ነፃ ያወጣኝ ውይይታችሁን በጣም ደስ ብሎኝ ነው የሰማሁት እግዚአብሔር ለአሼ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር እንዲሰጠው ፀሎቴ ነው🥰🥰🥰

  • @edenlegesse8299
    @edenlegesse8299 10 месяцев назад +2

    እዉነትነዉ አቶ አሼ በረከታችን ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አመኛለሁ

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt 6 месяцев назад

    አሼ እድሜ ይሠጥ ነገሮችን ሁሉ ትቻ የህን የሒወት ትምህርት መወሰድ ይገባኛል ለሀገር በሠላም ያብቃኝ

  • @dejenetafa1123
    @dejenetafa1123 10 месяцев назад +5

    I was very surprised by the conversation of these people ,they seem to be talking about me. As they say, I read a lot, I follow a lot of people who are supposed to give knowledge, through RUclips and other ways. But despite all this, I am tired of doing practical, I am tired of getting out of the paradigm I have learned, I believe that if I get the chance, I will attend Asheen's training one day, and God will help me. Thank you Ashe and the team for your impact!!!

  • @tigistuadane-n8t
    @tigistuadane-n8t 10 месяцев назад +1

    እንዴት ደስ ትላላቹ በተለይ ዶክተር አድኩ ይታያል ሰላሙ ገፅታው ላይ ሲያወራ በነፃነት ነው ስለሁሉም እግዛብሔር ይመስገን

  • @JoteGemechu
    @JoteGemechu 10 месяцев назад +5

    What a Sweet discussion!Even these gentle men inspire & change many people through their speech.

  • @healthybeing21
    @healthybeing21 10 месяцев назад +1

    አሼ በጣም እናመሰግናለን እንወድሃለን ❤ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @zeray-Stulmy30
    @zeray-Stulmy30 10 месяцев назад +3

    ዋናው ትምህርት ዛሬ ነው የተሰጠኝ! ደስ ስትሉ!...'now' is not about time ,rather its a state of mind....እስቲ ዳጊ አውራ እኔ ደግሞ ዝም ልበልና ልማርበህ ...ትገርመኛለህ...መቼ ይሆን እንደናንተ የምሆነው....?! ፈጣሪ እስካሁን ያልሰጠኝ ያን የሚሸከም ትከሽ እስኪኖረኝ ነው ለኔ አስቦልኝ ነው...እኔ ግን ሳማርረው ኖሬአለሁ....ይህን ብቻ ዛሬ ጥዋት ለ7 ኛ ግዜ እያየሁት ነው...የማቆምም አይመስለኝም...

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን

  • @nebiatdebesay245
    @nebiatdebesay245 10 месяцев назад +2

    Thank you all of you for sharing your life experiences freely with us I really appreciate , I learn a lot it’s very useful talks big respect

  • @helinabezuayehu1218
    @helinabezuayehu1218 10 месяцев назад +1

    Betammm ye mameseginew qlate yelegnm le ato ashe🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @JoteGemechu
    @JoteGemechu 10 месяцев назад +2

    Yeah,Ashe deserves even more praise & appreciation!!!

  • @fasikaBera-d2d
    @fasikaBera-d2d 10 месяцев назад

    እዉነት ነዉ አሼን ለመግለፅ ካላት አይበቁም የኖረዉን ነዉ ሚያስተምር እድለኞች ነን እሄን የመሰለ ትምህርት በነፃ ማግኘታችን በጣም እናመሰግናለን !! ቀጥሉበት ያሬዶ

  • @messit800
    @messit800 10 месяцев назад +1

    Ashe Eziabher Yibarikih Yesintun Hiwet Eyeqeyerk Endaleh Yitayegnal Enezi Andebete lizub hiyaw miskir nachew endet energy endemiset nigigrachu.

  • @HiwotB-f5d
    @HiwotB-f5d 10 месяцев назад

    WOW❤
    ያነበብከው ነገር እስታልተገበርከው ድረስ አወከው አይባለም ::
    :( Dr.Hadgu)

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 10 месяцев назад +1

    Thank you !

  • @nursespage2016
    @nursespage2016 10 месяцев назад +1

    I am proud of Ashuye!!!

  • @seidfekadu972
    @seidfekadu972 8 месяцев назад

    ምርጦች

  • @temesgensamuel5469
    @temesgensamuel5469 10 месяцев назад +2

    ደስ የሚል ምስክር ሆኖ ነገር ግን እነሱ ስለመቀየራቸው ከጎን ያሉ ከቤተሰብ ወይም ከስራ ባልደረባ ወይም ከጓደኛ አንድ ሰው እንግዶች ጋር ቀርበው ቢመሰክሩ መቀየራቸውን ሙሉ ያደርገዋል ይቅርታ አንድ ቀን የእኔን ምስክርነት በመድረክ ላይ አቀርባለሁ ከነ ቤተሰቤ እርግጠኛ ነኝ

  • @AMBO2075
    @AMBO2075 10 месяцев назад

    Ashu have impacted my life too. Keep it up Ashu and thank you guys for witnessing that❤❤❤

  • @bettyhabesha5251
    @bettyhabesha5251 10 месяцев назад

    I like the calmness in your voice all of you

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 10 месяцев назад +3

    አቶ አሸናፊ ታየ እኔ በማንያዘዋል እሸቱ ነዉ ያዉቅ ዩቱብ ላይ ገብቼ ሳይየዉ ስከታተለዉ ከጠበቁት በላይ ነዉ ያገኘሁት so ከፈጣሪ በታች ባለዉለታየ ነዝ ማኒ❤ & አቶ አሼ ❤እድሜና ጤና ይስጣቹ ቡዙ ወጣቶች ከፈጣሪ በታች እየፈወሳቹ እያዳናቹ ናቹና እንዳታቃርጡ አደራ አደራ 🎉🎉

  • @GetuGebrale-fh1df
    @GetuGebrale-fh1df 10 месяцев назад

    አሼ እድሜ እና ጤና ሁልጊዜ እግዜር ይስጥ ሰላም ይብዛ

  • @abiyoteshete5308
    @abiyoteshete5308 10 месяцев назад +1

    40ሙሉበድቅድቅጭለማስጉዝነበር አሸናፊ ታዬ የኔንም ህዬት ቀይሮታል አመሰግናለዉ

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta 10 месяцев назад +2

    የአሼ ትምህርቶች እንደሚቀይሩ እኔም ምስክር ነኝ ፡ ከባህር ማዶ። በቅርቡ አገሬ መጥቼ እንደማገኝዉ አምኛለሁ

  • @hailubayu9169
    @hailubayu9169 10 месяцев назад +7

    አሸናፊን በዩቱዩብ ነው የማውቀው። በህይወቴ ውስጥ ከፍተኛውን ለውጥ እንዳመጣ የመራኝ መምህሬ ነው። አንድ ቀን በአካል እንደማገኘው፣ እንደማወራው ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @bchalikasa
    @bchalikasa 10 месяцев назад +1

    ይህ ዉይይት ራሱ ሰዉን ይለዉጣል።

  • @edenlegesse8299
    @edenlegesse8299 10 месяцев назад +1

    የሀገራችን ችገር በእርግጠኝነት ይፈታል እግዚአብሔር ይወደናል እናንተን ሰጥቶናል

  • @Kayaruoo
    @Kayaruoo 4 месяца назад

    ምን አይነት መታደል ነዉ የዚህ ሁሉ ህይወት መቀየር መታደል ነዉ

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 10 месяцев назад +3

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ዉዶቼ እንካን እንካን ደና መጣቹ❤❤🎉🎉

  • @bekeleayele5614
    @bekeleayele5614 10 месяцев назад +1

    መ/ር አሼ እግዚአብሄር አሁንም አብዝቶ እውቀቱን ሰጥቶህ ህዝብህን እንድትታደግ እግዚአብሄር ይርዳህ ፡፡ እኔ ከአዲስ 200 ኪሜ ላይ አርሲ አቦምሳ የምትባል ትንሽ ከተማ ሆኜ በዩቲዩብ ፕሮገራምህን /ሰሚናሩን/ መከታተል ጀምሪያለሁ ስለጠናውን ለመሳተፍ በአካል ምቹ ሁኔታዎች የሉምና ምን ትመከረኛለህ ሰሚናሩን ከዬት ጀምሬ በዩቲዩብ ልከታተል?የስልክ ድራሻህንስ እንዴት ነው የማገኘው?

  • @FilmonBokretsion-k8m
    @FilmonBokretsion-k8m 10 месяцев назад +1

    Wow betam enm betam tekyre alwo❤❤

  • @zeray-Stulmy30
    @zeray-Stulmy30 10 месяцев назад +1

    1/Eckhart tolle
    2/sadhguru
    3/dr.joe dispenza

  • @zagoltube-top5
    @zagoltube-top5 10 месяцев назад +1

    Welcome family

  • @kalidotubeselman
    @kalidotubeselman 10 месяцев назад +5

    አሼ ለወጣቱም ለ አዛውንቱም ጥሩ ትምህርት እየሰጠህ ነው🙏ፈጣሪ እድሜና ጤና እንዲሰጥህ እየተመኘሁ ?እኔንም አፍርሰህ ብትሰራኝ እመኛለሁ ?ስልኩ አይነሳም እና እባካችሁ በግል ማግኘት ስለምፈልግ ነው?

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  10 месяцев назад

      እሺ፤ እናስተካክላለን!

  • @ethiopia9431
    @ethiopia9431 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @KerseKerse
    @KerseKerse 10 месяцев назад +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹

  • @Alemye777
    @Alemye777 28 дней назад

    ሱስ የሆነብኝ ቸነል 🥰

  • @alraeecelle399
    @alraeecelle399 10 месяцев назад +1

    👍👍👍👍❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mitimaaddisu6387
    @mitimaaddisu6387 10 месяцев назад +1

    can we get ashenafs book?

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  10 месяцев назад

      Download it from here for free
      kuraztech.com/singlebook/Transcending%20Limit%27s

  • @EleniGebreslassie-cu7fi
    @EleniGebreslassie-cu7fi 10 месяцев назад +1

    Be ashe bekul endet erasachun endekeyerachu detail beglits ena bemn menged endetekeyerachu legna slakafelachun ejig adrge amesegnachualew

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 10 месяцев назад

    እውነት. ነው ያላችሁት ሁላችሁም. አቶ አሻናፊ እኮ እግዚአብሔር የላከው ሀዋህያ ነው የተዋህዶ ልጂ ነው ደሞ

    • @weldusamuel6711
      @weldusamuel6711 10 месяцев назад +1

      ተዋህዶ ሳይሆን ምርጥ ሰው ነው

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን