Ethiopia : መወራት ያለበት-በመጀመሪያ ቀጠሮ እና በእጮኝነት ወቅት፡፡

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 85

  • @رحيمهرحمه-ع5ص
    @رحيمهرحمه-ع5ص 5 лет назад +16

    እስኪ እንደኔ በመዳም ጥሪ ስሙን የጠላ ካለ ላይክ ይግጨኝ ኡፉፉፉ አሁንስስሜን ጠላሁት ትምርትህ በጣም አሪፍ እናመሰግናለን ሙዳይ

    • @mequadesha
      @mequadesha 5 лет назад

      ይሄን መስማት ለኛ አሪፍ ነው ። ። ።

  • @tigistbelete3419
    @tigistbelete3419 5 лет назад +24

    ሰላም ሙዳይ ወንድማችን
    እንኳን አደረሳችሁ ቅድስት ኪዳነምህረት
    በቃልኪዳኗ በስደት በያለንበት
    ትጠብቀን ፍትህ ለቤተክርስቲያናችን ፍትህ ለተዋህዶ ለአባቶቻችን 😭😭😭😭
    ህግ የሌለበት ሀገር

    • @ranarana625
      @ranarana625 5 лет назад

      አወ ፈትህ ለቤት እክርስቴን 😭😭😭😭😭

  • @EthioMerejaNow
    @EthioMerejaNow 5 лет назад +28

    የምታስቡትን እና የሚገባችሁን ፍቅር እግዚአብሔር ይስጣችሁ
    ፍቅር፡ሰላም፡አንድነት፡ለኢትዮጲያ እግዚአብሔር ይስጥልን
    ፍቅር የህግ ሁሉ የበላይ ነው

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 лет назад +10

    ጥሩ ምክር ነው ሙዳይ እናመሰግናለን ትዳር ከፈጣሪ ነውና ከወረት የፀዳ ፍቅር ይስጠን

  • @ethiopiaethiopia82
    @ethiopiaethiopia82 5 лет назад +13

    እናመሰግናለን ወንድም ዉድ የኢትዮጵያ ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ ፈቲ ነኝ

    • @mequadesha
      @mequadesha 5 лет назад

      እናመሰግናለን የኔ ቤተሰብ እንድቶኚ ልጋብዝሻ

  • @haiathaiat6591
    @haiathaiat6591 5 лет назад +5

    🌸እህቴ ሆይ☂
    🍁ከሀብትም ከቁሳቁስም በላይ
    ንጹህን ልቡን🌹
    ንጹህ ፍቅርን🌹
    የሚሰጥሽን ወንድ ተመኚ
    ብር ሳይሆን
    ለአንቺ ልዮ ክብር ያለውን ወንድ አግቢ🌹

  • @sitishamil2648
    @sitishamil2648 5 лет назад +7

    እንኳን ደሀህና መጣችሁ በርቱ
    የሙዳይ ወንድማችን መልዕክት ውስጤ ነው

  • @የማይጠቅመኝንአታሳየኝ

    እኔም ዘንድሮ ሙድ አያለሁ
    መልካም ዘመን ለአፍቃሪዎች እና ለተፈቃሪዎች !

  • @amneamne3871
    @amneamne3871 5 лет назад +4

    ዋው ሙዳያችን ቴንኪው ምርጦች ነው ፍቅራችሁን ያብዛ

    • @mequadesha
      @mequadesha 5 лет назад

      ይመችሽ ነይ egnanm gobgnin

  • @mekdilovemekdilove8748
    @mekdilovemekdilove8748 5 лет назад +6

    እንኳን ደህና መጣችሁ እንግዳችንም እንኳን ደህና መጣህ እሺ ሙድዬ በጣም ነው ምናመሰግነው!!!!!!!!!

    • @mequadesha
      @mequadesha 5 лет назад +1

      ጎራ በይ እኔጋ እህቴ

  • @ሥለሁምነገርአግዚአብሔረይ

    አንኳን ሠላምመጣህ ሙዳይ እንንግዳችን እንኳን ሠላመ መጣህ ሥለምክ እናመሠገናለን

  • @nanananasidanine3807
    @nanananasidanine3807 5 лет назад +2

    ሠላም ሙዳይ እናመሰግናለን ፈቅር የፈጣሪ ስጦታ ነው እግዚአብሔር ያልታስበውን ይስጠን ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የተዋሕዶ ልጆች ይስደት ዘመናችንን እግዚአብሔር ይባርክልን በሠላም ላግራችን ያብቃን

  • @are780
    @are780 5 лет назад +2

    እናመሰግናለን ወድም

  • @ss-hl9nn
    @ss-hl9nn 5 лет назад +4

    እናመሰግናለን ወንድሞቻችን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ1ሸ

    በጣም እናመሰግናለን ሰላማችሁ ይብዛልን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏👈👈👈

  • @meramhassen2672
    @meramhassen2672 5 лет назад +3

    እናመሰግናለን በጣም ሀሪፉ ትምህርት በርቱ

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 5 лет назад +4

    እንኳን ደና መጣክ ሙዳይ በጣም አሪፍ ምክር ነው አመሰግናለን

  • @afsszchh3192
    @afsszchh3192 5 лет назад +3

    እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን ምክርህ ሳላመሰግን አላልፍም

    • @wediwedi3584
      @wediwedi3584 5 лет назад +1

      እንኳን ደናመጣችው ሙዳይየ ያምራል እናመሰግናለን

  • @mikdylove3976
    @mikdylove3976 5 лет назад +2

    እናመሠግናለን ሙዳይ ሠላማችሁ ይብዛልን

  • @Tube-hp3bv
    @Tube-hp3bv 5 лет назад +3

    እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው

  • @حسينعلي-خ7ل3ز
    @حسينعلي-خ7ل3ز 5 лет назад +2

    እናመስግናለን

  • @ተዋህዶለዘላለምትኖርእናቴ

    ሙዳይ እናመሰግናለን♡♡♡

  • @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ
    @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ 5 лет назад +3

    በርቱ ጡሩነው
    ትዳርን ፈጣሪ ሲሰጥነውና አላህ ጡሩውን ይስጠን

  • @toybaaumer517
    @toybaaumer517 5 лет назад +2

    እንኳንደህናመጣህልን፣ወድማችን፣ክልባችን፣ነውየምንወድህ፣እርጂምእድሜ፣ለአንተ፣ይሁይ

  • @ፈንታነሽእሸቴፈንታነሽእሸ

    ሙዳይ እናመሰግናለን ፈጣሪ ለሁላችንም ንፁህ ፍቅር ያድለን 🙏🙏🙏

    • @mequadesha
      @mequadesha 5 лет назад

      አሜን የመቋደሻ ቤተሰብ ይሁኑ

  • @ኢክራምስደተኛዋምኖርተደብ

    ክክክ ሙዳይ ብዙ ጊዜ ዝሙት ከትዳር በፊት ሲሆን አትደግፍም ደስ ይላል በርታ የሆነ በፊት ቄስ ነገር ነበርክ መሰለኝ... ጎበዝ በርቱ ደስ ይላል አቀራረባቹ ሰብሱካ እናደርጋለን ለጎደኛህ

  • @lamlamhanabachi4387
    @lamlamhanabachi4387 5 лет назад +2

    በጣም እናመሰግናለን በርቱ

  • @yedanienat2448
    @yedanienat2448 5 лет назад +3

    Wawwww muday good jope nice bertu 🇪🇹☕☕☕☕🍫🍫🍫🍫🍬🍭🍬🍬🍬🍬🍹🍹🍹🍷🍷🍷🍷🍻🍻🍻🍰🍰🍰🍰🍰🍕🍕🍕🍖🍖🍖🍗🍗🍗🍗🍟🍟🍟🍏🍏🍏🍎🍎🍎🍌🍌🍌🍋🍊🍊🍊🍇🍉🍉🍉🍇🍇🍓🍓🍓🍓🍍🍍🍍🌹🌹🌹🌹

  • @madinamad9415
    @madinamad9415 5 лет назад +15

    ዌልካም ሙዳይዬ
    ሀገር መግቢያ ቀኔን በመናፈቅ ላይ ነኝ እንደሜ የምትጓጉ

    • @mequadesha
      @mequadesha 5 лет назад

      መቋደሻ ነኝ አዲስ ቤት አትመርቂም እንዴ

  • @sofialove6232
    @sofialove6232 5 лет назад +2

    እናመሰግናለን ውድ ወንድሜ

  • @እግዚአብሔርፈቅርነውእግዚ

    እናመሰግናለን ወንድሞቻችን 😍😍

  • @እናትሀገሬየጠላሽይጠላእም

    አሪፍ ነው እናመሠግናለን ወድሞቻችን ፍቅር ከእግዚአብሄር ነውና ፍቅርን ያድለን ለሁላችንም😍

  • @HsbShsh-uy1sr
    @HsbShsh-uy1sr Год назад +1

    እናመሰግናለን ሙዳይ

  • @hayugh1573
    @hayugh1573 5 лет назад +2

    Enamsegenalen broye metansachew hasaboch betam harif nachew

  • @የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን

    *እናመሰግናለን*

  • @DA-tw9de
    @DA-tw9de 5 лет назад +2

    thank you !a lot

  • @አይነግዳየድንግልልጅ

    መጀመሪያ ግን ከፍቅር በፊት እምነቱን ማወቅ አልብን። ከምንም በላይ እምነቱን ምን እደሆነ መጠይቅ አለብን። እህቶቼ

    • @mequadesha
      @mequadesha 5 лет назад

      እዉነት ነው እኔጋ ብቅ በያ ታዲያ

  • @dingeliinateeedingeliinate4493
    @dingeliinateeedingeliinate4493 5 лет назад +2

    Enkan selam mexachu arif hasebi new enamesginalew

  • @ነጁየአላህባርያ
    @ነጁየአላህባርያ 5 лет назад +2

    Beretu gobezoch nachhu

  • @መልካምነትለራስነው-ጘ6ጠ

    ዛሬ አደኛነኝ በጉጉትነበር የምጠብቅህ

  • @adenechteseme1518
    @adenechteseme1518 3 года назад +1

    enamesegnshalen muday Iloveyou

  • @mamafekrllvoeyoumamatme5255
    @mamafekrllvoeyoumamatme5255 5 лет назад +2

    እናመስግናለን ወንድሞች

    • @cell8632
      @cell8632 5 лет назад +2

      እና መሰግናለን ሙዳይ ጥሩ ምክር ነው ቀጥሉበት

  • @አለምእሸት-ኀ7ወ
    @አለምእሸት-ኀ7ወ 5 лет назад +2

    ውድ የሙዳይ ቻናል አመሠግናለሁኝ ጥሩ ትምህርት ነው።

  • @mariyamsaikhsaikh3978
    @mariyamsaikhsaikh3978 5 лет назад +3

    Thanks❤❤❤💛💛💚💚👍👏👏👏👏😍😍😍😍😍😍

  • @loveislife7445
    @loveislife7445 5 лет назад +2

    እናመሰግን ኣለን ወንድሞቻችን

  • @mitutamera7026
    @mitutamera7026 5 лет назад +1

    Thanks

  • @HsbShsh-uy1sr
    @HsbShsh-uy1sr Год назад +1

    የኔምቹ መዳይ አብሽሩ😊😊😊

  • @fikuruyetewahidoliji1173
    @fikuruyetewahidoliji1173 5 лет назад +2

    berta wendmachn muday

  • @yiradejufeyisa1291
    @yiradejufeyisa1291 5 лет назад +2

    Arefi nawu baretu takewu

  • @vcr7z46
    @vcr7z46 5 лет назад +3

    ሰላም ሙዳይ
    ዘሬ እንግዳ ይዘህነው ብቅ ያልከው

    • @ranarana625
      @ranarana625 5 лет назад +1

      ደስ አይሉም ተዚህ እንማር እህት ወድሙች

  • @mariyamsaikhsaikh3978
    @mariyamsaikhsaikh3978 5 лет назад +2

    welcome

  • @jadcharafeddine7560
    @jadcharafeddine7560 5 лет назад +2

    Welcome

  • @ejigyakorygnaleyesusyanite8781
    @ejigyakorygnaleyesusyanite8781 5 лет назад +2

    enkuwan Dena metachihu!!

  • @rutedesalgn6031
    @rutedesalgn6031 5 лет назад +2

    Are bemjemeryaa ken selewsibb yedeberale

  • @رحيمهرحمه-ع5ص
    @رحيمهرحمه-ع5ص 5 лет назад +1

    Enkwane Dhena Matahelne Wandeme

  • @fathiyafathiya1915
    @fathiyafathiya1915 5 лет назад +2

    👍👍👍👍👍

  • @አለዊያበህሬ
    @አለዊያበህሬ 5 лет назад +1

    አንድ ነገር ለመክሪ ወንድሜ አንድ በጠም ሚወደኝ ልጅ ነበረ ብዙ ጊዜ የፍቅር ጥየቄ አቅርቦልኝ ነበር እኔ ልቀበለዉ አልቸልኩም ነበር አንድ ቀን ጭረሽ ገደኛ አለኝ አልኩት እሱም ቆረጠለት አሁን ግን እኔ አፈቀርኩት እና ምን ማድረግ እደለብኝ አለቅም

  • @ሂዊስደተኛዋ
    @ሂዊስደተኛዋ 5 лет назад +3

    ወንድምህ ነው ወንድሜ አንተን ይመስላል

  • @semirakedir3515
    @semirakedir3515 5 лет назад +2

    እኔ እንኳን ዚንጥ ስል በጣም የቄጣል

  • @አይነግዳየድንግልልጅ

    ለምክሩ እናመሰግንአለን

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 Год назад +1

    Enkwan.bedena.mexachu.mudayowochii

  • @yalgaygonderlejeyalga8649
    @yalgaygonderlejeyalga8649 5 лет назад +1

    Weyyyyyyy wendoche !!!!!! Gedl yegbu btentfulachew erasu tegorbechialshe belew yenagralu ::

  • @helenbela2968
    @helenbela2968 5 лет назад +1

    wedoche endet nachulegn?
    feker sibal hulachenem gera enegabalen. wendeme bedemb asredetehenal.
    betechemari yehen betayut des yelegnal sisteroche
    ruclips.net/video/DX7OZAWLbBY/видео.html
    amlak yetebeken

  • @የማይጠቅመኝንአታሳየኝ

    እኔም ዘንድሮ ሙድ አያለሁ
    መልካም ዘመን ለአፍቃሪዎች እና ለተፈቃሪዎች !