Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የመድፈኛው ችግር እና የአገራችን ችግር አይፈታም 😂😂😂
እውነትህን ነው
መንሱሬ ማርትሌኒ የሚባል ተጫዋች እንደተገፊነቱ ምንም አይነት አገልግሎት አላየሁበትም ያውም አርሰናል ቤት
ይችላል
Are mensur yhen voice yker des aylem
ኸረ ወደዛ ውሰድልን እነዚን ቮይሶች የሆነ በፍቅር የተጎዱ ሴቶቻቸውን እያለቃቀሱ የሚለምኑ ነው ሚመስለው
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
🙅🙆🙆🤔😂😀🙄😲😲😂😀😀
ትክክል ፈጠራ ያነሳል አርሰናል ውስጥ ይልቁንመ ጉልበት እና መከላከል ላይ ያመዘነ ነው፡፡
Thanks menusure
At last we expect Manchester united win to nil on the coming fa cup clash on sunday.
ጀምስ ነኝ ዘገነርስ እመኑም አትመኑም አርሰናል ለሻሼ እጅ እንደማይሰጥ እርግጠኛ ነኝ ❤❤❤
❤
Arteta ወደመጣበት Everton መሸኘት አለበት ቦታው ክፍት ነው
መድፊ
መንሱሬ በቢድዬ ብለቅልን ደሰ ይለን ነበር
መጀመሪያ የ ዋንጫ ቡድን ያለውን መንታልት አለዉ ስቀጥል ምርጥ 11 ብቻ ይዞ አንድ አመት ልወዳደር ይችል ይሆናል ግን ከ አንድ አመት ለዋንጫ መመፎካከር በጣም ይከብዳል
ማርቲኔልን ከ ጋርናቾ ጋር የምታወዳድሩ 😂😂😂
Notthingham forest endet be ande tensarara mensur? Let you discuss about them with atleast one program?
ኤምሬትስ ስታድየም ውስጥ ማንቸስተሮች እና ሌሎች ጠላቶቻችን ጥቁር ዶሮ አስቀብረውብናል። በየአመቱ ሲዝኑ ግማሽ ላይ መሰናክሎች ይፈጠራሉ። አቦ ፍቱን ዋንጫ እንብላበት! በተለይ የማንቼ ደብተራዎች አስረው ይዘውናል። ድል ለመድፈኞች! መድፈኞች ያሸንፋሉ! ❤
👍👏👏🤔🙆🙆🙅🙅🙅🙄🙄😲🙄😀😀😂😂😂
😂😂😂😂😂
PP
መንሱሬ በድምፅ ያለው ኮመንት አሰልቺ ነው አንዳንዴ ብዘለው ለራስህ ብቻ ብታዳምጠው
መንሱሬ ስለ ክራቪስኬልያ እና ሊቨርፑል ግንኙነት እውነቱ የተቱ ላይ ነው?
Ye optan statistics rasu magnet aschegari ne
Gunners
ዘንድሮ አርሰናል በዳኛ 12 ነጥብ ተነጥቋል 3ቀይ እና እማያሰጥ ፔናሊቲ
ይሄ አያሳምንም ችግሩ የራሱ የአርሴናል ነው
😂😂
መንሱሬ ኮሜንት አታንብ
እኔ ምልህ ኤርትራዊ ስዊድናዊ እንጂ እንዴት ነው ስዊድናዊ ኤርትራዊ ምትሉት መነሱሪየ አረ በናታቹው ኣይደለም
ትለያላችሁ
አጥቂ ፣በግራ በኩል እና የኦድገርድ ሁነኛ ተፎከካሪ

P