ክፍል ፫ - ደራሲያን ያሳበደ ፍቅር! ማግባት አልፈልግም! ወንዶች አያድጉም፣ አድገታቸው የሚያበቃው ሲሞቱ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 ноя 2024

Комментарии • 24

  • @endalktsegaye5279
    @endalktsegaye5279 5 дней назад

    ስንዱ ምርጥ ሰው

  • @Dade-h6o
    @Dade-h6o Месяц назад +3

    ስንዱ ታላቋዋ በጣም አራዳ አያ ሙሌን የባለቅኔው መሀላ ቀጣይ ቅፅ የለም እና ከርቸሌ የሚለው አጭር ፁሁፍ በጣም ተመችቶኛል ስብሀት ለንቺ ምን አይነት ሰው ነው።

  • @EthioSador2
    @EthioSador2 Месяц назад +1

    ስንድዬ የኔ እናት ስወድሽ እኮ በማርያም 😄 ነጻነትሽ humorሽ ❤🙏ኑሪልኝ ❤🙏

  • @solomon1324ify
    @solomon1324ify Месяц назад +1

    እድሜና ጤና ይስጥሽ ሴቷ ስብሃት

  • @sentayehuBelay
    @sentayehuBelay 27 дней назад

    ግን ኩኩ ሰብስቤን የሚመስሉ ብዙ መልኮች አሉሽ።

  • @HableSeyoum-q7r
    @HableSeyoum-q7r Месяц назад +2

    Sine my friend after all this years you are still the same 🎉 u know my friend ? Maybe the generation before us had a beautiful times , but ours too really 😊 ! We had a good time on those years ❤🙌🏽❤️ everything was beautiful 🎉 ! Happy to had you as part of my friendship life 🎉🎉🎉 ! 1982 EC University fresh man batches 😊😊😊 !!!

  • @abeMe1234
    @abeMe1234 Месяц назад +1

    Daiaaaam...she nailed it.

  • @yaredadgeh326
    @yaredadgeh326 Месяц назад +3

    ሰላም ካስሽ የስንዱን የዩቲዩብ እና መጽሀፎቾን እንዴት እንደምናገኝ ሼር አድርገን Thanks

    • @DiasporaMediaNetwork
      @DiasporaMediaNetwork  Месяц назад

      እነሆ ስንዱ youtube.com/@seneduabebe?si=pJa6qcc0rm0dG-wo

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 28 дней назад

    ወይ ስንድ 😂😂 "ወንድ ሲሞት ነው የሚያድገው" ግን ችግሩስ እኔ ጋር ይሆን ብለሽ አስበሽ ታውቂያለሽ? አንዳንዴም እኮ እኛ ሴቶች ለወንድ አንመችም.

  • @SolomonAfework-i6f
    @SolomonAfework-i6f Месяц назад

    ይመችሽ!!!❤❤❤

  • @WillowSilver
    @WillowSilver Месяц назад +4

    ቀጣይ ክፍል በጉጉት እውነት ግን ባሴ ሀብቴ በህይወት አለ?

  • @yeshishawle8710
    @yeshishawle8710 Месяц назад

    ተባረኪ

  • @jegnaw1973
    @jegnaw1973 27 дней назад

    Somebody please tell me who this lady is - I adore her.

  • @danielamare7898
    @danielamare7898 22 дня назад

    Ke eprdf ebdoch gar abra yabedech.

  • @Samuel-ue3wb
    @Samuel-ue3wb Месяц назад

    ስንዱ ጨዋታሽ ወዝ አለው !

  • @fast2799
    @fast2799 Месяц назад +1

    You told them

  • @eskenderdamena5074
    @eskenderdamena5074 Месяц назад +2

    ቁሉ ዘበርጋ

  • @nahommimi9882
    @nahommimi9882 Месяц назад +2

    ባሴ ሃብቴ ግን በህይወት አለ?

    • @TadessGebrehiwot-ev4ww
      @TadessGebrehiwot-ev4ww Месяц назад

      ስንዱ ምርጥ ሰው አንድ ነገር ልጠይቅሽ ሌላ ቃለመጠይቅ ካደረግሽ እባክሽ ስለ ባሴ ሃብቴ አንዳንድ ነገሮችን እንድታብራሪልኝ ነው፤ ባሴ ሃብቴ እኔን ጎፋ ሰፈር አካባቢ ነፃነት ጮራ አንደኛ ደረጃ ት/ት ቤት 8ተኛ ክፍል ሒሳብ አስተምሮኛል (ሁሉም የሚስማማበት ወላ አስተማሪ የለ ወላ ተማሪ አንደኛ አስተማሪ በአንቺ አገላለፅ "brilliant person"ነበር )በተጨማሪም በት/ትቤቱ ማሕበረሰብ ዘንድ የተከበረና የሚፈራ (በጥላቻ ሳይሆን እንደ እግዛብሄር ማለት ነዉ ነበር።ከጊዜ በኋላ እዛው(ነፃነት ጮራ) አካባቢ ሬዲ ከማል የሚባል ሱቅ ውስጥ ከስብሃት ገ/እግዛብሄር ጋር እየተገናኙ ይጨዋወቱ ነበር እናልሽ ልክ ሲገናኙ ሰላምታ የሚለዋወጡትና ረጅም ሰአት የሚያወሩት በተለየ ቛንቛ(በኋላ ግዕዝ መሆኑ ተገለፀልን)ይወያዩ ነበር ፣እና ያን ጊዜ ኖረሽ ባትሰሚያቸውም ይሄ ነገራቸው ምንድው ብለሽ ታስቢያለሽ?መቼም አብራችሁ በነበራችሁበት ጊዚያቶችም ይሄ ነገራቸው ይኖራል በሚል ታሳቢነት ነው!ስለማብራሪያሽ በቅድሚያ አመሰግንሻለሁ!!!

    • @juhanizabdella9159
      @juhanizabdella9159 Месяц назад

      ባሴ በህይወት የለም

  • @NatanKasa-r4w
    @NatanKasa-r4w Месяц назад +1

    base welo nw weyis gojam

  • @Zionfree
    @Zionfree Месяц назад +1

    Oh Senedu 🤣🤣🤣🤣