ክፍል ፬ -ቴዲ አፍሮ፣ይልማ ገብረአብ ይጠየቃሉ። የባለቅኔው ግጥሞቹ ተሰርቀዋል? ዳዊት የደገመው፣ ቁራን የቀራው አያ ሙሌ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 ноя 2024
  • የባለቅኔው ግጥሞቹ ተሰርቀዋል ወይ? ቴዲ አፍሮ፣ይልማ ገብረአብ ይጠየቃሉ::ዳዊት የደገመው፣ ቁራን የቀራው አያ ሙሌ
    #ethiopia #habesha #ethiopian #music #addisababa

Комментарии • 29

  • @MillionTeshome-i3q
    @MillionTeshome-i3q Месяц назад

    ካስዬ ስንዱን ብዙ ብታወራት የማትሰለች ነች እንዴት እዳከወርኳት ነፃነቷ ግልፅነቷ ዋው ባገኛትና የኔን ታሪክ ብፅፈው ተመኘሁ

  • @meleseteshome4469
    @meleseteshome4469 Месяц назад +3

    Gossip at its best level

  • @haimanotaletah9447
    @haimanotaletah9447 Месяц назад +1

    She is so brilliant

  • @WaduTebeje
    @WaduTebeje Месяц назад

    MULUGETA TESFAYE LEGEND WRITERS 🙌 🥺

  • @Abby-hi4sf
    @Abby-hi4sf Месяц назад +4

    Gosip

  • @WaduTebeje
    @WaduTebeje Месяц назад

    ስንዱ አበበ (ጉኖዬ) እናከብርሻለን እንወድሻለን ባለቅኔውን ሙሉጌታ ተስፋዬን እንድናውቀው መጽሐፍትን በማሳተምም መንገድ ሆነሽናል።

  • @binyamwongel1744
    @binyamwongel1744 Месяц назад

    ተናገሪያ።የምታውቂ ከሆነ መናገር ነው ምን ማደባበስ ያስፈልጋል

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u Месяц назад

    ብፅሐት ስዩም ዘፈነችው "ባስረሳኝ" የተሰኘው ዘፈኗን ሙሉጌታ እንደሰጣት በታማኝ ሾ ላይ ለታማኝ በየነ ስትናገር ሰምቻለው:: ለታማኝም ሙሉጌታ ጎበዝ ገጣሚ እንደሆነ መስክራለች:: ዩቲዩብ ላይ ስላለ ማንኛውም ሰው መመልከት ይችላል::

    • @yonman9437
      @yonman9437 29 дней назад

      መሰንበቻ ፕሮግራም ላይ ስትጠየቅ ደሞ ሙሉጌታ አደራ ልጄን ከሚለው አልበም በሁዋላ ባሉት ስራዎቼ ተሳትፎ የለውም ግንኙነትም አልነበረንም ብላለች ባስረሳኝ የወጣው ከ አደራ ልጄን በሁዋላ ነው።

  • @robat8719
    @robat8719 Месяц назад +2

    ልክ ነው:: የማስተዋል እጥረት እንጅ ቴዲ ዘፈን ላይ ያሉ ቃላቶች በሙሉ ያያ ሙሌ ናቸው...101%

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 29 дней назад

      ቴዲ አፍሮ ሲነሳ ዛራችሁ የሚበሳጭ የዘር ዛራሞች ግን ትገርሙኛላችሁ። 😂 ሰይጣን ደግሞ ላመሉ ያግዛቹሃል በሃሰት ወሬ እና ትርክት ስርጭት ምኑ ሞኝ ብቻውን አይቀቀል።

  • @SolomonAwet-s4r
    @SolomonAwet-s4r Месяц назад

    እህት ሙሌ አሜሪካ ግቢ ጭቃ ግቢ የሚባል ሰፈር አሁን ፈርሷል እዛ ግቢ ለብዙ ጊዜ አብረን እንውል ነበር ነብሱን ይማረው ጫወታው አይጠገብም ይገርምሻል ዝናብ እየዘነበ በስብሶ መጣ አያ ሙሌ ጃኬትህስ እረ ተወኝ አንዋር መስጊድ ጋር አንዱ የኔ ቢጤ በርዶት ሲሰፈሰፍ አልብሶት መጣ በእውነት እኔ አሁን ባለሁበት ሁኔታ ቢኖር እኔ ነበርኩ የማኖረው

  • @YonasSahlu-s7r
    @YonasSahlu-s7r 25 дней назад

    ስንዱ ከእዚህ ቃለ ምልልስ በኋላ ጥንቃቄ አድርጊ ስላልተነፈስሽው የሌቦቹን ጉድ ከምላስ ላይ ምራቅ ይሰርቃሉ እውነት ነው

  • @EthioSador2
    @EthioSador2 Месяц назад

    የዛሬው ... ደግሞ... ቶሎ... አለቀ...

  • @daniRas-nn7cp
    @daniRas-nn7cp Месяц назад

    teddy afro .................eskezare yet neberesh ??????????

  • @Zionfree
    @Zionfree Месяц назад

    😮

  • @SolomonAwet-s4r
    @SolomonAwet-s4r Месяц назад +1

    ስለ ቴዲ ይነግረን ነበር በህይወቴ ነብሴ ለማን ትሰጣለህ ብትሉኝ ለቴዲ ይለን ነበር በናትሽ አንቺን በምን ላግኝሽ እኔ ብዙ የምነግርሽ አለኝ ጓደኛዬ ነበረ አጫጭር ግጥሞቹ የተለያየ ወረቀቶች የት እደተቀመጠ መረጃ እሰጥሻለሁ

    • @SeneduAbebe
      @SeneduAbebe Месяц назад

      Senedu Abebe በፌዝ ቡክ ከች በልልኝ 😍

  • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
    @ዮሴፍ-ቘ4ዘ Месяц назад +1

    ጥቁሩ የዜማ፡ደራሲ ለሚስቱ የሰጣቸው ግጥሞች የሱናቸው

  • @YonasSahlu-s7r
    @YonasSahlu-s7r 25 дней назад

    እምትገርሚ ነሽ ጥበብ ይከተልሻል ትንከባከቢያለሽ ጥበብን ማፍቀር እንዳንቺ ነው እኔ ስብሀት ግብር እግዚአብሄርን በቅርብ ነበር እማውቀው ሰፈሬ ግን አልተጠቀምኩበትም

  • @yonman9437
    @yonman9437 29 дней назад +1

    የአጻጻፍ ስልቱ ይወራረሳል ማለት አንድ ነገር ነው። ሰርቋል ብሎ በርግጠኝነት መደምደም ግን ተገቢ አይመስለኝም ቴዲ ኢትዮጵያ የተሰኘውን አልበሙን ሊያወጣ ሰሞን ይህን ጉዳይ አንቺና አርአያ በስፋት በፌስቡክ አራግባቹታል ቴዲ ግጥም ሰርቋል ብለሽ ደጋግመሽ የጻፍሽውን ያህል ግን ስታገኚው አቅፈሽ ፎቶ ለመነሳት ማንም አልቀደመሽም።በነገራችን ላይ የሙሉጌታ ተስፋዬ ልጅ የሆነው ዳንኤል ሙሉጌታ ቴዲ ሄዋን እንደዋዛ ግጥምን ከኔ አልወሰደም በተመሳሳይ ርዕስ የተለያየ ግጥም ጽፈናል ማለቱ ይታወሳል የአፃፃፍ ስልት ተወራራሽነት በመነሻ ሀሳብነት ይጠቀስ የሚለው ነገር እንኳን ብዙ የሚያስኬድ አይመስለኝም ለምሳሌ ቴዲ እንደቢራቢሮ የተሰኘውን ዜማ ከሀብቴ አዋሎም ሲወስድ መነሻዎቹን ሁለት ስንኞች ከሱ በመውሰዱ ክሬዲቱን ለሀብቴ አዋሎም መስጠቱን ገልጿል ቀሪው ዜማና ግጥም ግን የራሱ ነበር። በዚያ አይነት መንፈስ ከሙሉጌታ ግጥሞች ጋር ግልጽ ተመሳሳይነት ካለ ቴዲ ሊጠየቅ ይገባል እንጂ በጅምላ ወስዷል ብሎ መደምደም አያዋጣም።

    • @SeneduAbebe
      @SeneduAbebe 29 дней назад

      እና ዞምዬም ተወራራሽ ነው ?

    • @yonman9437
      @yonman9437 29 дней назад

      @@SeneduAbebe ቴዲ ለይልማ ገ/አብ የወርቅ ብዕር በሸለመው ጊዜ ግጥሞቼን ስጽፍ እሱን መሰረት አድርጌ ነው እንዳለው ማለት ነው ተወራራሽነት የሚለውን መንፈስ የጠቀስኩት በዛ መንገድ ነው። ቴዲ ፈጠራውን ወስዶ የራሱ አስመስሎ አቅርቦ ከሆነ ግን ድብን ያለ የታሪክ የሞራል የህሊና ና የሙያ ተጠያቂነት አይቀርለትም ይሄው ነው

    • @SeneduAbebe
      @SeneduAbebe 28 дней назад

      @@yonman9437 ለማንኛውም ዘፈኑን መስማት ነው ።
      ባስረሳኝም ግጥም ይልማ ገ / አብ ፣ ዜማ ቴዱ አፍሮ ይላል ።
      በተቀረው ለሁላችንም ፈጣሪ ይሁነን ።

    • @yonman9437
      @yonman9437 28 дней назад

      @@SeneduAbebe ብጽዓት ስዩም መሰንበቻ ፕሮግራም ላይ ተጠይቃ አደራ ልጄን የተሰኘው ሙሉ አልበሜ የሙሉጌታ ተስፋዬ ስራ ነው። ከዚያ ወዲያ ባሉ ስራዎቼ ግን ተገናኝተን አናውቅም ግን ሰዎች ባስረሳኝ የሚለው ከዛ ወዲያ በወጣው አልበሜም የእሱ ተሳትፎ አለበት ይላሉ ይህ ልክ አይደለም ብላ ነበር ሁሉንም ታሪክ ይፍረድ ነው ብቻ!

    • @senushikore7663
      @senushikore7663 17 дней назад

      @yonman…ye TPLFs refrrafi sente yalalute be Teddy! Tekefaye neberech meselegne😂😂