Betam betam yasazenal ene 20 amet new Liverpool n yedegefkut edesu yasdesetegn couch yelem betam yaskefagnim yelem lemen yihedal bye new yekefagn I miss you boss
Klopp,Literally I was shocked,nervous and deliberately denied to believe what am hearing. I swear to God,I quit to support Reds. Let me live my personal life because even Klopp can quit the Reds Job.
Greatest coach ever not only Liverpool you are choach of the light of all leagues special perimearleauge will be borre best coach best father even for the players I wish all the best for kloopppppp❤❤❤❤❤ the thing make me funny of reds it,s kloop mane and salha and the the team buildings
Fikr Fikr Fikr ay akerareb endet new yeserahew yene balemuya endet endemadenkh fikr klopp kelbu manager neber gn mn waga alew yeligueu dimket lihedbn new live baldegfm endwedew yaregegn sew enamesegnalen
klopp በህይወት እያለ ወዳጆን እያስለቀሠ የተለየ ብቸኛው ሠው !ፕሪሚዬር ሊጉ ውበቱ ደበዘዘ ።ወዳጅም ጠላትም ሁሉ የሚወደው ብቸኛ ሠው!!!❤❤❤❤❤❤
I will never forgot him legend jurgon kloop
ማመን የሚከብደውንና መስማት የማንፈልገውን ዜና እንዲህ በድንገት ሰማነው ማለት ነው? ምርጡና የምንጊዜውም ድንቅ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ❤
ቶረስ ሲለቅ አዝኛለሁ ፣ ጄራርድ ሲለቅም እንዲሁ ግን ይህን የቀን ቅጀት የመሰለ የክሎፕን መልቀቅ ማመን ከበደኝ 😭
YNWA KLOPPOOOO
የሊጉ ድምቀት ነበር የማንም ደጋፊ ሁን ይህን ሰው መጥላት አትችልም ይርገን 👏
የማንቸ ደጋፊ ነኝ ይሄ አሰልጣኝ በጣም ያሳዝነኛል ደስ ይለኛል ባይለቅ እላለሁ
የ ሊቨርፑል ደጋፊ አደለሁም ግን የክሎፕ መልቀቅ በጣም ነው ያስደነገጠኝ። ከልቡ አስልጣኝ ነው። ወደሬለሹን ሊግ ቅመም ጨመረበት: ያ ቅመም ደሞ መቼም ማይጠፋ ነው። ሁሌም ትታሰባለህ👏👏👏 የሁልግዜም ታላቁ አሰልጣኝ KLOP! DUNKEN! እናመሰግናለን🙏🙌
በጣም ኣሪፍ ኣቀራረብ እድመና ጤና ይስጣቹ ትሪቡኖች። ፕረሜር ሊግ ከ ክሎፕ ብኋላ ልክ ኣይመጣም 😢😢😢 ያርገን ክሎፕ ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁንልክ፡ ምንም እንኳን የማንቸስተር ደጋፊ ቢሆንም ኣንተን ኣለመክበር ኣይቻለም እንወድሃለን ❤❤
ሁሌም እንወድካለን የርገን ክሎፕ❤❤❤
Klopp for ever 🤗🤗🤗
ለሊቨርፑል ደጋፊ ይህንን አይነት ዜና መስማት እንኳን ሳይዘጋጁበት እንዲሁም እጅግ አስደንጋጭ ነው። ክሎፕ በሊቨርፑል ለሰራው ስራ ታላቅ አክብሮት አለን። መልካሙን ሁሉ እንመኝለታለን።
እኔ የአርሴ ደጋፊ ነኝ የሊቨርፑል አጨዋወት በጣም ነው የሚመቸኝ ክሎፕ በጣም የምወዳቸው አሰልጣኝ ናቸው!
The same to you ❤
ሁሉ ነገር ያሳጣኝ ክለብ ነው ህወቴ ሁሉ ደጋፊው ነኝ የዚ ክለብ ።ክብሬን ንብረቴን አስጥቶኛል ሁሉም ነገር በክሎፓ ግዜ ተመለስ ምን ያደርጋል ብልህ ስው አጭር ግዜ ነው ሚስጥህ ።ስለ ሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን የደገፍኩት ክለብ ሀዜኔም ደስታዮም ነው ።ክሎፓ ብደነግጥም ሁሌም አስብሃለው
JK we love you our boss❤❤❤❤❤❤
ክሎፕ የአለማችን ምርጥ አሰልጣኝ ነው ከሁሉም በላይ ደግሞ ሰብዓዊ ነው ❤❤❤ ክሎፕ ከዋንጫ በላይ
እኔ የዩናይትድ ደጋፊ ነኝ ነገር ግን ክሎፕ ከመጣ ቦሀላ በቁጥር ሁለት ሊቨርፑሉን ነው ምደግፈው ምርጥ ክለብ ምርጥ አሰልጣ ❤❤❤
Great Liverpool Great Great Great ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ድቅ አገላለፅ የርገን ኩሎፕ ይለያል
እሱም ሁሌም ለተጫዋቶች ልክ እንደ ኣባትም ጭምር ነበር ::❤
በትክክል ክብር ይገበዋል
የመድፈኞቹ ደጋፊ ብሆንም የቬንገርን መልቀቅ ተከትሎ ክሎፕ ከመጡ ወዲህ ቁ.2 ሊቨርፑልን እንደግፍ ያስደረጉኝ ምርጡ አሰልጣኝ 👏👏👏🙏🙏🙏❤❤❤ ፕሪሚየር ሊጉ ምርጡ አሰልጣኙን አጣ 😭😭😭
ewnet new
exactly said
በእውነት ዜናውን ስሰማ አልቅሻለሁ 😢😭😭
I Love Liverpool ❤❤❤❤🎉❤
በእውነት በጣም ነው ያዘኩት
እንዴት ብዬ ነው ከዚህ በኋላ በሊቨርፑል እያንዳንዷ ድል ደስ የምሰኘው😢😢😢😢
በጣም ያሳዘነል❤❤❤
ክሎፕ😢😢
በአለም ላይ እንዳንተ አይነት አሰልጣኝ የለም። ስላደረክልን ነገር ሁሉ እናመሰግናለን። ያለ አንተ ሂወት እና ሊቨርፑል ይቀጥላል::መልካም እድል YNWA
Please 🙏🙏🙏 klopp stay on Liverpool Please
ከእራሱም አፊ ሰምች አለው ነገር ግን መማን ከበድኝ የኔ ሳቅታ በጣም ደንግጭሃለ ኡፉ❤❤❤
The Boss Thankyou For Everything
Clopp is legend!
Simply unforgotable,thanks a lot you the best.
THANK YOU SO MUCH FIKIR I APPRECIATE WLAWAYS............
Jk❤ ihope we win the league.
Ihope xabi olso win bundesliga and replace klopp ❤
wish u all d best jurgen klopp❤
Greatest couch ❤❤❤
Kloooooppppp 🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏 tnx ምትሀታዊው አሰልጣኝ
በጣም ምርጥ አሰልጣኝ ነበረ አይ Liverpool
klopp is real legend
Thank you boss❤
ፍቅር አለህ ከሰማሁሀ ቆየሁ
ሰላም ነው ፍቅራችን ድል ለሊቨርፑል
#Fikir ከባድ ዜና ነው baxami
Azinalo የርገን ክሎኘ inde isu yale yeti yigenali💖💖💘💘💘💖💖💖💖💖💓💓💓😭😭😭
በጣም ደንግጫለሁ 😢😢😢😢
♨️በጣም ኣስደንጋጭ ምናለ ሲዝኑን ጨርሶ እንኳ ቢናገር... ውድድር መሃል ይህን ማሳወቁ ለቡድኑ ጥሩ ኣይደለም
ማርያምን ማመን ነው ያቃተኝ ዛሬ ዞረብኝ ከ social media ራኩ ልረጋጋ ብዬ ምን ልረጋጋ አልቻልኩም💔 የCity እና Tottenham ጫዋታ እንኳን ለማየት ተስፋ እንደ ቆረጠ ሰው አርገኝ አሁንም እኔ አይድልሁም😭😭😭 ፈጣሪ ሃሳቡ ብያስቀይረው እያልኩ እየቃዥው ነው😭😭😭
እንደሚለቁ ስንሰማ እኛም ደንግጠናል።
በጣም ገርሞኛል ግን ህይወት ይቀጥላል ynwa
Great the liverpool
ጀግና
Bravo
ከባድ ዜና
ምክትሉ ከቀጠለ እመኑኝ የበለጠውን ታላቁን ሊቨርፑልን እናየዋለን
ሁሉም ተጠራርገው ነው የሚወጡት😭 ይቺን የተረገመች ቀን ማየት አልፈልግም😭
Nop he will leave like him
Betam betam yasazenal ene 20 amet new Liverpool n yedegefkut edesu yasdesetegn couch yelem betam yaskefagnim yelem lemen yihedal bye new yekefagn I miss you boss
እኔም ስሰማ ደንግጫለው ቀንደኛ የሊቨርፑል ደጋፊ ነኝ ክሎፕ እያለ አንፊልድ አየዋለው ብዬ ነበር የሰማውት ነገር ያሳዝናል አልጋ ልብሴ ጄራርድ ቶሬስና ጀርገን ነበረኝ ከነትራስ ጨርቁ እጄ ላይ እሱ ብቻ ቀረ ያሳዝናል ፍቅር😢😢😢
ክሎፕን በጣም እወዳለሁ።እግር ኳስ እንድወድ አድርጎኛል።ለሊቨርፑል ከባድ ልሆን ይችላል ብዬ አስባለሁ።
ባልጠበቅንበት ሰአት አስደንጋጭ ዜና ነው የሰማነው ቀጣዩ ጊዜ ለ Liverpool ከባድ የሚሆን ነው የሚመስለኝ Liverpool ልዩ አሰልጣኝ ነው የሚያጣው Liverpool ከያዘበት ቀን ጀምሮ ትክክለኛው የ Liverpool ሰው እንደነበር ያስታውቅ ነበር ባለሀብቶቹም እንደሱ በትንሽ በጀት ምርጥ ቡድን የሚሰራ አሰልጣኝ የሚያገኙ አይመስለኝም ስለዚ ደጋፊውም ባለሀብቶቹ ላይ መነሳታቸው አይቀርም ብዬ አስባለው Klopp 😍😍😍😘😘😘😘
You will always be a Liverpool legend 💔😭
Klopp,Literally I was shocked,nervous and deliberately denied to believe what am hearing. I swear to God,I quit to support Reds. Let me live my personal life because even Klopp can quit the Reds Job.
❤❤❤klop እንባዬ መጣ ምን ላርግ
ወላሂ መስማት የማልፉልገው 😢😢
በጣም የዘዚነል
ክሎፕ ያሊጉ ኑግስ መልከም ጉዞ😢😢😢😢😢😭😭😭😭
ካሁኑ ናፈቀኝ❤❤❤❤❤
በእይውቴ እንደዚ ደንግጭ አላቅም የእውነት በጣም ነው ያዘንኩት
Greatest coach ever not only Liverpool you are choach of the light of all leagues special perimearleauge will be borre best coach best father even for the players I wish all the best for kloopppppp❤❤❤❤❤ the thing make me funny of reds it,s kloop mane and salha and the the team buildings
Betam dengichalew, azignalew and mamen akitognal 😢😢😢Klopp hulem belibachin yinoralll YNWA❤❤
Ufffffffff❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሊቨርኩል ደጋፊ ነኝ ክሎፕ መልቀቃቸው በጣም በጣም ያሳዝናል አሁን ለሊቨርኩል ምን አይነት አሰልጣኝ ነው ሚመጣለት😭😰
ልቤ ተቃጠለ😭💔😭
ክሎፕ ጎበዝ አሰልጣኝ ነው በገንዘብ የተገነባው ማንሲቲ መኖሩ የክሎፕን ስራ አደብዝዞታል የሊቨርፑልን ደጋፊዎች ስታዲየም ውስጥ እንዲጮኹ በተደጋጋሚ ሲለምኑ አስታውሳለሁ ቢሆንም ማድሪድን እንደሚያሰለጥን እርግጠኛ ነኝ::
ከባድ ዜና ነው ለሊቬ ደጋፊዎች ለጋርዲዎላ ደግሞ ደስታ ነው
boos❤❤❤
Era taw batem yesazinale❤❤❤
የአርሰነል ደገፊ ነኝ ግን በፕርሜልጉ እንደሱ የምዎደው አሰልጠኝ ዬለም klopp🙏🥰🥰🥰
4 3 3 is the preferred playing style of klopp in Liverpool. Not 4 2 3 1.
Nice presentation tho
ትሰማ ደንግጫለሁ
ስሰማ
የሊቭርፑል ድጋፍ ነኝ አስልጣኙ በማልቀቁ በጣም አስጠላኝ
የማይታመን እውነት ፡ከባድ ውሳኔ ነው፡ ከቡድኑ የሆነ ክፍሉ የጎደለ ይመስለኛል። ሊጉ ያለ ክሎፕ የፔፕ መፈንጫ ነው የሚሆን ። I get scared.
ሊቨርፑል ምንድን ነዉ የተፈጠረዉ? ምን አይነት ቀልድ ነዉ።
Why boss😢
Boss when i see u again 😢😢
ምነው አበቴ😂😂😂😂😂😂😂😂 አንቴ የኛ ክብር ኡኮ ነው😂😂😂😂😂😂
የማንቼ ደጋፊ ብሆንም መልቀቁ አስደንግጦኛል ግን ደስ ሊለኝ ነበር ሚገባው እኮ😑
😭😭😭😭😭💔💔💔
Betam yasazenal
This is heavy 💔💔💔
ፍቅር ይልቃል ንጉሴ ስልኩ ካለህ ደውልለት እዳይለቅ ንገርልኝ
ላይቭ እያየሁ ነበር የሊቨርፑል ቻናል ላይ ማመን አልቻልኩም ቀጣይ ሲዝን ድረስ ይቆያል ብየ ነበር ፣ ሁሌም በ GAME PRESSING አስታውሰዋለሁ ። ዋው ክሎፕ !
እንባዬ በአይኔ ሞላ የማልወደውን ኳስ ያስወደደኝ አይቸው የማላቀውን ኳስ እንዳይ ያደረገኝ አሰልጣኝ 😂😂😂😂😂😂😂
😢😢😢
አጋሮ ነሽ ወይ ማጂ?
ልፈልግ አማላጅ
ዋንጫው ይቅርብኝ ወርቅ
Klopp ይሁነን ስንቅ
Anfield አይጎል አይደርቅ
መቼም Salah'n አንለቅ
ኦኦ ማመን አቃተኝ😭😭😭
ፍቅር እኔ ታማኝ የ ሊቨርፑል ደጋፊ ነኝ ልክ በ ሲዝኑ መጨረሻ እለቃለሁ ብለው ሲናገሩ የምር እንባ ነው የተናነቀኝ ።የሆነ ዘመዴ የሞተብኝ ያክል የተሰማኝ ።እንዴት በማን እንጃ ከባድ ነው 😢😢
Fikr Fikr Fikr ay akerareb endet new yeserahew yene balemuya endet endemadenkh fikr klopp kelbu manager neber gn mn waga alew yeligueu dimket lihedbn new live baldegfm endwedew yaregegn sew enamesegnalen
I'm still not believing 💔
Woyni liverpool❤❤❤❤❤❤❤
ለመማን አቃጣኝ ግን የአርስል ደግፍ ነው ምወደው አሰልጣኝ ነበሩ💔😊
ስራ እየሰራሁ ለ1 ሰአት የማላውቀው ሳል ራስ ምታት መተንፈስ አቃተኝ እንዴ ምን ሆኜ ነው ብዬ ግራ ገባኝ ውሀ ጠጣሁ ና ለትንሽ ሰአት fb ልግባ ብዬ ስገባ የሰማሁትን ማመን አቃተኝ😭 አባቢ በሊቨርፑል አይጨክንም አውቆ ሰፕራይዝ ሊያደርገን ነው አዎ እሱ እኛን ጥሎ አይሄድም አባቢ አታረገውም😥💔
boss❤
Ere kiw naw yalnaw
Ere weshte new belun fekr yelkal.bentachu😢😢