❗❗መቃብሬ ይጮሃል .. ከሰማችሁ አሁን ስሙኝ❗❗👉''ይህ የመጨረሻዬ ነው'' || ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ
HTML-код
- Опубликовано: 9 май 2024
- #ethiopia #rama #orthodox
የብፁዕ አባታችንን ጥሪ ሰምታችሁ በአካውንቱ ገቢ እንድታደርጉ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንማጸናለን።1000460391311 ሞልታአምባ ቅዱስ አማኑኤል ቤተክርስቲያን።
የፊታችን ግንቦት 17 ለ24 ሰዓታት የሚቆይ የቀጥታ ሥርጭት የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር በራማ ቲዩብና በተለያዩ የTiktok አካውንቶች ይካሄዳል። በቀጥታ በመደወል ከብፁዕ አባታችንና ከብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ቡራኬ እንድትቀበሉ በክብር ተጠርታችኋል።
#eotc #mahtot_tube #mahiberekidusan #mezmur Развлечения
LIKE ❤ SHARE👉የተዋሕዶ ልጆች አደራ
አባታችን ቡራኬዎ ይድርሰኝ እርሱም እድሜ ከጤና ጋር ያኑርልን
አባታችን ቡራኬዎ ትድረሠኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን ❤❤❤🙏🙏🙏
በጣም የምወዶት የማከብርዎት አባት በጣም በጣም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የእኛ ብርቱ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልንክፉ አይንካብን በረከትዎ ይደርብን ❤❤🙏
አሜን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ ይድረሰን በእድሜና በጤና ያቆይልንአሜን አሜን፣
እባታችን በረከትውት ይደርብን እሺ እውነተኞችን በእድሜ ይጠብቅልን ሁሉም የእሱ ነው ሁሉም ለእሱነው::
አባዬ በረከቶት ይድረሰን ፈጣሪአምላክ የድንግልጅ እድሜ ከጤናጋ ይሰጥልን የኔአባት እድሜሆትን እንደማቱሳላ ያብዛልን🙏🙏🙏🙏
አባታችን እድሜ ጤና ይስጦት
ቡራኬዎ ይደርብን አባታችን
አሜን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለኛም ልቦናውን ያድለን
አባታችን በእውነት እረድኤት በረከታችሁ ይድረሰን ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርከላችሁ በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏🙏🙏❤❤💗💗💗
አባቴ ቡራኬዉ ይድረሰኝ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
Amen amen amen amen amen 🎉❤
አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጦትና የአማኑኤል ቤተክርስትያን ተሰርቶ ለማይት ያብቃዎት ይብቃን
አባዬ በረከተወ ይደርብን❤❤❤❤❤
የኔ አባት በርከትዎ ይደርብንን
በረከትዎ ይደርብን ፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን።
አባታችን በርከቶዎይድርስን እድማናፀጋይስጥልን👏👏
አባታችን እድሜ ይስጥልን
ብፁኡ አባታችን በረከቶው ይደርብኝ 🙏💖
አባትልችን ቡራኬዎት ይድርሰን እድሜና ጤና ይስጥልን የጸናች እምነታችሁ እና ፀሎት እኛንደካሞቹን ይርዳን
አባታችን
አባቴ በረከትዎ ይደርብን😢😢😢
የኔ አባት በረከትዊ ይድረሰን❤❤❤😢😢
አባታችን በረከተዎ ይድረሰን አሜን
Amen
አባታችን በረከተዎ ይደርብኝ
Abbatashin ebbii keessa nuraa haa buluu❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Betsuneto Yemamelkew Amlak erson beakal lemayet yabkagh❤ nuruln
እድሜ ጤና ይስጠዎት አባታችን በረከትዎ ይደርብን❤❤❤
ቡራኬዎ ይድረስን አባታችን
ቡራኬዋ ይድረስን አባታችን🙏🙏🙏🙏
❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
የኔ አባት ደስስስስስ ሲሉ ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
የኔ አባት ቡራኬዎት ይድረሰን አይ ተጀመረዴ የአማኑኤል ቤተክርስቲያን እዛዉ የኖራ ጊዮርጊስ አሰርተዉ ነበር አዎ በቃሬዛ ነበር የመጡ ማንም የሚያየዉ የለም ገጠር ስለሆነ ገበሬወ ከእጅ ወደ አፍ ነዉ እናም እናም እኝህን አባት የሚጠይቁት አሰሩልን እያሉ አባታችንም እቢ ለማለት ጨቋቸዉ ነዉ ህብረሰበቡንም ያቃሉ ጉልበት አለ መተባበረ አለ ግን ገዘብ ከጅ ወደ አፍ ነዉ አገሬ ነዉ አቃለሁ እንርዳ ልጅ በልጅ ቢኒ ፔጅ እራሱ ተናግረዉ ነበር የዛሬ 3 አመት አካባቢ😭የእመባታችንንም ቤተክርስቲያን አይቸዋለሁ ጅምሩ ዛሬ አመት እናም እንርዳ ያቅማችንን
ወይ የኔ አባት የት አግችዎት በመስቀልወት በተባርክሁ ይቆዩልን
Edime yistewot abatachin❤❤❤❤❤❤
Yena Abt Berketot Yedirben💓egizabher Yetbakot
ሠላም ለእናተይሁን💚💛❤
Berktwo yderbni 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen!Abatachn bereketwo burakio yidresen ye ethiopian selam lemayet yabkawot egziabher ende erso yale degag abatochn aynfegen amlak.
Abatahen betame betame ewedtalwe demtoten sesema des ylnale nurulne berketo yderben.
❤
abatachin tenawo ystln be edmie be tena ytebkln.
የደብረ ሊባኖስ ገዳም የእመቤታችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በ3400 ካሬ ላይ እየተገነባ ነውና ገዳሙነ እርዱ
አካውንት ቁጡሩን አሳውቁን
Yet new botawu ebako