የስኳር በሽታ መድሃኒት | ሜትፎርሚን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • በዚህ ቪድዮ የስኳር በሽታ መድሃኒት የሆነው 'ሜትፎርሚን' አንድ ሰው በአማካኝ የሚኖርበትን እድሜ እንደሚጨምር የሚያሳዩ ሳይንሳዊ ጥናቶችን እንመለከታለን
    ሙሉ ቪድዮውን ይከታተሉን

Комментарии • 16

  • @thekomoshaman1410
    @thekomoshaman1410 2 года назад +2

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ

    Thank you ዶክተር ሰለ dibetes እና ሰለ insulin በታስርዳን ደስ ይለናል ተባርክ

  • @አልሀምድሊላህአላኩሉሀል

    ስለ ትራማዶል ጥቅምና ጉዳት ስራልን

  • @Nice-do6sp
    @Nice-do6sp Год назад

    ሰላም ዶክተር ስለውድ ግዜህ እናመሰግናለን....ለተመልካቾችህ "በቅርቡ እሰራለሁ " ያልካቸውን videos የሰራህ አለመሰለኝም....ለምሳሌ ከዚህ video ስር ለተጠየቁ ጥያቄዎች....

  • @masiramasira7447
    @masiramasira7447 2 года назад

    እናመሠግናለን

  • @newg3441
    @newg3441 Год назад

    The models in Europe are also taking Metformine to maintain their weights as low as possible. I started to use this medicine 20 years ago and my weight is constant thru out.

  • @henokbelete9621
    @henokbelete9621 Год назад

    Dr. የሜትፎርሚን የጎኑዮሽ ጉዳት ምንድናቸወ እዚ ላይ video ብትሰራልን

  • @natural4615
    @natural4615 2 года назад

    We can use it for pcos ??? መልሱን እጠብቃለው

    • @dr.michaelendale
      @dr.michaelendale  2 года назад +1

      አዎ ሜትፎርሚን በ PCOS ምክንያት ለሚመጣ insulin resistance ይታዘዛል።

    • @natural4615
      @natural4615 2 года назад

      @@dr.michaelendale አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @raniaraniayoutube4468
    @raniaraniayoutube4468 2 года назад +1

    Tenkes

  • @BelayBelete-d6i
    @BelayBelete-d6i 2 месяца назад

    Yalteregagete negera atawera ke eragina gara yemigegna medicine ayadelem

    • @dr.michaelendale
      @dr.michaelendale  2 месяца назад

      It's an ongoing research. www.ncbi.nlm.nih.gov/pmc/articles/PMC4772077/

  • @mahltube7633
    @mahltube7633 2 месяца назад

    abele berhanune yemselale quretE wye mmsasle🤫