ነጭ አዝሙድ(Ethiopian spices)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 62

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518  5 лет назад +7

    ሰላምና ጤና ለሁላችንም በያለንበት ይሁንልን። ጊዜያችሁን ሰጥታችሁ ቻናሌን ለምትከታተሉ ሁሉ ኮመንት በመስጠት ለዝግጅቴ መሻሻል አሰተዋፅኦ ስለምታበረክቱልኝ ሁሉ አመሰግናለሁ ።

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 5 лет назад +1

      አሜን እናት እንኳን ደህና መጣሽ እሺ እናመሰግናለን በሶብላ እና ጦስኝ ይለያያሉ እንዴ ከይቅርታ ጋ መልሺልኝ ከቻልሽ የርድ አዘገጃጀት አሳይን ካንቹ ብዙ ነገር እየተማርን ነው በተረፈ በርቺ መዳህናለም ያግዝሽ

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518  5 лет назад

      @@astekastek1000 እንደምነሽ ጦሰኝና በሶብላ የተለያዩ ናቸው እርዱን እሺ አዘጋጃለሁ

    • @Marakitube
      @Marakitube 5 лет назад

      ፕሊስ ዜድዬ የኔ ቆንጆ ሼር አርጊኝ እኔም አርግልሻለው

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518  5 лет назад +1

      @@Marakitube ባለፈው ቪዲዮ የወተቱን ስም ምንድነው ለተመልካች አልነገርሽም እኮ ኮመንት ላይ ፃፊላቸው

    • @ኡምሀሲናዋኢስላማ
      @ኡምሀሲናዋኢስላማ 5 лет назад

      @@zedhabeshafood2518 የኔ ቆንጆ ነጭ ሽንኩርቱና ዝንጂብሉ እርጥብ ነው ወይስ ደረቅ ወይስ ማንኛውም ይሆናል

  • @ummaljafer9777
    @ummaljafer9777 5 лет назад +3

    ዜይድ በረች ከልብ እናመሠግንሻለን ሳኦድ ያአችሁ እህቶች ነጩ ቅመም በሣኦድ ያንሶን የሚባለው ነው ወይሥ ይለያል ይቅረታ

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 5 лет назад +2

    እናመሰግናለን ዜድዬ በጣም ቆንጆ ነው

  • @semret5o5
    @semret5o5 5 лет назад +1

    Thank you very much. Bale moya nesh. Berchi. You explain things in details and I really love that. Thanks again.

  • @samgrand2970
    @samgrand2970 5 лет назад +2

    እናመሰግናለን ምድነው ስሙ በሳውድ በናታችሁ ንገሩኝ

  • @اممحمدالسعوديه-ق3خ
    @اممحمدالسعوديه-ق3خ 10 месяцев назад +2

    በአረቦች ያነሡን የሚባለዉ ነዉ

  • @hanitube405
    @hanitube405 5 лет назад +5

    ዜድዬ ስራሽ ሁሉ ምርጥ ነው ዬኔ ባለሙያ ጎበዝ💝👍👍

  • @mimibella6367
    @mimibella6367 4 года назад

    What do u call it in English pls tell me ?? Where Can I get it

  • @woynifissehaye9143
    @woynifissehaye9143 3 года назад

    ያዘጋጀሽው ቅመም አይቼዋለሁ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ግን እንዴት ነው እምናደርቀው

  • @tube3251
    @tube3251 4 года назад

    ቪዶሽን ሁሉ እከታተላለሁ በጣም ተመችቶኛል ኮመንት ግን ሰጥቸ አላውቅም በርች ያገር ልጅ

  • @engedawerkyirdaw2047
    @engedawerkyirdaw2047 5 лет назад +1

    የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በደንብ ነው የምትችይው ልክ እደናቱቻችን ።

  • @ashutube6458
    @ashutube6458 5 лет назад +2

    እናመስግናለን ዜደየ በርችልን

  • @genetasefa4625
    @genetasefa4625 5 лет назад

    Zedeeyy God bless you I have learn a lot from you. Thanks

  • @maremhabetmu9133
    @maremhabetmu9133 Год назад

    ነጫዝሙዲ ማለት ሺታዉ ይጣፍጣልዴ ባረበኛ እሚቅ ይገረኝ ስሙን

  • @minnina6985
    @minnina6985 5 лет назад

    What is its name in English?

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 лет назад +1

    ዜድዬ የኔውድ በጣም አመሰግናለሁ አብራርተሽ በሚገባን መልኩ ነው ምትነግሪን
    አመሠግናለሁ

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 5 лет назад +2

    Zediye yene balamooyaa betam gobez nesh berchilin

  • @yewedianeshdesta1887
    @yewedianeshdesta1887 6 месяцев назад

    ጥሩ ትምህርት ነው የሰሰጠሽን አመሰግናለሁ ግነ በእንጊሊዘኛ ምን የባላል ?

  • @jafferaldhabi5791
    @jafferaldhabi5791 5 лет назад

    Pleas let us know how to make the turmeric and mekelsha thank you a-lot was searching for this

  • @AbiTube
    @AbiTube 5 лет назад +1

    Thank you Zedye Betam konjo new

  • @Bezatube
    @Bezatube 5 лет назад +1

    Enamesegenaln konjo balemoya eko neshi

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 5 лет назад +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @gigid4599
    @gigid4599 5 лет назад +1

    I like you God bless you

  • @yetmaklilu9202
    @yetmaklilu9202 3 года назад

    Hulem sayish Enaten tastawushignslesh gobez balemuya nesh

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 4 года назад

    ዜድዬ አመሰግናለሁ

  • @kdestidagm9211
    @kdestidagm9211 3 года назад

    ዋው የኔ ባለሙያ በርች ብቅ ብለሽ ቤቴን ጎብኝው

  • @KiyaTube4
    @KiyaTube4 5 лет назад +1

    Enamesegenaln konjo

  • @መስቱመስቱ
    @መስቱመስቱ 5 лет назад +1

    እናመሠግናለን

  • @Temimtube
    @Temimtube 5 лет назад

    እናመሰግናለን ዙዙየ

  • @yeshiibacuu7648
    @yeshiibacuu7648 5 лет назад +1

    Waw tebsrekii bexamii dasii bilonalii

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 4 года назад

    great job 👏

  • @ASTERMEDIA1
    @ASTERMEDIA1 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን

  • @eyerusalemsolomon9954
    @eyerusalemsolomon9954 4 года назад

    Thank you do much! Its great to know we can make these spices at home.

  • @rawiyarawiya5191
    @rawiyarawiya5191 4 года назад

    በሪች አርፍ ስረ ነዉ 💐💐💐👍👍

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 5 лет назад +1

    Thanks

  • @mahederkebedekebede1529
    @mahederkebedekebede1529 5 лет назад +1

    ነጭ አዝሙድ ልክ እንደ ጥቁር አዝመድ ለሁሉም ወጥ ለቀይ ለአልጫ ለስልስ
    ባአጠቃላይ ለማንኛውም ምግብ ነክ ልሆኑ ሁሉ ያጣፍጣል።

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 5 лет назад +1

    ኑሪልን

  • @Marakitube
    @Marakitube 5 лет назад

    Thanks mar for sharing

  • @yeshiibacuu7648
    @yeshiibacuu7648 5 лет назад +1

    Sabayii qimamii adayinii

  • @OfficialEmnet
    @OfficialEmnet 5 лет назад

    ተባረኪ::!

  • @ethiobeautylifestyle9621
    @ethiobeautylifestyle9621 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ::

  • @yetu0983
    @yetu0983 5 лет назад +2

    Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )

  • @mekdesedmie4247
    @mekdesedmie4247 4 года назад +1

    Nech azenud nenden new ANES SEED or FENNEL SEED? Negerug ebakachew lol

  • @tigistgemna1970
    @tigistgemna1970 5 лет назад

    Sr

  • @tewabechamede4318
    @tewabechamede4318 5 лет назад +1

    Yemibalwe nech kemame nwe yemiblwe muywen atablshu besobila ayechmerme

    • @seniduteklu4935
      @seniduteklu4935 5 лет назад +1

      You do it your way don't write a negative comment on some one page....Ethiopian we like to criticize ....and who made you a cookbook...

  • @misraky1548
    @misraky1548 5 лет назад +1

    ተማርኩኝ።
    እጅ ከምን እንደሚባል፤ የኔ የአልጫ ቅመም ደግሞ ነጭ ኣዝሙድና ሔል ነው ፣ ሁለቱን ህግማሽ ግማሽ። በጣም ያጣፍጣል።

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518  5 лет назад

      Misrak Y አዎ ሔል እንደ ከረሪማ ያጣፍጣል አመሠግናለሁ።

    • @ኡምሀሲናዋኢስላማ
      @ኡምሀሲናዋኢስላማ 5 лет назад

      ሄል ማሻ አላህ እኔ ሄል አላውቅም ነበር ሄል ቁርንፍዲና ግርፋ አንዲ ላይ ሞቅ ሞቅ አዲርጌ ላሻይ ነበር የምጠየቀመው ሄል ለወጥ ቅመም ማገልገሉን ገና ዛሬ ሰማሁ

  • @hanitube405
    @hanitube405 5 лет назад +1

    ዬዬዬዬዬዬ 1ኛ ነኝ

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 4 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @SSs-dc4kp
    @SSs-dc4kp 5 лет назад

    Thanks