ለሚ ስሚንቶ ፋብሪካ | ኢራን ጥቃት አትሰነዝርም | ኢትዮጵያ ሥምምነቱን ቀዳ ትጣለው| የሕወሓት ፍጥጫ| Red Sea

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 ноя 2024

Комментарии • 40

  • @kidane6165
    @kidane6165 Месяц назад +4

    Thank you Professor, God bless you

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +5

    ኢትዮጵያችን በጀግና አገር ወዳድ ልጆቿ በከፍታ ማማ ላይ ወታለች ከከፍታዋ ላይ የሚያወርዳት አንዳች አገር የለም ፈጣሪ ከኛጋር ነዉ 🙏🙏🙏🙏

  • @Tesnim-c6x
    @Tesnim-c6x Месяц назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤
    ለሀገራዊ ፍቅርና ክብር
    እንዲሁም ትንታኔህ እናመሰግናለን

  • @GebrieUrgie-z8d
    @GebrieUrgie-z8d Месяц назад +5

    በአገራዊ ዕሳቤ የቆምከው ውዱ ፕሮፍ ረጅም ዕድሜና ጤናውን እግዚአብሔር ያድልህ በርታ ።

  • @TS-we8mn
    @TS-we8mn Месяц назад +9

    You did good job
    Brother.
    Keep it up

  • @tsehaijima845
    @tsehaijima845 Месяц назад +1

    👍

  • @danieltilahun6725
    @danieltilahun6725 Месяц назад +2

    በርታ❤❤❤

  • @AhmedSaid-w3c
    @AhmedSaid-w3c Месяц назад +4

    💕💕💕💕💕🥰🥰🥰🥰🥰

  • @YesewzerNeguse
    @YesewzerNeguse Месяц назад

    ወደ ፊት ብቻ ፕሮፍ !!! በርታልንማ ወንድማለም።💪💪💪💪💪💪

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +4

    ሰላም ፕሮፌሰር ጌትነት አንበሳዉ የኢትዮጵያ ልጅ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 Месяц назад +2

    ጌትዬ እንዴት ነው እውነተኛ ኢትዮጵያዊ በጣም እወድሃለን እናከብራለን ትክክለኛ ሳውን የቀጠለበት በጣም እናከብሬለን በጣም አንተ ትልቅ ሰው እንደዚህ ነው ትክክለኛ ከብሄር ከዘረኝነት የተረዳ ማለት ይህ ነው በቃ

  • @Henok.KMulat-gv1yu
    @Henok.KMulat-gv1yu Месяц назад

    Keep up the good work

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 Месяц назад +2

    ሰላም ሰላም

  • @enyewmelesse5644
    @enyewmelesse5644 Месяц назад

    ጎጃሜ ነኝ ትመቸኛለህ በርታ

  • @TesfayeBekele-gi3wj
    @TesfayeBekele-gi3wj Месяц назад +2

    ሠላም ጌች 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 Месяц назад

    በርታ ወንድማችን

  • @Black-2024
    @Black-2024 Месяц назад +3

    Thank you #Professor_Getnet_Almaw | #GAT
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️
    ▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @Balcha-g8h
    @Balcha-g8h Месяц назад

    Like

  • @Sewmahone
    @Sewmahone Месяц назад +1

    ሰላም ጋት፤የመጀመሪያ ላይክ ነኝ።

  • @Abdulkaf-q7q
    @Abdulkaf-q7q Месяц назад +1

    Maybe sle Israel bedel sledefafenkew lihon ychlal +++tanks

    • @Addis0749
      @Addis0749 Месяц назад

      That is how Zionist colonizers always behaved, what "Desmond Tutu" said when the missionaries came to Africa they had the Bible and we had the land.
      They said "Let us pray " we closed our eyes. When we opened them we had the Bible and they had the land.
      "The eyes are useless and the mind when is blind" 😅

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 Месяц назад +3

    ግብፅ ለምን የፍልስጤማውያንን ህይወትና ግዛት የሊባኖስን ሉዓላዊነትን ማስከበር አልሞከረችም?

    • @DegagaHailu-f6g
      @DegagaHailu-f6g Месяц назад

      የራሷን መች አሰከበረችና?

  • @11223h_v
    @11223h_v Месяц назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tassewkumssa6222
    @tassewkumssa6222 Месяц назад

    የኢትዮጵያን ሕዝብ እርስ በርስ ለማፋጀት ሚዲያ ከፍተው የሚንቀሳቀሱ ባንዳዎች የመኖራቸውን ያሕል እንደዚሕ ሚዲያ ከሓገሩ ጋር የቆመ ሚዲያዎች ብቅ ብቅ ማለት መጀመራቸው ያስደስታል።።

  • @Abdu-c3r
    @Abdu-c3r Месяц назад +2

    ሠላም

  • @alemitudamtew539
    @alemitudamtew539 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787 Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰላምህ, ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +6

    ዲያቆን ዳንኤል ክብረት አንበሳዉ በጣም የሚመጥን ስም አግኝቶላቸዋል ጀዉሳ ይባሉ ፋኖ አይመጥናቸዉም

  • @yumausman5297
    @yumausman5297 Месяц назад

    የዓይን ሐኪም

  • @donyabereket5010
    @donyabereket5010 Месяц назад +2

    ተባረክ ጌቴነህ ኢራን ህዝቦላ እንዲሁም ሶርያ እሰራኤልን ለማጥፋት ምኞት አላቸዉ የኛሰ ፀሎት እሰራኤልን አያሰነካብንም ፈጣሪ ጥበብን ሰቷታል እነሱ ብትንትናቸዉ ይወጣል አለም በራሷ ሀይማኖት የምትመራናት በዶቆሮ አይኤሰ አትመራም

  • @abdulhamidMohamed-mz8ok
    @abdulhamidMohamed-mz8ok Месяц назад +1

    ከዚህ በኋላ ላልሰማህ ወስኛለሁ። ምክንያቱም ለሃቅ የቆምክ ይመስለኝ ነበር። ነገርግን biased የሆንክ መሆኑን የተረዳሁት እስራኤልን አስመልክተህ positive በሆነ መልኩ የሰጠኸው የተሳሳተ ትንታኔ ነው። ደህና ሁን

    • @Addis0749
      @Addis0749 Месяц назад

      You should search about "Zionsem" Imperialism has layed its body over the world, the head in Eastern Asia, the heart in the Middle East, its arteries reaching Africa and Latin America. Wherever you strike it, you damage it and you serve the World Revolution. Israel the same bloodline with Nazi ( family in genetics) and nations different times lines. Israel is not Semitic people, Judaism are the first and oldest the Torah religion. the State of Israel in 1948, Zionism became Israel's national or state ideology.
      There is video about
      Zionist " The FULL BALFOUR CENTEARY LECTURE WITH SIMON SCHAMA"

  • @dofakemal7686
    @dofakemal7686 Месяц назад

    ማሞ ውድነህን እየመሰልክ ነው
    እኔ አንድ ነገር ልንገርህ ኢራን ነች ያስገደለችው አትሸወድ አስገድላ አምስት ቀን ሐዘን ይቀመጣል ልክ እንደ ወያኔ በአሻጥር ገለው ሙሉአለም አዳራሽ ብለው በሟች ስም ባህዳር ላይ እንደገነቡለት ማለት ነው።

  • @CirakTekeletsione
    @CirakTekeletsione Месяц назад

    😂

  • @Jonny14445
    @Jonny14445 Месяц назад

    ጋሽ ጌትሽ በቀን 150,000 ኩንታል ከተመረተ በወር 4,500,000 ይመጣል ይህን ደግሞ በዓመት ሲባዛ ወደ 1.642,500,000 ይመጣል
    ከስላምታ ጋር
    Jonny from Norway 🇳🇴

  • @MandelaRedi-rq7bf
    @MandelaRedi-rq7bf Месяц назад

    አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ፣እነዚ የበላይነት ጂኒ የተጠናወታቸው ተከፋይ ባንዳ አህያዎች አትስሙዋቸው

  • @workubedada7549
    @workubedada7549 Месяц назад +2

    Hi Brother Gtenet, i appriciate your programe and comment. Brother i listen to you every day,from far away north America. pleas'e post your number so i can contribute.