አሁን የደረሱን ሰበር መረጃዎች! የዛሬው ይለያል!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 167

  • @werkshablak9515
    @werkshablak9515 10 месяцев назад +2

    አቤ ምርጥ በሆነ አገላለጽ እውነታውን ነግረሀቸዋል እናመሰግናለን ።።።
    ❤❤❤

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 10 месяцев назад +2

    Victory for Ethiopian defense forces and government. Ethiopia shall prevail and prosper.

  • @MuluTulu-k3n
    @MuluTulu-k3n 6 дней назад +1

    ይሰማልደሱ11

  • @tamratmengstu346
    @tamratmengstu346 10 месяцев назад +5

    መልካምነትን እናጋራለን ፍቅርን እናጋራለን ሰላምን እናጋራለን።። ስድብ የተሸናፊነት ምልክት ነው ።

  • @demissieanshiso6156
    @demissieanshiso6156 День назад +1

    ከሆሳዕና ደምሴ

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 8 месяцев назад +1

    ድል በጦር ግንባር ለተሰለፉ ተዋጊዎቻችን፣ በልማት ላይ ለተሳፈቱት የንግዱ ህብረተ ሰቦች፣ ፓሊሶች፣ ወታደሮቻችንና ደህንነቶች። በቅርብ ወራት ሠላም ይሰፍናል፤ ልማት ያብባል፤ ድህነት ይወገዳል።
    ጠላቶቻችን ያፍራሉ፣ ይሸማቀቃሉ፣ ሴራቸው ሙሉ በሙሉ ይከሸፋል፣ ድህነት ታሪክ ይሆናል። ጠላት ይሸማቀቃል።

  • @sahalgamer1164
    @sahalgamer1164 10 месяцев назад +4

    አንተ ጀግና ነህ በርታ የኢትዮጵያ ወዳጅ የቁርጥቀን ልጅ ነህ በርታ ።

  • @SultanAbdukadir
    @SultanAbdukadir 2 дня назад

    እዉነት ነዉ ፋና መጠናት አለበት

  • @nurekadir9054
    @nurekadir9054 10 месяцев назад +2

    ድል፣ለመከላከያ፣ስራዊታችን፣፣እውነትያሽንፋል።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 10 месяцев назад +7

    Ethiopian soldiers are heroes

  • @BegnaDaba-m3l
    @BegnaDaba-m3l 23 дня назад

    መከላከያችንን እንደግፍ እባካችሁ በሠላም የምንተኛ በሠላምሥራ አየሠራን ያለው መከላክያ እየጠበቀን ስለሆኔ ነው።

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 10 месяцев назад +1

    እናምስግንሐለን ጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት አዎ ያለመስእዋትነት ድል የለም ኢትዮጽያ በክብር በሰላም ትኖራለች በአንተ ደምና አጥንት አይዞሕ ።

  • @fufuhassen3229
    @fufuhassen3229 10 месяцев назад +5

    ሰላም የምንወደው ሚዲያችን ከሳውዲ

  • @DemissieDelaloDelalo
    @DemissieDelaloDelalo 3 месяца назад

    አለን

  • @LebanonCell-cq6bj
    @LebanonCell-cq6bj 10 месяцев назад +2

    መሀል ሜዳ❤❤❤❤❤❤ እውነተኛ ሜድያ

  • @MekidesEndalegurmu-jy7dy
    @MekidesEndalegurmu-jy7dy 10 месяцев назад +1

    Keshetetachw temelsew hagrachwen lemagelegl lemetu leyu hilochi👍🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷. Keber lejegenaw yehager mekelakeya serawitachin 🇪🇹💪 Desu beretalen ye ethiopia kurat nurelen 👍🌷

  • @yumausman5297
    @yumausman5297 10 месяцев назад +2

    Abab you are best speaker

  • @snoopdoog5975
    @snoopdoog5975 10 месяцев назад +1

    ክብር.ለጀግኖች..ይሁንልኝ.እኔም.ሁሊት.ወንደሞቺን...አጣዋቸው፧አይአይ

  • @jemaneshsaid7254
    @jemaneshsaid7254 10 месяцев назад +7

    ❤❤❤❤❤❤ ❤❤ ከአብቹጋር ወደፊት ለመከላኪያ ክብር ይገባቸዋል አንተ ጋ እሚመጡት አስተያለሚስጡት ሁሉ እድሜና ጤና ይስጣቸው ለነሱም ክብር ❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kelemkebede3423
    @kelemkebede3423 10 месяцев назад +2

    ስሙማ እናተ አማራ አማራ ትላላችሁ ወያኔ 27 ዓመት ሙሉ በተለያየ ቋንቋ አሰልጥኖ ሴትአፕ አርጎ ያስቀመጣቸው ሰዎች ናቸው በአማራ ሰም ገብተው ገበሬውን ተማሪውን በግዳጅ እያስገባ ለሞት የሚያሰልፋቸው ውጭ ሆነው የሚጮሁት ደሞ ከህዋት ዳጎስ ያለ ገንዘብ የሚቦጨቅላቸው ናቸው አማራነኝ የሚሉትን ብትፍቃቸው ህዋቶች ናቸው 27 ዓመት የሰሩት ትልቅ ነገር ቢኖር ሌብነትና ድበር እየቆረሱ መሽጥነው ያስለቀረባቸው መርዝ የበላ ውሻ አረጋቸው ::

  • @greekpitas8178
    @greekpitas8178 10 месяцев назад +1

    Great broadcasting to listen again and again ❤ keep it up!!! W O W

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 10 месяцев назад +1

    ❤🇪🇹 በምክክር ትዳን ሀገር 🇪🇹❤

  • @alebachewgebre5874
    @alebachewgebre5874 10 месяцев назад +1

    መከላከያ የሀገር ዎልታ ነው

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 10 месяцев назад +1

    በራሺያኛ ብፅፍላችሑ ማንም አያነበኝም ደስላኝ በርታ በርታ በርታ ይሔን ነው የምልሕ Thanks Ethiopia Thanks ደሳለኝ ኡራ ቀይ ቤሬት ወይም ኮፍያ ኡራ ኮማንዶ አለሕ ኢትዮጽያ ባንተ እጅ ነች ኮማንዶ አንተ ብቻ ትበቃለሕ I'm Former Ethiopian people National Naval Commando Fors አለን ለኢትዮጽያ ።

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 10 месяцев назад +2

    ትክክል ስድብ እርካሽ ተግባር ነው። ስድብ እና እብደት ታላቅ እና ታናሽ ናቸው።

  • @EyrusalemGedamu-c3v
    @EyrusalemGedamu-c3v 3 месяца назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AhmedAbdulKadir-wg3vp
    @AhmedAbdulKadir-wg3vp 9 месяцев назад

    ድል ለመከላከያ የኢትዮጲያ

  • @nurekadir9054
    @nurekadir9054 10 месяцев назад +1

    ሰላም፣ደሱ፣❤መነሻችንም❤መድረሻችንም❤ኢትዮጵያ❤እውነት፣ያሸንፋል❤ክብር፣እን፣ሞገስ፣ለጀግናው፣የኢትዮጵያ፣የሀገር፣መከላከያ፣ሰራዊታችን፣ድል፣ለመከላከያ፣ሰራዊታችን፣አትዮጵያ፣በጀግኖች፣ልጆቾዋ፣ታፍራና፣ተከብራ፣ለዘላ ለም፣ትኖራለች።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @keberfiraol1329
    @keberfiraol1329 10 месяцев назад

    በጣም ነው ደስ ያለኝ የአቤ ረታ ድምፅ በመስማቴ

  • @berihunasmare9322
    @berihunasmare9322 10 месяцев назад

    ‏‪13:06‬‏ ‏‪13:08‬‏

  • @tassewkumssa6222
    @tassewkumssa6222 5 месяцев назад

    በሰሜን ሸዋ የጀመረው የሕዝብ
    እንቅሰቃሴን በቀላሉ ኣትዩ ። ሕዝብ ቆርጧል ከዚሕ በኋላ ምድራ ሽፍታን እያነቀ ለመንግስት ያስረክባል።

  • @cherinetorishiso-m4q
    @cherinetorishiso-m4q 3 дня назад

    C G ድብብ አፍሪካ ብርታ ውንድሜ

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 10 месяцев назад

    እንግሊዝ አገር የተፈፀመው ይሳዝናል የኦሮምኛ ተናጋሪዎች ቢሆኑ ኖሮ ሲኖዶስ ምእመናኑን ጥቁር ልበሱ ያዙን ልቀቁን ይሉ ነበር አማራዎች ሲሆኑ ግን like nothing happened ያሳዝናል ወዴት እየሄድን እንደሆነ ለማንኛውም ድል ለኢትዮጵያ መኩላከያችን አብቹ ይምራ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌺💐🌺🌹🌹🌹🙏🏾🙏🏽🙏🏾🙏🏽🙏🏾🙏🏽💖💖💕

  • @kurfaberiso8370
    @kurfaberiso8370 10 месяцев назад +1

    ፋና ውስጥ ፋኖ አለ። እውነትህን ነው።

  • @Sara-yv9bs
    @Sara-yv9bs 10 месяцев назад +2

    🌹🌹🌹🌹🌹

  • @TageMathe
    @TageMathe 10 месяцев назад +1

    Barta❤

  • @Sara-yv9bs
    @Sara-yv9bs 10 месяцев назад +1

    🌹🌹🌹🌹🌹
    🌹🌹🌹🌹
    🌹🌹🌹
    🌹🌹
    🌹 16:14

  • @marryjesus-g3v
    @marryjesus-g3v 10 месяцев назад

    Selamehi yebeza dsu

  • @biskut6932
    @biskut6932 10 месяцев назад

    ዋው ኢትዮጵያ እንዲህ አይነት በምድሯ ጨካኝ አፈራች የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ሁን

  • @Tewabech-uo5yo
    @Tewabech-uo5yo 10 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mahadiamir7525
    @mahadiamir7525 10 месяцев назад

    የፋኖንም አሰሙና ፈነዎች

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 10 месяцев назад

    ❤❤ሰላም መሀሎች❤❤

  • @EthoEth-gp9hv
    @EthoEth-gp9hv 10 месяцев назад

    ❤❤ 33:46

  • @LebanonCell-cq6bj
    @LebanonCell-cq6bj 10 месяцев назад +2

    ከቤሩት ሚሚ

  • @MelesGobena-i3v
    @MelesGobena-i3v 9 месяцев назад

    Walaga

  • @ashenafimesfn3949youtub
    @ashenafimesfn3949youtub 10 месяцев назад +1

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 10 месяцев назад

    እነኚሕ አይሲሶች ናቸው ኢትዮያዊ ዜግነት ያላቸው ሽኔም ሕውሐትም ፋኖ ተብየውም ሐገር በቀል ጨካኞች ሕፃናት ላይ ቦምብ አይወረወርም በአስቸኳይ የኢትዮጵያ ሕዝብ አንድ ሖኖ እነኚሕን ጨካኞች ማጥፋት ነው የምን ክልል ነው መከላከያ ሠራዊቱን አግዙት ኢትዮጽያዊያን ነን ካላችሑ አባይ ፀሐይና ስዩም መስፍን ብለዋል እኛ ከሌለን ጨካኝ እንቀጥራለን ብለው ።

  • @tamratmengstu346
    @tamratmengstu346 10 месяцев назад +1

    ሀገር የሚያስቀድመውን ደሱን አመሰግናለው።

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 10 месяцев назад

    By the way አማርኛና እራሽያኛ በጣም ከባድ ቋንቋ ነው በአለማችን ላይ አማራ ማለቴ አይደለም ቋንቋውን የምልሕ እንደምታነበኝ እርግጠኛ ነኝ በተረፈ Thanks so much Desalgne Abirea because your page Spich right And then Have A good night Ethiopia.

  • @ETHIONEWS-i6f
    @ETHIONEWS-i6f 9 месяцев назад +1

    Abichu

  • @EyrusalemGedamu-c3v
    @EyrusalemGedamu-c3v 3 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢🎉

  • @EyrusalemGedamu-c3v
    @EyrusalemGedamu-c3v 3 месяца назад

    .😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @workutesfaye2677
    @workutesfaye2677 11 дней назад

    አስረስ ተብየው... ሺማግሌ አያስፈልግም.. ምክንያቱም አለ.. እኛ አልተታላንም.. እኛ ነፃ አውጭ ነኝ. ስለዚህ ሺማግሌ አያስፈልግም

  • @solomonbekele4199
    @solomonbekele4199 10 месяцев назад

    ዋው ደሱ እኔም ዜናውን ስሰማ ልክ እንዳንተ የው ያልኩት።ስለ ፋኖ ምንም አያወሩም ፋኖ ቦንብ ት/ብት ላይ ሲጥል ምንም አልዘገቡም ሽለ ሸኔ ሲሆን አንደኛ ወሬኛ ናቸው ያሳዝናል

  • @AbebeTadesse-nf2xn
    @AbebeTadesse-nf2xn 10 месяцев назад +1

    አበበ ከአዳማ

  • @Sara-yv9bs
    @Sara-yv9bs 10 месяцев назад +1

    🌹🌹🌹🌹
    🌹🌹🌹
    🌹🌹
    🌹

  • @guesswhomyplaylisttamrat6897
    @guesswhomyplaylisttamrat6897 10 месяцев назад

    Mender lemender, well Said!

  • @tesfayea.beyene4652
    @tesfayea.beyene4652 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @EyrusalemGedamu-c3v
    @EyrusalemGedamu-c3v 3 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Joe123_
    @Joe123_ 9 месяцев назад

    እናዘጋው እንዴ ይክ ጥንብ ይዘጋ ምትሉ ላይክ አርጉ

  • @makonenkejela7196
    @makonenkejela7196 8 дней назад

    ከጂቡቲ መኮነን

  • @biskut6932
    @biskut6932 10 месяцев назад

    በወገን መቀለድ ምን የሚሉት ነው ጌታ ሆይ ድረስልን

  • @MuradSeid-qg7hf
    @MuradSeid-qg7hf 10 месяцев назад +1

    ተጨቋኝመደብአሸናፊነውሐይልናስልጣንየሠፊውሕዝብነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወወወ❤❤❤❤❤❤❤

  • @NegussieDinsa
    @NegussieDinsa 10 месяцев назад

    ከስብሰባ ተመለሾች አይመስሉም ወይም ግደጃቸዉ ጨርሶ የሚመለሱ ቁርጥ እነሱ ነዉ ያመየቁት አሉ!

  • @abahailemariamdesalegn
    @abahailemariamdesalegn 10 месяцев назад

    💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤

  • @Sara-yv9bs
    @Sara-yv9bs 10 месяцев назад

    🎉🎉🎉

  • @terytill3652
    @terytill3652 10 месяцев назад

    Hi Desuachen ❤️🇪🇹🌹

  • @mahadiamir7525
    @mahadiamir7525 10 месяцев назад +1

    ደሱ ለዚህ ነው የሚአከብርህ ሚዘነዊ ሰው ነህ ፈና ፈኖ ነው

  • @fikeryashenfal4921
    @fikeryashenfal4921 10 месяцев назад

    የems ጎጠኛነት አስተሳሰብ ለማመን ይከብዳል, በወያኔ ላይ በተቃዋሚ ጎራ ያሳላፉት, የተቃውሞ ጥምን ለማርካት እስከሚመስል ነው, አሁን የቆሙበት ሲታይ, ያሳዝናል

  • @Grandma1937
    @Grandma1937 10 месяцев назад

    አሁን ጥሩ ነዉ

  • @Abraham-wj8xt
    @Abraham-wj8xt 10 месяцев назад

    Any update about the access to the read sea?
    Your opinion regarding Eritrea-Russia naval drill?
    Did you heard about your PM seeking Kenya's mediation with Eritrea?

    • @mandytadesse522
      @mandytadesse522 10 месяцев назад

      Delusional. We will never trust again. Once an enemy always enemy.

  • @jeryadera7932
    @jeryadera7932 10 месяцев назад

  • @gotrip1-t8y
    @gotrip1-t8y 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @messeletegegn244
    @messeletegegn244 3 месяца назад

    ጋጠወጦች አላማየሌላችው ሊሰድቡሕ ይችላሉ ግን ደሱ ምንም ምንማድረግአንችሉም

  • @etemeanchbezbhi8017
    @etemeanchbezbhi8017 10 месяцев назад

    1

  • @demissieamose7921
    @demissieamose7921 10 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉❤

  • @getahunabdisa3927
    @getahunabdisa3927 10 месяцев назад

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Brukhhh
    @Brukhhh 10 месяцев назад

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @shubisageletufeyisa7631
    @shubisageletufeyisa7631 10 месяцев назад

    እኔ እንዲያውም ፈና ዘጠና የሚለውን ሎጎ ሳየው ፋኖ የሚል ይመስለኛል።

  • @eysaiesbelaye6751
    @eysaiesbelaye6751 10 месяцев назад +2

    tebtaba balager.

  • @EthoEth-gp9hv
    @EthoEth-gp9hv 10 месяцев назад +1

    Desuya berte

  • @bettybetty6542
    @bettybetty6542 9 месяцев назад

    ሲያሰጠሉ ኡፍፍፍ እንሴት ዛጎል ሽሩባ ምናምን ቱፍ

  • @mmg5475
    @mmg5475 10 месяцев назад

    Benny, you are so funny! Dr. Abiy is the man of the cutting edge! those individuals cannot get it.

  • @מסגנאוולדה-ש7ג
    @מסגנאוולדה-ש7ג 10 месяцев назад

    የበላ ካድሬ እኮ ችግር ነው እውነት ተቀብራ አትቀርም

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 10 месяцев назад

    ሀቅ ነው ።

  • @RahmaRose-ii3te
    @RahmaRose-ii3te 10 месяцев назад

    Zinfanya Amhara bandawochi malaq alabachow, Amhara kilil salam indi hon!

  • @Stoplying-k1w
    @Stoplying-k1w 9 месяцев назад

    Helen Ethiopia ምንድነው ሁሌ ብር ብር እምጡ....??? RUclips የሚከፍላችሁ እይበቃችሁም እንዴ...??? ሁሌም ልመና እይደብርም ...??? እብዛኞቻችን ደሀ ተፈናቃይ የገበሬ ቤተስብ እየረዳን ነው እናንተ ደግሞ ሌላ ልመና😷😷😷

  • @MuradSeid-qg7hf
    @MuradSeid-qg7hf 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyrusalemGedamu-c3v
    @EyrusalemGedamu-c3v 3 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅😊😊

  • @Gashawabera-zz1dz
    @Gashawabera-zz1dz 3 месяца назад

    ከአዲስ

  • @raabaadoorii8670
    @raabaadoorii8670 10 месяцев назад

    Ke abichuu goni nen all ways

  • @bettybetty6542
    @bettybetty6542 9 месяцев назад

    እናተን ብሎ ነፃአውጪ ጂልጅላንፎ ሹሩቤ ቃቅ

  • @EyrusalemGedamu-c3v
    @EyrusalemGedamu-c3v 3 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤😅😅😅

  • @Grandma1937
    @Grandma1937 10 месяцев назад

    አይሰማም

  • @asenafikabede8470
    @asenafikabede8470 10 месяцев назад +1

    አሰላ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 10 месяцев назад +2

    Blessed

  • @Stoplying-k1w
    @Stoplying-k1w 9 месяцев назад

    ምንድነው ሁሌ ብር ብር እምጡ....??? RUclips የሚከፍላችሁ እይበቃችሁም እንዴ...??? ሁሌም ልመና እይደብርም ...??? እብዛኞቻችን ደሀ ተፈናቃይ የገበሬ ቤተስብ እየረዳን ነው እናንተ ደግሞ ሌላ ልመና😷😷😷

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 10 месяцев назад

    Hagerituwa ke Ashebariwoch yitseda. Hagerituwa asferi honalech

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 10 месяцев назад

    ስቅላት ወይም የፓሊስ ቤተሰብ ጓደና

  • @YasufEndris
    @YasufEndris 5 месяцев назад

    ውድመ ልምድያዎች