Yemare wege | የማር ወግ በ21-ሰከንድ ሾው | የጡት ካንሰር ሰርቫይቨር ሜሮን ከበደ Meron kebede

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 56

  • @yimamyimam8529
    @yimamyimam8529 3 года назад +7

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ አስተምሮትሽ ድንቅ ነው ያችን መገድ ሁሉ ስለአለፍኩት አቀዋለሁ በብዛት ሙሉ ለሙሉ ዝምምምም ያለውን ነገር አንተ ትኩረት ሰጠህ ማቅረብህ አመሰግናለሁ

  • @rehimbaharu6857
    @rehimbaharu6857 3 года назад +4

    God Bless you Meron you are a strong and inspirational woman!

  • @alemayehuwakjira7337
    @alemayehuwakjira7337 3 года назад +2

    Congratulations. Praise God.

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 3 года назад +1

    God bless you this is amazing teaching

  • @ritaworku6181
    @ritaworku6181 3 года назад +2

    Des yemitl set God bless u more yene kinjo

  • @edlwettadros6368
    @edlwettadros6368 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔ እንኳን ማረሽ

  • @የቀኑአዲስዜና
    @የቀኑአዲስዜና 3 года назад +3

    God is so Good.

  • @deenatsige3583
    @deenatsige3583 3 месяца назад +1

    ተባረኪ እንኳን ለዚህ አበቃሽ

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ Год назад +1

    እንኳን እግዚአብሔር አተርፈሺ

  • @Zamzam-x8x
    @Zamzam-x8x 3 месяца назад

    Allah rejem edma yestesh ten Kara set nesh❤❤❤❤❤

  • @mahletakmekonen3397
    @mahletakmekonen3397 3 года назад +1

    Meron you have such a beautiful soul.

  • @zerihunhabte7397
    @zerihunhabte7397 3 года назад +2

    ተባረኩ ሜሮን እና ያንተ ፕሮግራም ምርጥ ነው

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 3 года назад +2

    ተባረኪ መልካም መሆን መልካም ነው!!!

  • @almasshama689
    @almasshama689 3 года назад +2

    ፈጣሪ፡እንኳን፡ማረሽ፡እህቴ፡

  • @ssds463
    @ssds463 2 месяца назад

    የኔእናት"

  • @ኢሩት
    @ኢሩት 5 месяцев назад

    እግዛቤር ነው የረዳሽ

  • @deenatsige3583
    @deenatsige3583 Год назад

    እግዜአብሔር እንኳን እረዳሽ

  • @Almaz-g5g
    @Almaz-g5g 8 месяцев назад

    የኔ ውድ ምክርሽ አድሶኛል ተባረኪ

  • @ZynbSead
    @ZynbSead 8 месяцев назад

    ተባረኪ

  • @MeseateMeseate
    @MeseateMeseate 6 месяцев назад

    ጎበዝ

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 3 года назад +1

    ጎበዝ ነሸ ሜነሪ 👍👍👍💐💐😍

  • @nigisttadesse4873
    @nigisttadesse4873 3 года назад +2

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @kalkidanAberago
    @kalkidanAberago 2 года назад +1

    ይዳናል ምስክር ነኝ

  • @HaregituAtanaw
    @HaregituAtanaw 7 месяцев назад

    Eregign Ebakish

  • @tigistgirma3883
    @tigistgirma3883 3 месяца назад

    እግዚአብሔር የሚሣ ነዉ የለም

  • @sentatessma6690
    @sentatessma6690 3 года назад

    go1

  • @romangirma6854
    @romangirma6854 Год назад +1

    How i got ur no?please sister meron

  • @MeseateMeseate
    @MeseateMeseate 6 месяцев назад

    እባክሽ በዉስጥ ላግኝሽ

  • @eyerustemamjerry8163
    @eyerustemamjerry8163 2 года назад

    ታድለሽ ፈጣሪ ይወድሻል እእ

  • @truthseeker8399
    @truthseeker8399 3 года назад +6

    Angenila did not have breast cancer…she tested positive for the genetic testing and decided to do a double mastectomy in order to prevent it!
    Your guest, Meron, is truly an inspiring women. 🙏🏽

  • @senayetbogale3282
    @senayetbogale3282 3 года назад

    ሜርዬ እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ

  • @jesusking1558
    @jesusking1558 3 года назад +1

    Eguzabhar amlak enkan mareshe eguzabhar ymesgen rejum edma ystushe eguzabhar amlak

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 3 года назад

    ኢትዬጵያ ውስጥ እየኖሩ 2018 ማለት ገና ያልደረስንበትን ነዉ

  • @Almaz-g5g
    @Almaz-g5g 8 месяцев назад +1

    የኔ ውድ እህት ህፃን ልጅ አለችኝ መኖር እፈልጋለው የካንሰር ታካሜ ነኝ ምን መመገብ ወይም ማቆም ያለብኝን ብትረጂኝ አመሰግናለው

    • @deenatsige3583
      @deenatsige3583 3 месяца назад

      አትፍሬ ፍርሀት እራሱ ያመጣል

  • @yenanesheharkiso
    @yenanesheharkiso 6 месяцев назад

    ሚሪ እ/ር ከረዳኝ አንዷ እኔም እንዳች ተጠቂ ነኝ አሁን ኬሞ ጨርሼ የሆርሞን ኪኒኒ እየወሰድኩኝ እገኛለሁኝ አሁን ላይ ምን መጠቀም አለብኝ ምክርሽን እጠብቃለሁኝ

    • @abeldemssie
      @abeldemssie 20 дней назад

      የት ነው ያለሽው

  • @TesfuZebere
    @TesfuZebere Месяц назад

    Sergere argshal

  • @yenanesheharkiso
    @yenanesheharkiso 6 месяцев назад

    800 go 2

  • @hawasalem7048
    @hawasalem7048 3 года назад +1

    800go 2

  • @kalkidanzeru3346
    @kalkidanzeru3346 Год назад

    Enaten amowatal ahun nw yaweknw mn laderg mela bluge

  • @አፀደማርያምትዕግስትአፀደ

    ሜሪ እንኳን እግዚአብሔር ጨርሶ ማረሽ እግዚአብሔር አሁንም እድሜና ጤናን ያድልሽ እኔም የጡቴ ነገር በጣም አሳስቦኛል እንደ ባቄላ ፍሬ ፍሬ ነገሮች በሁለቱም ጡቴ እስከ አራት አራት ፍሬ አሉብኝ ህክምና ሂጄም አሳሳቢ አይደለም እድሜሽ ገና ነው ይሉኛል እድሜዬ ወደ 30 ነው ሜሪ ላስቸግርሽና በሀሳብ ብትረጂኝ

    • @jesusking1558
      @jesusking1558 3 года назад +1

      Edma wesay aydelem ezi yemnorbet hager 26 amet tegodtalechu ena ayzoshe xelyu

    • @eshetuwondimagegne6965
      @eshetuwondimagegne6965 3 года назад +1

      This was a very good discussion about the issue. Thank you both. The bottom line: know the symptoms, catch it early, get treated if surgery is necessary go ahead with faith you will be a survivor I am a survivor. Please eat healthy, there are foods that boost your immune system & that are known for preventing & cure any type of cancer.

    • @አፀደማርያምትዕግስትአፀደ
      @አፀደማርያምትዕግስትአፀደ 3 года назад +1

      Amesginalehu Jesus Eshetu Yikrta Englizegna Alichlim

    • @mekdeswogamitiku1416
      @mekdeswogamitiku1416 3 года назад

      Betam yasezenale edme awesenim min alush min lay neshe ahun?

    • @marthamelkamu463
      @marthamelkamu463 3 года назад +2

      የጡት ካንሰር ከሰላሳ አመት በፊት ሊከሰት ይችላል። ሀኪሞች ግን ተጨማሪ ምርመራዎችን ከማድረግ ወይም ከማዘዝ ይልቅ እያዘናጉና ጉዳዩን እያጣጣሉ በሽታው ስር እንዲሰድና ከቁጥጥር ውጭ እንዲሄድ አስተዋጽኦ ያደርጋሉ። ስለዚህ የራስሽ ጠበቃ መሆንና ተጨማሪ ምርመራ እንዲደረግልሽ መጎትጎት አለብሽ። ይህንንም ስልሽ እጢ ሁሉ ካንሰር ነው ብዬ ላስደነግጥሽ ሳይሆን ምንነቱን በትክክል አረጋግጠሽ መንፈስሽ እንዲያርፍ ብዬ ነው። ሁሉን ቻዩ እግዚአብሔር መልካም ዜናን ያሰማሽ።

  • @selammoges438
    @selammoges438 2 года назад

    anchi dehna beteseb ena bal bezalay gezeb aleshi ene gn manmi mireagni yelem and lijen tiche limot yaw yalasagadi litker new