ዝናህ የገነነው - እንዳልካቸው ኪዳነ ወልድ እና መሰረት ጽጌ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии • 54

  • @aklilug
    @aklilug День назад +1

    ስንቶቻችሁ ይህን ሰትሰሙ ጋሽ መኮንን ነገራን መካኒሳ ታስታውሳለችሁ የጥንቱ !
    ተባረክ ስላካፈልከን!

  • @namastetadesse6628
    @namastetadesse6628 Год назад +24

    አሁን ስንት ጊዜ ሰማው መሰላቹ አረካ ስል ፀለይኩበት ስፀልይም አረካ ስል ዳግም እየሰማውት ነው።

  • @amennega-pt7nm
    @amennega-pt7nm Год назад +11

    ኸረ ምን ዓይነት መዝሙር ነው ቀኑን ሙሉ ባደምጠውም አልጠግብኩትም ❤❤❤ተባረኩ ዘማሪያን ❤

  • @AsratGmedhen
    @AsratGmedhen Год назад +7

    ዝናህ የማይነጥፍ የነፍሴ ጌታ የመኖሬ ትርጉም የልጅነቴ አምላክ የምደረበዳየ ጓዴ ውዴ ኢየሱስ ምን ልበልህ ከምልህ በላይ ነህ ከልጅነቴ ጀምሮ የምሰማው መዝሙር ቢሆንም እስከ ዛሬ ድረስ ጉልበታም ነው

  • @yamrothaile1737
    @yamrothaile1737 8 месяцев назад +2

    ባንተ ደስ ይለኛል የኔ ጌታ
    ልጽና በመንፈስህ እንዳልረታ
    አርቄ እያየሁ የጽድቅ አክሊልን
    በተስፋ እንድጉዝ አርዳኝ ልጅህን
    የርስቴ መያዥያ መንፈስህን
    ያፅናናኝ ሁልጊዜ አንዳልረሳህ 2*
    የማትሰለችን የማትረሳኝ
    ረዳት ለጉዞዬ ለነፍሴ አፅናኝ
    ዓይነን እንዳላነሳው አንዳላነሳ ከመስቀልህ
    ሀሳቤን ጠቅልለዉ ወደ ሞትህ 2*
    ዝናህ የገነነው በዓለም ላይ መቼ ትመጣለህ ዓይንህን እንዳይ
    በጣም ጉአጉቻለሁ የኔ ጌታ
    ኢየሱሴ እንዳይህ ማራናታ 4*

  • @Dinku-ct7nt
    @Dinku-ct7nt 7 месяцев назад +3

    መቼም ብሰማዉ የምባረክበት ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤

  • @GizawGitsa-by3cl
    @GizawGitsa-by3cl Год назад +4

    አራ ባዳምጠዉ ባደምጠዉ አላረካም አላጠግብም አለኝኮ ዛሬ ቀነን ባረካችዉ ጌታን ዘመናችሁን ይባርካችዉ ። ብቻል ሙሉ መዝሙሩን ብትለቁልን

  • @mestawetzemene5406
    @mestawetzemene5406 Год назад +2

    ሰማይ የምያስናፍቅ መዝሙር 😭 ኡፍፍፍ
    ኢየሱሴ

  • @saved1580
    @saved1580 2 месяца назад

    ኢየሱስ ይባረክ።✝️❤️🙏

  • @getituayalew8250
    @getituayalew8250 Год назад +3

    እስከዛሬ ባለመስማቴ ተናደድሁ መቼም አይጠገብም

  • @etsegenetasfaw8378
    @etsegenetasfaw8378 Год назад +3

    አይኔን እንዳላነሳው ከመስቀልህ
    ሐሳቤን ጠቅልለው ወደሞትህ ❤❤❤❤

  • @bezamengesha3014
    @bezamengesha3014 9 месяцев назад +2

    John 3:16 For God so loved the world, that he gave his only begotten Son, that whosoever believeth in him should not perish, but have everlasting life.

  • @HenokLulu-p9v
    @HenokLulu-p9v Месяц назад

    እግዝአብሔር ይባርካችሁ! ❤

  • @ShimelsLamesginew
    @ShimelsLamesginew 7 месяцев назад +2

    ተባረኩ በምዝሙራችሁ ተባሪኬበታለው❤❤❤

  • @FasiNew-kp7fd
    @FasiNew-kp7fd Год назад +2

    እየሱስ ጌታ ነው ደሰ ሲል❤❤❤

  • @meseretbekele9093
    @meseretbekele9093 Год назад +2

    ድንቅ መዝሙር ነው ተባረኩ

  • @Ezu7219
    @Ezu7219 Год назад +2

    አሜን ተባረኩ!!!!

  • @eliasendale5709
    @eliasendale5709 Год назад +3

    እጄግ የምወደው መዝሙር !!

  • @ZufanAlemu-hs8gg
    @ZufanAlemu-hs8gg 3 месяца назад

    አሜን ማራናታ ኢየሱስ ቶሎ ና

  • @BettyDamtew-ie2yq
    @BettyDamtew-ie2yq Год назад +2

    My best song forever

  • @millionchernet3334
    @millionchernet3334 Год назад +2

    ድንቅ ነው።ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ።

  • @SuperJimad
    @SuperJimad 10 месяцев назад +1

    ማራናታ!!!

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 4 месяца назад

    ተባረኪ

  • @lidiyarashad3097
    @lidiyarashad3097 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉

  • @kebede8538
    @kebede8538 Год назад

    እንዴት ተባረ ኲበት ሁሉንምየሚያስረሣ ኡፍ....

  • @misrakroyer234
    @misrakroyer234 Год назад +1

    Eysuse yadnal Eysuse Geta new !!

  • @MimiNegash-t6n
    @MimiNegash-t6n Год назад

    Abba betam guguchalehu ማራናታ ❤️❤️❤️

  • @chereneterketo1123
    @chereneterketo1123 Год назад

    ብሰማ ብሰማ አልጠግብ አልኩኝ

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn 5 месяцев назад

    Ameeen Ameeen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @misrakroyer234
    @misrakroyer234 Год назад +1

    Egizabher melkam new !!!

  • @AbenezerZenabu
    @AbenezerZenabu 5 месяцев назад

    yegeremachuwal le 5gna gize eyesemawet nw alxegebkutem

  • @Dessme
    @Dessme 10 месяцев назад

    The good old days song. Thanks!

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn 5 месяцев назад

    amen Ameeeen❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DegefeSiyum
    @DegefeSiyum Год назад

    አሜን አሜን

  • @Israelpoppofamily
    @Israelpoppofamily 4 месяца назад

    ለምን እንደማይሰለቸኝ አልገባኝም፤ ሙዚቃው ነው ግጥሙ ነው መንፈሱ ነው ብቻ አልገባኝም

  • @kalehiwotkebede5369
    @kalehiwotkebede5369 Год назад

    አሜን

  • @meselechashamoofficial2638
    @meselechashamoofficial2638 9 месяцев назад

    መልሼ ማላልሼ ሰማሁ አልጠግብ አሌች ነፊሴ ምን አይናት መልክት ነው ኸራ ዘመነችሁ ይባራክ❤❤❤❤

  • @Kah-lan-neeh-ah
    @Kah-lan-neeh-ah Год назад

    Ameeeeeeen abet abet abet geta yesus tolo na.

  • @Samsonsamuel-rz5dc
    @Samsonsamuel-rz5dc Год назад

    Ere uffffff makom alchalkum endet yale bemenfes yetezemere qine new

  • @lastversion250
    @lastversion250 5 месяцев назад

    😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amanuelmarkos8217
    @amanuelmarkos8217 11 месяцев назад

    Amen!

  • @TizazuYerdaw
    @TizazuYerdaw Год назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Babafoge
    @Babafoge Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bini9983
    @bini9983 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @lewiisrael7217
    @lewiisrael7217 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @meserettsige4896
    @meserettsige4896 Год назад

    dear light tube, can you please correct the name of the singers please.It is Meseret Tsige not Tsiga .God bless

    • @lighttube272
      @lighttube272  Год назад

      Thank you for the correction

    • @TomasGobena
      @TomasGobena 11 месяцев назад

      ይህን መዝሙር ክ31 አመት በፍት በውቅም ዛሬም የመንፈስ ቅዱስ ሀይል የሚያልፍበት መዝሙር ንው ዛሬ ሙሉ ቀን በመስማት ጌታ በጣም ባርኮኛል ዘማሪዎቹን የሰማይ እምላክ ይባርካቸው@@lighttube272

  • @geni8604
    @geni8604 4 месяца назад

    Zinah yegenenew yene geta tolo na 😂

  • @NetsanetTadesse-ii4gv
    @NetsanetTadesse-ii4gv Год назад +1

    ❤❤❤

  • @selamawitasefa6229
    @selamawitasefa6229 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @yonasmelaku3775
    @yonasmelaku3775 4 месяца назад

    ❤❤