Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም እናመሰግናለን ስለሁሉም ምክንያቶች ገለፃ። ማህበራዊ ጭንቀት በጣም ትክክል ነዉ አይጣል እኮ ነዉ! 😃 በአጠቃላይ በብዛት በሰዎች የተሞላ ክፍል ዉስጥ መገኘት ያስጨንቃል። ግን ያ ጭንቀት ቀስ እያለ እየለቀቀ ይሄዳል። ያለፈ ልምድ ተፅእኖ ብዙዎች እንደሆኑ ገልፀሀል ግን በተፈጥሮም ያ ስሜት ያለባቸዉ አሉ።
❤👍
Thanks so much ❤❤
እኔ ብዙ ጊዜ ግርግር የበዛበት ቦታ ስገኝ ራስ ምታት ይለቅብኛል ብዥ ይልብኛል ብቻየ. ስሆን ደስተኛ ነኝ በቃ ሰላም ❤
እኔ ብቻ ይመሰለኝ ነበር 😢
እንደ ፀጥ ያለና የተረጋጋ ሁኔት ምቾት የሚሰጥ ነገር የለም
ሰላም የሚሰጠንን ነገር ማደረግ መልካም ነው። ግን የምናደርገው ነገር በእኛ ላይ ግዚያዊም ሆነ የረጅም ግዜ ጉዳት እንደሌለው ማረጋገጥ አለብን👍❤
@@tibebsilas እኔ ከድሮ ጀምሮ ነው ከጊዜ በኅላ የመጣ አይደለም ከኔ መገለጫወች መካከል ነው መሰል እስኪ
I love lonely❤😊
በጣም እናመሰግናለን ስለሁሉም ምክንያቶች ገለፃ። ማህበራዊ ጭንቀት በጣም ትክክል ነዉ አይጣል እኮ ነዉ! 😃
በአጠቃላይ በብዛት በሰዎች የተሞላ ክፍል ዉስጥ መገኘት ያስጨንቃል። ግን ያ ጭንቀት ቀስ እያለ እየለቀቀ ይሄዳል። ያለፈ ልምድ ተፅእኖ ብዙዎች እንደሆኑ ገልፀሀል ግን በተፈጥሮም ያ ስሜት ያለባቸዉ አሉ።