ከአርሰናል፣ማንቸስተር ሲቲ፣ሊቨርፑል፣ማድሪድ፣ሙኒክ...የማጥቃት እግር ኳስ ከሚመርጡ ቡድኖች የተሰባሰቡ ተጨዋቾች ያሉት የእንግሊዝ ቡድን- ማጥቃትን ቢመርጥስ ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 июн 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Комментарии • 13

  • @natnaelkokobe6313
    @natnaelkokobe6313 10 дней назад +3

    ሁሌም አድማጭህ አሉ 🙏

  • @TewodrosTesfaye-nb2sy
    @TewodrosTesfaye-nb2sy 10 дней назад

    Thanks alazar

  • @Eshete-jb2ux
    @Eshete-jb2ux 10 дней назад +1

    Er Alz ba Riquelma 🇦🇷yezhalwe sela copa America awera that’s not fair we expect you talk about world football.all about Europe that’s not fair

  • @ajaibshiffa277
    @ajaibshiffa277 10 дней назад

    እናመሰግናለን አሌ

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 10 дней назад

    ❤❤❤

  • @loveGodforever1998
    @loveGodforever1998 10 дней назад

    first

  • @solomonshitaye6960
    @solomonshitaye6960 10 дней назад

    እረ ምነው የግራ መስመር ተከላካይ የለውም፡ቤን ቺልዊል ፤ቤን ውይት ፡፡እና ሌሎችም።የመሀል ተከላካይ የዓለማችን ምርጥ ተከላካይ አላት።ምሳሌ ደንክ፤ቶሞሪ፤ኮንሳ፤

  • @wendewelde8158
    @wendewelde8158 10 дней назад +1

    ክሎፕ ከእረፍት መልስ እንግሊዝን ይረከባል ፤ምናልባት የተሻለውን ቡድን እናያለን ።

  • @Fano_heroism24
    @Fano_heroism24 10 дней назад +1

    ሳውዝጌት ደደብ ነው፣ የታላቁን የዩናይትድን ተጫዋቾች ሳይዝ ዋንጫ ሊያነሳ አይችልም ።
    ሳካ እና ራይስን በ ራሽፎርድ እና ማይኑ ይተካ እና ልዩነትን ይመልከት።
    ጭራሽ ፎደንንማ እኔም እተካዋለሁ።

    • @zekeyahmed1529
      @zekeyahmed1529 10 дней назад +1

      ራሽ ፎርድ አልተመረጠም እኮ

    • @Fano_heroism24
      @Fano_heroism24 10 дней назад

      @@zekeyahmed1529 እሱ እኮ ነው ችግሩ 😂

    • @abh6963
      @abh6963 10 дней назад

      ​@@Fano_heroism24 u are showing ur stupidity man, the players were selected based on their season performances. Clearly everyone(every football fan except u) have seen and agreed that Rashford hadn't been good this season.

    • @wiznobel
      @wiznobel 10 дней назад

      ከክለብ ከድጋፍ ስሜት ወተህ ኳስን ተመልከት ስለ ፎደን እና ስለ ራይስ የሰጠው አስተያየት የሚመስለው የአርሰናል እና የሲቲ ጠል ነው የሚመስለው በአቋምም እንደሚበልጧቸው አትርሳ