Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የጋሼ ወልደ አረጋይ ልጅ እግዚአብሔር ይስጥልን!
በእፁብ ድንቅ ቅዱሳን አባቶቻችን የተሰራ ነው የሌላ እጅ የለበትም ታሪክ አትበርዙ::
የአክሱም አስራር ድንቅ ነው ምንም እኛ ሀገር ታሪክንም ለማወቅ እንዴት ወዴት ብሎ መጠየቅ እንደ ሃገር አፍራሽ የሚባል ስያሜ ስለሚያሰጥ ታሪካዊ አሰራሩ በውስጤ ጥያቄ ሆኖ ይቀመጥ ግን በጣም አድርጌ ስነ ጥበባዊ እውቀቱን አደንቅና የኛ ቅደም አያቶቻችን ሰሩት ብለን እንመንና አሁን ላይ እዛ ቦታ ላይ ሄዶ ሲጉበኝ ይህን ድንቅ ውብ ስነ ህንፃ የሰሩ የልጅ ልጅ ልጆች ከብዙ ሺ አመታት በሃላ ያን ስነ ህንፃ ምንም ሳያሻሽሉ ወይም ሌላ ሳይገነቡ ዙሪያውን ከበው ያን ለመጉብኘት የሚመጡትን ቱሪስቶች ሳንቲም ለመለመን አካባቢውን ወረው ሲታይ ለኔ በጣም አሳፍሮኛል እናንተስ ?? ይህንንስ መመርመርና ማወቅ ብቻ ሳይሆን መፍትሄ መስጠትና ስር ተው የሚበሉበትን መንገድ ማግኘት ሊኖርብን ይገባል።