ሰአዲ በጣም ነው ያስለቀስሽኝ ለካ አላውቅሽም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 485

  • @HewuletAhmed-s5l
    @HewuletAhmed-s5l Месяц назад +101

    የምወድሽን ያህል ልጠላሽነው ረምሊ ባለፈው እደዛ ዛሬ ደግሞ ለምን እኛን ታወናጅሉናላችሁ ግን አኡዙቢላህ😢😢

    • @JyfgcJddt
      @JyfgcJddt Месяц назад +2

      እረ አሁንስ አበዙት

    • @Nebiha771
      @Nebiha771 Месяц назад

      ትክክል

    • @FatumaAbdo-k4j
      @FatumaAbdo-k4j 29 дней назад

      ተተተተተተተተጨመላለቁ አብረው እየዋሉ ከሚሴ ደሴ እየተመላለሱ ለቪው ለቅሶ😅 ኧረተው

    • @firdosali9399
      @firdosali9399 28 дней назад

      ኧረ ተዉ እንጂ ምነዉ ስራ ፈት አገኛችሁንሳ ወላሂ ረምሊዬ ወድጄሽ ነበር እምከታተልሽ አሁን አሁን ሰአዳ ጋር ስለምትሰሩት ቪዲዮ ምናችሁም አልጨበጥ አለ ትጣሉና ዉሸታችንን ነዉ ምናምን በቃ እዉነት ያልሆነዉን አታሳዩን prank ምናምናችሁን እዛዉ ተዉልን ለአላህ ስል እወድሻለሁ ረምሊ

  • @FelahTube
    @FelahTube Месяц назад +87

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ረሱል አለይሂ ሰላቱ ወሰላም

  • @halewyatube
    @halewyatube Месяц назад +44

    ዉዴ እናንተ ነገ ልትገናኙ እኛን አታወናጅሉን ወንጀላችን ይበቃናል ግን ምክርሽ በጣም ደስ ይላል ሁሉም በሀላል ሲሆን ነዉ የሚያምረዉ ደሞ ሚድያ ላይ አታልቅሽ ብዙ ጠላት አለ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Месяц назад

      ደምሪኝ በቅንነት🎉

    • @ሙከራዩቱብ
      @ሙከራዩቱብ Месяц назад +1

      ወላሂ እህቴ እውነትሽን ነው ሰውን ወደ ሀሜት መገፍፍት ነው

  • @sabeebamasafi6443
    @sabeebamasafi6443 Месяц назад +92

    😂😂😂😂😂ዶላር ጉድ አፈላ በወሸት

    • @hlimahlimo4416
      @hlimahlimo4416 Месяц назад +1

      Kkkkkkk

    • @ZeynbeKebede
      @ZeynbeKebede Месяц назад +8

      በጣም እንደው ተግማመሙብን

    • @KadjaJeddah
      @KadjaJeddah Месяц назад

      እክኮ ንቅትናል

    • @Kareema-r1p
      @Kareema-r1p Месяц назад +3

      እስኪ እኛም የመዳም ቅመሞች እንደማመር በሉ ደምሩኝ

    • @وبتا-ص6ج
      @وبتا-ص6ج Месяц назад

      በጣም እንጂ 😅😅😅

  • @fozifozi9176
    @fozifozi9176 Месяц назад +51

    አሏህ ሂዳያ ይስጣቹ ዶላር $አስክሯቹ ማሰብ ማስተዋል ሁላ ተሳናቹ ኢተቂላህ ለቀልዱም የዋሸ ከኛ አይደለም ብለዋል ነብያችን (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)

    • @uaeteam6287
      @uaeteam6287 Месяц назад

      😂😂😂እውነት የውሸትነው ማለትነው🤔

    • @seadaali-pn4nv
      @seadaali-pn4nv Месяц назад +2

      ​@@uaeteam6287እና ቡና ሲጠጡ ቁጭ ብለው ያመጡት አይድያነው😂😂😂😂

    • @mybrazersister
      @mybrazersister Месяц назад +3

      በጣም ማሠቢያቸውን አሣጥቷቸዋል ሁ,,,,,,,ሉ,,,,,ም ወደ ቀልባችሁ ይመልሳችሁ

    • @Kareema-r1p
      @Kareema-r1p Месяц назад

      በሉ እኔ ሠው አልሳደብም ዳእዋ ነዉ እምለቅበት ደምሩኝ እህቶቸ

    • @mybrazersister
      @mybrazersister Месяц назад

      @@Kareema-r1p እሽ

  • @rahmafantaw
    @rahmafantaw Месяц назад +8

    እረምሊ ባሁን ሰአት ታማኝ ጋዴኘ አንድ አላህ ብቻ ነው እህቴ አብሸሪ እራስሸን ጠየቀ የማንም ልቅምቅም የሠው ልክ አያውቅም ስለምትበልጫት ተናዳ ነው የኔ የዋህ አላህ ከጎንሸ ነው❤❤❤

  • @AminaAm-y6q
    @AminaAm-y6q Месяц назад +12

    ተይኮ ረምላ እህቴ ስወድሽ እንዳልጠላህ እኛንም አታወነጃጅሉን በሌላ አይድያ ስሪ😢 እህ እየተማከራችሁ ሰው ማውናጀል ሀራም።❤❤❤❤❤❤😂😂

    • @hayatdamtew7016
      @hayatdamtew7016 Месяц назад

      እኮ አወናጀሉን ዝም ማለት ይሻላልል

  • @እናቴያቺመኖርያኖራኞል
    @እናቴያቺመኖርያኖራኞል Месяц назад +17

    አኡዙቢላ ክባለፍው ውድህ እናንተን አላምነም በጭራሽ 😢😢😢😢😢

    • @mrsfatema9947
      @mrsfatema9947 Месяц назад +1

      ዉሸትነዉ

    • @aesaaa1616
      @aesaaa1616 Месяц назад

      እኔምነኝ ነገረ ግን የዛረው አሰለቀሠ 😅😅

    • @sartt1717
      @sartt1717 29 дней назад

      ሽኩርትነው

  • @ወሎደሴየፍቅርሀገር
    @ወሎደሴየፍቅርሀገር 28 дней назад +3

    ኮሜንታተሮች ወንጀል አትግቡ እነሱ ድራማ እንደባለፈው ሊሰሩብን ስለሆነ ከማንኛቸውም ወገን ሳትሆኑ ዝምታን ምረጡ በእነሱ ቀልድ እኛ ወንጀል አንገባም ቀልድም ልክ አለው በዚህ ደረጃ ሲሆን ግን በጣም ያስጠላል 🤔🤔🤔🤔

  • @መሬምሰለምቲዋ
    @መሬምሰለምቲዋ Месяц назад +6

    ሲቀጥል በእስልምና ያለ ኒካ ትዳር ፍቅር ይህን የለም አላህ ሱበሀነ ወተአላህ ቸር ነው ቢሰጥም ቢነሳም አላህየ አንተእረዝቀን በሰው ቤት ለምትከረታተቱ ከሀራሙ አላህ ሀላሉን ይመርጥላችሁ ሀራም ያጠማል

  • @Mediuuuu
    @Mediuuuu Месяц назад +12

    አዑዙብላህ ተግማማችሁ እሳ 😏ለሀይር ያርግላችሁ ጉድ 🤔

  • @ZebaebrahimMesud
    @ZebaebrahimMesud Месяц назад +14

    የባለፈዉ ድራማ አልሳካ አላችሁ እና በሌላ መጣችሁ😂😂😂😂

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው Месяц назад +8

    ያላሌህ ውሸትና እውነቱ አለይ አለኝ ምን ይሻለኛል ሚስኪን ነፈር😂😂

  • @nefisaahmedtube8288
    @nefisaahmedtube8288 29 дней назад +3

    ሱበሀን አላህ እኔ የማውቅሽ በሚድያ ያኔ በችግርሽ ሰአት የእውነት አልቅሰሽ ህዝቡ ከጎንሽ ቆሞ አይዞሽ ብሎሽ ነበር አሁን ችግሩ ተቀረፈ እና ጥጋብ ሲመጣ የውሸት የአዞ እንባ እያነባችሁ እርስ በእርስ በመቦጫጨቅ መዝረክረክ ጀመራችሁ እንደ ሙስሊም ትንሽ አታፍሩም በአላህ ልጆቻችሁ ምን እያዮ ይደጉ ሌላ አጀንዳ አጣችሁ ብዙ መስራት ትችላላችሁ እኮ ኤጭ በዛ

  • @Ruki-v3q
    @Ruki-v3q Месяц назад +13

    አረዳልኝ እህቶቸ ሁሉ አልቅሰው ልሞቱ ነው ግን ይሆ ዩቲውብ መች ነው የሚዘጋልን😫

    • @z-qh7dt
      @z-qh7dt Месяц назад

      😂😂😂

    • @ethiokuwaittube5566
      @ethiokuwaittube5566 Месяц назад

      መቸም አይዘጋ ሲያምርሽ ይቀራል ክክክክ

  • @SxB-gz3mt
    @SxB-gz3mt Месяц назад +11

    ኢቱኮ የኑሮዉም ዉድነት ያሥለቅሳል😂😂😂 እኳን ተከፍተን 😢😢😢

    • @Latazanvlog
      @Latazanvlog 28 дней назад

      ከከከከከ ሹንኩርት ሊጠነው

  • @ዙዙነኝወለየዋ-ከ8በ
    @ዙዙነኝወለየዋ-ከ8በ Месяц назад +8

    እኔ ሳኡዲ ሳሉ አቃቸዋለሁ ግን ሰብስክራይብ አላደረኳቸውም እና ሳአዲ አሏህ ሂድያ ይስጣት እና ንግግሯ አይመቸኝም ስትናገር ሳታስብ ሳታስተውል ነው ንክር እምትለው ብዙ ጊዜ ንንግር እኳ አትችልም እና ለሷ ነው እምታለቅሽላት ረምሌየ አንች የትዳር ተምሳሊት ነሽ አንችን እምናቅሽ በመልካም ነገር ነው ቀጥይበት ደሞ አካሁን ቡሀላ ለሷ መልስ እንዳሰጫት እሺ ደሞ ሁላችንም ጓደኛ የለንም ባሁን ሳአት የአኺራ እህት ይገኛል ብለሽ ነው ሁላችንም ጓደኛ የለም ከሴት ጋደኛ ብቸኝነት ይሻላል ሀያቴ አብሽሪ አች ዝም ብላ ከላም ፋዲ ናት 😏 ደሞ ማንንም አትመኚ እሺ

    • @YtfGd-v8v
      @YtfGd-v8v Месяц назад +1

      እኔምወላሂአሁንድረስሰብስክራይብአላደረኮትወላሂአልወዳትምበጣምነውእምትስጠላኝሰአዳነገረኛነውእምትመስለኝአትመቸኝም❤

    • @አሚነኝተስፈኛዋ
      @አሚነኝተስፈኛዋ Месяц назад

      በጣም ጓዳኛአያሰፈልግም። እኔሁሉንምአራኩቸዉም

  • @fafi-o5j
    @fafi-o5j Месяц назад +4

    የኔ ውድ አንች ትዳር አውርተሽ ሳይሆን ኑረሽ ያሳየሽ ሰው ነሽ ምከሪን❤❤❤

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 Месяц назад +6

    ረምሊ ውሸት አያምርብሽም 😂😂😂😂 ኧረ ይሄ ዶላር ስንቱን አበላሸው

  • @Hawwe12
    @Hawwe12 Месяц назад +3

    እኔ እሚነደኝ በኛ መጨዋታቸው ብቻ
    ያገር ኮተታም መጨዋቻ መሆናችን እኛ የመዳም ቅመሞች እራሳችሁ ጉዳይ😢😢😢

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q Месяц назад +7

    ከተጣላችሁኮ ቆያችሁ አውቃችሁነውጂ
    አጥባ አሰጣችሽ ባለፈው አችምእደዛውኀሰዉ ቱቱ ሲላችሁ ለቀልድ ነው ብላችሁመጣችሁ😂ጥሩነውለማንኛውም አታልቅሽ 😮😢

  • @ReidynaEbrahim
    @ReidynaEbrahim Месяц назад +3

    አይዞሸ ጀግናችን ረምላ
    አኔም የማዳም ቤት ሰልችቶኛል
    ዱአ አርጊልኝ ሀገርመግባት አስጠላኝ ወላጆቸን አጥቻለሁ እናቴና አባቴ ሙተዉብኛል ሀገር መግባት አስጠላኝ

    • @Amina-p4o
      @Amina-p4o Месяц назад

      አብሽሪ እህት ወላጆችሽን አሏህ ይማራቸዉ የጀነት ያድርጋቸዉ 💔💦💦💦💦

    • @احلامالو
      @احلامالو 28 дней назад

      አደይ

  • @ShkuSheku
    @ShkuSheku Месяц назад +5

    ዛሬስ የምርሽን ነው መሠል 😢😢 በቀልድ ስትጣሉ የእውነቱ መጣ የአላህ 😢

    • @aesaaa1616
      @aesaaa1616 Месяц назад

      ሡባሀን አላህ ስታለቅስ እኔም መሠለኝ ውስጥ ሲደማነውና እንባየሚመጣው

  • @KsaSa-xn8rt
    @KsaSa-xn8rt 28 дней назад +1

    ውዶችየ አላህ በሰላም ያድርሰን እረመዷን እየቀረበነው የሰውን ወጀል አንከታተል ዝም ያለ ነጃ ወጣ❤

  • @hayatali1601
    @hayatali1601 29 дней назад +2

    exactly አሁን ቁጥር አንድ ትወና ችለሽበታል ግን ረምሊየ በጣም የምወድሽ የማከብርሽ በሳል እና የተፈጠርሽበትን አላማ የምታቂ ነበርሽ አሁን ደግሞ ዱኒያ (ይፈትንየለ) አላህ ወደ አእምሮሽ ይመልስሽ ይደብራል የሰምኑ

  • @RdUb-r4f
    @RdUb-r4f Месяц назад +3

    ጓደኛ ማድረግ ያለብሽ እናትሽን ብቻ ነው እንጂ ሌላ የሴት ጓደኛ ያስፈልግም

  • @zd1543
    @zd1543 Месяц назад +3

    እናትሽን ጓደኛ አድርጊ አላህ እድሚ ይስጥልሽ አብሽሪ

  • @zabibaali5090
    @zabibaali5090 Месяц назад +1

    ቅመሞችየ ላይክ አድርጉኝ በሥደት ልጆቻችዉ የናፈቆችሁ ሁሉ ያላ💞💞💞💞💞

  • @kabetube
    @kabetube Месяц назад +5

    እረምሊ አታልቅሺ የስራው ባህሪነው😂😂አይዞሺ

  • @fekiha-23-c2
    @fekiha-23-c2 Месяц назад +7

    ረምሊየ አብሽሪ ምንም አላጠፋሽም እህቴዋ የኔ ልዩ😢😢😢

  • @Amina-p4o
    @Amina-p4o Месяц назад +1

    ረምላየ እኔኳ ብዙም አልከታተልም ቤትሽን አንዳንዴ ብቻ ድንገት ነዉ ግን ስታለለቅሺ አሣዘንሺኝ እኔ እንዳንቺዉ በሰዉ ንግግር ስለተጎዳሁ የሠዉ ልጅ እስበሳችን ፈተና ነን አሏህ ነግሮናል

  • @medina5508
    @medina5508 Месяц назад +9

    ባለፈዉ ዉሸታችንነዉ ብላችሁ አሁን ማን ያምናችሗል

  • @FatumaEdriesnorra
    @FatumaEdriesnorra Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sandflove
    @sandflove Месяц назад +1

    ይገርማል ስው እይታ ያለው ስው የወደደው የቱ ነው ብለሽ መለየት አቃተሽ??? ይኸ ፕራንክ እሚባል ነገር ስው ስልችቶታል ሲቀጥል ሀራም ነው በሀራም የመጣ ገንዘብ ደግሞ እናንተ ጨርሱት እናም ይኸ ውጤታማ አያርፕግሽም እልቅስ ከባልሽ ጋር ፕራንክ ብለሽ የስራሽው ድራማ አይነት ብትስሪ ሁሌም ውጤያማ ያረጉሻል ከሌላም ከሌላም ስው ጋር ብሰሪም እኔ የበቀደሙን ቪደወ እየደጋገምኩ ነው ያየሁት በሳቅ ፍርስ እያልኩ ስለዝህ የሚያዋጣሽን እወቂ ባይ ነኝ ትክክል ነሽ የምትሉ በኮሜንት አሳዩኝ

  • @seadi5
    @seadi5 Месяц назад +1

    አይዞሽ እረምላየ ምንም አትናገሪነገምንአረግሽልኝትልሻለች
    ሰአዲ ወደዝሙትነውልጆችንያስገባቻቸውዝምበያት የዝሙት ተባባሪ ናት
    ማርየሆነች እናት አለችሽየሷጓደኝነትገደልትግባ

  • @zizulove9654
    @zizulove9654 Месяц назад +3

    በአላህ ግን ምን ሁናችሁነው ሚዲያ ላይ እየመጣችሁ ስትጣሉ ተጣላል ስትዋደዱ ተዋደድን እያላችሁ ሁለ ነገራችሁን የምታወሩት 😢 ፕራክ ተሆነ በናተ አያምርም ኡነት ከሆነ ደሞ ገመናችሁን እዛው ደብቁ እዚህ አትግማሙብን 😒

  • @baytumedia2842
    @baytumedia2842 Месяц назад +1

    ራምል አንች ጎዳኛሽ ማጣት ማትፈልግ ካሆና ምንም አይናት ዎሬ ስላሱዋ አታውሪ በውስጥ ምካሪያት አሁንም ፒራክናው ምማስላን ኡናት ካሆና ብዬናው❤❤❤🎉🎉🎉

  • @alahamalaham
    @alahamalaham Месяц назад +2

    ራምላ እወድሽነበርአሁንደሞይህቀልድነዉካልሽ አላህንፍሪምናፊቅይመሥል ፀባያችሁን አትቀያይሩብን

  • @umumuhtartube1
    @umumuhtartube1 Месяц назад +1

    እርምሊ በጣምነው እምወድሽ ሁሌምደስታሽንነው የምፍልገው ግን ይሄነገር ፕራንክ መሆን አለበት

  • @Aminatmurad
    @Aminatmurad Месяц назад +1

    የኔ የዋህ አብሽሪ እደት እደምወድሽ እኮ ማለትም ከአላህ ጋር ያለሽ ቀረቤታ ማሻ አላህ

  • @sumi88791
    @sumi88791 Месяц назад +3

    የኔ ፍቅር አታልቅሽ በአላህ ምንም አላጠፋሽ ሀቅ ነው የተናገርሽው😊

    • @muntahasharif85
      @muntahasharif85 Месяц назад +1

      አምነሻቸው ባልሆነ 🤔🤔🤔😂😂😂😂

  • @sada3051
    @sada3051 Месяц назад +2

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን Месяц назад +3

    😂አረተይ ረምሊ በናተ አያምርም ምን ነካችሁ ለነገሩ አልፈርድባችሁም ኑሮ ውድነቱ ነው መሠል😂

    • @Zinabyoussef-e4h
      @Zinabyoussef-e4h Месяц назад

      ዶላር አጨልሏቸዉነዉኮ ዉነትመሠለሽ

  • @አሚነኝተስፈኛዋ
    @አሚነኝተስፈኛዋ Месяц назад +3

    ስለጓደኛ ቡዙኩሚትአለአብቢ ሰዉ በቅናትተወጥሮል።

  • @tube6846
    @tube6846 Месяц назад +6

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @hiba0033
    @hiba0033 Месяц назад +2

    Betikikil yalenikah wend ena set abro mehon aychalim remli lik nesh Allah agirishen yisafilish haken yizesh atalkish zemenu eko yetegelabitosh hone abshri ehte leker new .❤❤❤❤

  • @selamghubrah7613
    @selamghubrah7613 Месяц назад +1

    ወይኔ ዘድሮ ዶላር ዘድሮ የማንም መቀለጃ አረገን አይ መሔጃ የላቸዉም ብለዉ ተጫወቱብን ቱ በትዳሬ ለምኘ እምበላ እዳታረገኝ ፈጣሪ አደራህን

  • @hafsah1909
    @hafsah1909 Месяц назад +4

    Welahi ewnetshin mehonun yawekut staleqshi new abshri remliye be ahun seat hulunim tiwut argiw gudegnashi.balshi ena enatshi yhunu

  • @GuHu-u8r
    @GuHu-u8r Месяц назад +2

    Atalqeshe yene wed❤❤❤❤🎉🎉

  • @zed482
    @zed482 Месяц назад +1

    ጉድ አሁን እኮ እውነቱን እና ውሸቱን መለየት አቃተን ቆይታችሁ ፕራክ ነው ትሉናላችሁ ለማንኛው የእውነት ከሆነ ችግራችሁን በውስጥ ፉቱ

  • @Sofyayimam
    @Sofyayimam Месяц назад +1

    ❤❤❤😢😢😢😢💔💔🤩🤩🤩💋💋💋💋💋

  • @طيبهعرب-ذ6ش
    @طيبهعرب-ذ6ش Месяц назад +2

    ሀቂቃ ግን ረምሊ አንች እናትሽ እና ልጆችሽ ጋር እነ መካ መዲና ጋር ፈገግ እናላችሁ ስሩ እንጂ ይሄ አይመትንሽም እና ሀቂቃ እይታ ወሬ ያለበት ነዉ ግን በቃ ሃቅም ቢሆን ዝም በይና እለፍዉ ይሄ አያምርብሽም ሙስልሟ እህቴ ስለሆንሽ የሚመስለኝን መናገር አለብኝ እና ነዉ ካጠፋሁ ረምሊ ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ይቅርታ ሁላችንንም አላህ ሂዳያ ይስጠን ምናለ አድኛችን ካንችኛችን ብንሻል አላህ ልቦና ይጠን ሁላችንም

  • @sumi88791
    @sumi88791 Месяц назад +3

    የኔ ረምሉ የኔ እምባ ይፍሰስ😢 ማታ ሳናግርሽ ስታለቅሽ እንቅልፍ አጥቸ ነው ያደርኩት ስሞት አታልቅሽ

  • @nawal5119
    @nawal5119 Месяц назад +1

    ሁለቴ አንሸወድም ህፃን አረጋችውን

  • @jemilamusa3882
    @jemilamusa3882 Месяц назад +2

    እዴት ማመን ይቻላል እኛ አብረን ካለቀስን ቡሀሐላ ፕራክነው የሉናል እረ አላህን ፍሩ

  • @sofyarashid
    @sofyarashid Месяц назад +1

    ረምል አች ጀግነ ዬወህ ኑፁህ ልጂ ነሽ ልክሽን ከመየቅ ገረ አተውሪ እኖዲሸለን ስሪ በመነኘቸውም ይቱበሮች ቅነት አስመሰለችው

  • @Abegar_tube
    @Abegar_tube Месяц назад +1

    😍😍💪

  • @LubabagoogleAhmied
    @LubabagoogleAhmied 29 дней назад

    ታይእረምሊ❤ አሏህም አይወዴው የናውድ ሀሪምእኮነው እረምሊ ነገርማ ማዘዋወር ወንጀል ነው❤

  • @EmaheyoteHeyote
    @EmaheyoteHeyote Месяц назад +1

    የኔ ውድ አታልቅሽ ጠላትሽ ያልቅስ እሷ አንችን መሆን ስለማትችል ነው አንች ወደ ሀላል ነው የመራሽው እሷ ሀራምን ነው የምታበረታታው ስለዚጠፍተኛ አይደለሽም ለምን ታለቅሻለሽ የኔ ውድ በርችልኝ የኔ አስተዋይ

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 Месяц назад

      የኔዋ ዉሸት እኮነው

    • @EmaheyoteHeyote
      @EmaheyoteHeyote Месяц назад

      @jamiendris9454 ምን አውቃለሁ ረምሊ ማስመሰል አትችልም ብየ ነው ይሄ ውሸት ከሆነማ 😃😃😃

  • @bhredinabdu9966
    @bhredinabdu9966 Месяц назад +2

    ጉድ እኮ ነው ኒካ ያድርጉ ማለትም ያሰድባል አሏሁሙስታአን ሙከርን ተከላከሉ ብለዋል ነብዩ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ዝምበያት

  • @BvjxjFchfhh
    @BvjxjFchfhh Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሲንግልማምtube
    @ሲንግልማምtube Месяц назад +1

    ረሚልየ በጣም ነው የምወድሽ ኢንሻ አላህ አሁንም እደባለፈው እየቀለዳቹ ነው በየ እመኛለሁ

  • @shakiratubesiltawa
    @shakiratubesiltawa Месяц назад

    እኔ ምላው ራምሊ ተይ ለኛም አስቢ በጣም ነው የሚናካብርሽ ግን የዛሬው አላመራኝም እውነት እና ሁሻትን መላያት እካሚያቅታን ተወዛገብን ስላ እውነታኛ ተሪክ እንኳን ቢሆን በሚን እናምነላን😊

  • @maranatatube4525
    @maranatatube4525 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @munaedris6890
    @munaedris6890 Месяц назад +2

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته ❤❤❤❤❤❤

  • @fekiha-23-c2
    @fekiha-23-c2 Месяц назад +1

    ውዴ ባለፈው ቀልዳችሁ ሾይጧን ገባባችሁ የእውነት ተጣላችሁ አላህ ይጠብቅሽ እወድሻለሁ

  • @bintemuhammed2273
    @bintemuhammed2273 29 дней назад

    ረምሊ የኔ ውድ እህት እሷን እረገፈ አረግሽ ተያት በአላህ አንችኮ ጀግና የጀግና ልጅ ነሽ በራስሽ የምትተማመኝ ነሽ ሰለዚህ። ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው አታልቅሽ

  • @Rawda-h7z
    @Rawda-h7z Месяц назад +1

    እረምላየ ውዴ አታልቅሽ የደሴሰው ሆደቡቡ ነው አንቸ ግን አይገባሽም የበቀደሞ ልጂ ያስለቀሰቸሽ ይበቃል ውዴ ያገሬ ዋ

  • @መሬምሰለምቲዋ
    @መሬምሰለምቲዋ Месяц назад +1

    እስኪ እኔን ጋደኛ አርኝ እኔ እህት የለኝም ክክክ በዛላይ ሰለምቲ ጋደኛየ ሥልኬና ፈጠሬ ነው በቃ እኔ ጋደኛ አረግሻለሁ❤❤❤

    • @ነኢ
      @ነኢ Месяц назад +1

      አብሽርየሰለምት ጉርብ ተፈለግሽ ነይ ውድእህቴ አላህ ይጨምርልሽ🎉🎉🎉

  • @TtfgJhgfh
    @TtfgJhgfh Месяц назад +1

    😊😊😊

  • @Zahra-b3v6n
    @Zahra-b3v6n Месяц назад +1

    ሰአዳያ መልካም ልጀ ናት በራሱዉ ኩፊደሰ የምሰራያ ልጀ ናት ግን አሁን ሰዉ እያበላሻት ነዉ

  • @makedlyoutube2103
    @makedlyoutube2103 Месяц назад +3

    እረ ረምሊ አታልቅሽ የኔዉድ

  • @gjhh-fj6gc
    @gjhh-fj6gc 28 дней назад

    እህቶቸ እንዳታወናጂላቺሁ እየተመካከሩ ነው

  • @KedraDjku
    @KedraDjku Месяц назад +2

    ረምሊ በርች መቸም በለቅሶ መተሽ ድራማነው አልልም

    • @NafisaIbrah
      @NafisaIbrah Месяц назад

      ከክክ ሽኩርት እንደሁ ቱ አስታግፊረላህ ብያለሁ መቸም ኮሜቴን ታየዋለች እንጂ ተሳሳትኩ

  • @rabiatube2357
    @rabiatube2357 Месяц назад

    ድራማው ተጀመረዴ አጅብ የመዳም ቅመሞች እዳትሳደቡ ወጁል ውስጥ ሊያስገቡን ነው እባካችሁ ተጠቀቁ

  • @MrVip-b6e
    @MrVip-b6e Месяц назад +2

    ረምሊ አታልቅሽ ከሠው ደግነገር አጠብቂ

  • @naemalalanda9638
    @naemalalanda9638 Месяц назад +1

    ✋✋✋

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 Месяц назад +2

    ምንምን አላጠፈሽም ለምራ ወደ ሀላል ግብ ብለሻአል እንጂ ምን ያልሽ ነገረ አለ 🎉🎉🎉🎉

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 Месяц назад +2

    ኦ አረ እረምላ እባሽን ማየት አልወድም የኔ የዋህ እኔሌላመኮመት አልፈሌግም ግን እኮ ሠዉ የለም አሁን ላይ😥😥

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zወሎየዋ
    @zወሎየዋ Месяц назад +2

    ዛሬስአላምንም ባለፍዉ ስአዳን ትሳድብ እወነትሺነውብየነበርብቻአይዞሺ አታልቅሺ እረሙልየ ወላሂ ለምን እደሁ አላዉቅም እወድሻለሁ ግንወሺት አላወድም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @FatumaSied-l2j
    @FatumaSied-l2j Месяц назад +3

    ረሚላ አን ች እና ሠአድ አወቃችሁ ነዉ ዞሮ አብሺሩልኝ

  • @HabibaHasan-i5z
    @HabibaHasan-i5z Месяц назад +1

    Waeleykum selam werahmetulah weberekathu

  • @Zebiba2
    @Zebiba2 Месяц назад +3

    አለቀሽ እኮ 🙄 ረምሊ

  • @Suleiman1787
    @Suleiman1787 Месяц назад +1

    ደሞ ምንሆናችው አይ የናተነገር. አሁን ሰው አሁን አፈር በባለፈው ድራማነው አላችው አሁን ደሞ ምንትሉይሆን

  • @fafi-o5j
    @fafi-o5j Месяц назад +2

    አብሽሪ የኔ ፍቅር እንደዚ ከፍቶሽ ማየት አልፈልግም

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 Месяц назад +1

    ቢቀርስ ፕራክ. በቃ. አትደራረጉ ፕራክ በቃ በፍቅር በጎደኝነት. ኑሩ አትጣሉ ደስአይልም.

  • @HalimaOmar-tk2le
    @HalimaOmar-tk2le Месяц назад +1

    Wealykum selam werahmtullahi webrkathu ahlan rmliy abshir ayzoshi lke eko nshi be eslmna boy frind girl frind mibal ngr ylm habibti ktwawku rjim giza mguwatet ylbachiwm qeteta wednikah new eslmna ymiyazew so ewntn kyashi manm mnm yibl ewntn endzi mrara new resul alyhi selatu weslam eko qulu haqen lew kant mora blwal ewnt mrarm bthon kmnagr atznagu blwal slzi abshiri

  • @ሀይሚሻፉምሊ
    @ሀይሚሻፉምሊ 28 дней назад

    እ ረምሊ ዲራማ ጄመራቺሁዴ ባለፈው ትተነዋል ብላቺሁ ነበር አሁን ተወቃቀሳቺሁሳ እሮ ተው አታልቅሺ ሲጄመር ጎዴኞ በአሁኑሰአት አላህ ያለለት ካልሆነበቀር የለም ጎዴኞ😢

  • @fatima-w3c8s
    @fatima-w3c8s Месяц назад +1

    ረምላ በቀልድ ታለቅስ አይመስለኝም ግን አንችዉ ታመጭዉ አንችዉ ታሮጭዉ ነዉ አንገባም በመሀላችሁ አትልቅሺ

  • @jamilaj-rs5pe
    @jamilaj-rs5pe Месяц назад

    ራምሉ አብሺሪ ሁለታችሁም አይፈረድባችሁም የሆርሞን መለዋወጥ ነብሰጡርነት ብዙ አይነት አለዉ አላህ በሰላም ይማራችሁ

    • @vvvffff1290
      @vvvffff1290 Месяц назад

      ይክዳላርነውአየተመካከሩነው
      የሚሰረትአትሸወዱ

  • @toybaali1412
    @toybaali1412 29 дней назад +2

    ድራማውተሻሺሎቀረበእንዴ😂😂😂😂

  • @نلبتلي-غ8د
    @نلبتلي-غ8د Месяц назад +1

    ትክክልነሺ

  • @zeyinbomer
    @zeyinbomer Месяц назад +3

    😂😂😂😂😂😂😂 ayizochu atalqeshebn des ayilnm sikfashe

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 Месяц назад +1

    በናተ አያምርም ውደ ያጋጥማል ኢንሻአላ በአንድነው ማየት እናንተን የምንፈልገው

  • @suzanmohammedalhabeshaalhe709
    @suzanmohammedalhabeshaalhe709 27 дней назад

    እር ጉድ መቶሽ ስገቢ ባሰብሽ እደ እኖድሻለን አንችን በዚህ አናውቅሽም ።እረ አላህን ፍሩ በዚህ የመጣ ሳቲም ሶደቀም አይሆንም በረካም አይኖረው እተቂ ረቢክ

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 Месяц назад

    አችም በለቅሶ አይዞሽ እርግዝናው ነው ኪኪኪ

  • @medinayimer9924
    @medinayimer9924 Месяц назад +1

    እረምሊየ አንቺ የዋህ ነሺ አብሺር ወላሂ ጎደኛ ምረጪ ሲጀመር በአሁኑ ሰአት ጓደኛ የለም

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

    እኔ አታቋርጡ ተሰዳደቡ ስሩ ብያለሁ ሄድ መለስ እያላችሁ እኛንም ግራ አታጋቡን 😢❤❤❤❤❤ቀጥሉበት😅😅😅😅😅😅

  • @Zx-qq5bb
    @Zx-qq5bb 28 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉