ፍቅር ከነጮች ተማሩ የኛ ወዶች 👂✊

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 окт 2024

Комментарии • 28

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 2 месяца назад

    እዃንን በሠላምም መጣሸ ውዴ በርቺልንን በጣምም አሪፈ እና ደሥ የሚል መልክት ነው ያሥተላለፍሸልንን እናመሰግናለን በርቺልን በዚሁ ቀጥይበት ውዴ በሌላም እጠብቅሻለንን

  • @buzetube1356
    @buzetube1356 2 месяца назад

    እንኳን ደና መጣሽ እህቴ አሪፍ ምክር ኘው ክክክክ እውነት ብለሻል የኛ ሀገር ወዶች ፍቅራቸው ብር ላይ ያነጣጠረ ነው የነጮች ፍቅር በጣም ደስ ይላል ፍቅር እራስን አሳልፉ መስጠት ነው በርቺ

  • @sarasahay1
    @sarasahay1 2 месяца назад

    እንኳን ደና መጣሽ እህቴ በጣም አዝናኝና አስተማሪ ፕሮግራም ነበር እናመሰግናለን ክበሪልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሚን❤❤❤

  • @Aisha-to5ug
    @Aisha-to5ug 2 месяца назад

    ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እውነት ነው በአሁኑ ሰአት ፍቅርሽን ሳይሆን ብርሽን ነው እሚፈልጉት ደስ የሚል ምክር በርች ውዴ❤

  • @AwetTube
    @AwetTube 2 месяца назад

    ሰላም ሰላም ሰላምሸ ይብዛለሸ እንኳን ደህና መጣሸ እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን ሀገረችን ሰላም እንድንት ፍቅር መተሳሰብ ያደራግልን ❤❤❤👍👈💞

  • @Teyonmaryam
    @Teyonmaryam 2 месяца назад

    ሰላምሽ ይብዛ ታጂየ ውዶ እውነትሽን ነው የነጭወች ፍቅር በጣም ደስ ይላል የእኛ ወንዶች እስኪ ተማሩ ምክር ተቀበሉ ከታጂየ እውነት ብለሻል ውዴ በርችልን❤❤❤🎉

  • @ስአሊለነቅድስትSALILENEKIDS
    @ስአሊለነቅድስትSALILENEKIDS 2 месяца назад

    እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በሆነ ጥሩ ቆይታ ነበር በርቺን እግዚአብሔር ካንቺ ጋራ ይሁን አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን እውነትሽን የኢትዮጵያ የወንዶች ፍቅር አያውቁም ቢማሩ ጥሩ ነበር

  • @AmenatMuhammad
    @AmenatMuhammad 2 месяца назад

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ደህና መጣሸ እህት በርቺልን ሰላም ለሀገራችን ያመጣል ያረበ❤❤❤❤😢

  • @kenaajaalala
    @kenaajaalala 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም በጤና በደስታ በፍቅር መጣል ሰላምሽ ብዛ ምርጥ ቅኝት ነበረ እናመሰግናለን ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ይቅር ያብዛልን በዚህ ቆይታ ነበር እናመሰግንሃለን

  • @fikir-yashenifal
    @fikir-yashenifal 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ቲጅየ አበሻም ፍቅርን ያውቃል ድህነት ነው እጅ የያዛቸው ማን እደአበሻ ፍቅርን የሚያውቅ ግን ግዜዳኛው ጥሎት እጅ ነጭ ገንዘብ እጅ ምን አለውና ነው 😂

  • @fantayebara8435
    @fantayebara8435 2 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣሽልን ጥሩ ቆይታ ነበር በርችልን እግዚአብሔር አምላክ ሀገርችን ሰላም ይድርጋልን እህታችን በርች

  • @Yiman2194
    @Yiman2194 2 месяца назад

    ሰላማችሁ ይብዛ እህትቸ እንዴት ነሸ ከእንኳኘሰ ደህና መጣሀሸ ሰለነበረኝ ቆይታ አሪፈ ግዜ በርችልን ሀ ገራችኝኝ ሰላን ያድርግል ለሀገራችን ያብቃን በርች እህቴ

  • @ZiyadaMahmud
    @ZiyadaMahmud 2 месяца назад

    ሰለም ለንች ይሁን ቲጅዬ ሰለምሽ ብዝት ይበል ወይጉድ ቲጅዬ ከተመሩ ካሰለጠታኑ ቦሀለ ተመሩ ምትያቻዉ ስጃመር ያሀበሻወድ እኮ ፍቅር ለት ምን መለት እንዳሆነ አያቁም ነበር አሁን አሁን ግን እያወቁ ነዉ😅

  • @susu-y7k
    @susu-y7k 2 месяца назад

    እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ምን ይማራሉ የኛ ወዶች ሚስት እያላቸው ሚስት የለንም እያሉ ያገባሉ ይጀናጀናሉ ከተጋቡ ቦሀላ መዘዙ ሌላ ነው ወዶች እስስት ናቸው ተቀያያሪ ቀይ ሳዩ ቀይ ፀይም ሳዩ ፀይም ይደብራል

  • @rawdatube8972
    @rawdatube8972 2 месяца назад

    ሠላም ሠላም እንኳን ሠላም መጣሽ አህቴ በትክክክክል የኛ ሀገር ወንድ ብር አሸንፎታል ቅመሞች ጠንቀቅ በሉ ብራችሁን ያዙ ❤

  • @FafiTUBE-y7u
    @FafiTUBE-y7u 2 месяца назад

    እኳን ሰላም መጣሽ ግንእኮ ሀበሻም ፍቅር መስጠት ይቻላል እኛ ነጮችን እያየን እደነሱ ካልሆን እያልነውእጂ ሴቶች ተብቃቅታችሁ ለመኖር ሞክሩ ከዛ ወንዶች መከባከባቸውን እና ፍቅር መስጣታቸውን እውት ሀሪፍ ቆይታነበር

  • @eeee8580
    @eeee8580 2 месяца назад

    ጤና ይስጥልኝ ሰላማችሁ ይብዛ እህትቸ እንዴት ነሸ ከእንኳኘሰ ደህና መጣሀሸ ሰለነበረኝ ቆይታ አሪፈ ግዜ በርችልን ሀ ገራችኝኝ ሰላን ያድርግል ለሀገራችን ያብቃን በርች እህቴ

  • @webtube21
    @webtube21 2 месяца назад

    እረ ይቅርብኝ እናቴ. እንደአበሻየ ፍቅርን መስጠት የበለጠ አልያም እ ዳይመደ ምናምን እያሉ ነው ያበላሹብን እንጂ።አንድ ማስቲክ ና ብስኩት ይበቃን ነበርክክክክክክክክ

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 2 месяца назад

    ቲጅየ ውደ በርችልኝ ማሬዋ❤❤

  • @yashiyoutube5763
    @yashiyoutube5763 2 месяца назад

    Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf yaa bayatuu bagaa Nagaan dhuftee sanyii ofii heduu namaatti tolaa jabadhuu itti fufi yaddaa gariidhaa

  • @firiiyoutube6721
    @firiiyoutube6721 2 месяца назад

    Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftee qalii koo jajabadhuu itti fufi yaddaa garidhaa heduu Namaati tolaa dhugaa

  • @sifaantube1230
    @sifaantube1230 2 месяца назад

    Bagaa nagaa dhufta qalii bayyee nama bareduu ani dhufte qalii jabbadhu yada bareda fida dhufte qalii jabbadhu jabbadha bayyee nama tola yadaa issaa❤❤

  • @SerkalemTulu
    @SerkalemTulu 2 месяца назад

    nagenyii jalalii ararsrii waqayoo mana kesanif ya bayyatuu akkam jirtaa bagaa nagan dhuftan ana dhufuu wow wan bayee namatii toluu hojacha jirta itii fufii jsbadhuu❤

  • @zufannagn6027
    @zufannagn6027 2 месяца назад

    Selam new konjo endeti nshi ewunti new lefkr zikim maleti Yale new betam tikiklensh

  • @Fatumawlloyewa2
    @Fatumawlloyewa2 2 месяца назад

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👍

  • @AhmedYassin-mc9uc
    @AhmedYassin-mc9uc 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @neju9654
    @neju9654 2 месяца назад

    Salme ehtachen enkun salme matshe batme harif yahun kouyta naber harif naber barche balelam ser agnshalw

  • @tiegegerma
    @tiegegerma 2 месяца назад

    Salmehiess bakerstoooss yebza ethin enkan dana matahiess tijey eunate noe ya Ethiopia wndooc malemde alabatouu