የፀጉር ፐርም አጠቃቀም እና ጉዳቱ❗Do not use hair perm

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 47

  • @sarayemom6082
    @sarayemom6082 8 месяцев назад +1

    እኔ ተጠቅሜዋለሁ በጣም አሪፍ ነው። ተጠቀሙት

  • @gshdhsgsjs7242
    @gshdhsgsjs7242 Год назад +1

    ‏‪8:47‬‏

  • @halimamohamd4957
    @halimamohamd4957 11 месяцев назад

    Thank you so much brother

  • @wadhaalmalki-gm1dl
    @wadhaalmalki-gm1dl 8 месяцев назад +3

    በናትህ የምታዉቀዉ ነገር ካለ ተባበረኝ ፐርም ተቀብቼ ሳልታጠብ ድንገት አባቴ ሞተ ከዛም አሳድሬ ታጠብኩት አሁን ሰዉ አጠገብ ለማበጠር እሳቀቃለሁ በጣም ይበጣጠሳል

  • @HananMinawer
    @HananMinawer Год назад

    አንዴ ተቀብተን ለስንት ጊዜ ነው ሚያገለግለው

  • @Amina-wt2os
    @Amina-wt2os Год назад +1

    Esati yinekawal weyis atinekawim ebakihi eheninm chemirek bitasitemir tirunew

  • @Gid-u5r
    @Gid-u5r Месяц назад

    እኔለራሱ ገዝቸዋለሁ አሁን እጠቀመዋለሁ

  • @yidi4473
    @yidi4473 Год назад

    እነመሰግነለን አኒ 6 አመት ነው ፐርም ከጀመሩኩ ጡሩ ነው ቀስልክ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ እን ሚጠቀመው ከሰይሀን 1 ተጨመሪ አለው

  • @hdhehe7923
    @hdhehe7923 Год назад

    በጣም እናመሰግናል ወድሜ

  • @ግዜውነው
    @ግዜውነው Год назад

    ❤❤❤❤እናመሰግናለን

  • @foziahma7144
    @foziahma7144 2 года назад +2

    Adnakih negn yemr lmdu edaleh bedeb yastawkal

  • @FetihaAjaib
    @FetihaAjaib 7 месяцев назад +2

    ፐርም በ3ወር ቢደገም

  • @MacaaMacaa-rt8ew
    @MacaaMacaa-rt8ew 9 месяцев назад

    ሶንትብርነው

  • @abac1083
    @abac1083 Год назад +1

    እናመሰግናለን እኔ sofrifree አንድ ግዜ ተቀብቼዉ ነበረ 5 ወር ድራስ ለስላሳ እርዝመቱንም ጨመረ ከ6ወር ቦሃለ እያተበጠጠሰ በመሃል አካበብ እየገረደደ ነው መፍቴው ምን ይሁን

    • @SofiaHussain-x8l
      @SofiaHussain-x8l Год назад +2

      ደግመሽ መቀባት

    • @سعادهالمطيري-غ6ق
      @سعادهالمطيري-غ6ق 5 месяцев назад

      ደግመሽ ተጠቀሚ ከዘ በጠም በቅበት ተከበከቡ በቅበት ለሰለሰ ብልሽ ዝም አትበይብ እንደይጎደ እኔ ለቡዙ ግዜ ተጠቅሜየለው

  • @desalengbelatu9888
    @desalengbelatu9888 Год назад

    አመሰግናለሁ

  • @ዜድአህመድኮበልቻዋ

    ሣኡድአረቢያ የሚሸጠው ሻቦአለውእደሡውያለ ተመሣሣይ እኔተጠቅሜዋለሁ

    • @HayatAhmed-iv3ru
      @HayatAhmed-iv3ru 8 месяцев назад

      እስኪ ንገሪኝ እኔ ፀጉሬ በጣም እየተያያዘ አስቸገረኝ ጓደኛየ እየተቀባች ለሷበጣም አሪፍ አድርጎላታል

  • @ZinetTefera-z1n
    @ZinetTefera-z1n 5 месяцев назад

    ዎልይኩምእሰላምወራህመቱላሂወበረካተሁ

  • @mahma4038
    @mahma4038 2 года назад +1

    Berta ahma

  • @ዜድየደሴልጅ
    @ዜድየደሴልጅ 2 года назад +4

    እናመሰግናለን እኔ ፀጉሬ ብዙ ሁኖ ከርሊ ሚባለው ከርዳዳ ፀጉር ነበርኝ በፊት ቁመትም ነበረው ሲያስቼግረኝ ፐርም መቀባት ጀመርኮ 2ጊዜ ተጠቅሜ በ3ኛ ግን ፀጉሬ 3ኛው ወር ላይ ተበላሼብኝ ተያይዞ አልላቀቅም አለ ከዛ ቆረጥኩት አሁን አንድ አመት አድሱ ፀጉሬ አድጎ ነበር አሁንም ግን ከስራጋር አልተመቸኝ ድጋሜ ልጠቀም ፈልጌ ፐርምግን ፈራሁት።

    • @hananGalam-Makeup
      @hananGalam-Makeup 2 года назад

      እኔም ኣሁን መላጣ ነኝ

    • @አይሹቲቤተሰቦቿንናፍቂ
      @አይሹቲቤተሰቦቿንናፍቂ Год назад

      አትቀቢ የኔን አበላሽቶታል ተያይዞ ለሚያስቸግርሽ የለውዝ የአቦካዶ ዌራዘይት እነዝህን ተጠቀሚ

    • @gshdhsgsjs7242
      @gshdhsgsjs7242 Год назад

      እኔም ተበላሽቶብኝ ቆርጨ ሲያድጥ አሁንም ሽቦሆነብኝ ልቀባው ?

    • @gudt2103
      @gudt2103 8 месяцев назад +1

      እኔም እንዳለ ሆኖብኝ አሁን ግራ ገባኝ

  • @liyagurmesa7340
    @liyagurmesa7340 Год назад

    ቀለም ላለው ፀጉር ይችላል?

    • @Fathima123-e8i
      @Fathima123-e8i 8 месяцев назад

      አይቺልም ኬሚካልሰለሆና ይበጣጥሳል ህናለተቀባጰጉረ

  • @MaskaramCholko
    @MaskaramCholko Год назад

    እኔ,ፀጉሬ,ፐርም,ተቀብቼ,እንዳለ,ተቆራረጠ,መላጣ,ሆነብኝ,ለዚ,መፍትሄ,ካለህ

  • @fetyafedlu9425
    @fetyafedlu9425 2 года назад +1

    የት ነው የሚሸጠው እሺ

  • @ZinetTefera-z1n
    @ZinetTefera-z1n 5 месяцев назад

    🎉🎉

  • @MaskaramCholko
    @MaskaramCholko Год назад +1

    ,ወደነበረበት,መመለስ,ከተቻለ,እስቲ,በናትህ,ንገረኝ

    • @HdHd-ym4il
      @HdHd-ym4il Год назад

      እኔ ተላጭቸ ነው

    • @gshdhsgsjs7242
      @gshdhsgsjs7242 Год назад

      ‏‪እኔም ቆረጥኩት

    • @wedd6149
      @wedd6149 11 месяцев назад +1

      እህቶች ከተላጫችሁ ቦሀላ ምን ተጠቀማችሁ እድስተካከልላችሁ እዳታልፎኝ በአላህ በጣም ፀጉረ እየረገፈ ነው በፐርም ምክኒያት እዳትቀቡ መቀባት ያሰባችሁ እህቶች ፐርም ማለር የፀጉር መርዝ ማለት ነው እኔ ካደየ ሁለተየ ተላጨሁት ጤናማ ፀጉር ሊበቅልልኝ አልቻለም ከግባሬ አለቀ ደሞ በጣም ነው እሚርግፈው ፀጉሬን ባየሁ ቁጥር እባ ነው እሚተናነቀኝ ወላሂ የእውነት አላህ ይመልስልሽ ብላችሁ ዱአ አርጉልኝ እህቶች

  • @ishitube2877
    @ishitube2877 2 года назад +2

    እናመሰግናለን

  • @samc9420
    @samc9420 4 месяца назад

    Taru

  • @alarifabdu8079
    @alarifabdu8079 Год назад

    ፐርም ተቀብታ ጭንቅላቷ ቆሠለ መግል ያዘ ዶ.ር ምን ትቀባ

  • @HgdhdHeheh
    @HgdhdHeheh Год назад

    ኧረ ውዶቸ እኔም ግራገባኝ እርዝመቱ በቂነውግን የተያመዘነው ልቀባነበበር

  • @gshdhsgsjs7242
    @gshdhsgsjs7242 Год назад

    😂

  • @Sofia-qi5db
    @Sofia-qi5db 9 месяцев назад

    በጣም ትፍጥናለህ በተለይ just for me አጠቃቀም ረጋ ብትል

  • @ZUBEIDAAMAN
    @ZUBEIDAAMAN 3 месяца назад

    እናመሰግናለን

  • @Gid-u5r
    @Gid-u5r Месяц назад

    እኔለራሱ ገዝቸዋለሁ አሁን እጠቀመዋለሁ