ሰበር : በድንገት ጄነራል ተፈራ ማሞ ስለአንድነቱ ከባድ ሚስጢር አ.ወ.ጡ ዘመነ እና እስክንድር ተገናኙ | በደብረዘይት ከተማ ድጋሜ ...ሪፐብሊካን ጋርዶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 янв 2025

Комментарии • 50

  • @abdukadermohammed
    @abdukadermohammed 15 дней назад +1

    ድል ለተገፋው ህዝብ ለአማራሕዝብ ድል ለፋኖ

  • @FesehayeGirmay-u4w
    @FesehayeGirmay-u4w 12 дней назад

    የሰው ጀግና የለሞ እነደ ሸክላ ወድቀን የሞንሰበር ሰዎች ነን። ሰው ዘንብሎ ማስተጀገን ከንቱ ጥረት ነው። አንድ ሞላጭ በቂ ናት ጀግና ብለህ የሞትጠራው ሞላጭ ትገድለዋለች።

  • @tasewbelew304
    @tasewbelew304 15 дней назад +4

    እስክንድር ነጋ እኮ የስልጣን ጥም እንጅ የነፃነት ታጋ ሊሆን አይችልም። ድል ለዲሞክራሲ የሚል ዘብዛባ ምን እነደሚያወራ ማያውቅ ተራ ሰው ነው።

  • @awaldegessa1803
    @awaldegessa1803 15 дней назад +1

    እስክንድር ባስቸኳይ ለቀህ ውጣ ይህን ካላደረክ እርምጃ ይወሰድበት ይህ የአማራ የህልውና ትግል ነው።

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 15 дней назад

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 15 дней назад +2

    Victory to FANO ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 15 дней назад +2

    Victory to FANO ❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Zeme Heroes

  • @fttg5315
    @fttg5315 15 дней назад +4

    እኔ ተናግሬ አለሁ እሥክንድር የአማራን ትግል ሊጠልፍ የተላከ የአማራ ጠላት ነው ከትግሉ በአሥቸኳ ሊወገድ ይገባል!!!

    • @merrysayfoo4509
      @merrysayfoo4509 13 дней назад

      DEGMO ESHU BHELO MARE RBOT YHEMSELHE EBAB NHEW

  • @feedelband205
    @feedelband205 15 дней назад +2

    የብአደን የወጣቶች ሊግ ሰብሳቢ የግንቦት ሰባት ካድሬ ማነው የነበረው?

    • @IsrIsh-t4e
      @IsrIsh-t4e 15 дней назад

      የበአዴን ወጣቶች ሊግ ሳይሆን ዘመነ ካሴ የነበረው የአማራ ወጣቶች መሃበር ፖለቲካዊ ድርጅች ያልሆነ ነው እንኳን በአዴን ሊሆን ነውና፣ በአዴን ተቀላቀል ተብሎ ዘመነ እምብይ ነው ያለ። 2ተኛ ደግሞ ግንቦት 7 የ1 የፖለቲካ አይዲዮሎጂ አልነበረም የተለያዩ ፖለቲካዊ አሰተሳሰብ ከብሄር ብሄረሰቦች የተወጣጣ አንድ ያረጋቸው ደግሞ የወያኔን ሰርአት መገርሰሰ ነው

    • @abrahaworkie4950
      @abrahaworkie4950 15 дней назад

      እቡዩ ዘመነ ካሴ

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 15 дней назад +1

    በሁለቱ የፋኖ አመራሮች በማለት ከፋፋዩ እስክንድር መሪ እንደሆነ አድርገህ የተናገርከውን አርም:: እስክንድር መሪ አይደለም ሊሆንም አይችልም:: መላው የነቃው አማራ ሁላ እያወገዘው አልሰማም ማለቱ ራሱ ያስገርማል::

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 15 дней назад

    Abiy has moles in the top leadership positions of Fano groups. They are the ones who mess the struggle.

  • @americaneaglegtllc2211
    @americaneaglegtllc2211 15 дней назад +1

    Wushetam tultula fano komo yemewagat akim yelewum 💯

  • @hunegnaw9755
    @hunegnaw9755 15 дней назад

    እስክንድርን ማሰወገድ ያቃታችሁ ለምንድን ነው
    እሰሩት ወይም አሰናብቱት እንዴት በሱ ምክንያት
    አማራ ተከፋፍሎ ይተላለቅ

  • @saraamine6538
    @saraamine6538 15 дней назад

    በዚም ይሁንበዚያ የአማራ ከሀዲዎች የራሳቸዉን ህዝብ ገጥመዉ እየተገደለየ ነወየ!!

  • @Tilakhun
    @Tilakhun 15 дней назад

    የምን ስልጣን ሽሚያ ነው ከሁሉም በላይ ኢትዮጵያ ባንዲራችን አለ!!

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 15 дней назад

    እስክንድር ያው ፋኖን ታገልልኝ ተብሎ ከሆነ
    ከነኛ ቆሞ ይዋጋ.ያኔ ይለይለታል.አሀን ትግሉን
    አያጨናግፍ,አልያ እርምጃ ይወሰድበታል👍

  • @SeidMohammed-j7p
    @SeidMohammed-j7p 15 дней назад +1

    እስክደር ማለት ከብልጽግና ጋር የሚሠራ ሰውነው በሸዋ ጠቅላይግዛት እዝ ብዙፋኖዎችታስረዋል ተገለዋል ።ትግሉን እሱበሚፈልገው መንገድ እየመራውነው የስራውን አላህ ይስጠው በጣም መጥፎሰው እስክድር

  • @KassawFentaye
    @KassawFentaye 15 дней назад

    እስክድር ከአማራ ህዝብ ሚጨፈጨፈው። ከሚራበው እና ከሚቃጠለው ሰብል በልጦ ነው? ባም ይገርማል። እስክድር ከአብይ ጋር የሚገናኝ መሆኑ ጠፋችሁን? በቃ ፋኖ ተውት። ህዝብ ፈልጎ የሚያደርገውን ያደርጋል

  • @abrahaworkie4950
    @abrahaworkie4950 15 дней назад

    ማነው እኔ መሪ ካልሆንኩ ብሎ ድርጅት በትኖ በየሚዲያው ያዙኝ ልቀቁኝ የሚል??

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 15 дней назад

    ለመሆኑ ይህ ነቀርሳ ነውሩ እየወጣ ወንጀሉ እየተነገረበት ስለሱ ለምንድን ነው የሚወራው፣ እርምጃ ለምን አይወሰድበትም፤ በፋኖዎች እርምጃ ሊወሰድበት ነበር አመለጠ ተብሎ እየተነገረበት እስክንድር እንዳህ አለ ተናገረ ተብሎ ለምንስ ይወራል? እሱ ነው አማራን ነጻ የሚያወጣ? የአማራን ህይወት የሚታደግ እሱ ነውን? አይዋጋ ገንዘብ እየሰበሰበ ከትግራይ ሚስቱና ተላላኪዎቹ ጋር ያሻውን እያደረገ ዝም መባሉስ ለምን ይሆን?

  • @Israelxox
    @Israelxox 15 дней назад +1

    Definitely! Eskender should be out of FANO! Enough ✊✊✊

  • @yosefetopia1528
    @yosefetopia1528 12 дней назад

    ቃላቸው አይሰማምና ውሸታም ዜና ነው።

  • @mulumebetretta1062
    @mulumebetretta1062 15 дней назад

    አንተ ደሞ ማነህ እረ ይቅርብህ

  • @tollabulla9063
    @tollabulla9063 15 дней назад

    Fano has proven that it is an anarchist organization when it slaughtered Amhara low level officials who surrendered including drivers. Killing civilians that surrendered is a war crime and that is why Fano has lost both legal and moral support for committing such heinous crimes.

  • @mohammednuru6402
    @mohammednuru6402 15 дней назад

    This is a baden cadre
    Do not listen this guy

  • @husseinhawa8747
    @husseinhawa8747 15 дней назад

    ለተከበሩት ጄነራል ተፈራ ማሞ፡- የፋኖን አንድነት ለማምጣት ችግር የሆነበዎት እስክንድር ነጋ ስለመሆኑ እንደተናገሩ ከብዙሃን መገናኛ ሰመሁ፤፤ ግን አንድ ነገር በእርሶ ስይገለጽ በመቅረቱ ይሁን ወይም ሚዲያዎች ቆርጠውት ይሁን በላውቅም አንድ ጉዳይ ሳይገጽ ቀርቷል፡፡
    እርሱም አስክንድር በምን ምክንያት ችግር እንደሆነበዎት በግልጽ አላወቅነውም፡፡ ስለዚህ ምክንያቱ ምን እደሆነ ቢገለጽልን መልካም ይመስለኛል፡፡ እንደ እኔ በምንም ሁኔታ ፋኖ ባይከፋፈል እመርጣለሁ፡፡ ማንኛውም የፋኖ አመራር መወገዱ የግድ ካልሆነ በቀር ለፋኖ ጉዳት ነው፡፡ ስለዚህ መንስኤው ምን እንደሆነ ይግለጹልን፡፡ የስልጣን ፍላጎት ከመርሕ ጋር የተያያዘ ጉዳይ ወዘተ ይብራራ! አድበስብሰን ብናልፈው ችግሩ ተመልሶ መምጣቱ አይቀርም፡፡ ስለዚህ እውነተኛውን ምክንያት ያብራሩልን፡፡ የብዙሃን መገናኛዎችም ይህን እውነት ለማወቅ እንድንችል የበኩላችሁን ሚና ብትጫወቱ ይሻላል፡፡ ማውገዝ ቀላል ነው፡፡

    • @ዳሞት
      @ዳሞት 15 дней назад

      ሂድ ወደዛ እስክንድር ማነው እስኪ የሚሰራውን ስራ ንገረኝ!?

    • @husseinhawa8747
      @husseinhawa8747 13 дней назад

      @@ዳሞት ስለ ትግል እና ታጋይ ምንም የማያውቁ አረሞች ለመዝለፍ ለማውገዝ ይቸኩላሉ፡፡ ትግል ስለሚያስከፍለው
      መስዋዕትንት ስለማያውቁ አንድን ታጋይ ያለ አግባብ ማጣት ለእነርሱ ምንም አይደለም፡፡ እስክንደር ምን አደረገ
      ለሚለው እና እርሱ ስለ ከፈለው መስዋዕትን ቢያንስ ጉጉል አደርግ፡፡ ከትግል አንፃር ማንነቱን ለማወቅ ያስችለሃል፡፡
      በትግል ውስጥ ስላለህ ልምድ ምንም ማለት አልችልም፡፡ ምናልባት የብልጽግና የሚዲያ ሰራዊት አባል ልትሆን ትችላለህ
      (ባንዳ ማለት ነው)፡፡ ምክንያቱም የፋኖ አንድነት ያስፈራቸዋል፡፡ ስለዚህ በታቻለ መጠን ፋኖ እርስ በርሱ እንዲጠፋፋ
      ጥረት ማድረግ ዓላማቸው ነው፡፡

    • @ዳሞት
      @ዳሞት 13 дней назад

      @@husseinhawa8747 ምላሽ
      ባልሰጥህ ደስ ባለኝ ነበር ግን አልቻልኩም የድንቁርናህ ጥግ አስገደደኝ አንተ ትንሽ የህሊና ሸክም የሚባል የለም በእናንተ ዘንድ? ጭራሽ እስክንድርን የሚተች ነው አንድነት የማይፈልግ ትላለህ ከወንድሞቹ ጋር አንድ መሆኑ አበሳጭቶት ቢዝነስ እመድብልሃለሁ ብትንትኑን አውጣው ብሎ የሚመክር ሰውዬ ጭራሽ አንድነት ትላለህ???ሌላ የሚድያ ሰራዊት፣ ስለ ትግል የማታውቅ ምናምን እያልህ የምታላዝነውን ተወው እኔም ልለፈው።ከአንተ በላይ ግን የሚድያ ሰራዊት የለም የዶላር ተከፋይ መሆንህ በወንድማማቾች መካከል መለያየት እስከመገዳደል የሚፈጥረውን እንሽላሊቱን እስክንድር ነጋን በዚህ ሰአት ትክክል ነው ብሎ ከመሞገት በላይ ምስክር የለም አንድ ሰው ከትግሉ ሲጠፋ ይጎዳል? እንደዛ ከሆነ እኮ አሰግድን መኮነን ለጠላት አሳልፎ የሰጠው ውብ አንተ አባተን ገንዘብ ከፍሎ ያስበላው ወሎ ውስጥ በስሜ የተቆቋመውን እዝ ቀየርክብኝ ብሎ የክፍለ ጦር መሪ የሚያስበላ እስክንድር ነጋ ነው ጭራሽ ደግሞ ምኑን ነው ያወራሃው እባክህ? ምን መስዋእትነት ነው የከፈለ የሚታሰር የሚፈታ ለአማራ ህዝብ ነው ብለን አጨብጭበንለት ነበር ዛሬ ራሱን ሲገልጥ ግን በዚህ ልክ ህዝብ ደም የማይቆጨው ለአማራ ህዝብ ቀንደኛ ጠላት ሁኖ ተገንቷል ከፈለክ አዝለከው ዙር እኛ ቀድሞውኑም ያሞገስነው አዲስ አበባ ላይ አማራን ርስት አልባ ማድረጉ ደማችንን የገበርንለት አብን እንዲከሽፍና በዚህ ልክ እንዲሆን ከፍተኛ አስተዋፆ ማድረጉ ጠፍቶን አይደለም ሰው ጠፍቶ ጨንቆን ነበርን ሁሉንም ትተን የተከተልነው አሁን ግን አየነው ይሄ ቆሻሻ መስዋዕት የከፈልንስ ለርሱ እኛ፤ከደጀን እስከ ባህርዳር የፖሊስና የልዩ ሀይል ዱላ ከምንም ሳንቆጥር ከብልፅግና መንጋጋ ፈልቅቀን ያወጣናው ደብረ ኤልያስ ገዳም እሱን ለማዳን ለሀገር የሚፀልይ መነኩሴ ያስፈጀን ይሄ እንሽላሊት ግን ብድሩን መለሰው በደንብ ያም ሆነ ይህ ግን ተወደደም ተጠላም የጊዜ ጉዳይ እንጅ የሚከፈለው ተከፍሎ ዋጋውን እንሰጠዋለን እንዲህ በወጣት ደም እንደቀለደ አይቀርም ይሄ ጃርት እሱን ብሎ አታላይ እና መሪ ኢትዮጵያን ለማዳን ከሆነ የሚዋጋ ከዘጠኙ ክልል አማራ ክልል ምን አስገባው ሌላውን ይዞ አይዋጋም ፋኖ የሚዋጋ ለአማራነት ነው እስክንድር ደግሞ እራሱ ባይዋጋም እንዲዋጉለት የሚፈልግ አዝለን እንድናደርሰው የሚፈልግ ኢትዮጵያን ማዳን ከሚል ቅዦት ነው ይህ በታምር አይሆንም ልብ ብለህ መዝግብልኝ የአብይ አህመድ ወታደር ከገደለው ይልቅ እስክንድር እርስ በራሱ ያጋደለው ወጣት በእጥፉ ይበልጣል ይህንን ደግሞ ዛሬ አንዳንድ ከእውቀት ማነስም ሆነ ከግል ጥቅመኝነት በዶላር አወዛግቦ የያዛቸው የፋኖ መሪዎችን ተገን አድርጎ ቢቀጥልም ነገ እንመልስለታለን። የዛኔ አንተ መጥተህ ስለከፈለው መስዋዕትነት ታስረዳናለህ።

    • @husseinhawa8747
      @husseinhawa8747 13 дней назад

      @@ዳሞት "... ከወንድሞቹ ጋር አንድ መሆኑ አበሳጭቶት ቢዝነስ እመድብልሃለሁ ብትንትኑን አውጣው ብሎ የሚመክር ሰውዬ ጭራሽ አንድነት ትላለህ???.....ከፈለክ አዝለከው ዙር እኛ ቀድሞውኑም ያሞገስነው አዲስ አበባ ላይ አማራን ርስት አልባ ማድረጉ ደማችንን የገበርንለት አብን እንዲከሽፍና በዚህ ልክ እንዲሆን ከፍተኛ አስተዋፆ ማድረጉ ጠፍቶን አይደለም ሰው ጠፍቶ ጨንቆን ነበርን ... ሁሉንም ትተን የተከተልነው አሁን ግን አየነው ይሄ ቆሻሻ መስዋዕት የከፈልንስ ... የአብይ አህመድ ወታደር ከገደለው ይልቅ እስክንድር እርስ በራሱ ያጋደለው ወጣት በእጥፉ ይበልጣል ይህንን ደግሞ ዛሬ አንዳንድ ከእውቀት ማነስም ሆነ ከግል ጥቅመኝነት በዶላር አወዛግቦ የያዛቸው የፋኖ መሪዎችን ተገን አድርጎ ቢቀጥልም ነገ እንመልስለታለን።"
      ወንድሜ ከዚህ በላይ ያለው ያንተኑ ሃሳብ ነው ያቀረብኩት፡፡ ስለ አብን ስታነሳ አሁን ማንነተህን ተረዳሁ፡፡ አብን ያፈረሰው አብን ነው፡፡ ካማራው ሕዝብ ፍላጎት በመሄዱ!… ራሱም የባንዳዎች ድርጅት ነው፡፡ ከመጀመርያው! እስክንድፈር ለሰዎች ብዝነስ ሰጪ ስለመሆኑም ከንተ ሰማሁ! አብይ ከገደለው ይልቅ እስክንድር እርስ በርስ ያገደለው ይበልጣል አልክ፡፡ ይህ አገላለጽህም ቢሆን ምን ያክል እውነት እንደሆነ ለማመን ይከብደኛል፡፡
      እስክንድር ድክመት ይኖረዋል፡፡ ግን አሁንም ቢሆንም ከእርሱ ጎን የቆሙ ፋኖዎች አሉ፡፡ እኔን የሚያሳስበኝ የእስክንድር የግል ጉዳይ ብቻ ሳይሆን በዙርያው የተሰባሰቡ ታጋዮች ሕይወት ጉዳይ ነው፡፡ እንድያው እርሱን የሚከተሉ የፋኖ ታጋዮች የሉም ብለህ ታስባለህ?፡፡ እነዚያ በጥቅም የተያዙ ናቸው ብለህ ታስባለህ? የአንድ ሰው ጉዳይ ብቻ አደርገህ ነው የምትመለከተው? ተሸክመህ መዞር ልምዱ ያለህ አንተ ትመስለኛለህ፡፡ አሁንም የፋኖን አንድነት ለማምጣት መጣር ቁልፍ ጉዳይ ነው! ፈሪ እና ምክንያተዊ ስላልሆንክ መጀመርያ የሰጠሁክን አስተያየት ለምን አጠፋከው? እኔ እና አንተ በምንለዋወጠው ሃሰብ ሌሎች አንባቢዎች ይማሩበታል፣ አስተያየት ይሰጡበታል ብዬ አምናለሁ! ስለዚህ ምክንያታዊ ሰው ከሆንክ የምንለዋወጣቸውን አስተያየቶች አታጥፋ! ይቀመጡ! ያንተን ሃሳብ በምንም ሁኔታ እኔ አላጠፋውም! እሺ!
      እንደህም ብለኸኛል “ ምላሽ ባልሰጥህ ደስ ባለኝ ነበር ግን አልቻልኩም የድንቁርናህ ጥግ አስገደደኝ አንተ ትንሽ የህሊና ሸክም የሚባል የለም በእናንተ ዘንድ?”
      እንዲው እስኪ የእኔን መልሶች ከራስህ ምላሾች ጋር አወዳድር! እንዲያው የድንቁርናህ ጥግ፣ የሕልና ሸክም የለህም አልክ ለመሆኑ ለዚህ መታጨት ያለበት እኔ ወይስ አንተ? መልሱን ለራስህ አድረገው! እኔ ማንንም የመሸከም አባዜ የለብኝም፡፡ የማንም አምላኪ አይደለሁም!! ሕልናዬ የምለኝን እከተላለሁ፡፡ አስቀይሜህ ከሆነ ለመርህ እንጂ ለግል ጉዳይም አይደለም!! የፋኖ አንድነት ይጠንክር ብዬ ከማመን የሚያስቆመኝ ሃይል አይኖርም!!!

    • @ዳሞት
      @ዳሞት 12 дней назад

      @@husseinhawa8747 ምን ኮመንት ነው ያጠፋሁት ያምሃል እንዴ ሰውዬው??????
      እኔ የአንተን ኮመንት የማጠፋ ምኑ ቀርቶ ምኑን ላገኝ ነው እባክህ? ማየት አለመቻል የአንተ ጥፋት እንጂ የእኔ አይደለም።ከሹመቴ ልወርድ ነው ደሞዝ ሊቀነስብኝ ኮመንት የምፈራ????
      ተሳስተሃል የጠፋ የለም የፃፍከው ሁሉ አለ።የፃፍኩት አለ።ሌላ ማውራቱን ተወው።
      ሲቀጥል አንዱን ጥያቄ ሳትመልስልኝ ተመልሰህ ስለ እስክንድር የትግል ሃዋርያት ለመስበክ የሄድክበት እርቀት አሁንም ለእንደዚህ አይነት ሰው ባልፅፍስ የሚያስብል ነው???
      አሁንም ጥያቄየን መልስ መጀመሪዪ
      1. አሰግድ በጠላት እጅ እንዲወድቅ ያደረገው እስክንድር አይደለም?
      2.ደብረ ኤልያስ ገዳምን መነኮሳትን ሳይቀር አላስጨፈጨፈም?
      3. በምርጫ ወቅት አዲስ አበባ ላይ አብን ተቀባይነት እንዳይኖረው ብር መድቦ የአንድ ብሄር ፓርቲ እያለ ብዙዎችን ከአብን አላፈናቀለም?
      4.አዲስ አበባ ላይ አማራን እርስት አልባ እንዲሆን ለኦሮሞ የባለቤትነት ጥያቄ አቀንቃኝ ሁኖ አልቀረበም ፅሁፈስ አልፃፈም በዚህ ጉዳይ?
      5.ውብ አንተ አባተ እንዲገደል ብር አልመደበም?
      6.ባዬ ቀናውና ሀብቴ ወልዴ አንድ ስለሆኑ ብቻ ፋይናንስ አስተካክል እንጅ ብትንትኑን አወጣዋለሁ ሲባል እውነት ነው አንድ አልሆንም ብላችሁ መግለጫ አውጡ አላለም ወይስ አልሰማሃውም?
      7.እስክንድር ያጋደለውን ወጣት ብዛት ለመግለፅ ለአንተ ማሳወቅ ግዴታ ነበር እስኪ ሸዋ ስንት ወጣት እንዳለቀ ጠይቅ እስኪ ወሎ ጎንደር ጎጃም ዛሬ ሳይቀር የሚታኮሱ የሉም????ይሄንን መልስልኝ እስኪ?
      የአንተን ጥያቄም ልመልስልህ የሚከተለው የፋኖ አመራር የለም ወይ ላልከው ነግሬሃለሁ አለ የራሱ ጥቅም ብቻ የሚታየው ገንዘብ መድብልኝ እና ብትንትኑን ላውጣው ብሎ የሚፎክር እሳኳድ,እንደመከታው ያለ ቀበሌ መምራት የማይችል መሃይም እየተከተሉት ነው ለዛም እኮ ነው የቀኑ እለት ብድሩን እንመልስለታለን ማለት እነዚህ ሰዎች ነገ እውነታውን ሲያውቁ ሸተት ማለታቸው አይቀርም የዛኔ እናያለን።
      ከዛ ውጭ ሁለት የማንገናኝ ነገር እያወራህ ለማደናገር አትሞክር እስክንድር ነጋን እያወደስክ አንድነት ደስ ይለኛል ብትል የምታታልለው ራስህን እንጅ እኛ አንሸወድም እስክንድር ባለበት አንድነት የለም ይሄ የሚታይ ሀቅ ነው።

  • @TeshomeGetachewAlemayehu
    @TeshomeGetachewAlemayehu 15 дней назад

    በትክክል ጀነራሉ የተናገሩ ከሆነ ንግግራቸውን ቀጥታ ማቅረብ ያስፈልጋል አለዚያ አንዱን ለይቶ ጥፋተኛ የሚያሰኝ መረጃ ፍትሐዊነት ይጎድለዋል ።

    • @skyhighalexander8516
      @skyhighalexander8516 15 дней назад +1

      ለከፋፋዩ ስክንድር መቆርቆህ ከሆነ ያሳዝናል

  • @NegaAdnew
    @NegaAdnew 15 дней назад

    ጀ/ተፈራና ዘመነ ተመሳሳይ ፍላጎት ያላቸዉ ይመስላል። ከመነሻዉም ቢሆን ጀ/ተፈራ ከህወሀት ጋር ወግነዉ ደርግን የተዋጉና በህወሀቶች ሸማቂው ኮማንዶ የሚል ማሞካሻ ተሰጥጧቸው ይንቀሳቀሱ የነበሩ ሰዉ ሲሆኑ ዘመነም ከህወሀት ብዙ ድጋፍ የተደረጉለትና አፍቃሪ ህወሀት ነው። ስለዚህ ሁለቱም ለህወሀት ስስ ልብ ስላላቸዉ የአማራን ትግል አዳክመው ለህወሀት ፍላጎት እንዳያስረክቡት ያሰጋል።ከዚህ በፊትም በፋኖ ዉስጥ የከረረ ህወሀታዊ ጥላቻ ያላቸው ታጋዮች በሴራ ጥቃት እንዲደርስባቸዉ መደረጉ የአደባባይ ሚስጥር ሲሆን በዚህ መልክ በተፈጸመ የሴራ ግድያ ብዙ ቆራጥ ታጋዮችን አጥተናል። አሁንም እስክንድርን ገለል ለማድረግ የሚካሄደዉ ሙከራም በዚሁ መልክ የሚፈጸም ተንኮል እንደሚሆን እንገምታለን።

  • @mohammednuru6402
    @mohammednuru6402 15 дней назад

    This chanell is fake