Ethiopia - የነዶ/ር ደሳለኝ የዛሬው የፓርላማ ጭቅጭቅ፣ እስረኞች ሊፈቱ ነው፣ ግብጽ በግድቡ ዘመቻ ከፈተች፣ የሶማሊያ መንግስት ጭንቀት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 сен 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 59

  • @ሰዉ-መ4
    @ሰዉ-መ4 3 месяца назад +19

    በፋኖ ውስጥ ኢትዮጵያና የኢትዩጵያን ተስፋ እያየን ነዉ

  • @malikShahzad-rd3nn
    @malikShahzad-rd3nn 3 месяца назад +5

    ድል ለህዝብ ፋትህ ለሚታገለዉ ፋኖ ለተገፈዉ ለአማራህዝብ።

  • @khadegah1177
    @khadegah1177 3 месяца назад +3

    ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @markonbini9187
    @markonbini9187 3 месяца назад +14

    ፋኖ💚💚💛💛❤❤

  • @Mule0411
    @Mule0411 3 месяца назад +7

    ዶ/ር ደሳለኝ ምስጋና ይገባሀል። የንብረት ግብር ተከራዩ በተዘዋዋሪ የሚጫን ነው። ከተከፈለም እጅግ አንስተኛ መሆን አለበት

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 3 месяца назад +6

    ፍትህ ለ12 ክፍል ተማሪዎች ኔት ዎርክ በሌለበት ለፈተና ለሚቀርቡ

  • @seydwollo1462
    @seydwollo1462 3 месяца назад +2

    እኔ የገረመኝ የክርስቲያን ታደለ አምሳል አንደበተ ርቱ ኤንዴት ካዛ ሁሉ አማራ ይጠፋል

  • @CpEstif
    @CpEstif 3 месяца назад +3

    First

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 3 месяца назад +2

    We know everything This people. Of Ethiopia we don't have with this pour we make tax is this not good for UAR people please respect God Ethopoeia people no job no bossiness watch New😢😢😢😢😢 we are Living European you making was😢😢😢😢😢

  • @QirubXihhun_
    @QirubXihhun_ 3 месяца назад +3

    ፓርላማዉ ዉስጥ የአማራ ተወካዮች ከዶር ደሳለኝ ዉጭ ያሉ አይምስለኝም፣ እንደትግራይ የፓርላማ አባላት ጥለዉ ሄደዋል መሰለኝ፣

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 3 месяца назад

    ERITREA FOR EVER

  • @MisaratElene
    @MisaratElene 3 месяца назад

    deleee lafano ❤❤❤

  • @talent659
    @talent659 3 месяца назад

    800k❤

  • @wewe5688
    @wewe5688 3 месяца назад +1

    ፋታ ለምንድነው ያልተረጋገጠ ዜና እያመጣቹ ህዝቡን የምታምታቱት፡ ብዝሁ ሳምንቲ ግብጽ የአባይ ጉዳይ ላይመለስ አጥጥፋው ወደ ማስቀመጫ ሳጹን ከተውታል ስትሉ ቆይታቹ አሁን ደግሞ ሳተለይት ምናምን ትላላቹ ወረኞች ለገንዘብ ብላቹ አትዋሹ

  • @GizachewAberaGizachewAbera
    @GizachewAberaGizachewAbera 3 месяца назад +1

    አማራ ቤት የተማረ አላ ግን ሙሁር የለም

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 3 месяца назад

    እውጆ እኔም እቃውማለው

  • @AbdaMo-sf4ld
    @AbdaMo-sf4ld 3 месяца назад

    መንግስት በሀገራችን ላይ ድሀን ማየት በፍፁም አያስፈልግም ያለ ነው ሚመስለው።ከዚህ በፊት የተቀመጡት ቫት ና ታክስ የሚጠቅመው ለመንግስት ሳይሆን ለሌቦች ብቻ ሲሆን በጣም ተጎጂኦች ደግሞ ድሆች ብቻ ና ብቻ ናቸው።

  • @BAYU-o8f
    @BAYU-o8f 3 месяца назад

    bet bilo nekaka akeray min limeta bin new bilewu kiraye chemrbun

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 3 месяца назад

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 3 месяца назад

    ይህ በክፋትና በርኩሰች የታወረ አረመኔያዊው የኦህዴድ ብልጽግና ወንበዴ ስብስብ ለምንድን ነው በየቀኑ ህግ እያወጣ ህዝብን ማሰቃየቱ ? መጥፊያው ስለቀረበ አይደለምን?

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 3 месяца назад

    Awaju ye Gondar Amhara woch n fok lemewres yeweta awaj new. In General awaju ye Amhara n fok lemewres yeweta awaj new. Oromo woch ye Ethiopian people yedeha nibret wersew fok liseru enezih timb gala dirom Meles Zenawi Ethiopian Oromo kemerat titefalech blo neber lik new.

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd 3 месяца назад

    Amhara use to own Ethiopia over 100 yrs. Tigray use to own Ethiopia over 27 yrs. Oromo own Ethiopia over 6 yrs. why Ethiopian people are not looking their history? oromo century it’s unstoppable!

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 3 месяца назад

    ይህ ህግ የሚጏዳው የምክር ቤቱን አባል ጭምር ነው ከአብይ ዱላ ማንም አያመልጥም ተራ በተራ ይመጣባቸዋል ይበላቸው::

  • @TesfanehChole
    @TesfanehChole 3 месяца назад

    P

  • @YonasTadesse-e7h
    @YonasTadesse-e7h 3 месяца назад +1

    ግስላው ጫኔ ።

  • @EhiteWondimagegn
    @EhiteWondimagegn 3 месяца назад +1

    አይ ብልፅግና ይገርማል ውሻ ለበላበት ይጮሀል አሉ አባቶች ።

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 3 месяца назад

    ደሳለኝ ጫኔ ምነው በተለየ መልኩ ተጨረጨረሳ ምን ያለበት ምን አይችልም አሉ አበው😂

    • @fukrafukra18
      @fukrafukra18 3 месяца назад

      ምን ማለት ነው ይህ ማነም ቢሆን ሚቃወም ነው😊

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 3 месяца назад +6

    እግዚአብሔርን ብቻ እንያልን የኛ ዳህኛ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው

    • @rosima6309
      @rosima6309 3 месяца назад

      ደንባራ ጣብያ አቀላቅል

  • @EmanSulitan
    @EmanSulitan 3 месяца назад +2

    ጀግና ዶ/ር ጫኔ፣ጀግና ማለት እንደዝህ ነዉ።እስር፣ ማጎሳቆል፣ማስፈራራት፣ብቻኛ መሆን አየስፈራራዉም። የትም ቦታ ሆኖ ለህዝቡና ለሀገሩ ይታጋላል።

  • @BirhenaGobeze
    @BirhenaGobeze 3 месяца назад +10

    ደሳለኝ ጫኔ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሰዉየዉ ጥሩ ነገር አይወድለትም መቸም😢😢

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 3 месяца назад +7

    የምታስተዋውቁት ሪል ስቴት ነገ፣ከነገ ወድያ በሽመልስ፣አዳነቼ፣አብይ፣ጁላ፣ጅዋር፣ቄሮ፣ወዘተ አለመወረሱ ኦርሙማ ዘምሩ የኦርሙማ ባንዳራ አውለብልቡ አለ ማለታቸው ማረጋገጫ አለ?መልስ የላችሁም።እነሱ ምንም የማይጠይቁት ነገር የለም።

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
    @እራቢነኝቢትሙሀመድ 3 месяца назад +2

    💚💛❤💪💪💪🐅🐅🐅😍😍አማራ. እና ኤርትራ. አንድ ባህል አንድ እሴት አላቸው. ማንም ቢቀባጥር ማንም ቢሽጎደጎድ እነሱ ወይፍክች የአባቱልጅ ናቸው ✌ 💚💛❤💪💪💪🐅🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷😍😍😍😍😍

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 3 месяца назад +1

    Somalia tornet bitjemir tiru neber ke Ethiopia gar yihe government alkolet neber

  • @shmles-y1i
    @shmles-y1i 3 месяца назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 3 месяца назад +1

    🛑 Let the revolution tremble all over the nation, The poor people of Ethiopia have nothing to lose, but their chains‼️

  • @saved1580
    @saved1580 3 месяца назад

    ኤፌሶን 6
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹³ ስለዚህ በክፉው ቀን ለመቃወም፥ ሁሉንም ፈጽማችሁ ለመቆም እንድትችሉ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ።
    ¹⁴-¹⁵ እንግዲህ ወገባችሁን በእውነት ታጥቃችሁ፥ የጽድቅንም ጥሩር ለብሳችሁ፥ በሰላም ወንጌልም በመዘጋጀት እግሮቻችሁ ተጫምተው ቁሙ፤
    ¹⁶ በሁሉም ላይ ጨምራችሁ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ የምትችሉበትን የእምነትን ጋሻ አንሡ፤
    ¹⁷ የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው።
    ¹⁸ በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ በመጽናት ሁሉ ትጉ፤

  • @LuthoKlaas
    @LuthoKlaas 3 месяца назад +9

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 3 месяца назад +2

    Good after noon Fetha midiya for sharing the truth news ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 3 месяца назад

    Parlama wust yalew debub feri and Oromo huletum donkey matsdek bicha new.

  • @Mcsegnit
    @Mcsegnit 3 месяца назад

    መብቴን ለገፈፈ መንግስት ታክስ አልከፍልም።

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 3 месяца назад

    Awaju ye Amhara n nibret lemewsed yeweta Awaj new.

  • @biniamassefa1550
    @biniamassefa1550 3 месяца назад +2

    👍👍👍

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene1342 3 месяца назад

    ኣብ ዓለም 120 ሚልዮን ህዝቢ ዝለዋ ሃገር ብ150 ሚልዮን ሰራዊት ዝፈርሕ ሕብረተ ሰብ ሃገረ ኤቶፕያ ትባሃል 50 ሚልዮን ድም ብዩቱብን ብአክቲቭትስ ትማሃደር ሃገር 20 ሚሊኦን ድማ በላዕቲ ሃለፍቲ ባሃልቲ እሞ ኣብ ማዓልቲ 150 ሰብ ዝሞት ዘልርዋ ሃገር ኤቶፕያ ትብሃል።

  • @jajajaja3860
    @jajajaja3860 3 месяца назад

    ሰምቸ እማልሰለችህ ጋዜጠኛ

  • @misganatube-iu4qt
    @misganatube-iu4qt 3 месяца назад +3

    በሕግ አምላክ!!! ጭቅጨቅ ሚባል ጉዳትን ማቅለያን ቀይርዉ!!!!

  • @teka1528
    @teka1528 3 месяца назад

    YEHN, NEFTEGNA, ATO, BEL, dr desalegn. , minnem ayametem! Salenagarem alewetam kaltebale! Dedeboch!!

    • @dani-ik2sw
      @dani-ik2sw 3 месяца назад

      የቆርቆሮ ዘር

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 3 месяца назад

    👍🏽 Dr. Dessalgn Chanye.👍🏽

  • @SafFxf
    @SafFxf 3 месяца назад

    ትክክክል

  • @NEYMASEYD
    @NEYMASEYD 3 месяца назад

    ግብ ነይ

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 3 месяца назад

    ERITREA FIRST

  • @michaelgirma177
    @michaelgirma177 3 месяца назад

    First

  • @mulugeetafromsa
    @mulugeetafromsa 3 месяца назад

    ፈታ የዶር ደሣለኝ ጫኔ ንግግር ቢቻ ነው ያስደመመህ ወራዳ ፅንፈኛ ዘረኛ የፋኖ ድምፅ ትሽ ብሎክ