Ethiopia - ኢሳያስ ያወቁት የግብፅ የ24 ሰዓት ኦፕሬሽን፣ ‹‹የሰራዊቱ ሚስጥር ባክኗል›› ህወሃት፣ ‹‹አስታርቁን››ጌታቸው፣ የቦረናው አድማ ተነሳ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 сен 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 119

  • @ArekebArku
    @ArekebArku 3 часа назад +8

    የተከበሩ ኢሳያስ አፈወርቂ ምንም ይሁን ምን ኢትዮጰያ እናት አገሮት ነበረች የዛሬውን አያርገውና በወያኔ ገፌነት ከምንወደው ከምናከብረው ህዝብዎ ቢለዩንም ውስጣችን ውሰጣችሁ ቁጭት የለው መለያዬት እንደሆነ ከማንም የተሰወረ አይደለም የኤርትራ ህዝብ ወገናችን ኦኛም ወገናችሁ እንደሆን እናንተም አታጡትም ይሁንና ከአረብ አገራት ባላችሁ ፖለቲካዊ ትሰሰር ኢትዮጰያን ለመውጋት የተነሳችውን ከታሪክ ጠላታችን ጋር ህብረት ፈጥረው አገራችንን ለማተራመስ እየሄዱበት ያለው መንገድ አንገት የሚአሰደፋ ነው የእኛ የእርሰበርሰ ግጭት የኛው ጉዳይ ሆኖ ኤርትራ ደግሞ ለግብፅ አብራ የምትሄድበት መንገድ አዋጭ አደለምና ቆም ብለው ቢአሰቡ መልካም ነው ኢትዮጰያውያን መቸም ቢሆን ወድቀን አንቀርምና ይተው ራስዎን ከአረብ ሀገራት ጋር ህብረት ፈጥረው ለመውጋት የሚሄዱበት መንገድ ምንም ላታመጡ ታሪክ ይቅር የማይለው ጥፋት ነውና ቆም ብለው ያስቡ

    • @sengalbereket1063
      @sengalbereket1063 2 часа назад

      Kemecha wegenachen honek tawekalek.

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Час назад

      1) ኤርትራውያን ወገኖቻችን አይደሉም።
      2) የማይፈልጉንን አንፈልግም። ከፈለገ መጥቶ የሚለምነን ሕዝቦች እንጂ ማንንም በክብራችን አንለምንም
      3) ኢሣያስን በልመና አይሆንም። ከኢሣያስ ጋ ር እንኳን ኢትዮጵያ ራሱ ከራሱም በሰላም አያድርም።
      4) የራሳችን የውስጥ ደናቁርት እንደምስጥ የሚበሉን እንጂ የውጭዎቹ ምንም ሊያደርጉን አይችሉም ነበር።

    • @Kenerie
      @Kenerie 22 минуты назад

      ከግብፅ ጋር ትስስር ያለው ዐብይ አህመድ ወይስ ኢሳያስ አፈወርቂ? አረብ በሚሰጠው የጦር መሳሪያ መስሎኝ ሕዝቡን የሚጨፈጭፈው።

  • @demeke8445
    @demeke8445 3 часа назад +13

    አንተ ግን። ለምን። ብዙ ትቀዳለህ። እውነት እውነቱን። ብትዘግብ። ህዝብ። ይወድሀል። እንደ ገበታ ውሃ። አትዋልል

  • @deginetchrinet5983
    @deginetchrinet5983 2 часа назад +2

    ምን አስሬ የጭንቅ ጉዞ ትላለህ? መርከቧ የተጠቀች አስመሰልከው እኮ!! ምን ጉድ ነህ ግን?

  • @Nurobegeter
    @Nurobegeter 4 часа назад +10

    ኢንሻአላህ የራሳቸው መጥፊያ ይሁንላቸው በኢትዮዽያላይ ሴራ የሚጎነጉኑ ሁሉ::

  • @BeyeneHaimanot
    @BeyeneHaimanot 11 минут назад +1

    ሥታውራ ጋዜጠኛ ነህ ግን የነገረህ ህ የለም ?አንደበተ ርቱህ ሁን ብቻህን ጮክ ብለህ ተለማመድ

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 2 часа назад +2

    የእኛዉማ ከሀገር ዉስጥም ከጎረቤት ጋር ተናክሶ እንዴት የደህንነት መረጃ ይነገረናል።

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Час назад

      ደናቁርት ጎርቤቶችና እንደ ምስጥ የሚበሉን ወያኔዎች፣ ሸኔዎችና፣ ፋኖዎች ስላሉን ነው።

  • @samuelkidane-ve4nm
    @samuelkidane-ve4nm 4 часа назад +11

    ምንድነው ነገረ ፍለጋ እሺ ኤርትራ ጅቡቲ ሱዳን ሥም ጠቅሠሀል እኛ ኤርትራውያ በመሬታችን ግብፅ አላስገባናት እና ወደ ሶማል የገባው ጦር መሣሪያ የኤርትራ መንግስት ምናባትክ እንዲያርግልሕ ትፈልጋለህ

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 4 часа назад +1

      🇪🇷🇪🇷❤️❤️🙏🙏

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 3 часа назад

      ባለጌ የሰው አባት ትሳደባለህ

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Час назад

      እንድታስቆሙና አሳልፋችሁ ለእኛ እንድትሰጡ።

    • @Kenerie
      @Kenerie 20 минут назад

      የኤርትራ መንግሥት የሚወቀስበት ጉዳይ የለም

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 4 часа назад +5

    TDF=የትግራይ ልዩ ሐይል። በአንድ አገር አንድ ታጣቂ ብቻ።

  • @bettynegest8571
    @bettynegest8571 2 часа назад +1

    Bahir yelelat hager enkuan sgat alebgn alalech adelem Egypt ye key bahir balebet .
    Ehe Media wishetam media new . Tkklegnawin mereja yemaltat akim yelewim

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 3 часа назад +1

    ETHIOPIA SHERMUTA BEQRB QEN MULU BE MULU FERSALECH

  • @isaakiyasu205
    @isaakiyasu205 Час назад +1

    Kedada midia mnchu yemaytawek kekish atawra were

  • @TewoldeabrahaKahsai
    @TewoldeabrahaKahsai Час назад +1

    Shameful people which Ethiopia are you talking about? Ethiopia = Yugoslavia

    • @yanicyoda4762
      @yanicyoda4762 Час назад

      አንጎልህ yugoslavia ይሁን ዲቃላ

  • @fromtheeast1589
    @fromtheeast1589 3 часа назад +5

    ኣቤት ዉሸት ከ ግብጽ ወደ ሶማል ኮ ቅርብ ነው 😂😂😂 ክምንድነው ሚፈርው 😂😂😂 አረ አንተ ሊጅ ውሬ ብቻ 😂😂 እንዲውም ዘና ብሎ ነው የገቡ
    -አኔ ሚገርመን ራሳችው ከፍ ማድረግ ስትወዱ
    1-ወያኔ ካን 6 ሚልዮን ህዝብ ለ 110 ሚልዮን የት እንደአደረሳቸው ሁላችን ናቃለን
    2-ፋኖ እንካን መደምሰስ ያቃታችው
    3- ኣለ እርዳታ የ US-eid መኖር ማትችሉ
    4- ብየራሳችው መገዳደል ማቕም ይቃታችው
    5-ዘረንነት ማቆም ያቀታችው ሰው በዘሩ ከስራ ምባረር ስራ ሚቆጠር በዘሩ ሚገደል በዘሩ ኮንደሜነም ሚደርሶ ወይም ሚከለከል አገር 😢 በዘሩ ከነ ወንጀሉ ነፃ ምለቀቕ በዘሩ ኣለ ወንጀል ሚታሰርበት አገር
    ገና ስንት እዳ ቡዙ ጉድ ያለበት አገር ይዘህ ሁሌ ራስህ just like የ አፍሪካ ሃብታም ሰላም ያላት ሃይለኛ አርገህ ማውራት shame shame

  • @KokobeDerasa
    @KokobeDerasa 3 часа назад

    😂😂😂😂 እንደዝህእየጨነቃቸው መተውምንላርጉነው ያምጡማሪከውይወስዱታል

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 13 минут назад

    Good morning Fetha Midya Thanks for sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ketatamuger
    @Ketatamuger 3 часа назад

    መንጀሪኖ ሐሣዊትን ሠራቂትን ኢኺ ካብ ሥልጣንኪ ዉረዲ አንደልየክን ከም መሪሒነት አርሒኩም ክትሐስቡን ክትርሪኢዩን ዘይትኽእሉ ሐሠዉትን ሠረቅትን ኢኹም ብኔትዎርክ ተጣሚርኩም እምበር ብሐንጎልኩም ክትሐስቡ ዘይትኽእሉ ደቅኹም አብወፃኢ አቅሚጥኩም ደቂ ድኻታት ናብ ሐዘዊ ክተእትዉ ሔዚ ዉን ክንዋጋእ ኢልኩም ትፍክሩ አሎፈኹም ሓምሣ ዓመት ገዚእኩምና አምንታይ አእቲኹምና ንትግራይና አብ ደልሀመት አእቲኹምዋ ሔዚኸ ክትፍዑና ደሊኹም እምበር ናይ ብሐቂ ክተንብሩና ደሊኹም አይኮነን ዋና ዓላማኹም ግና ስጋብ ሔዚ ንዝሠራኽኩምዎ ወንጀልን ሥርቅን ነኸይትሕተቱን ከይትእሠሩን ኢልኩም ኢኹምም መሢሉኩም እምበር ዘይተርፍ ኢዩ።

  • @BeyeneHaimanot
    @BeyeneHaimanot 14 минут назад

    የመተንፈሥ ወይም የመናገር ችግር አለብህ

  • @nesanetdada3784
    @nesanetdada3784 Час назад

    ቀጣዩ የትግራይ እጣ ፈንታ እንደሱዳን " THE BATTLE OF BULLS"

  • @fedilatubeR1
    @fedilatubeR1 13 минут назад

    አንተ ግን የሆንክ በሽተኛ ነገር ነክ ስለቦረና ስትዘግብ ያሳየከው ካርታ ካድሬነትህን እወቁሉኝ እያልክ ይመስላል😏😏

  • @AbrhamAfework
    @AbrhamAfework 2 часа назад

    የሠውን ሀገር ለመውረር ይህንን ያህል ጭንቀት ለሀገሬ ጌታ እግአብሐር አላት

  • @MbalentleMaku
    @MbalentleMaku 2 часа назад

    Ortodoks bicha adulum yeyakabrut. Orotestatochunm enkuhan adarasachawu balachawu

  • @AbrehamAmare-t7o
    @AbrehamAmare-t7o 31 минуту назад

    የፕሪቶረመያዉ ስምምነትኮ እነደብረፅዮንና ወ/ሮ ፈትለወርቅን ከመቃብር አፋፍ የታደገ መሆኑን ዛሬ ዘንግተው ሲኮንኑት መስማት ያስቃል 😂

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 2 часа назад

    ጌታችዉን ማን ቤያምነዉ ነዉ ህዉሃት አሸባሬዉ እየፈከሩ ነዉ

  • @Esubalew-l1t
    @Esubalew-l1t Час назад

    የምተወረውና ምስሎቹ አገናኙም
    አስተካክለው

  • @DanielTeferra-s9p
    @DanielTeferra-s9p 41 минуту назад

    ይሄ ሁሉ ሲሆን ኢትዬጵያ ምን ትሰራ ነበር ።ጠላት የኛን ቀብር ለማፋጠን ተደረገ ይመስላል እንንቃ ዓለም ከኛጋ ይመስለኛል የኔ ደካማ ሀሳብ ይሆን

  • @ኣኹሱማዊ
    @ኣኹሱማዊ 3 часа назад

    😂😂 የኣማራ ኣክቲቪስት ኣባቶቻቹ 27 ኣመት ሙሉ ህወሓት ህወሓት እናንተ ልጆቻቸው ለቅሰውን ከኣባቶቻቹ ተቀብላቹ 6 ኣመት ሙሉ ህወሓት ህወሓት ህወሓት
    እናንተ የተጋሩን ስም ስትደጋግሙ እንዴት እንደምንኮራ ብታውቁ
    ልክ ኣረቦች ተሰባስበው በህሜትም በሚድያም በመስጊድም በስብሰባም የእስራኤል ስም እንደሚደጋግሙ የናንተ ጦብያውያን ህወሓት ህወሓት መደጋገማቹም እንደ ኣረቦቹ ኣድርገን ነው የምንቆጥረው

  • @MohammedS-z5i
    @MohammedS-z5i 2 часа назад

    ጌታቸው ስልጣን ወዳድ በሆነማ ኖሮ ከትግራይ ይልቅ ፌደራል ላይ የተሻለ ቦታ በተሰጠው ነበር። ነገርግን ጌች ትግራይን ከልቡ ይወዳል ያገለግላልም። ሞንጆሪኖ በትግራይ ስም ከነወንድሟ ብለየን ብሮችን ያከማቸች ሆዳም ናት። ጌች ግን እሷ ጥግ ይዛ በተቀመጠችበት ወሳኝ ወቅት ደረቱን ለጥይት ሰጥቶ የታገለ የትግራይ ጀግና ነው። እሷ ጌችን የመተቸት ሞራል የላትም።

  • @birukteshome5750
    @birukteshome5750 2 часа назад

    You had better show us some video that supports your report as evidence.

  • @bezawitgebre-jz7vb
    @bezawitgebre-jz7vb 2 часа назад

    Ara sentt Aynet naw yamtaweraw tazbnhal Astkakel.

  • @henokkumajota607
    @henokkumajota607 4 часа назад +7

    እንኳን ለመስቀል በዓል አደረሳቹ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MameMam-m9n
    @MameMam-m9n 2 часа назад

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @woldekirosnayezgi210
    @woldekirosnayezgi210 2 часа назад +4

    ሚዛናዊ ሁን በዚህ ጊዜ ሀገር ውስጥ ስንት ሰው እየሞተ ፣እየተሰደደ፣ እየታገተ እና እየተፈናቀለ አንተ የብልግናን አጀንዳ እያራገብክ መሬት ላይ ያለውን እውነታ በማይመለከተን አጀንዳ ጠመድከን። ሀገር ውስጥ ያለውን አጀንዳ ያለፍሀት መቼ ይሆን ለህዝብ የምታደርሰው ? አይ ጋዜጠኛ ድንቄም አልቀረህም ኢቲቪ ቁጥር 2 ብልህ አልተሳሳትኩም ። እስቲ ሌሎችስ ምን ትላላችሁ ???

    • @Kenerie
      @Kenerie 19 минут назад

      ወሬኛ ነው

  • @Hawa-f9n
    @Hawa-f9n 3 часа назад

    ❤❤❤❤❤

  • @SamsonTeferi-qm2yp
    @SamsonTeferi-qm2yp 3 часа назад

    .😅😢😢🎉

  • @tesfayghebru9262
    @tesfayghebru9262 2 часа назад

    ገረዶች የኣመሪካ ለማኞች ኣስቃያቹን
    4 ግዜ መንግስታቹን ቀየርነው
    የትዮጵያ ኣንድነት ብለን!
    ኣሁን ግን ለማኛች ኣልቻልንም
    ካልተበንጠሳቹ ልንኖርም ኣንችልም!

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Час назад

      አንተን አንዱ ብቻ በባርነት ቀንበር ይዞህ የለ? መለስ ዜናዊ አዳናችሁ እንጂ ሰንአፌና መንደፈራ ደርሰን ነበር በቀደም።

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 4 часа назад +2

    እነዚህ ሠዎች አጥፍቶ ጠፊ ናቸው።

  • @tesfayghebru9262
    @tesfayghebru9262 2 часа назад

    እግዚኣቢሄር ሃብታም መሬት ሰጣቹ: መሬቱ ማልማት ታቹ የኣመሪካና የምድረበዳ ዱባይ ለማኝ መሆን መረጣቹ!
    ለማኛች ኣርፋቹ ስላልተቀመጣቹ: ተበተኑ!
    እግዚኣቢሄር ይገስሳቹ! ይበትናቹ!
    80 ኣመት
    ለማኞች

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Час назад

      የእናንተን አገር ገና ወደ እኛ ታላቋ አገር እንጠቀልላታለን።

  • @endalekumsa
    @endalekumsa 3 часа назад +2

    የግብፅ ቡራከሩ ከንቱ ነዉ ምንም አቅም የላትም የሚፈራትም የለም

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 4 часа назад +2

    ሞንጆሪኖ እኮ የኢትዮቀጵያ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ነበረች። ለምን ስልጣን አጣሁ ነው ትግሉ። ነብሷን ቢድን ስልጣን አማራት!

  • @MelakuMelese-wz8tg
    @MelakuMelese-wz8tg 32 минуты назад

    ህውሀትን ስለማታውቁት እንጂ የሺ ከተማና የአካባቢው ወረዳዎች ላሉ የህውሀት ሰው በላ ካድሬዎች ኦሬንቴሽን በመስጠት ቅርብ ያለው በእግሩ ራቅ ያለው በመኪና ተጓጉዞ አዳራሹን እንዲይዝና የሽሬ ህዝብ ተቃውሞ በነጌታቸው ለይ ያደረጉት ድራማ የቆየ ዘዴያቸው መሆኑን የትግራይ ህዝብ ጠንቅቆ ስለሚያውቀው የተቀረውን የኢቲዮጲያን ህዝብ ያታሉ እንጂ የትግራይ ህዝብማ አንድ ቀን ከነኝ ሰው በላዎች ፈጣሪ ሲያላቅቀው እውነቱን ይናገራል መቼም እንደዚህ እንደከፋው አይኖርም ነጻ ይወጣል ።

    • @Kenerie
      @Kenerie 17 минут назад

      የትግራይ ሕዝብኮ የሚወደው እነሱን ነው ፤ ምን እያልክ ነው።

  • @BaahirYaasin-q6l
    @BaahirYaasin-q6l 4 часа назад +2

    Wecome❤

  • @Mule0411
    @Mule0411 4 часа назад +3

    አሁንም "እምበር ተገዳላይ" ዘፈን ከፈተች ነው ያልከኝ????

    • @DawitGebrehiwot-m3x
      @DawitGebrehiwot-m3x 3 часа назад

      Tadya ante feri

    • @Kenerie
      @Kenerie 16 минут назад

      እምበር ተጋዳላይ ቢሉ ይገባቸዋል ፤ የትግራይ ሕዝብ የአገሩን ጠላት ሲያሳፍር የኖረ ኩሩ ሕዝብ ነው።

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 4 часа назад +2

    ደብረፂዮን.ሞንጆሪኖ.መባር.አለባቸው

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese 3 часа назад

      ምን አገባችሁ ልትጨርሣቸው የሄዳችሁት ማ ነበርዴ ኡዛኝ መሣይ አጋች ለትግሬ ህዝብ ያዘናችሁ አትመሥሉም

  • @BhryaBhrya
    @BhryaBhrya 4 часа назад +2

    👍👍👍👍👍🙌🙌🙌🙌🙌

  • @AkaluErkalo
    @AkaluErkalo 4 часа назад +2

    Gecho his right

  • @Yohanasenafe
    @Yohanasenafe 4 часа назад +3

    ምነዉ አቂበዘበዛቹ እንዴ በግድ ነገር ፍለጋ ነው 🤔ለምን ከኤርትራ ራስ ላይ አትወርዱም

    • @TeshaleAbebe
      @TeshaleAbebe 3 часа назад +1

      Enante nachiw ke Ethiopia ras lay yematiwerduit mekeregha hizboch hidina dingayin bila mehaym

    • @SolomonHailu-l1w
      @SolomonHailu-l1w 3 часа назад +1

      ነገረኛ መንግስትህ ንገረው ተገንጥላችሁም አላርፍ ያላችሁ እናንተ

    • @TeshaleAbebe
      @TeshaleAbebe 3 часа назад

      @@SolomonHailu-l1w d

  • @dawitgemed
    @dawitgemed 4 часа назад +4

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 4 часа назад +4

    ምድረ ወያኔ ገና በደም የተጨማለቀ እጃችሁ መአት ያወርድባችኋል

  • @jonashaylemichael1241
    @jonashaylemichael1241 3 часа назад

    Ere ebakachu ye Afrika Ngus Esayas Afwerki ❤❤❤ n tewut

    • @TeshaleAbebe
      @TeshaleAbebe 3 часа назад

      @@jonashaylemichael1241 hidina egruin samew hizbu be sidetina be rehab alko eriteria midre beda honalech Manin limera mew

    • @jonashaylemichael1241
      @jonashaylemichael1241 Час назад

      @@TeshaleAbebeEritrea ende äthiopien be Meike Hammer atmeram ( Eritrea 25 amet meakeb tagdallech ) ye fereng kit kemaylsut Eritrea kedami nat. ) rehab ke fereng kit melas yshalal

  • @Tybatube
    @Tybatube 3 часа назад +1

    እስላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ አድንሺ አሰገቡኒ የስደት እህታችነኒ😢😢

  • @tesfayguolay6562
    @tesfayguolay6562 3 часа назад +1

    TDF ,,, ማለት የትግራይ ህዝብ ደም ስራችን ነው TPLF too.

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 4 часа назад +1

    ሠለም ሠላም

  • @AkaluErkalo
    @AkaluErkalo 4 часа назад +1

    Exept gecho all the must face judgement

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 4 часа назад +1

    Hopefully , Ethiopian Federal Government will soon arrest the TPLF junta, if the challenge of the law persists.

  • @lyuangawneshir6519
    @lyuangawneshir6519 3 часа назад +1

    Jjjjjjjjĵjjjjjjjjjjĵĵjsjsjjj9jjjiĵssjjjĵĵjjjjjjjjiss

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 3 часа назад +1

    ጦርነቱን ማን ጀመረው? ምን ውጤት አመጣ? በኢትዮጵያ ሠራዊት ላይ የደረሠው ክዳትና የግፍ ግድያ ፣ ለሕዝብ እልቂትና መፈናቀል ተጠያቂው ማነው? ሕወሐት ነው! ሕዝብ ይጠይቃል።

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 4 часа назад +1

    ሁሴ ከግብፅ ጋር ችግር የለበትም ከምእራባውያን ጋር እንጂ ሁሴ የሚመታውን በደንብ ያውቃል በቀን በሽህ የሚቆጠሩ መርከቦች በቀይ ባህር ይተላለፋሉ አልሸባብም ቢሆን ከሶማልያ መንግስት ጋር ነው ኢትዮጵያን እንደቀንደኛ ጠላቱ የሚያያት ለሶማልያ የመጣላትን መሳርያ ይቀማል እንዴ የውስጥ ልዩነትና ችግር ቢኖራቸውምሸ በኢትዮጵያ ላይ ያላቸው አቅዋም አንድ ነው ስለዚህ ምታወራው ወሬ ተራ ወሬ ነው

  • @Yotup111
    @Yotup111 4 часа назад +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @TsigeAdal
    @TsigeAdal 3 часа назад +1

    Kburat Ethiopian ye egypt memtat wede Somalia ye ethiopia mengst new mknyatu ke lulawit yalhonechew somalia land yetedereghew smmnet new. Ahunm somali land Somalia nat. Yehe ye Ethiopia mengst smmnetu maqaret ygebachewal. Kalhone ethiopia lela chgrm ymetal

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 4 часа назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን
    እንከን ደስ አለችው መልካም ዓመት ይሁን❤❤

  • @gdhgfgdgjf4267
    @gdhgfgdgjf4267 4 часа назад

    ሚስጥራችንን አሳልፈው ሰተውታል የሰጡትም ይታወቃሉ

  • @lion4as520
    @lion4as520 4 часа назад +2

    Proud to have Isayas Aforki philosophy

  • @sarajoh313
    @sarajoh313 4 часа назад +2

    Eritrea Eritrea 🇪🇷🇪🇷⛪️🕌❤️❤️🙏

  • @FirtunaGebrcherkos
    @FirtunaGebrcherkos 3 часа назад

    የሽማግሌ አና የማሀይም ሰብሰብ ለህዝብ አና ለሀገር ጠንቅ ነው

  • @YohanseHmi
    @YohanseHmi 3 часа назад

    ይችህ ሞንጆሪኖ የምትበል ሴትዮ ን የሚያጠፈት ሰዉ ይጥፋ አዝነለሁ ትግሬዎች አስቡበት

  • @Ketatamuger
    @Ketatamuger 3 часа назад

    ጉጅለ አደመ አንሠምኦኩምን ሐሠዉቲ ዘላለም አብ ሥልጣን ክትነብሩ ደሊኺም እምበር ንሕዝቢ ትግራይ ሐሊኹም አይትፈልጡን ብሕዋሐት ሐፊርና ኢና ንሥልጣን ኢልኩም ዘይትፈጥሩዎ ሐሶት የለን ንሥኻትኩም ሕሩጭ ክትሠርቁ ዘይትሐፍሩ ሌያቡ ኢኹም ዝኹሉ ዝሠረቅምዎ ወርቂ ን ገንዘብን አበይ በፅሔ ድሕር ሔዚ ነአደመ አይንአምነኩም ኣና ።

  • @AbdulHabib-c7x
    @AbdulHabib-c7x 3 часа назад

    Bslame gbshe

  • @ዳዳ
    @ዳዳ 3 часа назад

    ይህ እኮ የሁለት ቡድን ክፍልፋይ ነው አሽአ (አክሱም ሽሬ እና አክሱም) ቡድን ከዓጋመ (ከራያ ተነስቶ በመቀሌ በማደረግ አደግራት)

  • @AcbEfg
    @AcbEfg 4 часа назад

    ለመለወ ክርስተን ብትል ምን ችግር አለው ሀሰተኛ

    • @AlamYlima
      @AlamYlima 3 часа назад

      ምንአለ ታድያ ብሽቅ

  • @DagmawitWondmagegn
    @DagmawitWondmagegn 4 часа назад

    😮

  • @johnnyhussenyoussof3361
    @johnnyhussenyoussof3361 4 часа назад

    ❤❤❤

  • @TeshaleAbebe
    @TeshaleAbebe 3 часа назад

    Enezin mehaymoch ezaw tenben berha wist mekeber neberebachew

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 4 часа назад +3

    ግብጽ 3 ልጆችን ወለደ።እነርሱም ሕወሐት፣ሻእቢያ እና ኦነግ ይባላሉ።ታላቅ ወንድማቸው ሻእቢያ አርጅቷል።ኦነግ ሸኔ የተባለው በቅርቡ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል።ሕወሐት የተባለው ደግሞ በማይድን በሽታ ታሞ ለመሞት እየተጠበቀ ነው።

  • @KassaMircha
    @KassaMircha 4 часа назад

    ጭንቁ ምንድነው? የኢትዮጵያ መንግስት እንደሆነ ለሽ ያለ እንቅልፍ ተኝቷል:: አዲስ አበባ እስኪገቡለት ቁጭ ብሎ ይመለከታል:: የመንግስትጉልበት የራሱ ህዝብ ላይ ብቻ ነው:: ሚጢጢዋን ኤርትራን እንኳ ፈርቶ አፉን ለጉሟል: አሳፋሪ ነው::

  • @mohammedbeshir8355
    @mohammedbeshir8355 4 часа назад

    የኢትዩጵያ መንግስት ምድን ነው የሚሰራው አየር ሀይል ለምን ሞቃዲሾ ሳትደርስ ለምን መቶ አይጥላትም

    • @InnocentGuitar-yv4hf
      @InnocentGuitar-yv4hf 4 часа назад +1

      መረጋጋት ያስፈልጋል። ችግር ስላለው።

    • @burhanlolla4903
      @burhanlolla4903 3 часа назад

      Ayer hailu be UAE sir new..be techemari degmo ye Egypt ayer hail be titq ena be abrari hail ke Ethiopia be laqe dereja lay new

    • @Kenerie
      @Kenerie 10 минут назад

      አየር ኃይሉማ ሕዝቡን ነው የሚጨፈጭፍ። ሲጀመር ማንም ጦርነት አላነሳባቸውም።

  • @robimassawino
    @robimassawino 4 часа назад

    ኢሳያስ ሻብያን መስርቶ ኤርትራ ከኢትዮጵያ እንድትገነጠል እንዳደረገ አሁንም ከኢትዮጵያ ለመገንጠል የሚዋጉትን ደግፎ ኢትዮጵያን መበታተን ይችላል ።

    • @InnocentGuitar-yv4hf
      @InnocentGuitar-yv4hf 4 часа назад +1

      ይህ ጉዳይ ማስረጃ ከተገኘበት ኤርትራ አደጋ ላይ ነች። የኢትዮጵያ ጠላቶች አያርፉም።

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 3 часа назад

      ምቀኛ ተንኮለኛ ይኸው ሥራችሁ እራሳችሁን ችላችሁ አትቀመጡም