ለፀጉር እዲገት እናለቆዳ ጤንነት የእሬት ቅባት አሰራር ለሚነቃቀል ደረቅ ለሆነ ፀጉር ተጠቀሙት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 65

  • @emanTube201
    @emanTube201 Месяц назад

    ሰላም እህቴ እኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋዉ አሪፍ አሰራርነዉ እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ እሬት ጠቃሚነዉ ትክክል እናመሰግናለን ጠክሪ🎉🎉🎉

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv Месяц назад

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እንኳን ደና መጣሽ ቆንጆ ተፈጥሮአዊ ውህድ ነው ምርጥ የሬት ቅባት አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን🎉🎉

  • @buzetube1356
    @buzetube1356 Месяц назад

    እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ዋውውውውው ለፀጉር እድገት የሚሆን የእሬት ቅባት አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን እውነት ነው እሬት ለፀጉር ብዙ ጥቅም አለው በርቺ

  • @3-ev5kp
    @3-ev5kp Месяц назад

    ዋዋዋዋ በጣም አሪፍናደስየሚል አሰራርነው በርቺልኝ ሜማየ

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube Месяц назад

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳንም ሰላም መጣሽ አሪፊ ቆይታ ነበርን እናመስግን አለን በጣም ቆንጆ የሆነን ለፀጉራችን እደገት ዋዉ ነው❤❤

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 Месяц назад

    ሰላም ሀኒዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ የሬት ቅባት አሰራር ነው እሬት ለፀጉር በጣም ብዙ ጥቅም አለው ሼር ስላረግሽን❤️🙏

  • @susu-y7k
    @susu-y7k Месяц назад

    እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ሀሪፍ የእሬት ቅባት አሰራር ነው ፀጉርሽ ያምራል በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል

  • @user-rf6ex4ve4b
    @user-rf6ex4ve4b Месяц назад

    ሰላም ጤና ይስጥ እኳን ሰላም ዋውውውምርጥ ነው ለፀጉር ምርጥነው ተጠቀሙት ፀጉር ያፋፋል ያረዝማል ሀሪፍ ቆይታነበር ሰላምሽ ይብዛ

  • @Teyonmaryam
    @Teyonmaryam Месяц назад

    ሰላም ሰላም ሀንየ የኔ መልካም እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ደስ ይላል በጣም ጥሩ ውህድ ነው ከልብ እናመሰግናለን በርችልን የኔ ልዩ❤❤❤

  • @Fetah90
    @Fetah90 Месяц назад

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ደህና መጣሽ እህታችን ዋውውው ለፀጉር እድገት ማሽአላ በጣምአሪፍ ውህድ ነው ሰለ አቀራረብሽ እናመሰግናለን ክንች ብዙ እጠብቃለን በርችልኝ ውደ

  • @Radiahmed
    @Radiahmed Месяц назад

    ዋው ዋው በጣም አሪፈ ሥራ ነው ይዘሸልንን የመጣሸው ጎበዝ በርቺ ካንቺ ብዙ ሥራዎችንን እጠብቃለንን ፍቱንን ነገር ነው ይዘሸልንን የመጣሸው በርቺ

  • @user-hh7ze7uo3n
    @user-hh7ze7uo3n Месяц назад

    silai machine definition ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነው በርቺ በእውነት ዋው ብለናል ጠንክሬ በጣም ጥሩ ስራ ነው በእውነት እህታችን❤

  • @AmenatMuhammad
    @AmenatMuhammad Месяц назад

    ስላም ለዚህ ቤት ማሻአላህ አሪፍ ውህድ ነው እህታችን እናመስግናለን አብ ሽር ጠንክሪ❤❤

  • @fantayebara8435
    @fantayebara8435 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይበዘልን እንኳን ደህና መጣሽልን እህቴ በጣም ጥሩ ነው በርችልኝ እግዚአብሔር አምላክ ሀገርችን ሰላም ይደረጋልን ጎበዝ በርችልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @user-wr5gp5cm6w
    @user-wr5gp5cm6w Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልኝ የኔ መልካም የምወድሽ የማከብርሽ በልልኝ በጣም አሪፍ እና ቆንጆ ምርት ማክሰኞ ነው የመጣሽው ለፀጉራችን በጣም አሪፍ ነገር ነው እናመሰግናለን የኔ ውድ በጣም ምርጥ ነው ለፀጉራችን ዎውው 🥰🥰

  • @Mehlat
    @Mehlat Месяц назад

    ሰላም ሰላም ውዴ እህታችን እንኳንም
    በሰላም መጣሽልን በጣም አሪፍ
    ቆይቶ ነበር ዋውውውው👌👌

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 Месяц назад

    ሠላም እንኳን ደህናመጣሽ እግዚያብሔር ይመስገን አለን በጣም ጥሩቆይታነበር ዋውውውው ሀኒየ ጎበዝ በጣምእናመሠግናለን ሁለየም ስለምታካፊይን እና በርችልን

  • @nardosloveyoutube6340
    @nardosloveyoutube6340 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኳን ሠላም መጣሽ አሪፈ ቆይታ ነር እናመሰግናለን አምላክ አገራችን ሠላም ያድርግልን ለህዝባችን ፍቅርን አንድነትን ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @rawdatube8972
    @rawdatube8972 Месяц назад

    ዋውውውውውው በጣም ሀሪፍ የፀጉር ውህድ ነው በርች ማማየ በሌላ ቭዶ እንጠብቅሻለን

  • @Zgor8919
    @Zgor8919 Месяц назад

    ሀኒዬ ሁሌም የምታሳይን በጣም ጠቃሚ ናቸዉ ፀጉርሽ ርዝመቱ ወዙ ሲያምር❤

  • @Zgoratube
    @Zgoratube Месяц назад

    ዋዉ ሀኒ ደስ የሚል አቀራረብ ሬት ፀጉር ያለሰልሳል በተለይ ከርዳዳ ፀጉር ላለዉ ሰዉ በጣም አሪፍ ነዉ

  • @umuaymentube1893
    @umuaymentube1893 Месяц назад

    ማሻ አላህ ብያለሁ ፀጉርሽ ነዉ በጣም ያምራል ይታደሉታልጂ አይታገሉትም ይባል የለ ፀጉር ከላይ ሲሰጥ ነዉ እናመሰግናለን ለዉህዱ

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሀኒዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ ቅባት ነው እናመሰግንአለን ስላየሽን እጂሽ ይባረክ❤

  • @ethioonline-iv4lq
    @ethioonline-iv4lq Месяц назад +1

    Selam Selam Enkuan dana metashi ehiti selameshi bezeti yeble ewuneti betam konjjjjo koyeta neber enameseginaleni lasayeshini huli

  • @user-zg4nt4gk5e
    @user-zg4nt4gk5e Месяц назад

    ሰላም ላንች ይሁን ሀኑ ማሻአሏህ ተባረክረህማን ከምንም በላይ ተፈጥሮ ያዴለሽ ፀጉርሽ ኤጅግ የሚያምር ነዉ ብዙ እህቶች አሉ ተንከባክበዉትም ለዉጥ የሌለው እና ተፎጥሮን ሳላዴንቅ አላልፍም ያምራል ❤❤

  • @ganetyeshilxaa1441
    @ganetyeshilxaa1441 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ስላምሽ ይብዛልሽ ሴት ልጅ ስላምቸን ያብዝልቹ ዋውውውውው ብጥም ይምር ቆይት ነው ብርች ግብዝንሽ ብሮች

  • @solianaafrata
    @solianaafrata Месяц назад

    ዋዉ በጣም ሃሪፍ ነዉ ፀጉርሽ በጣም ያምራል የድካምሽ ዉጤ ነዉ ያስታዉቃል በርቺ በጣም ጀግና ሴት ነኝ በይበልጥ በሌላ ቪዲዩ እንደ ማገኝሽ ተስፋ አለኝ በርቺ❤❤

  • @webtube21
    @webtube21 Месяц назад

    ሠላምሽ ይብዛል እህታችን በርችልን ያወቁትን ማሳወቅሽእጅግ በጎነት መልካም ነው ና እግዚአብሔር አምላክ መልካም ልብ ይስጠን

  • @fetiyayoutube2323
    @fetiyayoutube2323 Месяц назад

    ሠለም ሠለም የኔ ዉድ እንኳን ደህና መጣሽ ሠለምሽ ብዝዝት ይበል ዋዉዋዊ በጣም ቆንጆ የፀጉር መስክ ነዉ እናመሰግናለን ሀኒ በርቺ ❤❤

  • @user-ix6cy6il5v
    @user-ix6cy6il5v Месяц назад

    የኔዋ ሀኒ ስስቴ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ዞማ እንደምወድሽ ታውቂያለሽ አይደል😂❤❤እሬት ለሁሉም ነገር ለቆዳችን ጠቃሚ ነው በርችልኝ የኔ ልዩ🎉🎉

  • @seble-As_mቁጥር2
    @seble-As_mቁጥር2 Месяц назад

    እግዜአብሔር ይመስገን እንዴት ነሽ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ጎበዝ ልጂ ነሽ በርች የኔ ባለሞያ ጠንካራ ሴት ነሽ❤❤❤ የሬት ጥቅሙ በጣም ብዙ ነዉ በሀገራችን በጓሮ ሁሉ ሞልቶ ከየት ይገኝ

  • @user-pd5qj9rq2r
    @user-pd5qj9rq2r Месяц назад

    የኔዋ ሀኒቾ እንኳን ደህና መጣሽልኝ ዋውው እሬትማ አለም ያወቀው ፅሀይ የሞቀው ነው ምርጥ ውህድ ነው ያሳየሽን እኔ ልጅ ሁኜ እናቴ ፀጉራችንን ስታጥበን በእሬት ነበር እና ፀጉራችን ዋው ነበር አሁን ስደት ስንመጣ ውሃው ጨው ነው ጨዉ ገደለው 😢

  • @aklilnews
    @aklilnews Месяц назад +1

    ሀኒዬ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏

  • @fikir-yashenifal
    @fikir-yashenifal Месяц назад

    ዋው ለውትማ አለው በየቀኑ ይቀያየራል ጸጉርሽ በጣም ብዙ ሰአትሽን ሰጠሽ ስለምትንከባከቢው ለውጡን እያየሽበት ነው በርችልኝ የሴት ውበቷ ጸጉሯነው

  • @eeee8580
    @eeee8580 Месяц назад

    እማ ጎበዝ በርች እግዝአብሔር ያበርታሸ ❤❤❤ ሰላም ይብዛ እማየ እጂሸ ይባረክ

  • @hira-lq3ev3zt2o
    @hira-lq3ev3zt2o Месяц назад

    ሰላም እህቴ ሰለምሽ ይብዘ መሻአላህ በጣም አርፍ አርፍ አድርጋሽ ነው የነገርሽን በጣም ከልቤ እነመሰግነሌን በቀጠይ በሌላ ቪዲዮ እንጥብቅሸሌ እህቴ ተበረኪ

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 Месяц назад

    Selam selam hanicho betam mirt yehon yerate kibat aserare new letsegur tekamiy yehone girume kibate new enameseginalen❤

  • @RUhama21
    @RUhama21 Месяц назад

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ የእኔ ሲቅባት ለጸጉር ተሰማ የሚኖር በሆነልን ፀጉራችን እየረገፈ አስቸግሮናል እህታለም ያንቺ ፀጉር በእውነት ዞማዋ ከሚሉት መሃል ይገኛል ስለ አካፍልሽንም እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው

  • @user-io8nw3un5b
    @user-io8nw3un5b Месяц назад

    ሀኒቾዬ የኔዋ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ የፀጉር ትሬትሚንት ነው ያሳየሽን የጠቀመሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን

  • @eeee8580
    @eeee8580 Месяц назад

    እግዝአብ ይመስገን ሰላም ይብዛ እማየ እሸ እናም እንሰራለኝ በርችልን በሊለ በአዲሰ ቨዶ እንጠብቃለን እማዬ በርችልኝ እጂሸ ይባረክ ጎበዝ ሀገራችኝኝኝ ሰላም ያድርግልኝ❤❤❤

  • @masalachyoutube1589
    @masalachyoutube1589 Месяц назад

    እደዚ ፀጉሪሺን ቅባቴ እየሰራሺ ከሳደጊሺ ጎበዝ ነሺ በርቺ ፍቅር አድነት መቻቻል በሀገረችን ውስጥ ይብዛልን🎉🎉🎉

  • @Ethio_Tireka
    @Ethio_Tireka Месяц назад

    wow berchilign wude

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m Месяц назад

    ጤና ይስጥልኝ በጣም ሀሪፍ አዘገጃጀት ነው ማሻ አላህ ሴቱ በሉ ፣ሽንብራ ፀጉር ያላችሁም ያድጋል አሉ ተቀቡ እየሰራችሁ ፣ተፈጥሮ እያላችሁ ዝም አትበሉት አጠጡት ቶሎቶሎ ፣እኔስ ሰነፍ ነኝ

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 Месяц назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ሃንዬ በጣም ቆንጆ በቤት ውስጥ የምንሰራው ከኬሚካል ነፃ የሆነ የእሬት ቅባት ነው ያሳየሽን ሎሚ ጨምረሽ በኦሊብ ወይም በኮኮናት መስራት የምንችለው ምርጥ ቅባት ነው ወድጄዋለው ሼር ስላደረክሽን እናመሰግናለን

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid Месяц назад

    አሰለማላሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርክኮትሁ አህለን ወሳህለሀነ እህታችን እንኳን ደህኔ መጣሽ እናመሠግናለነ🎉❤🎉🎉

  • @meryhabeshawet
    @meryhabeshawet Месяц назад

    selam balem zuria yalachu yagere ljoch selamachu bzit ybellgn ehtachn betam arif koyta nebrrn enamesegnalen brrch

  • @firiiyoutube6721
    @firiiyoutube6721 Месяц назад

    Norii bagaa nagaan dhuftee sanyii ofii heduu Namaati tolaa jabadhuu itti fufi fufi Jaalalaa nagaa Fi tokkumaa nuuf Yaa kenuu Waqayyoon sabaa koo Ameeen

  • @susu21
    @susu21 Месяц назад

    Selam selam selam inkan selam metashe mamaye berchilhn tenkrilgn bercjilgn mamaye bervhilgn mamaye wow betam harif koyta neberen bervhi🎉🎉🎉

  • @kenaajaalala
    @kenaajaalala Месяц назад

    Nagaa waqayyoo bakka jiraatu kallatti sif bayyatuu waqayyoo jabbadha bayyatuu waqayyoo nagaa tokkumma fi jaalala yaa bayyatu waqayyoo ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KedirAlemu-fp8lw
    @KedirAlemu-fp8lw Месяц назад

    Selam. Ehte. Endeti nexi. Masaallh. Brech. Teru tmrte new. Qetyibet.

  • @tgtubelo6774
    @tgtubelo6774 Месяц назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን ዋው በተላይአስሊው እሬት ከተገኘጥሩነው ለፊትም ለፀጉርም እኔለራሱ በጣም እፈልጋለሁ አገሬ ገብቼእደሆነጂ እዚህያለውን አላገኘሁትም

  • @Hasna-lb2gc
    @Hasna-lb2gc Месяц назад

    Selame selame endate machu selamachu yebza agerchunn selame yergate tru whdate naw yesyshnn❤❤

  • @YilkalFentahun
    @YilkalFentahun Месяц назад

    ሰላም ሰላም ሀኒየ ጤና ይሰጥልን እንኳን በሰላም መጣሸ ብያለው ሰላምሸ ብዚት ትርፍ ይበልልሸ ዋውውው ማሻላ ይህን እሬት ግን የት ላግኝው በጣም ጥሩ ነበር አጠዉት እጅሸ ይባርክልሸ ላች የጠቀመሸን ለኛ በማካፈልሸ

  • @fikirethio345w
    @fikirethio345w Месяц назад

    Selam selam tena yesetlen lazi bat ye egizabeher selam yebizalechu gobaze badenebe asedege
    betam arfi koyeta naberen
    enamseginalen hagerchin selm yederigalen fekr adenat selamin yebizalen be katey belela atebekalen

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 Месяц назад

    Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola jabadhu itii fufi wan bekan ira walif qodun garidha jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu waqayyoon wan hunda dandaha inni karaa isa iraa nuha qabu

  • @TegestTesfaw
    @TegestTesfaw Месяц назад

    ለፀጉር እድገት ሁሌም ደስ ይላን የምታስተምሪው እህቴ ባይታሚን ሲ በጣም አሪፍ ነው እና እሱን መቀባት ያንች ደስ ይላን ነገ እሞክረው አለሁ ግን ላኪልኝ እኔ ሰርቸ አይሳካልኝምአንች ላክልኝ

  • @user-cw9hp5qx6h
    @user-cw9hp5qx6h Месяц назад

    ሰላምሰላምእህቴእንኳንደህናመጣሸየኔወደዋዋዋዋዋአንደነደፁጉረ፣አያሰመሰገንምበትቀቢወምእናደሙ፣ተፈጠሮምጨምረ፣ሲሰጠነዉ፣❤❤❤❤❤የኔደ፣በረችልኝ

  • @yashiyoutube5763
    @yashiyoutube5763 Месяц назад

    Heduu namaatti tolaa jabadhuu itti fufi yaddaa gariidhaa Jaalalaa Nagaa fi tokkummaa nuuf yaa kenuu Waqayyoon sabaa koo Ameen

  • @sifaantube1230
    @sifaantube1230 Месяц назад

    Bagaa nagaa dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama barumsaa nama kenuudha qabate dhufte jabbadhu bayyee nama tola jabbadhu bareduu koo mataa duree nama barsumsa qabate dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama barumsaa nama kenuudha qabate dhufte jabbadhu bayyee jabbadhu itti fufu❤❤❤❤

  • @romanethiopia
    @romanethiopia Месяц назад

    ሀኒዬ የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ እማ ሬት ግን ግቢያችሁ አለ እንዴ እና በውድ ነው የምገዛው

  • @tube-gq1wd
    @tube-gq1wd Месяц назад

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ ማሻአላሕ ቆይ የኔ ጥያቄ አሑን እነዚ ሑሉ ከመዳም ቤት ሖኖ እነዚ ሚሠራ ይኖራል እዴ አይይ አሑንማ ቶሎ ገብቼ ከሐገሬ እሞክራለሑ 🏃🏃🏃

  • @amifamilytalk
    @amifamilytalk Месяц назад

    አሂሂሂሂ የኔውንማ ተይው በዛም በዚህም ብለን ሚያድግ ነገር አይደለም። ይልቅ ግን ለተበጣጠሰ ጸጉር/በቀለም/ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ብትነግሪኝ ጸጉሬ ረጅም ነበር አሁን ግን መላም የለኝ

  • @azeetube198
    @azeetube198 Месяц назад

    Baga nagan dhufaat Ashama Ummat qaaqaali waane naagaan siinfii haa taa uu jaabadhuu bayee gaaredhaa arefaa newu barachiwu 😮😮

  • @tiegegerma
    @tiegegerma Месяц назад

    Salmehies bakerstoooss yebza ethin enkab dana matahiess yana malekam batam batam arefffee kibate asarare now ysayshen enamsagenalal

  • @fikirtube2942
    @fikirtube2942 Месяц назад

    selame.baleshibet.yebezaleshi.arefe.newyetgwer.wdwcene.bebet.tefetrw.serteshi.selemetasayen.ywekeshiwenytkemesheins.selengershin.enmesgenalen.berece