የዝንጅብል ጭቃ ቅባት አሰራር ያለው ጥቅም ለፀጉር መፋፋት እና ብዛት ፍቱን በማንኛውም ሰአት መቀባት የምትችሉት ቅባት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 75

  • @kadijaessatube
    @kadijaessatube 3 месяца назад

    ሰላም ሀኒየ ሰላምሽ ይብዛ ዋው አሪፍ የዝንጅብል ጭቃ ቅባት ነው በተለይ ለደረቅ ፀጉር በጣም አሪፍ ነው ዝንጅብል አንዱ የፀጉር ማሳደጊያ ውህድ ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 5 месяцев назад +1

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን like share ❤

  • @ቃልዬ-ጐ6ጘ
    @ቃልዬ-ጐ6ጘ 5 месяцев назад

    የኔዋ ሀኒ የዛሬው ደግሞ ለየት ያለ ነው በጣም ነው የወደድኩት በጣም አሪፍ ነው በርችልኝ የኔ ውብ ነገር❤❤❤

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv 5 месяцев назад

    ሀኒዬ ስላምሽ ብዝት ይበል እንኳን ደና መጣሽ ቆንጆ የዝንጅብል ጭቃ ቅባት አዘገጃጅትነው ንፁህ የሆነ ከኬሚካል የጠራነው በዚህ መልኩ በቀላሉ በቤት ውስጥ እንደሚዘጋ ሼር ስላደረግሽልን ናመሰግናለን❤

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 4 месяца назад

    ምርጥ ነው እናመሠግናለን

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 5 месяцев назад

    ሰላመ ሰላም ሀኒ በጣም አሪፍ ቆንጆ የዝንጅብል ጭቃ ቅባት አዘገጃጀት ነው ለፀጉር መፋፋት ቆንጆ ቅባት አዘገጃጀት ነው እነመሰግነለን ሼር ስላደረግሽን❤

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 5 месяцев назад

    በጣም አሪፈ ዘዴ ነው ዝጂብል በጣም ብዙ ዘርፈ ጥቅሞነች አሉት ጥሩ ነገር ነው ይዘሸልንን የመጣሸው እናመሰግናለን ❤❤ በርቺ

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 5 месяцев назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ሃንዬ በጣም ቆንጆ የዝንጅብል እና የቅርንፉድ ጭቃ ቅባት አሰራር ነው ወድጄዋለው እንደሚሰራ አላቅም ነበር ወድጄዋለው እሞክረዋለው አሪፍ አሰራር ነው ሼር ስላደረክሽን እናመሰግናለን❤

  • @ማኪባሚሚዲያmakbame
    @ማኪባሚሚዲያmakbame 5 месяцев назад

    ❤😮ዋው ምርጥ ነዉ እናመሰግናለን

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 5 месяцев назад

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሀኒዬ እህቴ ዋው ዝንጅብል ለፀጉር እጅግ በጣም ቆንጆ ጥቅም አለ እንደዚህ በጭቃ ቅባት መስራት እንደሚቻል ሼር ስላረግሽን❤🙏

  • @hanichotube
    @hanichotube 5 месяцев назад +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀናዬ እንዴት ነሽልኝ አቤት የአንች ጸጉር እኮ ልዩ ነው ይህ ቅባት ተመሳሳዩ ቢጫ ሽታ የለለው እጅግ በጣም ምርጥ ነው የሚገዛውም የአንች ደግሞ የተሻለ ይሆናል ከሚገዘው ስለአካፍልሽን እናመስግናለን በርችልኝ ❤❤❤

  • @Teyonmaryam
    @Teyonmaryam 5 месяцев назад

    ሰላም ሰላም እህታችን በእውነት ሀንየ የኔ መልካም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ውዴ ቤተሰብ ሞክሩት በጣም ልዩ ቅባት❤❤❤🎉

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሀኒዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም አሪፍ ቅባት ነው እናመሰግንአለን ሸር

  • @SesaySesay-vp7dy
    @SesaySesay-vp7dy 5 месяцев назад

    ሰላምሽ ይብዛ ሀንየ ውዴ እናመሰግናለን የኔ ልዩ መልካም ሰው በርችልን የምታቂውን ስለምታሳውቂን እናመሰግናለን❤🎉

  • @LomeiታደስYOUTUBE556
    @LomeiታደስYOUTUBE556 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልኝ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላምሽ ብዙ በጣም እና ምርጥ ፀጉራችን ጠቃሚ የሆነውን የመጣሽው እናመሰግናለን በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ጎበዝ ምርጥ ቆይታ ነበረ የምወድሽ የኔ መልካም 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @emukal
    @emukal 5 месяцев назад +1

    ሰላም ላንቺ ሀኒቾዬ ዋውው የዛሬው የችግር ቅባትሽ በጣም ነው የወደድኩት እንድሰራውም አነሳሳሽኝ ምርጥ ለፀጉር ተስማሚ የሆነ የዝንጅብል ቅባት ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን የኔ ጀግና👌👌😍😍😍

  • @hiwotmebrtu
    @hiwotmebrtu 5 месяцев назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀንየ በእውነት በጣም እናመሰግናለን እህታችን ሁሊም የምታውቂውን ስለምታሳውቂን እናመሰግናለን ከልብ እህታችን ሞክሩት ቤተሰብ❤❤❤

  • @zeritutube
    @zeritutube 5 месяцев назад

    የኔ ጎበዝ ሀንቾዬ እናመሰግናለን ገዝቶ ከመጠቀም እቤት ዉስጥ መስራት አሪፊነወ

  • @ethioonline-iv4lq
    @ethioonline-iv4lq 5 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ በውነት እንደ ዛሬ በደንብ አይቸሽ አላውቅም ግን በሰማይ ነው እንዴ የምትገቢው😊😊😊 ዋው ሰርቸ እሞክርዋለሁ ፅጉሬ ተያይዞል ርዝማኔም ብዛትም አልፈልግ ግን በጣም ይየያዛል

  • @faidaiibrahim6697
    @faidaiibrahim6697 5 месяцев назад

    Beautiful I will try it thanks

  • @Zgoratube
    @Zgoratube 5 месяцев назад

    የት ነሽ እስኪ አንዱን ላኪልኝ 😊. በጣም ግሩም አሰራር ነዉ እሞክረዋለሁ❤❤❤

  • @emukal6088
    @emukal6088 5 месяцев назад

    የኔዋ ሀኒቾ የዛሬው ቅባትሽ ዋውው ነው

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 5 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳንም ሰላም መጣሽ ሀኒዬ የዛሬው የዝንጀብል የጨቃ ቅባት ዋዉ ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን አለን ❤

  • @Ethio_Tireka
    @Ethio_Tireka 5 месяцев назад

    ሀኒቾ ፍቅር አቤት ጸጉርሽ ያበደ እኮ ነው በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺልኝ እሽ

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube 5 месяцев назад

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን ሃኒየ እኳንመ ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን ዋውውውውውው

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 5 месяцев назад

    ሰላም ሀኒቾዬ የኔ ውድ ዋውው ምርጥ ቅባት ሞክረዋለሁ እስኪ💕💕💕💕💕

  • @richseni123
    @richseni123 5 месяцев назад

    ሠላምሽ ይብዛልኝ ሀኒቾ እንኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ እናመሠግናለን በርችልኝ በሌላ ቪዲዎ እንጠብቅሻለን❤❤❤❤

  • @BonaaHilwaaBonaafiiHilwaa
    @BonaaHilwaaBonaafiiHilwaa 5 месяцев назад +1

    Bagaa nagahan dhuftee Qalii too jabadhuu jabdduu too Qalii halumaa kananii itii fufii yaddaa garidhaa wauu bayee namatii tolaa ❤❤

  • @Mehlat
    @Mehlat 5 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ የሀገራችን ልጆች እህታችን በጣም
    አሪፍ ቆይቶ ነበር 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Hawawoll
    @Hawawoll 5 месяцев назад +1

    አሰላሙአሊኩም ወደኋላ ና የተከበራቺሁ የገራልጆቺ ሰላም አቺሁ ይብዛ በርቺልኝ

    • @MunthaMuntha-z7m
      @MunthaMuntha-z7m 4 месяца назад

      ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ

  • @zed9651
    @zed9651 Месяц назад

    እኔም ሰርቼ እጠቀመዋለሁ ሽታዉ ድስ ሲል

  • @Hasna-lb2gc
    @Hasna-lb2gc 5 месяцев назад

    Selame endate nachu selacju yebz tru koytanebernn❤ tru wedate naw❤

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 5 месяцев назад

    Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola jabadhu itii fufi wan bekan ira walif qodun garidha jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu waqayyoon wan hunda dandaha inni karaa isa iraa nuha qabu

  • @GdSy-ji2xj
    @GdSy-ji2xj 3 месяца назад

    በጣም እናመሠግናለን እሕት ከታጠብን ቡሐላ የምንጠቀመው ቅባት እሥኪ ንገሪኝ ያልሞከርኩት ጭቃ ቅባት የለም ተቀብቸ ሣበጥረው በጣም ይያያዝና ይነቀላል ፀጉሬ በጣም ለሥላሣ አይደለም መካከለኛ ነው ምን ትመክሪኛለሺ

  • @rozalovetube
    @rozalovetube 5 месяцев назад

    ሀኒቾ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ቆንጆ ቅባት ነዉ የካፈልሽን
    ከኬምካል ነፃ የሆነ ፀጉር አይጎዳም በርችልን❤

    • @zeritutube
      @zeritutube 5 месяцев назад

      የኔዋ እዝህም አለሽ 😂😂

    • @zeritutube
      @zeritutube 5 месяцев назад

      የኔዋ ግን ሀንዬ እና ቲጂዬ ሐበሻናችዉ😂😂 ከሆኑ ለነሱ ሲሰጥ እኛ የትነበርን😂😂

    • @rozalovetube
      @rozalovetube 5 месяцев назад

      ​@@zeritutubeየኔዋ አለሁ 😂❤

    • @rozalovetube
      @rozalovetube 5 месяцев назад

      ​@@zeritutubeእኛ የት እንደነበርን ግን ለእነሱ ሲዘንብ ለኛ አካፍቶልናል የኔዋ ❤ ያካፍሉናል ግማሹን😂

    • @እኔለኔአለሁ
      @እኔለኔአለሁ 5 месяцев назад

      ኧረ ኮሜንት ክክክክክ ሰራችሁት እንደ ቅባቱን ኑ እስኪ ንገሩኝ ስወዳችሁ

  • @beliderse4608
    @beliderse4608 5 месяцев назад

    ሀኒቾየ ሰርቻለው ሁሌም ልጠቀመው?ከተቀባው በኋላስ ይታጠባል?

  • @fatmaTaSam-ux9tl
    @fatmaTaSam-ux9tl 5 месяцев назад

    ሰላም ጎበዝ በርች እናመሰግናል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @nomore6978
    @nomore6978 4 месяца назад

    እናመሰግናለን እንድህ አይነት ዘይት ነክ ቅባት ስቀባ የፀጉሬን ቆዳ በጣም ያሳክከኛል እና ምን ትመክሪኛለሽ ማለቴ ምን ላድርገው ?

  • @Saada-w7j
    @Saada-w7j 5 месяцев назад

    ተቀብተን እንታጠባል ወይስ ከታጠብን ቡሀላ ነዉ እምንጠቀመዉ ዉደ

  • @frehiwottsegaye4704
    @frehiwottsegaye4704 4 месяца назад

    አሰራሩ

  • @SintayehuYishak
    @SintayehuYishak 2 месяца назад

    Selam wude Enkane Dana maxshi ❤❤

  • @romanyoutube-h9l
    @romanyoutube-h9l 5 месяцев назад +1

    ሀኒዬ እስኪ ይሞከራ መቼ ተስፋ መቁረጥ የለ እኔ ጋር😅😅😅😅

  • @salm4735
    @salm4735 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 5 месяцев назад

    ጡሩ አስራር ንው ግን የግድ ባዝሊን ያስፍልገዋል በወይራ ዘይት ብቻ መስራት አይቻልም በጣም ንው የሚያምርው ፀጉርሽ👌

    • @HanaWuletawtube
      @HanaWuletawtube  5 месяцев назад

      @@chuchumike3286 ጭቃ እንዲሆን ከፈግሽ ቫዝሊን አርጊበት ፈሳሽ ከፈልግሽ ግን አያስፈልግም ቫዝሊን ውዴ 🥰❤️❤️

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 5 месяцев назад

      @@HanaWuletawtube እሺ አመስግናለሁ👍🌹🌷

  • @SintayehuYishak
    @SintayehuYishak 2 месяца назад

    Gobze Barchi wude

  • @almaslooo9659
    @almaslooo9659 5 месяцев назад

    ከቆየ ዪበለሸል ውይ ቅበቱ

    • @HanaWuletawtube
      @HanaWuletawtube  5 месяцев назад

      3ወር መቆየት ይችላል የዝንጂብሉ ውሀ ግን እንዳይኖረው በደንብ ከሰራሽው ይቆያል ውዴ 🥰❤️

  • @adem364
    @adem364 5 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ወዴ እንኳንም ሰላም መጣሽ በጣም ቆንጆ የዝንጀበል ቅባት ነው እናመሰግናለን❤

  • @hayatymar4351
    @hayatymar4351 5 месяцев назад

    ፈገግታሽ ❤ሰብስክራይብ ላርግሽ.

    • @HanaWuletawtube
      @HanaWuletawtube  5 месяцев назад

      @@hayatymar4351 አመሰግናለሁ ውዴ 🥰❤️

  • @tsedalemekonen3162
    @tsedalemekonen3162 5 месяцев назад

    ኮኮናት ተቀብተን አለመታጠብ ይቻላል ወይ

    • @HanaWuletawtube
      @HanaWuletawtube  5 месяцев назад

      አዎ አልልመታጠብ ትቺያለሽ ውዴ❤❤

  • @ethio4ever850
    @ethio4ever850 5 месяцев назад

    የተጠቀመበት ሰው አስተያየት ለምን አይሰጥም? በዚያ ላይ ቆንጆ ፀጉር ላይ አድርጎ ማሳየት ማጭበርበር ነው

  • @leylatube7153
    @leylatube7153 5 месяцев назад

    ከሰራን ለስት ግዜ ነው መቆየት የሚችለው ምናስቀምጠውስ የት ነው ፍሪጅ ወይስ ደጅ ?

    • @HanaWuletawtube
      @HanaWuletawtube  5 месяцев назад +1

      3ወር መቆየት ይችላል ውጪ ነው እንደማንኛውም ቅባት መቀመጥ ይችላል ❤😂

  • @user-gi7ff1vo5l
    @user-gi7ff1vo5l 5 месяцев назад

    እስኪ ፀጉር የሚያበዛ ነገር ጠቁሚኝ

  • @bintahmed
    @bintahmed 5 месяцев назад

    ሽቶ ስትይ አልገባኝም የፀጉርም ሽቶ አለ እደ ክክክክ ወይስ ማንኛውም ሽቶ ይሆናል

    • @HanaWuletawtube
      @HanaWuletawtube  5 месяцев назад

      አዎ ውዴ የፀጉር ሽቶም አለ ❤❤

  • @YourSalimeyerusalem
    @YourSalimeyerusalem 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤