የዶቅማ ፍሬና ስትሮበሪ ማርማላታ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • የዶቅማ ፍሬና ስትሮበሪ ማርማላታ አሰራር በውነት ይህ ዘዴ ለብዙ ፍራፍሬና አትክልቶች ፍቱን የማቆያ ዘዴ ሲሆን ኑራችንን በቀላሉ ማቅለል እንችላለን
    ላሰራሩ ግብአት
    1 1/2 ለዶቅማ ፍሬ 300 ግ ስኳር
    1 ኪ ስትሮበሬ 500 ግ ስኳር

Комментарии • 61

  • @libamset
    @libamset 2 года назад +7

    ደህና ሆነሽ ስላየሁሽ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ! በተለይ የተከሰተውን ነገር ከተናገርሽ በኋላ ከልቤ ተጨንቄ ነበር!💕💕💕እግዚአብሔር ይመስገን❣️

  • @አሜንባርኮት
    @አሜንባርኮት 2 года назад

    ሜሊ እጅሽ ይባረክ የምትሰሪዉ ነገር ለየት ያለ እና ቀላል ነዉ,የብሩቱካን ከቻልሽ አሳይን

  • @charlescassy7093
    @charlescassy7093 2 года назад +1

    Meluyae your amazing lady...I love all your food prep. and cookings.... you are the best... Yes! Here I enjoyed this video...from Exodusriseandshine family...

  • @semaymuluchannel8126
    @semaymuluchannel8126 2 года назад +1

    ምን እደምልሽ ቃላት የለኝም እጅግ ጎበዝ ባለሙያ:እጅሽ ይባረክ🙏

  • @user-sg6xz5zs4i
    @user-sg6xz5zs4i 2 года назад +1

    እኳንደህናመጣሽዋዉነዉእናመሰግናለን

  • @maheletethio1154
    @maheletethio1154 2 года назад +2

    Millie dokma looks like grapes 🍇 hono gin black colour baherdar new yeblahut lela ager lela sem yinorewal

  • @tibletsogbu9122
    @tibletsogbu9122 Год назад

    እግዚአብሔር አዋጆች ይባርክሽ ጎበዝ ❤❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      አሜን የኔ እህት ተባረኪልኝ አንቺም

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 2 года назад

    ሜሉዬ ተባረኪ የኔባለሙያ እጅሽይባረክ
    እድሜናጤናይስጥሽ እስከመላው ቤተሰብሽ
    ሁሌአዲስ ስራ ነው ያለሽ ዘመንሽ ይባረክ
    መልካም ምሽት

  • @roserose-qi5fp
    @roserose-qi5fp 2 года назад +1

    ሜሉ እኔ ደሞ የፈረንጅ ኮክ ይመስለኝ ነበር ዶቅማ ፉሬ መሆኑን አላወኩም 💕💕💕🙏 እናመሰግናለን

  • @evahenok6990
    @evahenok6990 2 года назад +1

    ዶቅማ ሳይሆን ኮክ ይባላል ግን ጥሩ ነው አመሰግናለሁ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад

    ሜሊዬ ጠፋች ሰሞኑን እላለሁ ስንት ቪዲዬ አልፎኛል 🤔
    ባለሙያ ክፉ አይንካሽ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ወቅቱ ነው አሁ የፍራፍሬ ይሞከራል 👍👍💪💪💪💪

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      ዩ ቲዩብ ሲለው ያጠፋኛል እኔ ሁሌ አለው

  • @abebatesfaye6991
    @abebatesfaye6991 2 года назад

    Men ayenet balemuya set edehonesh yene fikir 🤩😘🥰bless your hands 🙌🏾 🤲🏽

  • @ruthgebrekidan967
    @ruthgebrekidan967 2 года назад

    በጣም ባለሙያ ነሽ

  • @merryyemaryam8094
    @merryyemaryam8094 2 года назад

    የኔ ጎበዝ በርቺ

  • @መሲጓልራያ
    @መሲጓልራያ 2 года назад

    ዋው የንየ ውዴ ደሰ ሲል

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 года назад

    ልክ ነሽ ሜሉዬ እኔም በዘፈን ነው የሰማሁት😁

  • @le1785
    @le1785 2 года назад

    ሜሊዬ የሴት ቁንጮ እናመሠግናለን የኔ ቆንጆ የዶቅማ ፍሬ እንደሚባል አላቅም ነበር እናመሠግናለን ያወቅሽውን ስለምታጋሪን ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад +1

      ሊሊዬ አይደለም አሉ ደግነቱ እኔም ሰው ነግሮኝ ነበር ከዚህ በፊት ቪዲዮ ላይ ጠይቄ

  • @rahelsime186
    @rahelsime186 2 года назад

    Yene Konjo Siwedishi Eko Balemoya

  • @newayayalew2960
    @newayayalew2960 2 года назад

    Its so nice well done!!

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 года назад

    ሜላትዬ ባይገርምሽ ? የዶቅማ ፍሬ ሲሉ እሰማለሁ እንጂ ምን እንደሆነ አላውቅም ነበር:: እድሜ ለአንቺ ዛሬ አወኩት አመሰግናለሁ ሜሉዬ ተባረኪ🙏🏾

  • @tigistihagos7500
    @tigistihagos7500 2 года назад

    ትር ትር ኪኪኪኪኪኪ

  • @blenseyoum4575
    @blenseyoum4575 Год назад

    ቢጫውን ፍሩት ኢትዮጵያ እናገኘዋለን , ካላገኘነው በምን መተካት ይቻላል?

  • @hayattinshua869
    @hayattinshua869 2 года назад

    Melly betam new yemwedish thanks 😊

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      አመሰግናለው እኔም ሀያቲ

  • @beemnethiluf954
    @beemnethiluf954 2 года назад

    betam yegermal ene kurkura, elelufa yemibal awkalhu yehenen gn dokma alawkem please can u tell me in english?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      በእንግሊዘኛ Apricots ይባላል ግን የዶቅማ ፍሬ ይሄ አይደለም በስህተት ነው ያልኩት እኔ ግን በእምነት ኤሌሊፋን እና ቁርቁራን አስታወሽኝ የናዝሬት ልጅ ነሽ ማለት ነው? ኤሌሊፋን እኔ ካሀገር ከወጣው ጀምሮ የሚያውቀው ሰው አጊንቼ አላቅም ቁርቁራ እንኳን ገባ በሚባለው ስሙ ያቁታል ብዙዎች

  • @yeelsa
    @yeelsa 2 года назад

    ሜላኪ ማራኪ አንቺ እራሡ ማርማራታ ነገር ነሽ እኮ 😘

  • @user-ng9zh1wx2m
    @user-ng9zh1wx2m 2 года назад

    እጅሺ ይባረክ እና እሚበላው መቼነው ማሌቴ በሰራን በማግስቱ ወይስ ከሳምንት ቡሀላ

    • @esthiphanosayalew9567
      @esthiphanosayalew9567 2 года назад

      .
      123456
      TO A LOT

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад +1

      ከተሰራ ጀምሮ መበላት ይችላል የከፈትሽውን ግን ፍርጅ ውስጥ አስቀምጪው የኔ ውድ

    • @user-ng9zh1wx2m
      @user-ng9zh1wx2m 2 года назад

      @@Mellyspicetv እሺ ውዴ

  • @user-en3uk2uh1p
    @user-en3uk2uh1p 2 года назад

    ዶቅማ መቼ ነው ቢጫ የሆነው

  • @fbg6774
    @fbg6774 2 года назад

    የዶቅማ ፍሬ በእንግሊዘኛ ምን ይባላል

  • @user-hp6gl5ne2g
    @user-hp6gl5ne2g 2 года назад +2

    Yene kinjo ዶቅማ አይደለም፣ ቢጫው ኮክ ነው ዶቅማ ትንንሽ ሆኖ ጠቆር ይላል፣ ቪዲዮሽ ላይ ኮመንት ሰጥቼ አላውቅም ግን ዛሬ ላርምሽ ብዬ ነው ይቅርታ ግን

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад +1

      እንኳን የነገርሽኝ እኔም እንደማላቀው እና ሰው እንደነገረኝ ተናግሬአለው በጣም አመሰግናለው

    • @maheletethio1154
      @maheletethio1154 2 года назад

      Kok ayidlem yihe enkoy new😂

  • @tigistihagos7500
    @tigistihagos7500 2 года назад

    እንዴት ነሽ የእኔ ልባም! እኔ ግን ኮሽም መሰለኝ ፍሬው

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 2 года назад

    ባለሞያችን መጣሽልን እስኪ ስመለስ አይሻለሁ

  • @መሲጓልራያ
    @መሲጓልራያ 2 года назад

    ማርማራታ ማለት መረባ እምሉት ዓረበቹ ነው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      ይሆናል መሲዬ በአረብኛ አላውቀውም

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 2 года назад

    አዪ ቅመሜ ተባረኪልኝ። ዶቅማ ግን ኢትዮ አለ?? ምንድነው??

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад +1

      አለ ግን ይሄ አይደለም አሉ ዶቅማ

    • @mennibeke2912
      @mennibeke2912 2 года назад

      @@Mellyspicetv እሺ የኔ ቆንጆ። አመሰግናለሁ።

  • @Marthi723
    @Marthi723 2 года назад

    ኮክ ነው ዶቅማ ነው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      ማርታ ይሄ አይደለም ዶቅማ በስህተት ነው እኔም ተሳስቻለው

  • @kinfemilen2037
    @kinfemilen2037 2 года назад

    ዶቅማ ምንድ ነው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      ፍሬ ነው ግን ይሄ አይደለም መሰላኝ

  • @maheletethio1154
    @maheletethio1154 2 года назад

    This is not doqema

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад +1

      ማሂዬ እኔም ሰው ነግሮኝ ነበር አላውቀውም ደግነቱ እንደማላቀው ተናግሬአለው ቪዲዮው ላይ

    • @maheletethio1154
      @maheletethio1154 2 года назад

      @@Mellyspicetv haha I think dokma black new meselgi😂

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад +1

      @@maheletethio1154 ሊንክ ልከውልኝ ሳየው ጥቁር ነው ካልሆነ ኤልያስ ተባበልን እንጠይቃለው

    • @maheletethio1154
      @maheletethio1154 2 года назад

      @@Mellyspicetv haha yedokma fre neshi milewen zefen kkkkkkkk

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      @@maheletethio1154 yeap

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 2 года назад +3

    ሜልዬ ምርጥ ማርማላት ነው ግን ይሄ አፕሪኮት ይመስለኛል በ አማርኛ ሰሙን አላውቀውም ዶቅማ ብሉ ቤሪ ነው የሚመሰለው ye hewelesh men endemimesel google lay yehew linku am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B6%E1%89%85%E1%88%9B

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад +1

      ሊሊዮ በጣም አመሰግናለው የላክሽልኝ ሊንክ የሌለው የዛፍ አይነት የለም በጣም ጠቃሚ ነው ተባረኪልኝ የዶቅማ ፍሬ ያልኩት ባለፈው ክስ ስሰራ አላውቅም ምንድ ነው የሚባለው ብዬ ተመልካች ስጠይቅ የዶቅማ ፍሬ ነው የሚባለው ብለውኝ ነው ለዛም ነው ዛሬ እንደማላቀው እና ትነግሮኝ እንደሆነ የተናገርኩት

    • @LelliyoCooks
      @LelliyoCooks 2 года назад

      @@Mellyspicetv eshi konjo berchiling