Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የሱፍ ልብስ እና ጫማ ዋጋ በኢትዮጵያ 2014 ruclips.net/video/Eabq3BMf0bY/видео.html
ገጠር ይልካሉ
ለምን ክፍለ ሀገር ታደርሳላችሁ ወይ ብለህ አጠይቃቸውም ጥያቄህ ላይ🙄🙄🙄🙄🙄
ያምራል ዋጋውም ጥሩ ነው ክፍለ ሀገር ያደርሳሉ
ቁጥር አስቀምጥልኝ በማርያም ላናግርህ
የምግብ ጠረጴዛ ባለ ስድስቱን ፈልጌ ነበር
ዋው እንደት ያምራሉ ዋጋቸውም አሪፍ ነው እናመሰግናለን በጣም ብዙ እቃዎች እንገዛለን።
ወድሜ ለክፍል ሀገረ ታደረሳላችሁ መልሥልኝ
ዋው በጣም አሪፍ ነው በርቱልን ሐገራችን ሠላም ትሖን
Enamesegenalen wondemoche😘😘😘😘
ሰላም ቤተሰብ እንኳን ለፆመ ፍልሰታ አደረሰን ወደ ቤቴ ጎራ በሉ እንማማራለን
10 ሺ ብር ቁምሣጥን በጣም አሪፊና ተመጣጣኝ ዋጋ ነው ክፍለ ሀገር ቅርጫፍ ካላችሁ ንገሩን።
ቆንጆ ነው መጣለው
Gebeya media thank 🙏🙏you for what u contribute for us .Please ask about washing machine and more details about it . Betrfe ketlubet enamsgnalen
ማሽአላህ፡በጣምነዉሚያምሩትመጅሊስምእንፈልጋለን፡ጠይቅልን
ያምራል❤❤❤❤
እረቁጥር አሰቀምጥልኝ ለማዘዝ ፈልጋለሁ ወረኢሎ
Woww baxma harifino Siliki quxurii wad tachii asqamchii wadimee 👍👍🙏❤❤
ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ
እናመሰግናለን ወንድም ክበሩልን ምርጥ እቃነው እናዛለን
እንሻ.አላህ.ቁምሳጥን.ከነአልጋው.እፈልጋለሁ.ስደት.ሊበቃኝ.አምስት.ወር.ቀረኝ.ድአ.አርጉልኝ.አላህ.ከሪም.
አሪፍ ዋጋ ነው እናመሠግናለን 🙏
እመሰግናለን 🙏🙏
ማሻአላህ በጣም አሪፍነው
ምርጥ ነዉ
ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ነው
አሪፍ ዋጋ ነው
ወይ ሰላሳ አምስት ሺ ሆ በአስር ሺ ምንም ነገር ቀረ በቃ ኣ ቁምሳጥኑ ግን አሪፍ ነው በዚህ ዋጋ
ዋው አደኛ ናችሁ እኔ ወድጀዋለሁ
ዋው በጣም ያምራል በርቱ
ሠላም ወንድማችን እንዴት ነህ ጫላ የምታቀርባቸው መርጀወች አሪፍ ናቸው ጠርቤዛወችም በጣም አሪፍ ናችሁ እናመሰግናለን ወንድም ከተመቸህ እሰቴ ወደ ባህርዳር ከሄድህ ምን ብንሰራ ያዋጣናል አሳየን እደ እግዚአብሔር ፍቃድ በቅርብ እንመጣለን የሰው አገር አይሞላም አገር ይሻላን 😒ፈጣሪ አገራችን ሠላም ያደርግልን
Very good .
አሪፍነዉ👌
ሰላማቹሁ፡ይብዛ፡በጣም፡ቆንጆነው፡እናመሰግናለን፡ሻሼመኔ፡ቢሆን፡አዛቹ፡ነበር
Nice job
ይችን ኮሜንት እምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ መልካምነት ለራስ ነው ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ወደ ቤቴ ኑ አበረታቱኝ
Yaaaa❤❤❤
እኔ ባለ 12 ወንበር ና ጠረጴዛ ከነ ባለ 2 ተከፋች ቁምሳጥን ወንበሩ እስፓንጅ የሌለው በ 25000 ብር ነው ያሰራሁት እንዳውም አላለቀለትም ዩቱብ ላይ ሚያሳዩን ውድ ነው ባካል ስትጠይቁ ግን ያን ያል ውድ አይደለም 38 ሊያውም ባለ 8 ወንበር ለዛማ እኔ 13 አትርፌበታለው ሊያውም ቁምሳጥን አትርፌበት እንዳውም 20ሺ ጨምሬበት እኔነኝ ያለ ሶፋ አሰራበታለው ከነ ዲሊቤሪው አትሸወዱ ሄዳቹ እዩ ወይም ቤተሰብ ጠይቁ በሉ
ባለ እስፖንጅን የምግብ ጠረጴዛ ማሰራት እፈልገዋለሁ አድራሻ ብትሰጭኝ ያሰራሽበትን
እረ አ
የት ነው ያሰራሽው እኔም ላሰራ
የትነዉያለዉ ባለሶስት ተከፋች ቁምሳጥን ሁለትእፈልጋለሁ ብታሳዉቁኝ ፕሊስ
Berta enameseginalen kumisatinu waw kenewagaw temetatagn new hagearchin selam yadrglin fetariy
በጣምምምምም እናመሠግናለን
በጣም ያምራል ቁም ሣጥኑ በሚቀጥለው ወር እመጣለው እገዛለው
እናመሰግናለን
ስልክ ቁጥራችሁን ላሁልን ባለንበት ቦታ ካደረሱ ንገሩን
በጣም ደስ ይላል እኔ ቁም ስጥኑ ወድጀዋሎህ
በጣም ነው ምናመስግነው በጣም ረካሽ ነው በእውነት ክፍለ ሀገረ ታደረሳላችሁ በአላህ መልሱልን እባካችሁ
በውስጥ መስመር ያናግሩን
ማሻአላህ አሪፍ ነው ግን ክፍለሀገር ትወስዳላችሁ
እኔ እፈልጋለሁ የመቸነው ማዘዝ እፈልጋለሁ
kumsatinochu wow nachew,wagawum arif new
wow👍👍👍👍
ሰላም ጫላ ወድሜ ስለኮዶሚኒዬም መቼነው ምነግረን
በየቅርንጫፉ አሳየን ለምሳል ጎንድረ አካባቢ
ኦርጅናአል፡ከሆኑ፡እቃአው፡አሪፍነው፡
Arife nwe ede ekonome edetewdede adeleme betame arefi nwe
ሰንኩረ ተደሪሰ አለቹ
ገዝቶ ከሚሸጥ በይገዙ በ፯ለህ ገዝተዉ መሽጠት የሚፈልጉ መተዉ መረከብ ይችለሉ የልገዉ እንዴት ነዉ?
የት ነው
ከደብረብርሃን ይሻላል ይሄ በአይን እራሱ ያምራል
Waw 😍😍😍😍
ቁም ሣጥኑ በምን አይነት እንጨት ነው የሚሠራው
❤❤❤❤❤
ስልክ
Are selkachewn ena sofam eflgalew endat lagegnachw
😮😮❤❤❤
ውጡ ሳይወጠወጥ አክባሎ ቅጥጥ አሉቤት ሰርቼ አልጨረስኩም የቤት እቃ ማየው ነገርስ 😐
አብሺሪ እቅድ ይኑርሺ
እኮ 😂😂😂😂😂እኔም እንዳንቺው እቅዴ የመዳምን ቤት ያክላል ግን ፈቅ አይል ይጭቃ ቤት እራሱ ኡኡኡኡኡ ዘንድሮ ይህው አመት ይሞላኝ ነው ካቅሜ በላይ ጀምሬ ይህው 4 አመት ጨርሼ 2 ጨመርኩ ቤቱ ተሰርቶ እቃው 😭😭😭😂😂😂😂
እናንየ ባለቤት ናችሁ እኔ አለሁ ቦታ ገዝቸ የሱን እዳ ሳልጨርስ እቃ እምገዛው አይይይይ
@@seadilove8182 ክክክክክክክ አይዞሽ እማ መሬት ውድ ነው አሁን ለይ
@@b.tyoutube8191 አይዞሽ እማ በርቺልኝ ዋናው ጤና ነው ህልማችን እውን ይሆናል 🥰🙏
ኸረ እንዴት ነው ኦርደር ማደረግ የምንችለው ❓በጣም አሪፍ ነው የምር ቁጥር አስቀምጡልን
ቪዲዮውን አላዩትም እንጂ አድራሻ አለው
@@gebeyamedia እሽ አግኝቼዋለሁ አመሰግናለሁ
@@gebeyamedia ክፍለ አገር ትልከለቹ?
አልገነ ቡፌ አይሰሩም ወይ
Wow chalaye gobeze berta
ሥልክ ቁጥር
ጥሩ እቃዎች ናቸው።በጣም ያምራሉ።ዋጋው ግን አስታየት ያድርጉ
ሜትር ከስንት ነው?
ሰልክ ቁጥር❤
Delivery alachu? Silkachu aynesam
Selam
tiru eka nnew bebufa melks sint tidetalh kene algaw eky nigergni wagawun demo asityayet adirg
ዋጋውን ስሰማ የጣውላውን ትን ብሎኝ ነበር ሆ 🤔😊
አኔም ሱር አለኝ እደለ ሰውነቴን
kkkkkk😂 አይዞን
ሰላም
የት ነው አድራሻችሁ
ክፍለ አገር እንዴትነው የምትወሰድት
Yesofa waga
ስልክቁጥረእፈልጋለሑ
ቁጥር አስቀምጥልን ለማዘዝ እድመቸን
አረ አስቀምጠናል፣ቪዲዮውን ስላላዩ ነው እንጂ
@@gebeyamedia ክፍለሃገርታዴርሳላችሁ
አውነት ለመናገር ወንበሮቹሁ በጣም ያሰጠላሉ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Order ychalal wey esti anagrugn
ዋጋው ጥሩ ነበር ግን ክፍለ ሀገርታደርሳለችሁ
Bexam yamerale bite Serche chersheyalwu silk kutr askemtwulygn
Bemin dewulen enagignachu
Yetenwe
የት ናችሁ
Yet dires nw miwesdut ene mojo feligalew
ሲቲ ፈርኒቸር እንደምትለው አይደለም እቦታው ድረስ ሄጄ አይቸዋለሁ ነገር ግን የሽያጭ ባለሞያው አሁን ከአንተ ጋር ገለፃ የሚያደርገው ስልክ እንኳን አያነሳም
ደጋግሞ ይሞክሩ
@@gebeyamedia essaa bakkii kessaan
Esaat argamtuu
Buttjjira taderesalachu??????????
የት አካባቢ ነው
ጎንደር አላቹሁ ?
ክፍለሀገር ታደርሣላችሁ??
የት የት ሀገር ትወስዳላችሁ
Ara bemariam silk Sheno negn
ቪዲዮ ላይ አለ
ጠረንጴዛ ባለ 6 እፈልጋለው
Salme wendma
የተ ነው
ቡፎ አላቸው እስቲ ዋጋቸው ጠይቅልን
አድስ አበባ ታደርሳለቹ
የወይንና ውስኪ ካቢኔት ካላቸውእና ዋጋው ስንት ነው
ይደውሉ
Wow🙄🙄🙄🙄🙄🙄
የልጆች አልጋ አሳይን ለውጣቶች
ክፍለ ሀገር ትውስዳልቹ??
እረኔ እፍለገለሁ ቁጥር ተበበሩኝ
Adrasha yet new kumsatn enfelgalen
የሱፍ ልብስ እና ጫማ ዋጋ በኢትዮጵያ 2014 ruclips.net/video/Eabq3BMf0bY/видео.html
ገጠር ይልካሉ
ለምን ክፍለ ሀገር ታደርሳላችሁ ወይ ብለህ አጠይቃቸውም ጥያቄህ ላይ🙄🙄🙄🙄🙄
ያምራል ዋጋውም ጥሩ ነው ክፍለ ሀገር ያደርሳሉ
ቁጥር አስቀምጥልኝ በማርያም ላናግርህ
የምግብ ጠረጴዛ ባለ ስድስቱን ፈልጌ ነበር
ዋው እንደት ያምራሉ ዋጋቸውም አሪፍ ነው እናመሰግናለን በጣም ብዙ እቃዎች እንገዛለን።
ወድሜ ለክፍል ሀገረ ታደረሳላችሁ መልሥልኝ
ዋው በጣም አሪፍ ነው በርቱልን ሐገራችን ሠላም ትሖን
Enamesegenalen wondemoche😘😘😘😘
ሰላም ቤተሰብ እንኳን ለፆመ ፍልሰታ አደረሰን ወደ ቤቴ ጎራ በሉ እንማማራለን
10 ሺ ብር ቁምሣጥን በጣም አሪፊና ተመጣጣኝ ዋጋ ነው ክፍለ ሀገር ቅርጫፍ ካላችሁ ንገሩን።
ቆንጆ ነው መጣለው
Gebeya media thank 🙏🙏you for what u contribute for us .
Please ask about washing machine and more details about it . Betrfe ketlubet enamsgnalen
ማሽአላህ፡በጣምነዉሚያምሩትመጅሊስምእንፈልጋለን፡ጠይቅልን
ያምራል❤❤❤❤
እረቁጥር አሰቀምጥልኝ ለማዘዝ ፈልጋለሁ ወረኢሎ
Woww baxma harifino Siliki quxurii wad tachii asqamchii wadimee 👍👍🙏❤❤
ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ
እናመሰግናለን ወንድም ክበሩልን ምርጥ እቃነው እናዛለን
እንሻ.አላህ.ቁምሳጥን.ከነአልጋው.እፈልጋለሁ.ስደት.ሊበቃኝ.አምስት.ወር.ቀረኝ.ድአ.አርጉልኝ.አላህ.ከሪም.
አሪፍ ዋጋ ነው እናመሠግናለን 🙏
እመሰግናለን 🙏🙏
ማሻአላህ በጣም አሪፍነው
ምርጥ ነዉ
ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ነው
አሪፍ ዋጋ ነው
ወይ ሰላሳ አምስት ሺ ሆ በአስር ሺ ምንም ነገር ቀረ በቃ ኣ ቁምሳጥኑ ግን አሪፍ ነው በዚህ ዋጋ
ዋው አደኛ ናችሁ እኔ ወድጀዋለሁ
ዋው በጣም ያምራል በርቱ
ሠላም ወንድማችን እንዴት ነህ ጫላ የምታቀርባቸው መርጀወች አሪፍ ናቸው ጠርቤዛወችም በጣም አሪፍ ናችሁ እናመሰግናለን ወንድም ከተመቸህ እሰቴ ወደ ባህርዳር ከሄድህ ምን ብንሰራ ያዋጣናል አሳየን እደ እግዚአብሔር ፍቃድ በቅርብ እንመጣለን የሰው አገር አይሞላም አገር ይሻላን 😒ፈጣሪ አገራችን ሠላም ያደርግልን
Very good .
አሪፍነዉ👌
ሰላማቹሁ፡ይብዛ፡በጣም፡ቆንጆነው፡እናመሰግናለን፡ሻሼመኔ፡ቢሆን፡አዛቹ፡ነበር
Nice job
ይችን ኮሜንት እምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ መልካምነት ለራስ ነው ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ወደ ቤቴ ኑ አበረታቱኝ
Yaaaa❤❤❤
እኔ ባለ 12 ወንበር ና ጠረጴዛ ከነ ባለ 2 ተከፋች ቁምሳጥን ወንበሩ እስፓንጅ የሌለው በ 25000 ብር ነው ያሰራሁት እንዳውም አላለቀለትም ዩቱብ ላይ ሚያሳዩን ውድ ነው ባካል ስትጠይቁ ግን ያን ያል ውድ አይደለም 38 ሊያውም ባለ 8 ወንበር ለዛማ እኔ 13 አትርፌበታለው ሊያውም ቁምሳጥን አትርፌበት እንዳውም 20ሺ ጨምሬበት እኔነኝ ያለ ሶፋ አሰራበታለው ከነ ዲሊቤሪው አትሸወዱ ሄዳቹ እዩ ወይም ቤተሰብ ጠይቁ በሉ
ባለ እስፖንጅን የምግብ ጠረጴዛ ማሰራት እፈልገዋለሁ አድራሻ ብትሰጭኝ ያሰራሽበትን
እረ አ
የት ነው ያሰራሽው እኔም ላሰራ
የትነዉያለዉ ባለሶስት ተከፋች ቁምሳጥን ሁለትእፈልጋለሁ ብታሳዉቁኝ ፕሊስ
Berta enameseginalen kumisatinu waw kenewagaw temetatagn new hagearchin selam yadrglin fetariy
በጣምምምምም እናመሠግናለን
በጣም ያምራል ቁም ሣጥኑ በሚቀጥለው ወር እመጣለው እገዛለው
እናመሰግናለን
ስልክ ቁጥራችሁን ላሁልን ባለንበት ቦታ ካደረሱ ንገሩን
በጣም ደስ ይላል እኔ ቁም ስጥኑ ወድጀዋሎህ
በጣም ነው ምናመስግነው በጣም ረካሽ ነው በእውነት ክፍለ ሀገረ ታደረሳላችሁ በአላህ መልሱልን እባካችሁ
በውስጥ መስመር ያናግሩን
ማሻአላህ አሪፍ ነው ግን ክፍለሀገር ትወስዳላችሁ
እኔ እፈልጋለሁ የመቸነው ማዘዝ እፈልጋለሁ
kumsatinochu wow nachew,wagawum arif new
wow👍👍👍👍
ሰላም ጫላ ወድሜ ስለኮዶሚኒዬም መቼነው ምነግረን
በየቅርንጫፉ አሳየን ለምሳል ጎንድረ አካባቢ
ኦርጅናአል፡ከሆኑ፡እቃአው፡አሪፍነው፡
Arife nwe ede ekonome edetewdede adeleme betame arefi nwe
ሰንኩረ ተደሪሰ አለቹ
ገዝቶ ከሚሸጥ በይገዙ በ፯ለህ ገዝተዉ መሽጠት የሚፈልጉ መተዉ መረከብ ይችለሉ የልገዉ እንዴት ነዉ?
የት ነው
ከደብረብርሃን ይሻላል ይሄ በአይን እራሱ ያምራል
Waw 😍😍😍😍
ቁም ሣጥኑ በምን አይነት እንጨት ነው የሚሠራው
❤❤❤❤❤
ስልክ
Are selkachewn ena sofam eflgalew endat lagegnachw
😮😮❤❤❤
ውጡ ሳይወጠወጥ
አክባሎ ቅጥጥ አሉ
ቤት ሰርቼ አልጨረስኩም የቤት እቃ ማየው ነገርስ 😐
አብሺሪ እቅድ ይኑርሺ
እኮ 😂😂😂😂😂እኔም እንዳንቺው እቅዴ የመዳምን ቤት ያክላል ግን ፈቅ አይል ይጭቃ ቤት እራሱ ኡኡኡኡኡ ዘንድሮ ይህው አመት ይሞላኝ ነው ካቅሜ በላይ ጀምሬ ይህው 4 አመት ጨርሼ 2 ጨመርኩ ቤቱ ተሰርቶ እቃው 😭😭😭😂😂😂😂
እናንየ ባለቤት ናችሁ እኔ አለሁ ቦታ ገዝቸ የሱን እዳ ሳልጨርስ እቃ እምገዛው አይይይይ
@@seadilove8182 ክክክክክክክ አይዞሽ እማ መሬት ውድ ነው አሁን ለይ
@@b.tyoutube8191
አይዞሽ እማ በርቺልኝ ዋናው ጤና ነው ህልማችን እውን ይሆናል 🥰🙏
ኸረ እንዴት ነው ኦርደር ማደረግ የምንችለው ❓
በጣም አሪፍ ነው የምር ቁጥር አስቀምጡልን
ቪዲዮውን አላዩትም እንጂ አድራሻ አለው
@@gebeyamedia እሽ አግኝቼዋለሁ አመሰግናለሁ
@@gebeyamedia ክፍለ አገር ትልከለቹ?
አልገነ ቡፌ አይሰሩም ወይ
Wow chalaye gobeze berta
ሥልክ ቁጥር
ጥሩ እቃዎች ናቸው።በጣም ያምራሉ።ዋጋው ግን አስታየት ያድርጉ
ሜትር ከስንት ነው?
ሰልክ ቁጥር❤
Delivery alachu? Silkachu aynesam
Selam
tiru eka nnew bebufa melks sint tidetalh kene algaw eky nigergni wagawun demo asityayet adirg
ዋጋውን ስሰማ የጣውላውን ትን ብሎኝ ነበር ሆ 🤔😊
አኔም ሱር አለኝ እደለ ሰውነቴን
kkkkkk😂 አይዞን
ሰላም
የት ነው አድራሻችሁ
ክፍለ አገር እንዴትነው የምትወሰድት
Yesofa waga
ስልክቁጥረእፈልጋለሑ
ቁጥር አስቀምጥልን ለማዘዝ እድመቸን
አረ አስቀምጠናል፣ቪዲዮውን ስላላዩ ነው እንጂ
@@gebeyamedia ክፍለሃገርታዴርሳላችሁ
አውነት ለመናገር ወንበሮቹሁ በጣም ያሰጠላሉ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Order ychalal wey esti anagrugn
ዋጋው ጥሩ ነበር ግን ክፍለ ሀገርታደርሳለችሁ
Bexam yamerale bite Serche chersheyalwu silk kutr askemtwulygn
Bemin dewulen enagignachu
Yetenwe
የት ናችሁ
Yet dires nw miwesdut ene mojo feligalew
ሲቲ ፈርኒቸር እንደምትለው አይደለም እቦታው ድረስ ሄጄ አይቸዋለሁ ነገር ግን የሽያጭ ባለሞያው አሁን ከአንተ ጋር ገለፃ የሚያደርገው ስልክ እንኳን አያነሳም
ደጋግሞ ይሞክሩ
@@gebeyamedia essaa bakkii kessaan
Esaat argamtuu
Buttjjira taderesalachu??????????
የት አካባቢ ነው
ጎንደር አላቹሁ ?
ክፍለሀገር ታደርሣላችሁ??
የት የት ሀገር ትወስዳላችሁ
Ara bemariam silk
Sheno negn
ቪዲዮ ላይ አለ
ጠረንጴዛ ባለ 6 እፈልጋለው
Salme wendma
የተ ነው
ቡፎ አላቸው እስቲ ዋጋቸው ጠይቅልን
አድስ አበባ ታደርሳለቹ
የወይንና ውስኪ ካቢኔት ካላቸውእና ዋጋው ስንት ነው
ይደውሉ
Wow🙄🙄🙄🙄🙄🙄
የልጆች አልጋ አሳይን ለውጣቶች
ክፍለ ሀገር ትውስዳልቹ??
እረኔ እፍለገለሁ ቁጥር ተበበሩኝ
Adrasha yet new kumsatn enfelgalen