Azzurri ! አዙሪ ! በየዘመኑ ለሻምፒዮንነት ! Fikir Yilkal Tribune Sport

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 29

  • @Bruk7528
    @Bruk7528 3 месяца назад

    እየተደጋገመ ቢደመጥ የማይሰለች ድንቅ ፕሮግራም ና ውብ አቀራረብ
    ምርጡ ፍቅር ይልቃል እናመሠግናለን

  • @Mukerem_Tigistu
    @Mukerem_Tigistu 3 месяца назад +2

    ፍቅር የታሪክት ድርሳናት አጣቅሰህ የምታቀርብበት መንገድ ልዩ ነዉ👌🤝❤😊

  • @bamlakemiru
    @bamlakemiru 3 месяца назад +5

    ፍቅር አቀራረብህ በጣም ይለይብኛል የማከብርህ ጋዜጠኛ ነህ ስለ ታሪካዊው የቀድሞ አንጋፋ ጣልያናዊ ግብ ጠባቂ ጃንሉጂ ቡፎን ፕሮግራም ብትሰራልን በጣም እንመርጣለን!!

  • @ahmedengida3049
    @ahmedengida3049 3 месяца назад

    Forza Italy the art of Defense - ሁሌም የጣላይን አሰልጣኞች ብቃት የተለየ ነዉ።

  • @SitiabdrehmanSitiabdrehman
    @SitiabdrehmanSitiabdrehman 4 месяца назад

    ከአዳማ
    አለን አለን ሰላም ፍቅር እንዴት ነህ የጣሊያንን ብሔራዊ መዝሙር ትርጉሙ ደስ ይለኛል የመጀመሪያ ጊዜ ስታቀርበው ተመስጬ ነው የሰማሁት

  • @Mohajoker-cn8jo
    @Mohajoker-cn8jo 4 месяца назад +1

    Welcome 🎉🎉🤞🤞መቼ ነው ጀርመን ምትመጣው ባገኝህ ዉስጤ ነው ::ደስታዬ ወደር የለውም 🫶🫶👑👑👑

  • @adisalem1416
    @adisalem1416 3 месяца назад

    Grazie🙏

  • @kukuKedir
    @kukuKedir 4 месяца назад +1

    Wow fiker edme.kee.tena..gare.yesthe

  • @Reis-eo2up
    @Reis-eo2up 4 месяца назад

    Forza azzuri

  • @hab2424
    @hab2424 3 месяца назад

    ሰላም ፍቅር? እባክህ Marc Vivien አስታውሰኝ

  • @wondaalma9011
    @wondaalma9011 3 месяца назад

    እኔ እምለው የጋዘጤኛ ፍቅር ይልቃልና የያየሠው ሽመልስ የአቀራረብ ስልትና ቴክኒክ የትንተና ብቃትና ብስለት ድምፅና ቅላፄ እንዴት ብየና በምን ቃላት ላድንቃቸው እፉፉ ሽ አመት ኑሩልን አቦ

  • @ThòmèHàile
    @ThòmèHàile 3 месяца назад

    Well Come❤❤❤❤

  • @getachewgebeyehu-qr2su
    @getachewgebeyehu-qr2su 3 месяца назад

    Best as always

  • @ኢትዬጵያሀገሪ
    @ኢትዬጵያሀገሪ 4 месяца назад +1

    አሉ የኛ ብሄር ተቆርቋሪ ሞት ደሜ አጥንቴ ይበተን በተለይ የትግራይና የኦሮሚያ መዝሙሮች አንድም ሰለፍቅር መተሳሰብ ስለሞትና ሞት ብቻ በተለይ ለህፃናት ከባድ እናስተውል ልጅነታቸውን ባነቀማቸው

  • @dawitnigussie
    @dawitnigussie 4 месяца назад

    wow wow fekir

  • @HenokMelaku-ic5ge
    @HenokMelaku-ic5ge 4 месяца назад

    👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @SolomonTaklay
    @SolomonTaklay 3 месяца назад

    አቦ ትለያለክ ፍቅር ትሪቡን እስፖርትን ለመከታተል ትክክለኛ ቦታ እውነት ነው

  • @MuhammaddawoodMuhammadda-yn6jz
    @MuhammaddawoodMuhammadda-yn6jz 3 месяца назад

    ❤️⚽️❤️⚽️❤️⚽️❤️

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 4 месяца назад

    😊🙏😊🙏

  • @Zekiman-h8u
    @Zekiman-h8u 4 месяца назад

    ፒስ ነው ፍቅራችን

  • @badhaasaayaassiin8434
    @badhaasaayaassiin8434 4 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @africaninside2363
    @africaninside2363 4 месяца назад

    አዙሪዎች ይለያሉ ለሃገራቸው የሚያደርጉት ተጋድሎ ሁሌም ለድል ያበቃቸዋል

  • @SitiabdrehmanSitiabdrehman
    @SitiabdrehmanSitiabdrehman 3 месяца назад

    ሲቲ ከአዳማ
    ሰላም ፍቅር አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ እንግሊዞች ለምንድነው ሶስቱ አናብስቶች የተባሉት

    • @ahmedengida3049
      @ahmedengida3049 3 месяца назад

      የፉት ቦል አሶሴሽኑ መለያ ሎጎ ላይ ያሉትን 3 አንበሶች / አናብስት/ የሚገልዽ ስለሆነ።

    • @SitiabdrehmanSitiabdrehman
      @SitiabdrehmanSitiabdrehman 3 месяца назад

      @@ahmedengida3049 ማለት ተጫዋቶቹን ነው ክለቦች

    • @SitiabdrehmanSitiabdrehman
      @SitiabdrehmanSitiabdrehman 3 месяца назад

      @@ahmedengida3049መለያ ሎጎ ስት ቡድኑ ሲመሰረት የነበሩትን ለማለት ነው በደንብ ስላልገባኝ ነው እሺ ለማንኛውም አመሰግናለው ፍቅር ብዙ ሰው ጠይቄ አልተመለሰልኝም ነበር

  • @solomonbela
    @solomonbela 4 месяца назад

    FIKIR YEMITSERAW DOCUMENTARY ARIF NEW BE VIDEO OR BE MISIL BEHON YEBELETE ARIF YIHONAL

  • @betesfatamire
    @betesfatamire 4 месяца назад

    Welcome