የዕቱ ዋና ዋና መረጃዎች- የቀጥታ ስርጭት -Feb 10,2025

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • ለእውነተኛና ለፈጣን መረጃዎች ማዕደ-ዜናን ሰብስክራይብ ያድርጉ።

Комментарии • 118

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 11 часов назад +8

    ደሬ እንወድሀለን ሰላም ለሀገራችን!!!

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 13 часов назад +10

    ድል ለተጏዳው ለተገፋው የአማራ ህዝብ❤❤❤❤

  • @samkuk420
    @samkuk420 6 часов назад +2

    Thanks Eritrea Adey♥️♥️♥️♥️💪💪💪💪

  • @DesalegnShiferawu-ec3sf
    @DesalegnShiferawu-ec3sf 11 часов назад +6

    ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች የሚለው የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ይፈፀማል ኢርትራዊያን ተባረኩ በዚህ ክፉ ቀን ከኢትዮጵያዊያን ጎን በመቆማችሁ ።

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 11 часов назад +6

    ሰላም ለሀገሬ❤❤❤❤

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 12 часов назад +6

    የኢትዬጵያ አየር መንገድ የኢትዬጵያን ሰንደቅ አላማ በአስቸኳይ መልሱ አረጓዴ ቢጫ ቀይ ነው የኢትዬጵያ አየር መንገድ መለያችን ኩራታችን ሰንደ አላማችን 🇲🇱🇲🇱🇲🇱 የደፈረ ይውደም የጠላው ይጠላ በኢትዬጵያ ሀገራችን እና በሰንደቅ አላማችን በሀይማኖታችን እንደራደርም ኢትዬጵያ በጀግኖች ልጆችዋ ታፍራ እና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለእውነተኛ ኢትዬጵያውያን በሙሉ 💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @abysiniamedia1335
      @abysiniamedia1335 4 часа назад

      ነገ ፍቀዉ የራሳቸዉን ዓርማ ይለጥፉልሃል። የምትናገሩትን የማታዉቁ ናችሁ።

    • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
      @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 58 минут назад

      @abysiniamedia1335 ለአንተስ ኢትዬጵያ ሀገርህ አይደለችም ወይ ሰንደቅ አላማውስ የአንተ አይደለም ወይ ምን ያስቅሀል ይልቅስ ተነስ ትግሉን ተቀላቀል ውጊው ከዲያብሎስ ጋር ነው እናት ሀገርህን ስሟን የሚያጠፋ ቃየል ተነስቶብሀል ነገ አንተንም ደምህን ያፈሰሀል ተነስ እውነት ያሸንፋል ከእውነት ጋር ቁም አለበለዚያ ይፈረድብሀል !!!

  • @ABENEZERWUBALEM
    @ABENEZERWUBALEM 2 часа назад

    ደሬ የአማራ ጠበቃ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @alemayehuageze5332
    @alemayehuageze5332 14 часов назад +5

    መርጠው ይልበሱ እድሜ ለጎጃም ፋኖዎች እያሉ።

  • @oneethiotube8974
    @oneethiotube8974 11 часов назад +6

    ኢሱ ምርጥ ሰው ጀግና ነውኮ

  • @familia4674
    @familia4674 9 часов назад +4

    Thank you, President Isayas

  • @werkukasa9021
    @werkukasa9021 12 часов назад +3

    ይሱ እናመሰግናለን

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 13 часов назад +3

    Enkuan des alachihu. You are all doing great service to our country. Kiberulin all of you Tebarekulin

  • @eskandergebregzabher3264
    @eskandergebregzabher3264 14 часов назад +6

    እነዚ መቼም አይጣሉም ድራማ ነው አትሸወድ ጎበዝ ይሄንን ከሁለት ወር በላይ ልምምድ አድርገዋል ማለቴ አንድ በነበሩበት ሰአት ማለቴ ነው::

    • @ethiopiayene5039
      @ethiopiayene5039 13 часов назад

      ለመጥፋት ነው እንጂ ያንን ሁሉ ህዝብ አስጨርሰው ጥላቻቸው ቢችሉ አሁንም ከአብይ ጋር ሆነው አማራን ለመጥፋት ይሰራሉ በጥቅም ስላልተግባቡ እነጂ አስበውም ነበር የጥላቻ ጠንሳሾች አብይን በማደጎ ያሳደጉ መርገምቶች😡😡😡ውሻቸውን ባንዲራቸውን አልብሰው ኡኡኡ ያለኛ ሰው የለም ሲሉን ተው ብለን ነበር

  • @MulugetaWondafrash
    @MulugetaWondafrash 11 часов назад +3

    ደሪ በጣም ይገርማል የትንሽነት ምልክት ነው በአለማችን የመጀመርያ ጉድ ዘድሮ

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 13 часов назад +7

    FANO my 💎

  • @TyaufiohgdxCcynlg
    @TyaufiohgdxCcynlg 10 часов назад +2

    እውነት ነው ደረጀ

  • @selamferede71
    @selamferede71 7 часов назад +2

    ከሚሞቱ እና እስፔሻሊስት ከሚጠፋ ለወደፊት ማቆማቸውና እራስቸውን ገለል ቢያደርጉ ይሻላል ለቤተሰቦቻቸውም ቢኖሩ አሁንም ቢጠነቀቁና እራሳቸውን ዞር ማለት ያስፈልጋል

  • @abiyetessema2261
    @abiyetessema2261 7 часов назад +2

    አሁን እየወደቀ ያለው ሕዝብ በተለይም የአማራ እዝብ እንጂ መንግሥት አይደለም

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 13 часов назад +9

    God bless President Isayas and Eritreans

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 13 часов назад +3

    Welcome sgain Dere Jegnachin

  • @danielgebeyehu2604
    @danielgebeyehu2604 13 часов назад +2

    በለቸኅ መዝሙርህ

  • @abysiniamedia1335
    @abysiniamedia1335 4 часа назад +1

    እስካሁን በድሮን የደረሰዉን ጭፍጨፋ የሚያሳዩ ምስሎችን አደራጅቶ ለአዘርባጃን መንግስት በማቅረብ ህዝብ እያስጨፈጨፉ መሆኑን ማሳወቅ ያስፈልጋል።።

  • @AkaleWolde
    @AkaleWolde 12 часов назад +2

    ይህን አጋጣሚ ተጠቅሞ ባለተራ መሆን እየፈለገ ነው ጃዋር

  • @MehammedAwolker
    @MehammedAwolker 11 часов назад +2

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 11 часов назад +2

    ልደቱ ድራማ እየሰራ ይመስለኛል

  • @yelewwosencherinet4306
    @yelewwosencherinet4306 11 часов назад +2

    አይ ደሬ በሌለች ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ትላለህ እስቲ ድፈር አማራ ነኝ በል ኢትዮጵያ ከፈረሰች በጣም ብዙ ግዜ ነው ካርታ ስላለች ነው ባንዲራዋን በከተማዋ መያዝ የማትችልበት .ኢትዮጵያ ከዳች በአማራ ነው

  • @Roz-z2q
    @Roz-z2q 4 часа назад +1

    ❤❤❤

  • @marualem9757
    @marualem9757 14 часов назад +4

    ስህተቱ የአማራ ወንድሞቻችን የሚለው ስህተት ነው። ነገር ግን የአማራን ህዝብ ብቻ ሳይሆን መላው ኢትዮጵያን አሰልፎ ነው። ከአማራ ክልል የኦሮሚያን ያህል ሰንጋ አልተጫነም። አማራ ራሱን ችሎ ነው ዘረፈጅ አዋጅ ታውጆበትና ተወሮ ነው ተነሳው።

  • @rahealredaye7689
    @rahealredaye7689 14 часов назад +2

    Selam selam dere

  • @MudinBereta
    @MudinBereta 13 часов назад +2

    "አደሬ መሳሪያው እንኳን ተያዘ የራሱን ህዝብ ሊጨፈጭፍበት ነው

  • @end2endx
    @end2endx 10 часов назад +2

    የአዘርባጃን መርከቦች የአማራ አምላክ በንፋስ ገፍቶ ኤርትራ ላይ እንዲያዝ አደረጋቸው!!!

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 8 часов назад +2

    ፌዴራል ፓሊስን በተመለከተ ሁለቱ የኋላዎች በፎርፌ ነው የተሸነፉት ባይ ነኝ።

  • @selamferede71
    @selamferede71 7 часов назад +2

    እሷ ወይ ሚስት ወይም ውሽማ ናት ይሕ በሌብነት ሕዝብን እሚያስለቅስ አየር መገድ ይባላል እዴ ውስጡን ለቄስ ድቄም ደሕንነት የኢትየጵያን ሕዝብ ብር ይሆናል እሷም እዲሕ እምትምነሸነሽበት ምን ይታወቃል

  • @berhaneg.medhin
    @berhaneg.medhin 11 часов назад +2

    Dereje atewashe!!

  • @MelkameAdimasuMelkame
    @MelkameAdimasuMelkame 5 часов назад +1

    ደሬ የኤርትራ መንግስት መሣሪያውን መውረሱ ትልቅ ውለታ ነው የዋለልን።

  • @louisT-qv6jl
    @louisT-qv6jl 12 часов назад +2

    የአየር መንገዱ ቅምጥ ባለሙያ ነች!

  • @omerone1786
    @omerone1786 9 часов назад +1

    ሁለቱ አገሮች አልመጡ ሆኖነው? መቶ አንደኛ የወጣነው😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @asefatekw2983
    @asefatekw2983 13 часов назад +1

    አገርን መስቆ ደስ ይላል

  • @EffemMngst-x5k
    @EffemMngst-x5k 11 часов назад +1

    እኔኮ ነገርዃችው ኦሞ ከፍት ከማርባት ከመዝረፍ ከመግደል ወጭ ምንም የማያወቅ የገፎ ሰብሰብ ናቸው😂😂😂አሁን እሄ መልሰ ነው እሄ ማለት እኮ አየር መገዱን ጅጀሮነው የሚጠብቀው ፍራፍሬ ሊለቅሙ ሲሄደነው አበባው የገባ😂😂😂አይይይ እ ምን ጉድ ናቸው ይቅርታ ቢሉ ምን አለ ደናቁሮች😂😂😂

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 13 часов назад +3

    Egzio Meharene kiristos

  • @mehrekashemliszenebe7756
    @mehrekashemliszenebe7756 13 часов назад +1

    አደገኛነቱ በቀላሉ ታይቶ የሚታለፍ አይደለም በህዝቦች ላይ አደገኛ መርዝ የረጨ ነው ።

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 12 часов назад +2

    የኢትዬጵያ አየር መንገድ የልደት ማክበሪያ ካፌ ሆኖ አረፈው አቤት ብልፅግና ብልግናው ውድቀቱ ውርደቱ እዚህ ደርሷዋል ሴኮሪቲ የለ ምን የለ አይ መግማት መግማማት ታዲያ በዚህ አይነት እነ ጆን ዳንኤል ምን አጠፉ ???

  • @ShalomAyalew-x6w
    @ShalomAyalew-x6w 14 часов назад +4

    ደሬ ፕሬዝደንት ኢሳያስን ለፍኖ ትንሽ ቀንሰው እንዲሰጡ አግባቡዋቸው

    • @selamawitabraha402
      @selamawitabraha402 12 часов назад +1

      ህህ ህህ ምምምም 🤭

    • @ቪላል
      @ቪላል 12 часов назад +1

      ከጂብ ስጋ ብድር አይጠየቅም 🤬🤬🤬

    • @JJJ-i9j4h
      @JJJ-i9j4h 7 часов назад

      ​@ቪላል YEMNDER BALTET!!

    • @JJJ-i9j4h
      @JJJ-i9j4h 7 часов назад

      ​@@selamawitabraha402 he is rights 😂

  • @ephremdemeke4446
    @ephremdemeke4446 35 минут назад

    Ewnet lemenager yasazebal

  • @astergirma6079
    @astergirma6079 13 часов назад +1

    ኢትዮጵያን እየለወጡት ነው።

  • @kidanehans5725
    @kidanehans5725 14 часов назад +1

    👌👌👌

  • @astergirma6079
    @astergirma6079 13 часов назад +1

    የትኛው ቦታ አረንጓዴ ብጫ የለም። ቀርቷል።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 13 часов назад +2

    No diridir only shigigir no less

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 13 часов назад +1

    Thanks to wogenoch who supported you all.God bless them all. You deserve it

  • @ቪላል
    @ቪላል 12 часов назад +1

    ከ103_101😅😅😅ኛ ለዚህ እኮነው ፋኖ ጋ ሁለት አመት ጦርነቱ የፈጀበት ለዚህ እኮነው ድሮናቸው ፋኖን መታሁ ብሎ ንጹሃንን የሚጨፈጭፈው 😅😅😅እጂግ ኢትዮጵያ ተዋርዳ ተመዝብራ አልጨርሰው.... ያየሁበት ዘመን የለም ቀጣይ ... 😭😭😭ኤርትራውያን የወሰዳችሁት መርከብ እና ካፒቴኖቻችን ይመልሱ ደሬ ደግሞ ዜና በዘነዘና አትልም እንዴ 🤔🤔🤔በቅርብ ፋኖ ወይም ሸኔ ከግብፅ እና ከኤርትራው መንግስት ጋ በመተባበር የኢትዮጵያ መርከብ ዘረፉ የሚል ዜና እንሰማለን ስንል እንዲህ ፈጠናችሁ ሻብያ እናመሰግናለን🚗🚗🚗

  • @Beshi520
    @Beshi520 11 часов назад +1

    Hi Dere, could this be photo app???????

  • @girmamulugeta3859
    @girmamulugeta3859 7 часов назад +1

    ደሬ ዜና ነው የምታቀርበው ወይስ ወሬ ነው የምታወራው። ደግሞ አንዳንዴ ቀላት ትደጋግማለህ እና እእእ የምትለውን ብታቆም ጥሩ ነው።

  • @EnawgawChane-b1j
    @EnawgawChane-b1j 6 часов назад

    መብት የመጣስ እና ሰው በመግደል ውድድር የለም ነብር ?

  • @mengeshawoldeabib4380
    @mengeshawoldeabib4380 11 часов назад +1

    ኢሳንን የሚደግፍ፣ የአማራ ፋኖ አደናቃፊ እንጂ ደጋፊ አይደለም። ለኢሳት በወር ሃያ ብር ሳዋጣ ኖሬ መጨረሻ ላይ ለብርሃኑ ነጋ ሸጣችሁን

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 13 часов назад +1

    Its their character showing off

  • @FasikaZeru
    @FasikaZeru 7 часов назад +1

    This is poltices hard to trust Lidetu either anotherone

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 14 часов назад +2

    🔻አማራው ላይ በአብዮት አህመድ የተመለመለ ሌላኛው ብአዴን 🤣🤣

  • @beleteshiferaaw4660
    @beleteshiferaaw4660 14 часов назад +1

    ለመሆኑ ኢትዮጵያ በመባሉ የሚደሰተው አማራው ብቻ ነው ወይ?

  • @user-kd2tq6no5m
    @user-kd2tq6no5m 6 часов назад

    ድሬንኑን የያዘው ያቃጥለው

  • @EffemMngst-x5k
    @EffemMngst-x5k 11 часов назад +1

    አብይን ይዘን መቶ አደኛ መወጣታች ተመሰገነው😂አይ አሮሞ ከፍት ማርባት እጅ አገር መምራት አይችልም ሰንል በማሰረጃነው😂😂😂😂

  • @abelalemayehu6051
    @abelalemayehu6051 6 часов назад

    ደረጀ ፍታዊ ሁን የእነ እስክንድርን ውይይት ነው የእነ ልደቱን ድርድር ነው ማለት ልክ አይደለምየ ሪፖርተር ዘገባም እንደሱ አይልም በውጭያሉ ፓለቲከኞች ተወያዩ ነው ሚለውደ

  • @beleteshiferaaw4660
    @beleteshiferaaw4660 14 часов назад +1

    የሰሜን ሕዝብ ጭፍጨፋ ተረስቶ ነው ወይ አብይ ጦርነት እንዳነሳሳ የሚነገረው?

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 13 часов назад +1

    Tikikil Dere not only Amharas all Ethiopians were against woyanes attack on Northern Force

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 2 часа назад

    ከሃዲው ይሁዳው አብይ አሕመድ ለጃዋር በሰጠው ምላሽ ካልቻልኩም ይቺን ሃገር እበትናታለሁ በማለት ተናገረኝ ያለው ሰውየው ምን ያህል መሠሪና ተንኮለኛ የሆነ ሰው መሆኑን ያሳያል።

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 2 часа назад

    101 ወይም 103 ኛ ቢወጣ ምን ጥቅም አለው ። በዘር ተደራጅተው የገዛ ወገናቸውን እንደ ሳር በማጨድ ሬሳ በሬሳ ላይ እየከመሩ ከሚጨፍሩ ድንክዬዎች እውቀትና ችሎታ መጠበቅ ከንቱ ነው።

  • @BereketBizuwork
    @BereketBizuwork 9 часов назад +1

    ❤❤😂😂😂🎉🎉😢😢😮😅😊

  • @tamalemu1476
    @tamalemu1476 13 часов назад +1

    we need a boycott the airline

  • @kidanehans5725
    @kidanehans5725 14 часов назад +1

    Dereje 600 milion dolar yemiyaweta new Azerbajdzjan Aby Ahmed techenkewal

  • @yeshiworkeshetezeleke1677
    @yeshiworkeshetezeleke1677 13 часов назад +1

    You will see it on the plane without the Ethiopian flag soon

  • @eskinderbehaylu5924
    @eskinderbehaylu5924 13 часов назад +1

    Jawar is bloody vampire!!! Dere don't give a sheet seconds for him!

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 13 часов назад +1

    Woyanes first attack Amharas

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 2 часа назад

    ደረጀ እንደ ጋዜጠኛ ነገሮችን መርምረህ በመረጃ አስደግፈህ ስለ አርባጅያኑ መሣሪያ ሽያጭ ብታቀርብ መልካም ነበር ነገር ግን የሆነች ጫፍ ይዘህ ወሬ ማውራት ተገቢ አይደለም ከአዘርባጂያን ጋር ይደረግ የነበረውን የመሣሪያ ሽያጭ መረጃ በምርምራ ጋዜጠኛ አጣርተህ ለማቅረብ ሞክር።

  • @mengeshawoldeabib4380
    @mengeshawoldeabib4380 11 часов назад

    ስለ ልደቱ ክህደቱ ለመዘገብ ጊዜ መስጠትህ በራሱ አቁዋምህን ይገልጻል! ስትደክም ትኖራለህ እንጂ ያንተ ስክንድር የትም አይደርስ

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 2 часа назад

    አየር መንገዱ እኮ በተረኝነትና በዘረኝነት ባበዱ ካድሬዎች ተዎሮአል።አንተ ስለምንድነው የምታወራው ? ስዬ አብርሃ የተባለ እብሪተኛ የአንበሳውን ስእል አንስቶ በላባ ቀየረው እነዚህኛዎቹ ጥጋበኞች ደግሞ ሙሉ ለሙሉ መለያውን አጥፍተው እየደመሰሱ በማጥፋት ስራ ላይ ተሰማርተዋል።

  • @Jerry-g1q
    @Jerry-g1q 12 часов назад

    ገዳዮ ጽድቃን አገር አጥፊው ቀጣፊ ባህላዊ ጀነናር ከማን ጋር ነው ምንደራደረው ነገሩ እልቋል ብሎ አብይ ላይ እንዳልፎከረ ዛሬ ደሞ የአብይ ተወካይ ሁኖ አፉን የከፍታል ጻድቃን ቄልንጦ መውርውር ሲገባው እዚ ቆሞ ያስፈራራል ሚገርም ነው 🤔 የኢትዮጵያ ቦለቲካ እውነትም አዙሪት የኣብዮ ውጤት!!!

  • @Yadergal-of9ul
    @Yadergal-of9ul 7 часов назад

    አንተ አሁን ለፋናና ለኡየር መንገዱ ምክረ ሀሳብ እየሰጠህ ነው ማለት ነው ለምን አማካሪያቸው አትሆንም

  • @BereketBizuwork
    @BereketBizuwork 9 часов назад

    ❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉😢😢😢😮😮😮😅😅😅😊😊

  • @TekalinAsefa
    @TekalinAsefa 9 часов назад +1

    Senef neh

  • @Non-e8j
    @Non-e8j 9 часов назад

    What’s TPLF asking again after 40 years they are still demanding Wolkait Amhara land? Who do they think they’re? When they’re fighting for something than never been theirs the owners of Wolkait will sit and watch?
    Unless they want a war for generations to come they’ll not start. Amhara’s fighting for justice while TPLF bullies ready to spill Tigray blood.
    For anyone that noticed Abyi Ahmed trade partners are all fundamental Muslim countries. Malaysia, UAE, Turkey, Azerbaijan, …etc. it tells you the direction of the country. It’s political Islam the survival of Christians in Ethiopia is in a very high risk. It’s fundamental to remove Abyi Ahmed for the continuation of the country!

  • @FifiShorkadesh
    @FifiShorkadesh 3 часа назад

    Di ifano

  • @samkuk420
    @samkuk420 6 часов назад

    ወይ ጋላ ወይ አብይ አመድ ስራ መስራት ሲያቅተው ቀለም ይቀይራል። ጋላ ትግራይን ቂቤ ሲቀባ ነበር,??

  • @alazer3566
    @alazer3566 11 часов назад

    ልጅቱ የኦቦ አብይ አህመድ ቅ ም ጥ ናቲ ዚም በል አንቺ

  • @Kidy_kidy3
    @Kidy_kidy3 Час назад

    ክክክክክክክክኽኽኽኽ

  • @sehdjfjfjfnfjfjfutu
    @sehdjfjfjfnfjfjfutu 13 часов назад

    የማን ውሽማ ትሆን

    • @JJJ-i9j4h
      @JJJ-i9j4h 7 часов назад

      Yilma Merdasa!!

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 13 часов назад

    This satsnic regime doesnt know its priorities

  • @dmarkos963
    @dmarkos963 Час назад

    ደሬ ዘባዘቦ ወሬ መች ነው የምታቆመው???? ጋዜጠኝነት ሙያ ነው:: ባንተንአካሄድ ግን አይሆንም:: ለሽቄ ብቻ ብለህ ከሆነ ቀጥል::

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 13 часов назад

    They must go out of the country to be saved

  • @samkuk420
    @samkuk420 6 часов назад

    ጋላ ትግራይን ቂቤ ሲቀባ ነበር,??

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 13 часов назад

    Two evils must be rejected by Tigreans

  • @תספההונניאו
    @תספההונניאו 13 часов назад

    😂😂😂😂

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 13 часов назад

    Satan knew he got undeserved power. He thinks he will stay forever. But he his failure started already the end will be very bad

  • @yeshiworkeshetezeleke1677
    @yeshiworkeshetezeleke1677 13 часов назад

    Ante Tultula, you don't have any power to influence what they are doing. You were the main support of the dictator

  • @djej2821
    @djej2821 14 часов назад

    😂😂😂 Ledetu jewajuwe nw .It's all about a drama orchestrated by pp and us prof Ephrem yesak.

  • @benb1356
    @benb1356 14 часов назад

    Who cares 101 biweta do you think stil PP as legitimate GVT stop plleas derje. There is a lot to talk about.

  • @yup1838
    @yup1838 14 часов назад

    lies

  • @AlexMenilk
    @AlexMenilk 9 часов назад

    Thank you! President ኢሳያስ እፈወርቅ ! እድሜህ ይርዘም! እማራን ከጭፍጨፋ ስላዳንክ! ፈሳም መሀይም እብይ ! እግዚአብሔር ይድፋህ! የመለስ እድል ይገጥመሀል በቅርቡ! ስይጣን እድሜው እጭር ነው.

  • @isayasyeneneh5370
    @isayasyeneneh5370 12 часов назад

    Please Dereje weyanes are playing drama they will never ever fight each other they just need attention they're pretending.

  • @AlexMenilk
    @AlexMenilk 9 часов назад +1

    Thank you! President ኢሳያስ እፈወርቅ ! እድሜህ ይርዘም! እማራን ከጭፍጨፋ ስላዳንክ! ፈሳም መሀይም እብይ ! እግዚአብሔር ይድፋህ! የመለስ እድል ይገጥመሀል በቅርቡ! ስይጣን እድሜው እጭር ነው.