Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጅርሽዬ በጠም እወድለለሁ። በሥጋ ስተለየን ቤተሰቤም ሆነ አኒም በጣም አዝነናል።።ነገር ግን ጅርሽዬ በምተወደውና ዘመንህን በሙሉ በታማኝነትና በቆራጥነት ጌታህ አገልግለሃል ።አምናለሁ አሁን በክብር በአባትህ እቅፍ ውስጥ ነህና ሰለዚህ በዚህ እፅናናለሁ። ጅርሽዬ እወድሃለሁ።
what a glorious departure you had sir, serving the lord to the last day, thank you for your service!
ጅርሽዬ እንደኔ ላሉ ባደግንበት ከተማ ዘመንህን በቆራጥነት የወንጌል አርበኛ ሆነህ ማንነትህን ሳትደብቅ እ/ር የለም በተባለበት ዘመን ለኔም ለቤተሠቤም ለአካባቢው በሙሉ ተምሳሌት ሆነህ ጌታን ባንተ ውስጥ አይተን ያሳደከን በጌታ የምንወድህና አባታችን ዘመንህን ለወንጌል ኖረህ ሮጠህ ሩጫህን ጨርሠህ ወደ አባት ለኖርክለት ለተገፋህለት ጌታ በመሄድ ደሥ ብሎኛል በሥጋ ብትለየንም ያሥተማርከንና ያየንው ፍቅርና ጌታ ለዘለአለም አይጠፋም። የኛንም መጨረሻ እንዳተ ከጌታ ጋር ተጣብቀን አሥከመጨረሻው ማለፍ እንዲሆንልን የዘወትር ፀሎቴና ምኞቴ ሲሆን እ/ር አምላክ ይርዳን። ላዘኑ አንደኔ ላሉ ወገኖቻችንና እንዲሁም ለልጆቹ እና ለባለቤቱ (አለም) እ/ር መፅናናትን ያድሮግ።
በጣም ህፃን ሳለሁ ነው የማውቅ አባቴ ከወንጌላዊ ግርማ እና ሙሉጌታ ጋር መካነየሱሰ ለሁለት ሳይከፈል ከእሳደገችኝእናቴ ጋር ስትፀልዬ እብራችሁ እቤት ስትመጣ ትዝ ይለኛል ከብዙ አመት በኃላ ወደ ኢትዮጵያ ስመለስ እናቴ ስታርፍ በቀብሮ ስንስረእትላይ እንተን ጠብቄ ነበር ነገርግን ሳላይ ስቅር ጥያቄ ፈጠረብኝ ግን ማንንም እልጠየኩም ግን የመታስቢ ሃውልት ላስራ ሄጄ የርሷን እና ቄስ እረጋሳ ሃውልት ሳይ እጅግ በጣም ዘንኩ ከልቤ ለእናቴ ስላደረጋችሁት መልካም ስራ ሳላመስግን አላልፍም!! አውነት ነው
R.I.P. Father Jera Dufera. Thank you for everything. You always be my heart. You were there for our family in bad time or good time. Our families will miss you. I know you are in better place. We love you!!😭 🙏
We love you reverend...
😔😔😔
nagaan boqoodha kaa lubaa keenyaa maatiif firooraf jajjabinni hata'uu