ባሌን በመተት ወደ እንስሳ ቀየሩብኝ | እኔና ልጄም ለባእድ አምልኮት ግብር ቀረብን። አስታራቂ | Sami Studio | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 552

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  2 года назад +40

    ከዘመዴ ነፍሰጡር መሆኔን እያወቀ ያገባኝ ባሌ እኔና ልጄን ለኢሉምንናንት አማኞች ግብር አቀረበን። አስታራቂ
    ሀኪም አበበችና ዶክተር ሮዳስም እየተፈለጉ ነዉ!

    • @ሰላምለአለም-ቐ3ከ
      @ሰላምለአለም-ቐ3ከ 2 года назад +4

      @@alemayehumalka284 በጣም ትክክል ሲያስመስል ነዉ

    • @mitawiha316
      @mitawiha316 2 года назад

      atfrachew tseliy enji

    • @hanaabay3439
      @hanaabay3439 2 года назад

      @@alemayehumalka284 እውነት ነው ሀገራችን ላይ እየሆነ ያለው ነገር ያሳስባል 😭😭😭

    • @esayasberhane5454
      @esayasberhane5454 2 года назад +1

      Amen 🙏🏾 amen 🙏🏾 amen 🙏🏾

    • @etyatamrat6448
      @etyatamrat6448 2 года назад +1

      ​@@alemayehumalka284

  • @abebamolla3040
    @abebamolla3040 2 года назад +41

    እህቴ ይሄ የብአድ አምልኮ ነው የመምህር ተስፋየ አበራን ገጠመኝ አዳምጭ አይዞሽ ሁሉም ለእግዚአብሔር ቀላል ነው ፀልይ እመቤቴ ትርዳሽ

    • @yohasethio7669
      @yohasethio7669 2 года назад +1

      ሰውን ከመከተል ከመፀሃፍ ቅዱስ ጎን የቅዱሳንን ህይወትን ብናነብ ብንሰማ በእምነት ጠንካራ እንሆናለን። እባካችሁ በሃይማኖስ ስም ስለ ክፋ መንፈስ የሚያወሩትን እንደ ተስፋዬ ያሉትን ከመስማት ተቆጠቡ።
      ቅዱስ ጳውሎስ ሳታቆርጡ ፀልዩ፣ የእግዚአብሔር ቃል ያለበትን በማንበብ በመስማት አይምሮችና ልባችን እንድናጥብ ያስተማረን ያለመክንያት አይደለም።

    • @ሁሉበእርሱሆነ-ቸ6ሸ
      @ሁሉበእርሱሆነ-ቸ6ሸ 2 года назад +1

      @@yohasethio7669 ሰዉ ተከተይ ያለየለም ገጠመኞቱን ስሙነዉ ተረጋጉ ማነም ሰዉየተከተለ የለም

    • @tsedeynegatu5886
      @tsedeynegatu5886 Год назад

      @@yohasethio7669 yene wendem nekefawen teteh adamit selerasih hiwet yeminager getemegn tagegnaleh ,selemanawekeiw neger banawera melekam nw

  • @Tesfa-f4r
    @Tesfa-f4r 2 года назад +40

    የኔ እህት የሰኔ ጎለጎልታ በብርጭቆ ውሃ አድርገሽ ሁሌ ፀሎት አድርጊ እግዚአብሔር ይአድሻል እመቤታችን ከለላ ትሁንሽ

  • @ጉዴታታምሩ
    @ጉዴታታምሩ 2 года назад +28

    የ መምህር ቴስፋዬ አበበራ ትምህርት አዳምጭ እራስሽን ታገኛለሽ እግዚአብሔር ማሃር አምላክ ነው አይዞን

  • @elagym5723
    @elagym5723 2 года назад +10

    መፍቴው እጅግ ቀላል ነው ይኸውም መጸሀፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል የዳቢሎስን ስራ ያፈርስ ዘንደድ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ ይላል ። እየሱስ ክርስቶስን አምነሽ ብትቀበይ ምንም አይነት የዳቢሎስ ሃይል አንቺ ላይ አስለጥንም ሚስጥሩ ይሄ ብቻ ነው እህታችን ከእየሱስ ወጪ ሴጣን በማያምኒት ላይ ስልጣን አለው 🙏

    • @meseretbekele9832
      @meseretbekele9832 2 года назад +1

      እውነት ነው እየሱስ ብቻሁን ያድናል ከጨለማው ስልጣን ያድናል መፍትሔ ያለው እሱ ጋር ነው ከሰዎች ላይ አይንሽን አንሺ የዳቢሎስ ስራ በእየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን

  • @mitawiha316
    @mitawiha316 2 года назад +25

    ከ ኰከብ ወደ ኰከብ አትሒጂ እ ህቴ ወይንአምባ ማርያም ጐሮ አደባባይ አካባቢ ሔደሽ ከነ ልጅሽ ተጠመቂ እንጂ ግለሰቦች ከ እግዚያብሔር ቤት አስበልጠሽ ፍለጋ አትሒጂ ፀበል ፀበል ፀበል

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 2 года назад +82

    እህቴ ድንግል ማርያም ትድረስልሽ መምህር ተስፋዬ ጋር ሂጂ እሱ በጣም ያግዝሻል ሁሉንም የመናፍት ሴራ ያስተምረናል አይዞሽ በዚ ምድር ሀይል የልኡል እግዚአብሔር ነው

    • @ehitehitedemena
      @ehitehitedemena 2 года назад

      መምህር ተስፍዬ የት ይገኛሉ

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 2 года назад +3

      @@ehitehitedemena መ ምኽር ተስፋዬ አበራ ቲዮፕ ብለሽ ግቢ መፈሳዊ ገጠመኝ ታገኛለሽ

    • @chewabrhenu2311
      @chewabrhenu2311 2 года назад +2

      ምን አለበት ጸበል ሄጂ ብተይ ተሰፍዬ ምንም ሰልጣን ሀይል የለውም ያመነ የተጠመቀ ይድናል ነው የሚለው ቃሉ ሰው መከተል የምታቆሙት ምን ሰትሆኑ ነው🤔

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 2 года назад +2

      @@chewabrhenu2311 ሰዉ ተከተይ አልተባለችም እገዛና ምክር ይሰጣታል መ ምኽራችን ነዉ የተባለችዉ

    • @chewabrhenu2311
      @chewabrhenu2311 2 года назад +1

      @@mrkbemrkbe6748 ጸበል ከሄድች በቂ ነው እሷ እኮ የመናፈሰቱ ሴራ እንደሆነ ገብቷታል ባይገባት እሺ እየተናገረች ሰው ቤት ሂጂ ትያለሸ እግዚኦ

  • @jamelahasan8626
    @jamelahasan8626 2 года назад +30

    እግዚአብሔር ሆይ አቤቱ ከኩፈ ሁሉ አደነን. እህታችን ፀልየ ስገጅ እና መምህር ተስፋየ አበራ ይረዶሸል

    • @yohasethio7669
      @yohasethio7669 2 года назад +1

      ተስፋዬ መንፈሳዊ አስተማሩ መስሎ እግዚአብሔር ህግ የራቀ ስለ ክፋ መንፈስ promo የሚያረግ ሰው ነው። የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡ ተጠንቀቁ የተባለው ለዚህ ነው።
      ዛሬ ብር ፍለጋ ብዙ የሰራል

  • @EftahBelen
    @EftahBelen 2 года назад +8

    አይዞሽ የኔ እህት የመምህር ተስፋዬ አበራን ትምህርትና ገጠመኞች አዳምጪ እንዴት በእግዚአብሔር ሀይል ሰይጣንን እንደምታንበረክኪው ትማሪያለሽ 100% መፍትሔ ታገኛለሽ አይዞሽ!

  • @etagegnmolla8506
    @etagegnmolla8506 2 года назад +44

    ጌታሆይ በደምህ ሸፍነን ከዚህ ክፉ ዘመን መሸሸጊያ ጥግ ሁነን አስመልጠን አሜን

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 2 года назад +2

    መፍትሄ ያለበት አገር ነው ያለሽው በተለይ ይቺ የፈቃድ ፆም የፅጌ ፆም መፍትሄ አላት ልጅሽን ያዢና ባልሽም እሺ ካለ ኪዳነ ምህረተ ግቢና ተጠመቂ ፀልይ ስገጂ ፁሚ መፍትሔዉ ይሄ ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ ኪዳነ ምህረት ትርዳሽ!!

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 2 года назад +23

    እኔ ልንገርህ አንድና አንድ መምህር ተሰፋዬ ጋር ሒጂ መፍትሔ ታገኛለሽ እህቴ ምንተስኖት እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @21barkot
    @21barkot 2 года назад +10

    የኔ ውድ እህት እባክሽ ስገጅ ፀበል ተጠመቂ ገጠመኝ አዳምጭ ንስሀ ግቢ ቅዱስ ቁርባን ከልጅሽ ጋር ተቀበይ

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 2 года назад +6

    ዛሬ ምንቴ ተቀዣብረሀል የሷ የተጋባብህ ይመስል ፍጥንጥን አልክ ደግመህ ስማው ዝብርቅርቅ ያለ ታሪክ ለማንኛውም ድንግል ትርዳሽ የኔ እህት

  • @beselassiesemefetaefeta2539
    @beselassiesemefetaefeta2539 2 года назад +4

    ምንም ወዲህ ወድያ ሳትይ በእምነት እየጸለይሽ ፀበል ተፀበይ በተጨማሪ መምህር ተስፍዬ አበራን አማክሪ አይዞሽ ወደሱ ከተጠጋሽ የድንግል ማርያም ልጂ ቸሩ ኢየሱስ ይረዳሻል።

  • @FM-nj2ps
    @FM-nj2ps 2 года назад +17

    ልብሽን በመላምት አትከፋፍይ:: በቀን 3 ጊዜ ከልጆችሽ ጋር ፀሎት ስግደት አድርጊ:: በተጨማሪ ነፍስ አባትሽን አማክሪ:: ነፍስ አባት ለሁሉም ነገር ቁልፍ ነው:: ከዛ ውጭ በሰው ልጅ ጥበብ አትተማመኝ! አይዞሽ::

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 2 года назад +3

    ለዝህ አይነት መከራ ህይወት ገጠመኝ የሚለውን ፕሮግራም ፍቱን መድሃኒትና መንገድ ይጠርግልናል

  • @ተክልዬአባቴ
    @ተክልዬአባቴ 2 года назад +8

    የኔ እናት እመብርሀን ትርዳሽ :: እኔ የምመክርሽ ወዲህ ወዲያ ሳትይ ፀበል አንቺም ልጇችሽም ተጠቁ :: አብዝተሽ ፀልይ ስገጂ :: ልጇችሽን ቅዱስ ቁርባን እንዲቆርቡ አድርጊያቸው በጣም ወደመንፈሳዊ ህይወት ግቢ :: የዲይቢሎስ ሀይል በእግዚአብሔር ክንድ ይሰበራል አይዞሽ ከበረታሽ ከአምላክክሽ ጋር ብቻሽን ታሸንፊዋለሽ ::ዶ/ር ሮዳስ እና ሀኪም አበበች አያስፈልጉሽም :: የሚያስፈልግሽ መንፈሳዊ ጥረትና እግዚአብሔር ብቻ ነው :: ከቻልሽ ስለመናፍስት አሰራርና መፍትሄው የመምህር ተስፉዬን ትምህርት አዳምጪ :: እግዚአብሔር ከዚህ ከገባሽበት ማጥ ያውጣሽ !! የዳቢሎስ ክንድን ይስበርልሽ :: በእምነት እመብርሀንን ለምኛት ሁሉም ይስተካከላል :: አሜን !!

    • @azmeraokbamicael1042
      @azmeraokbamicael1042 2 года назад

      ጀግና ይክርስቶስ ልጅ፡ ትክክል ከሃያሉ ኣምላካችን የሚበልጥ ሃያል የለም ፡ፈውስ መድሃኒቲ እሱ ብቻ ነው

  • @etagegnmolla8506
    @etagegnmolla8506 2 года назад +5

    ሠው አለምን ሁሉ ቢያገኝ ነብሡን ግን ቢያጣ ጥቅሙ ምንድን ነው አደራህን አባት ሆይ የእለት እንጀራየን ብቻ ስጠኝ

  • @procell803
    @procell803 2 года назад +24

    የሚገርም ነው እንደዚህ አይነት ታሪክ ሰምቼ አላውቅም እጅግ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ሕይወት ይሰውረን 🙏🙏🙏

  • @አባአለምለምኔ-ዸ4ሠ
    @አባአለምለምኔ-ዸ4ሠ 2 года назад +31

    ይሄ የመናፍስት ስራ ነው ፀበል ተጠመቂ ፀልይ ስገጂ ከቻልሽ ስጋወ ደሙ ተቀበይ ከአንቺም አልፈሽ በአልሽና ልጆችሽ ታድኛለሽ በፀሎት በርቺ መምህር ተስፋዬ ጋር ብትሄጂ ደሞ የበለጠ ያግዝሻል መንገዱን ይመራሻል

  • @meharene3573
    @meharene3573 2 года назад +5

    የመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ የሚል ዩትዩብ ተከታታይ ከፀበሉ በተጨማሪ በፀሎት በስግደት በርች እንጅ የትኛዉም ሰዉ ብቻዉን አይፈታልሽም መፍትሄዉ አንችዉ እጅ ላይ ነዉ፡

  • @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ እነ ሮዳስ የምትይው ስለራሳቸው እንካን አያቁም ተመልሰሽ የኮኮብ ቆጠራ የሚያቁት ሰዎች ጋር አትውሰጄው ጥንቁልና ወይ የባእድ አምልኮ ማለት ነው ኮኮብ ቆጠራ ማለት ንቂ እሺ ከቻልሽ እህቴ ጸበል ግቡ ወይና አንባ ቅድስት ማርያም መምህር. ሄኖክ አሉ እሳቸው ያግዙሻል ስለመናፍስት ያውቃሉ ልጅሽን ታደጊ እመብርሃን ትርዳሽ መምህር ተስፋየ አበራ ዩቱዩብ ተከታተይ ጸልይ ስገጂ በጣም ልጆችሽንም አስግጃቸው ቁረቡ በቃ ጌታ ይረዳሻል

  • @sabageberestadik4558
    @sabageberestadik4558 2 года назад +13

    እግዚያብሔር ይማራችሁ መምህር ግርማ ጋር ውሰጂው ትድናላችሁ!

    • @appseth8007
      @appseth8007 2 года назад

      መንፈሱን እንዲቀይሩት ነው ካለችበት መንፈስ ወደ ሌላ መንፈስ አዳኙ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው አዳኙ እሺ

  • @orangeafrica8812
    @orangeafrica8812 2 года назад +2

    ፀበል ላይ ጠንክሪ ከ እግዚአብሔር ሀይል ማንም አይበልጥም ትንሽ ግዜ ትፈተኛለሽ ነገር ግን እግዚአብሔር ይምርልሻል አይዞሽ በእምነትሽ በርቺ

  • @alemayehueshete9458
    @alemayehueshete9458 2 года назад +1

    የኔ እህት ነይ ወደ ጌታ ፣ጌታ እየሱስ ከእንደዚህ አይነት እስራት አንቺም ባልሽም ተፈቱ ፍጠኚ እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነዉ ።

  • @madanuae3894
    @madanuae3894 2 года назад +15

    ከእግዚአብሔር በላይ ማንም የለም በምንም ክፉ አምልኮ አትፉሪ አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ ካንች ጋር ይሁን እህቴ

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 2 года назад +5

    እግዚአብሔርን የያዘ ምንም አይሆንም ማማዬ ከፀበል ከፃም እና ከፀሎት ከስግደት እንዳትለይ ልጅሽን ሁሌም አቁርቢው እነዚህ ሰወች እማ እኮ ተበራከቱ የመንግስትም እጅ አለበት በየቀኑ ሰው የሚታረደው የሚጠፋው የሚሞተው ምን እየሆነ ይመስላችጛል መስዋህት እየገበሩ እንጂ ብድሩ ይግባት አንቺ በርቺ ወይ ጉ እረ ስንት እናያለን እድሜ ከሰጠን

  • @ሉቃስደረጄ
    @ሉቃስደረጄ 2 года назад +3

    ለእግዚአብሔር ሁሉ ይችላል ከልብሸ ጸልይ ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም ተማጽኜት ከልጅሸ ወዳጄሸ አማላጀኝ በይት እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏

  • @kokobtaye9444
    @kokobtaye9444 2 года назад +7

    ፀበል ሂዱ ፀልዩ ፁሙ ስገዱ. የመምህር ተስፋዬ አበራን ትምህርት አዳምጭ.

  • @abesalatene5859
    @abesalatene5859 2 года назад +2

    መቼም እናት ስለሆነች ከብዷት የምታደርገው ቢጨንቃት ነው የሚረዳት ሰው የፈለገችው መድኃኒቱን አውቀሽዋል ልጅሽም ቢሆን መጀመሪያ ሰው ሆኖ መቆም ይቀድማል ትምህርቱ ይደርሳል ላልተወሰነ ጊዜ ልጆችሽን ይዘሽ ፀበል ግቢ ተጠመቂ ፀልዪ እመኚ እግዚአብሔር ያድንሻል ኃይል የእርሱ ነውና በርቺ እግዚአብሔር ይፍታልሽ ያርቅልሽ

  • @zteshome75
    @zteshome75 2 года назад +4

    ውዴ እግዚአብሔር ከማንም ከምንም በላይ ይረዳሻል በሰው አትመኪ ድንግል ከነልጇ ትድረስልሽ ፀበል ተጠመቂ ልጆችሽንም አስጠምቂ ስገጂ ሰይጣን ይቃጠላል

  • @መቅደስወለተማርያም
    @መቅደስወለተማርያም 2 года назад +13

    በስመአብ ወልድ በጠም የምክብድ ነው እግዚአብሔር በምህርቱ ይጎብኛችሁ አይዛሽ በጠም ጠከር ኔሽ በደንብ ፀልይው በቤትም ውስጥ ፀሎት ቦታ አዘጋጅው እና ስገጂው

  • @saramekonen6760
    @saramekonen6760 2 года назад +17

    እግዚአብሔር እእንደእምነትሽ ያርርግልሽ የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒት ይሁንሽ።

    • @mintewa7720
      @mintewa7720 2 года назад

      መዳንከፈለክሽጌታእየሱስንእንደግልአዳኝአርገሽተቀበይ

  • @zeggielove3817
    @zeggielove3817 2 года назад +1

    እቅራቢው ምን ነው በዝግ ነገር ብዙ እውቀቱ የለኝም አበዛህ? እንደዚህ አይነት ነገር አደል እንዴ
    አለማችንን ና አገራችንን የሞላው። እህቴ አይዞሽ ይ የሴጣን ስራ ነው የመምህር ተስፍዬን ትምህርት ስሚ።

  • @wubitseife1672
    @wubitseife1672 2 года назад +14

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ ሰው አንተን ክዶ ለገንዘብ እንዲህ አይነት ህይወት ውስጥ ይገባል አባት ሆይ አንተ አስበን በሰጠኧን አመስግነንህ እንድንኖር እርዳን

    • @asegesechsefot2142
      @asegesechsefot2142 2 года назад +1

      እህቴ የዲያብሎስን ሥራ የሚያፈርሰው ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው እንዲህ እያንገላታሽ ወደ ስኦል ይወስድሻል እባክሽን ጌታ ኢየሱስን የግል አዳኝሽ አድርገሽ ተቀበው ትፈወሽያለሽ ቶሎ ንቂ አደራ አደራ

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 2 года назад +1

      @@asegesechsefot2142 እየሱስ ክርስቶስ የዓለም አዳኝ ነው የግል አይደለም

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 года назад +2

    በጣም እሚያሳዝን ታሪክ ነው የሱም ሳይወድ በግድ ያልሆነ ህይወት ውስጥ እየኖረ ነው በጣም ያሳዝናል እህቴ ልጆችሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ አሁንማ እንደ ፋሽን ብዙ ሶሻል ሚዲያላይ እየሰማን ነው የኢሉምናት አባል ነን እያሉ

  • @tigisteaafea8240
    @tigisteaafea8240 2 года назад +2

    እሀቴ እግዚአብሔር ከነዚህ ነፋስ በላዎች እመቤታችን ትጠብቅሽ መምህር ተስፋ ጋር ሂጁ ገጠመኝ አዳምጪ ይሄ የመናፋሰት ሴራ ነዉ ቶሎ ድረሽለት አንቺም ለባለቤትሽ በፀሎት አስቢው ክርስትና ስሙን አጅሽ ላይ ፅፈሽ ስገጂ

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 2 года назад +3

    እህታችን አይዞሽ እግዚአብሄር ከዚህ ፈተና ያወጣሻል ለፈጣሪ ፀሎት አድርጊ

  • @እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ
    @እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ 2 года назад +3

    እህቴ እግዚአብሔርይድረስልሽ በዚ ጉዳይ መምህር ተስፋዬ አበራን አናግሪው ድንግል ማርያም ትዳብስሽ

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 года назад +21

    ለታመመ ጤንነትን
    ላጣ ማገኘትን
    ላላገባ መልካም ትዳርን
    ላልወለዴ መልካም ልጅን
    ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን
    ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ

  • @tirnesh3066
    @tirnesh3066 Год назад

    እህቴ በርትተሽ ተግተሽ ጸልዪ ጸበል ተጠመቂ, ልጆችሽንም አስጠምቂ! ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም የእኛ አምላክ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጠላት ዲያብሎስን በመስቀል ጠርቆ ከመንገዳችን አስወግዶታል እመኚ! እኛ ክርስቲያኖች የአሸናፊው የእግዚአብሔር ልጆች ነን! በርቺ የድንግል ማርያም ልጅ ከአንቺ ገር ይሁን አሜን!

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 2 года назад +24

    😥😥😥😥😥😥😥💔💔💔💔💔ፈጣሪ ይድረስልሽ እመብርሀን እምባሽን ታብሰው አይዞሽ

  • @abrahampeace8372
    @abrahampeace8372 2 года назад +1

    እባክሽን ከልጆችሽ ጋር ጠበል ተጠመቁ:: ያኔ ሁሉም እንቆቅልሽ ይፈታል:: አዳኝሽ እግዚአብሔር ነው:: እግዚአብሔር ይርዳሽ::

  • @asnehana2146
    @asnehana2146 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚረዳሽ የሚታደግሽ ፣መዳን በሌላ በማንም የለም አዳኝ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።መንገድ አትሳቺ!የተሻለ ጠንቋይ የተሻለ ደጋሚ መፈለግ የለብሽም ፆምጸሎት ያዢ በጌታ ኢየሱስ ስም ፀሎትሽን አቅርቢ እርሱ በቻውን በቂ ነው ሌላ ረዳት/ኮሚቴ አይፈልግም ኢየሱስ ክርሰቶስ ነፃ ያወጣሻል አሜን!!

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu 2 года назад +12

    ሀኪም አበበች እና ዶክተር ሮዳስ ለምን ተፈለጉ? እነሱ ከአምልኮ ጋር ምን አገናኛቸው?

    • @hana.t12345
      @hana.t12345 2 года назад

      Menalebat yeza eweketu linorachew yechelal bela newe
      Sewe bezy aynet chenket west sigeba yemiadergew neger gra yegebawal

  • @reality165
    @reality165 2 года назад +1

    1ዮሐንስ 3:9 ስለዚህ የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ። ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፥ ዘሩ በእርሱ ይኖራልና፤ ከእግዚአብሔርም ተወልዶአልና ኃጢአትን ሊያደርግ አይችልም። እህቴ ሆይ ይህ የአጋንንት አሰራር ነው: ወደ ፀሎት ቤት ሒጂ እና ነፃ ውጪ: ያለበለዚያ ምንም መፍትሔ የለውም: እየሱስ ብቸኛ አዳኝ ነው:

  • @firhowteyabebe
    @firhowteyabebe Год назад

    እባክሽ ወደ ቸርች ሂጅ ልጅሽም ይድናል አይዞሽ አታልቅሽ የፈጠረሽ አምላክ ከነልጅሽ ትድኛለሽ እየሱስ ያድናል፡፡

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 2 года назад +9

    ሰላም ለእናንተ ይሁን እህቴ የደረሰብሽ መከራ ቀላል አይደለም ግን አይዞሽ በመጀመሪያ ንስሀ ግቢ ስግደት ፆም ፆለት ጀምሪ ፀበል ተጠመቁ ሁሉም ይስተካከላል እና ደግሞ ገጠመኝ በዩትብ ገጠመኝ በመምህር ተስፋየ አዳምጭ ዋጋ ቢያስከፍልም ባለቤትሽም ይድናል ቀድመሽ አንች እና ልጅሽ ዳኑ እግዚኣብሄር 🌾💚💛❤️

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 2 года назад +2

    ካንችም ከልጆችሽም ተመትቶባችኋል አንችም ግደል የተባለ ተልኮባችሀል ፀበል ተጠመቁ ምንም አትሆኑም መጀመሪያ የፃፍኩትን ኮሜንት አንብቢ እህቴ በርች እግዚአብሔር ሃያል ነው ሰይጣን የተጣለ የወደቀ መልአክ ነው እግዚአብሔር ያሸንፋል

  • @selamawitchanyalew2605
    @selamawitchanyalew2605 2 года назад +1

    አንቺ ሴት ቸርች ሂጂ ዬፀለዬልሽ
    በጌታ በእየሱስ ስም ከየትኛውም ክፉ መንፈስ ነፃ ትሆኛለሽ ።

  • @abesalatene5859
    @abesalatene5859 2 года назад +2

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ፈጥነህ ድረስላት ከዚህ የአጋንንት እስራት በቸርነትህ እርዳት እናት መሆን ከባድ ነው ያውም በእንደዚህ አይነት መከራ እግዚአብሔር ይገስፀው

  • @iyansodjabesa7496
    @iyansodjabesa7496 Год назад +3

    ጌታ እየሱስ አሁን ከገባሽበት ህይወት ያድንሻልና ህይወትሽን ለርሱ አስረክቢ።

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 2 года назад +9

    አቤቱ ታረቀን አቤቱ ቅረበን ተጨንቀናል

  • @obaidabdooli9913
    @obaidabdooli9913 2 года назад +6

    አይዞሽ መምህር ታስፈዬ አበር ገጣመኝ ዬምል ትምርት አሌ አድምጪ እሽ

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 2 года назад

    እግዚአብሔርም እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝ ሁሉን ያረኩላችውው ይላል እርሱ ይድረስልሽ አበበች ሮዳስ እድትስማማ ነው ወይስ ምን ጌታ ይድረስልሽ።የልጂነት ስልጣን የሰጠሽ እየሱስ ያድናችሁ

  • @ramlawudu4480
    @ramlawudu4480 2 года назад +1

    ወገኖቼ ኃይለኛ መንፈሳዊ ጦርነት ዉስጥ ነው ያለነው ግማሹን በሀብት ግማሹን በዝሙት ግማሹን በጤና በተለያየ መንገድ ሰይጣን እኛን ወደ ሞት ወደ ሲኦል ደጃፍ ለማድረስ ቆርጦ የተነሳበት ዘመን ነው ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍነን በፀሎት እንትጋ ከእግዚአብሔር ጋር እንጣበቅ መንፈሳዊ ሰዎች ጋር ሕጂ እህቴ ፈውስን ታገኛለሽ

  • @meron1217
    @meron1217 2 года назад +11

    10 ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።
    John 10:10

    • @meseretbekele9832
      @meseretbekele9832 2 года назад

      እየሱስ መልካም እረኛ እኔ ነኝ ።መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል እየሱስ እውነት እይወት መንገድ ነው ከስሞች ሁሉ በላይ ስም አለው እየሱስ ብቻሁን ጌታ ነው አሜን

  • @Beki6D
    @Beki6D 2 года назад +1

    ብቸኛ መዳኛችው ጌታፈጣራ እየሱስነው የድግልጅ ነው በርቱና ጸበል ተቀመጡ ጸልይ አባቶችችን አናግራ ቤተክርስቲያን ርስቲያን ሄደሽ በርቺ ያልፋል

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 2 года назад +2

    ወይኔ አምላኬ በጠዋቱ ምንዴ ነው የሰማሁት አረ አምላኬ ማናራታ ማናታራ ማናራታ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hirut139
    @hirut139 2 года назад

    መምህር ግርማ ጋር ሄድሽ ቤተስብሽም እራስሽም ፀበል በክርስቶስ ሰም ተጠመቂ እመቤቴ ቅድስት ማርያም ታማልድሽ ልጆችሽን ይዘሽ ሶባኤ ግቢ የፈጠራችሁ አምላክ ይታደጋቸሁ በለቤትሽንም አስፈልጊ ወዶ አይድለም በመስቀሎ ስር ተንበርኪ እግዛአብሔር ይርዳቸሁ

  • @iamthecaptain4639
    @iamthecaptain4639 2 года назад +2

    እህቴ የአንቺ ጉዳይ የሚፈታ ሁሉን ማድረግ የሚችል እግዚአብሄር ቢቻ ነው ለምን ተሰወረብሽ አራስ ቤት ሆኜ ፀበሉን እናም እምነቱን ልጅሽን እንም እራስሽ ተቀብተሽ እንደተሻለሽ ተናግረሻል ኢሉሚናቲም ይሁን ጠንቋይ ወይም ደብተራ ሰይጣንን ነው የተደገፉት የመተት አሰራር ይለይ እንጂ ሰይጣን ሰይጣን ነው ፀበል እናም መምህር ግርማን አግኞቸው

  • @mesermeser7235
    @mesermeser7235 2 года назад +18

    መምህር ግርማ ጋ ብትሄጂ ትምህርታቸውን ብትከታተይ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኞች ብትሰሚ ጥሩ ነው ይሄ ከአጋንንት ጋ የተያያዘ ነው ይሄ ፕሮግራም ምንም ላንቺ አይጠቅምሽም

    • @amirasadek4232
      @amirasadek4232 2 года назад

      አወ ልድን እምችለዉ ቀዚነዉ ስለመንፈስ የገባዉ ዳቢሎስን ከእግሪየራስር መጣል ትችላለች

    • @JKGedlu
      @JKGedlu 2 года назад +2

      መምሕር ግርማ እራሱ ወፍራም ደብተራ ነው።

    • @ጉናቲዩብ
      @ጉናቲዩብ 2 года назад

      @@JKGedlu ደብተራ ማለትኮ ሊቅ ማለት ነው ታውቃለህ ግን

    • @amirasadek4232
      @amirasadek4232 2 года назад

      @@JKGedlu ላተ ደብተራነዉ ይሁንልህ

    • @ማንእንደእናት-መ5ሐ
      @ማንእንደእናት-መ5ሐ 2 года назад

      @@JKGedlu በፈጣሪ ስም ይቅር ይበላቹ መቸም በድንግል ምልጃ ያመነ ሁሉ ደብተራ ነዉ ለናንተ አይ የአክተር ነገር

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 2 года назад +1

    ወይ ጉድ የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ እየው በአካል መጣ ተረት ተረት የምትሉ ሰዎች ምን ትሉ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ከቻልሽ መምህር ተስፋዬ የምክር አገልግሎት ይሰጣል ለማግኘት ሞክሪ

  • @asemraworkmekonn7298
    @asemraworkmekonn7298 2 года назад

    እህቴ በምነትሽ ፅኚ አንቺ ወላዋ ስለሆንሽ ነው የምትቀባጥሪ ፀበል ተጠመቂ እመቤት ትድረስልሽ ወለዋይ

  • @abel2382
    @abel2382 2 года назад +3

    ጠያቂዉ በሽተኛ ነገር ነህ፥ የታሪኩን ዋናዉን እንቆቅልሽ ልትናገር ስትል አላስፈላጊ ጥያቄ ጠይቀህ አወሳሰብከዉ

  • @amareworku3784
    @amareworku3784 2 года назад +9

    መሞህር ግርማ የሚባሉት ሄደሸ ሁለም ነገር ይገለፀልሸ።

  • @mekdilove1731
    @mekdilove1731 2 года назад +39

    ኢየሱስ እውነት፣ሕይወት፣መንገድ ነው
    በዚህ ዘመን ሁሉ አስፈሪ ነው ማምለጫው ኢየሱስ ነው። ወደ ጌታ ቅረቡ ተቀበሉት ዋጋ አትክፈሉ

    • @ለሰውሞትአነሰው-ጘ1ጀ
      @ለሰውሞትአነሰው-ጘ1ጀ 2 года назад +8

      ዋነዉ ምጩ ከየት መጣና
      የ666ማምራቻ እዛ ነው ያለዉ
      ጌታ ቢከግሉኝ አልቀበልም ከቱ ትዉልፍ የቁማር
      የሌቦች የ666 ማምረቻ ስት ጉድ አየን መሰለሺ. ጌታ ስትሉ አታፍሩም ፍትሹ እራሳችሁን እኔ አይቼ ነው የወጣሁት ከቱ ሁላ

    • @meseretbekele9832
      @meseretbekele9832 2 года назад +1

      አሜን እየሱስ ብቻሁን ያድናል እየሱስ የጌቶች ጌታ ነው እውነተኛ ማምለጫ ነው እየሱስ ብቻሁን ጌታ ነው

    • @ለሰውሞትአነሰው-ጘ1ጀ
      @ለሰውሞትአነሰው-ጘ1ጀ 2 года назад +3

      @@meseretbekele9832 ሂጂ አጋንታም
      ሜላጫሁላ ተደራጂተዉ የሰውን ደም የሚመጡ 6ኪሎ አሴፖል ገብታችሁ ጉድ ተመልከተ ከቱ ሁላ

    • @etyatamrat6448
      @etyatamrat6448 2 года назад +5

      እናንተ እኮ የሀስተኛው የሱስ መንገድ ጠራጊ ናችሁ የሱስ ስለተባለ እውነት ውስጥ ያለሽ መስሎሻል በውጭ ያሉት የናንተ ዋናዎቹ ወንድ እና ወንድ በአዳራሻቸው እያጋቡ እንደሆነ አታቁም ? የእናንተ እምነት መሽሻ ሳይሆን የሚሽሽ ነው ማስተዋል ይስጣችሁ።

    • @rutnegashhaile441
      @rutnegashhaile441 2 года назад

      Ebakachu wede egzabher enameled yehe menfese betam mkawet yemigeban guday new. yesemay amlak egzabher yegesteh.

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 2 года назад +1

    እህታችን ቀጥ ብለሽ መምህር ተስፋዮ ጋር ሂጅ በእውነት መዳን ከፈለግሽ ።አንቺም ባልሽም ትድናላችሁ

  • @tsehaygirma6953
    @tsehaygirma6953 Год назад

    አንቺ በጣም የምትደነቂ ሰው ነሽ ባለሽበት እምነት ፀንተሽ ወደ እግዚአብሔር ፀልይ ምክንያቱም በዚህ ጉድለትሽ ገብተው ጼንጤዎች ወደነሱ እምነት እንዳያስገቡሽ ተጠንቀቂ ቢያድንሽም ባያድንም ፅኚ ጽናትሽን አይቶ ፈተናሽን በቃ ይልሻል እስካሁን ከኖርሽው ሕይወት የበለጠ ያደርግልሻል እኔ እንደተረዳሁሽ ከባድ እምነት አለሽ መንፈስሽ ጠንካራ ነሽ ለዚህም ነው ሕይወትሽ በፈተና የተሞላው የኔም ታሪክ እንዳንቺ ተመሳሳይ የሆነ ያንቺ ግን ይበልጣል እግዚአብሔርን ብታድነኝም ባታድነኝም ወደየትም አልሄድም ብዬው ለኔ ድንቅ ነገር አድርጎልኛል አንቺም እግዚአብሔር ይጎበኝሻል

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 2 года назад +2

    አይዞሽ እህቴ ይቱብ ላይ የአምልኮት ስግደት አለልሽ ሳታቋርጭ ስገድ መምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመንኝ አዳምጭ መምህርንም የማማከር አገልግሎት ይሰጣል ቢሮው ድረስ ሂጅ ይረዳሻል መጀመሪያ እቤትሽ በርች እህቴ እመብርሃን ትርዳሽ

  • @senihailu9121
    @senihailu9121 Год назад

    እህቴ አይዞሽ መምህር ግርማ ያድኑሻል ደውለሽ የት እንዳሉ ጠይቂ ይፈቱልሻል ችግሮች ይነቀላሉ እግዚአብሄር መልካም አባት ሰቶናል እመኚ ዩ ቲዩብ ላይ ሰው ያሳይሽ መምህር ግርማ ወንድሙ

  • @saronweba7354
    @saronweba7354 2 года назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ታማብናለችና የድንግል ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ምህረትህን ላክላት.የእኛን የልጆቿን አጥያት ይቅር ብለህ እናታችንን እማን ጠብቅል አሜን.

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 2 года назад +4

    ለመምህር ተስፋዬ ብታማክሪው ጥሩ ነው

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 2 года назад +16

    በስመአም ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ 😭
    በእውነት ከባድ ወቅት ላይ ነን
    ሁሉን ቻይ እግዚያብሔር ያለአንተ አንዳች የለንም እየሆነ ያለው ከአእምሮ በላይ ሆነብኝ ታመናል ድረስልን አድነን 🤲😭
    እህቴ እኔ ከአንቺ አላቅም ሱባኤ ግቢ ጨክነሽ ፀበል ተፀበይ ልጆችሽንም አፀብያቸው እግዚያብሔር በመንገድሽ ይቅደም ይርዳሽ ይድረስልሽ 🤲
    ምንተስኖት አታስመስል አለም ያወቀው የአደባባይ ሚስጥርን አላውቅም ስትል ዘገነነኝ ተሟጦ ተንጠፍጥፎ ላለቀ ዘመን ለየትኛው ጊዜ ጓጉታችሁ ይሆን እምትወሻክተው ?????????

    • @s.m.749
      @s.m.749 2 года назад +1

      እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ! እኔም የተሰማኝ ስሜት ነው:: ምንተስኖት የሬዲዮ ፕሮቶኮል ለመጠበቅ ነው አጉል አላውቅም የሚለው:: ቀጥታ የሰይጣን አምልኮ ነው ሊወገዝ የማገባ የምስጢር ማህበር ነው:: የምን ዳር ዳር ማለት ነው!

    • @kiflezegeye5548
      @kiflezegeye5548 2 года назад +1

      Esus behon how do you know

    • @s.m.749
      @s.m.749 2 года назад

      @@kiflezegeye5548 it doesn’t take that much energy to know what it is. The Illuminati is a world known Satan worshiping cult. Where have you been?? It’s obvious. Wake up!

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 2 года назад +4

      በጣም ነው የገረመኝ ያው የግድ ማስመሰል ስላለበት ነው አገር እየታመሰበት ያለ የመንፈሰሰ አሰራር ነው የሀብት የእውቅና ማማ ላይ መውጣት በመናፍስት አሰራርር የተለመደ ሆኞል

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 года назад +3

    ወደ ፀበል ሂዱ ፀልይ ስገጁ ቅድስት ድንግል ማርያም እስከ ልጇ ታድንሽ አለች ።

  • @annanmuse7380
    @annanmuse7380 2 года назад

    የረብ,ከፍጥሮችህ,ክፋት ጠብቀን ለነሱም,ልቦና,ስጣቸው

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 года назад +1

    እህቴ ገጠመኝ ስሚመምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ አባ ግርማ ቀሲር ሄኖክ ይቱብ ተከታተዬ ሾተል ማለት መንፈስ ነዉ እህቴ እክምና እራሱ ከመንፈስ ጋ ይተጋገዛል እና ፀልዬ ስገጂ ፁሚ ንስሀ ግቢ ቁረቢ ስሙ ፅፈሽ ስገጂ ሱባኤ ግቢ ኢሉሚናቲ የሴጣን ስራ ነዉ በስማም አይዞሽ ጠካራ ሁኚ

  • @metsihetalemu2750
    @metsihetalemu2750 2 года назад +2

    መምህር ተስፍዬ ለዚህች ሴት ከመድሀኒያለም ቀጥለህ ድረስላትትትትትት

    • @memihirtesfayeabera
      @memihirtesfayeabera 2 года назад

      አብዛኛዎቹ እኛ ኦርቶዶክሳውያን ማን ጋር ሔደው መወያየት እንዳለባቸውኳ ስለማያውቁ ተጠይቀው ብቻ ያለመፍትሔ ይሸኛሉ

  • @tenaworkfikre7012
    @tenaworkfikre7012 2 года назад +1

    ንሰሀ፣ ቅዱስ ቁርባን የሰይጣንን መንፈስ ያስራል፣ያመክናል።እመኝና ንሰሀ ግቢ።ቤቢም ምንም አይሆንም።

  • @Mr.robloxbacon
    @Mr.robloxbacon 2 года назад +6

    ሎቱ ስብሃት ፣ክብርና አምልኮ ለእየሱስ!

  • @azmeraokbamicael1042
    @azmeraokbamicael1042 2 года назад +3

    ኣቤት ገታ ሆይ እርዳን፡ኣይዞህ እህታችን ፡ልክ እንዳንቺ ታሪክ ይኣለባቸው ብዙ እህት ወንድማችን በ መምህር ተስፋየ ኣበራ you tube ሰምተናል፡ምን ማድረግ እንዳለቢች ሂሉ መፍቴው እዛ ኣለ። እግዚኣብሄር ያጋንንቱ እጅ እግር ይሰርልሽ

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 5 месяцев назад

    በእየሱስ ስም በጌታ ስም ከእንደዝህ አይነት ፋሚሊ
    🙏እምላኬ ዘሬን ሁሉ ከእንደዝህ ጉድ ጠብቀን🙏🙏

  • @mesimesi79
    @mesimesi79 2 года назад +1

    Egziyabhear yidresilishi ehitea wede memihir tesfaye abera agenagnat ebaki esu meftihea ayatam

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 2 года назад +3

    አይ በደንብ ብታብራራ ብዙ ትምህርት እናገኝ ነበር ምንተስኖትግን በመሀል እየገባህ እያቋረጥካት ነበር, እና ብዙ እንዳታብራራ አደረካት ይሄ ልክ አይደለም

  • @emuyanigusse7137
    @emuyanigusse7137 2 года назад +1

    Amalake ante bedemih shefnen Emebrhan kene lijiwa tidresilshi Ehita ayzoshi Egziabher yeredashal amlaki hoy yekir beln::

  • @ethio6437
    @ethio6437 2 года назад +1

    Ere Kidus Egziyabher yerdash ehitachin. Keditu wede matu endayehonbish. Enerodasin teyachew tsebelu yawatashal kechalsh endene Memhir Girma yalu abatoch gar bitiheji getemegne ene Memhir tesfayen bitagegne, lanchim lelijochishem meftihew anchew nesh.
    Kokob kokob emilutin lekokobu teyachew.

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ቸ6ሸ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ቸ6ሸ 2 года назад +2

    እማየ ገጠመኝ ብለሽ ግቢ እግዚአብሔር ይ ርዳሽ

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 2 года назад +1

    እባክሽን እህታችን እንጦጦ ማርያም ወይም ስላሴ ቤተክርስቲያን መር ግርማ የሚያገግሉበት የጠበል ቦታ መላው ቤተሰብሽን ይዘሽ ሂጂ። ስለማትከታተይ ነው እንጅ ባንቺ የተጀመረ አዲስ አይደለም። እግዚአብሔር ሁሉ ይቻለዋል ፈጠን በይ።

  • @amirasadek4232
    @amirasadek4232 2 года назад +4

    የዚችእህታችን ታሪክ የገባዉ አለ ካለ እኔ በሉልኝ
    አደኛ መተት ተደሮጎባታል ሁለተኛዉ ባሊየዉ የኢሉሚናቲ አባል ሆኖዋል የዛ አባል ሲሆን ደሞ ወደደም ጠላ ግብር ያቀርባል እሱም የሰዉ ደም እየወጣ ቆይቶ የሚመለሰዉ የመስዋት ግዜ ሲሄድነዉ
    ይሄ የእህታ መተት ለብዙነገር አበቃዉ

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 2 года назад +2

    እህቴ እመቤቴ ከነልጇ ከነባልሾ ከነልጅሽ የታሰራቹትን መዳኛውን ፈውስ ትላክላቹ ትዳቤሳቹ በርትተሽ ከልብሽ ጸልይ ከባልሽ ጭምር ይወጣል ከሳቱውስጥ አይዞሽ ጸበሉንም ጠክረሽ ተጠማቂው ባድመ ልብሽ አይዞሽ

  • @tsehaygegziabher4639
    @tsehaygegziabher4639 2 года назад +2

    እባክሽ ወደ እየሱስ ነይ። ነገሩ ቀላል ነው ለጌታ። እነዚህ የፈለግሻቸው ሰዎች ከአጋንንት አሠራር አያወጡሽም። የፕሮቴስታንት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ጌታ እየሱስ ከርስቶስ በኃይሉ የሚሠራበት ቦታ ስለሆነ ቶሎ ወደዛ ሂጂ። እግዚአብሔር ይርዳሽ።

  • @meseretwondimu2195
    @meseretwondimu2195 2 года назад +1

    አቤቱ ፈጣሪዬ ሆይ ከዚህ ዘመን ክፉ ስራ አንተ ጠብቀን🙏 አይዞሽ እህቴ ትድናላችሁ በእምነትሽ ፅኚ ለእግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለምና

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 2 года назад +13

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሀገር ወዳዱ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለራያ ፍትህ ለወለጋ ንፀሀን ህዝብ ፍትህ ፍትህ ለአማራ የዋሁ ለሩሩህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ

  • @yegebriellij4023
    @yegebriellij4023 2 года назад +3

    መምህር ተስፋዬ ማናቸው ባካችሁ ንገሩኝ

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 2 года назад +1

      መንፈሳዊ ገጠመኝ እና ስለመናፋስት አስተምኽሮ የሚያስተምር መ ምኽር ነዉ። ዩቲፕ ላይ መ ምኽር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ግቢ

    • @workuabebe1028
      @workuabebe1028 2 года назад +1

      መምህር ተስፋዬ ማለት በመምህር ግርማ አስተምህሮ የተቀየረ አሁን ደሞ እሱ የብዙ ሰዎች ህይወትን የቀየረ ሰው ነው ስለ አጋንንት አሰራር እያስተማረ ክርስቲያኖችን የሚያነቃ ብዙ ሰዎችን በእግዚአብሔር እገዛ ለ ስጋ ወደሙ ያበቃ እንቁ መምህር ነው

  • @zenebech1312
    @zenebech1312 2 года назад +3

    እህቴ መምህር ተስፋየ አበራ አግኚው ወይም መምህር ተስፍየ አበራ ብለሽ ዩቱብ ላይ ታገኚዋለሽ ገጠመኚ ይላል እርእሱ እና እሱን አዳምጪው

  • @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
    @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ 2 года назад +1

    አዳኝ ክርስቶስ እየሱስ ነው ሮዳስ አበበች ምናምን ምትይውን ተይና ጌታ እየሱስ ክርስቶስን የግል አዳኝሽ አድርገሽ ተቀበይ የምትጠቀሚውን ነገር ሁሉ በየሱስ ስም እያጠራሽ ተጠቀሚ ትድኛለሽ

  • @workiyepaugam3287
    @workiyepaugam3287 2 года назад +3

    እኳን አደረሰሕ ምንቴ ከነ ሙሉቤተ ሰቦችሕ እና የሰራባርደረቦች እናም ሳሚ ኑሩልኝ, የኔውዶቼ

    • @tgsttgst8664
      @tgsttgst8664 2 года назад

      እውነት ልጅ መውለዴ እያስጨነቀኝ ነው መናይነት ዘመነው አድነን ፈጣሪዬ

  • @meselechmereta8124
    @meselechmereta8124 2 года назад +1

    እህቴ መዳን በኢየሱስ ብቻ ነዉ ኢየሱስ ነጻ ያወጣቹሀል ወደ ኢየሱስ ቅረብዉ ኢየሱስ ከየትኛዉም እስራት ይፈታል

  • @tsehaygirma6953
    @tsehaygirma6953 Год назад

    አንቺንም እግዚአብሔር ያወጣሻል ሕይወት ይቀጥላል እኔም ሳላውቅ ሳይሆን አውቄ እግዚአብሔርን አምኜ የገባሁበት ትዳር ከአንድ ቤት ውስጥ እንዳለ ቤተሰቡን የሚጨርስ መንፈስ ያለበት ቤት ውስጥ ገብቼ አንድ ልጅ ወልጄ እሷም እኔም ባሌም በከባድ ሁኔታውስጥ ወደቅን ይህ መንፈስ እኛንም ያዘን በኋላ ለ20 አመት ተፈተንኩኝ በመጫረሻም ድል ለኛ ሆነ ወደ እግዚአብሔር እንኳን የቀረብነውን አይደለም ራሱ የሚፈልገን ጌታ ነው አንዳንዴ እግዚአብሔር ዝም ይለናል ያኔ የባሰ መበርታት አለብሽ ሆይማኖትሽን እንዳትቀይሪ አኛ ነጻ ወጥተናል ፈተናችንን በድል ጨረሰናል አይዞሽ