ያንት ያለህ! በሬ ባረድክበት እጅህ ልጅህን ልትባርካት ነዉ? ለማመንም ሆነ ለመሥማት የሚከብድ ነገር።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 83

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 года назад +10

    በጣም ልብ ይነካል በእውነት በመጀመሪያ ግን በህግ አምላክ ልለምናችሁ በወግ በማረግ ሳታገቡ ወንድ ቤት አትሂዱ በትዳርም ችግር ይፈጠራል ግን ልዬነት አለው አግብቶ እግዚአብሔርም ሰውም በማያውቀው መኖርና መጋባት ልዬነት አለው እናስተውል 🙏
    እኔ ግራ ገባኝ ወጣቶች እንዲህ ሲአለቅሱ ማየት ልብ ይነካል እኔም እናንተ እድሜ ነኝ ግን ኑሮ ያስተምራል በተለይም ጊዜው ያስተምራል የልብስ ፍሽን የፀጉር እስታይል መቀየር ብቻ ሳይሆን እራሳችንን ሀይምሮአችንን መቀየር አለብን ቸሬ ካሁን በፊት "ከወገብ በታች ሳይሆን ከወገብ በላይ በሀይምሮአችሁ አስቡ " ብሎ ነበር ትክክል ነው ።
    አራዳነት ወይም ቃሉን ባልወደው እና ትክክለኛ ቀአንቁአ መናገር አለብን ብዬ ባምንም እናንተ እንዳላችሁት "ፍንዳታ " በተግባር ካልሆነ ከላይ በጠቀስኩት ከሆነ ይሄ ጅልነት ነው።
    እናትሽን እንዳስቸገርሻት ገብቶሽ ነበርኮ ብዙዎች ጎረምሶች ትክክል ነን ብለው ስለሚያስቡ ነው ።አንች ይህን ከተገነዘብሽ እርምጃ መውሰድ የነበረብሽ ጥሩ ልጅ ለእናቱአ አሳቢ ሁነሽ መቀየር ትችይ ነበር።
    እንደአማራጭነት ወደቤቱ ገባሽ እንጂ ስላለቀሰ አይመስለኝም ።
    እሺ ሌላው ሁሉ ይሁን ሰው እየተደበደበ አይደለም እየተሰደበ እንዴት ልጅ ይወልዳል ልጅ የሚወለድ በፍቅር አይደለም? እኔ ይሄን አስገድዶ እየደፈረሽ ነው የምለው ።
    እኔ ልቤን የሚነኩት ልጆች ናቸው በማያውቁት መሰቃየታቸው አዝናለሁ ።
    በስነልቦና ብቻ የሚፋታ ነገር አይደለም ልጁ መንፈሳዊ ቦታ ሂዶ መፈወስ አለበት አንችም እንዲሁ ፀበል ሄጂ ፀሎት አድርጊ በእምነሽ ።ከእናትሽ ከቤተሰብሽ የሚያጣላ እርኩስ መንፈስ ነው። ከእስር ሲወጣም እንዳትታረቂ ለራስሽ እና ለልጅሽ መሆን አያቅትሽም ።
    እግዚአብሔር ይርዳሽ መጪው ጊዜሽ ያማረ ይሁንልሽ አይዞሽ።
    አመሰግናለሁ ቸሬ፣ አለምሰገድ ፣ሳሚ 💚👏

  • @myhomeethio
    @myhomeethio 3 года назад +4

    ተባረኩ የምትሰሩት ስራ በጣም የሚደንቅ ነው:: እግዚአብሄርበስራችሁ ሁሉ ይግባ

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 3 года назад +6

    የጉድ ሀገር ሆ ዘንድሮ ወጣቶቹ እንዲህ እየሰማን ቆመን መቅረታችን ነው ጎበዝ 🤔ኧረ ለነገሩ ምን በወጣኝ ያው ት/ት ነው በደንብ መዳመጥና ተረጋግቶ አገናዝቦ ልብ ወስኖ ማግባት ነው እንጂ ቆሜ እማ አልቀርም 😜 ለማንኛውም እህታችን ድንግል ማርያም ታግዝሽ አይዞሽ።

    • @lopesohadiso
      @lopesohadiso 3 года назад

      እህት አለም ወንድ ሁሉ አንድ አይዶለም ለምሳሌ የአንቻ አባት ለእነትሽ ጥሩ ባል ልሆን ይችላል ወይም ክፍ ባል ልሆን ይችላል ሚስቱን መውለድ አትቻም መሐን ነሽ እግልሽለሁ የምል ባል ሰሆን ሴጣና ነው ስለዚህ ቆሜ ቀረለሁ ብለሽ አትስብ ጽልይ በነገራችን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ የሴት መብት የለም ለዚህ ነዉ ወንዶዎች ሴቶዎችን የምበድሉት እኔ አሁን ያለሁበት አገር ሴትን ማንገድ ላይ መልክፍ አይቻልም።

    • @abirayakobo4723
      @abirayakobo4723 3 года назад +1

      @@lopesohadiso በርግጥ ቆሜ አልቀርም ፈጣሪ ያውቃል ለጨዋታም ያክል ነው እንደዛ ያልኩትኝ ያው ሁሉንም ወንድ ብየ አልፈርጂም ያው ክፉወች በዙ እንጂ በየ ቀኑ እንዲህ ለጆሮ የሚከብድ ነገር እየሰማን ተሳቀቅን መፍትሄም ጠፋ እየባሰ እንጂ እየቀነሰ አልመጣም ብቻ ይሄን እንቆቅልሽ ፈጣሪ ይፍታልን

    • @lopesohadiso
      @lopesohadiso 3 года назад

      @@abirayakobo4723 አሜን ተባረክ

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 3 года назад +1

      😂😂😂ያሰኛል የእርቅ ማእድን ከማዳመጥ ብዛት

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    አልቅሶ የሚያገባሽ ወንድ እጁ ላይ ከገባሽ በዋላ የስቃይ ኑሮ ነው የሚያኖርሽ ሲቀጥል ሰተት ብለሽ መግባትሽ እንደ ተባለው ቆንጆ ወጣት ነሽ ከዚህ ጨካኝ ባለጌ ጋር ምን አታገለሽ ለምን የቤት ሰራተኛ አትሆኚም ይሄን ሁሉ መከራ ከመቀበል ሠው በፍቃዱ መሰቃየት ይፈልጋል አይ ያበሳጫል

  • @ቤቲየኦርቶዶክስተዋህዶልጂ

    አይዞሽ ተረጋጊ ሲሉ ደስሲሉ ልጂቱ የራሳ ጥፋት ሁኖም ፈጣሪ ደግሞ በብዙ ፈተናት እሱ ይድረስልሽ

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 3 года назад +1

    Koy lijishen Beteseb gar askemitesh lemin wetesh atiserim?

  • @አዋቂሁን
    @አዋቂሁን 3 года назад

    ከንፈር መጦ ማለፍ ሳይሆን ሁላችንም ወደራሳችን አሳልፈን ተግባራዊ ማድረግ አለብን እኛ ኢትዮጵያኖች እንደሆነ በጥብጠው ካልጋቱን ፈፅሞ አይገባንም እህቴ ላንቺም አላህ ያፅናሽ ከገባሽበት ስቃይ ያውጣሽ

  • @zadebuna590
    @zadebuna590 3 года назад +7

    ቸሬ አባታችን አንተ ስትኖር ፕሮግራሙን ሞር ለመስማት እጓጓለው ከምር ክብር ይገባካል 💙👈
    እህቴ አይዞሽ ወንዶችም ልቦና ይስጣቹ

  • @ጌታየታመነነዉ
    @ጌታየታመነነዉ 3 года назад +2

    ቸሬ ያንተን ምክር ስሰማ እጽናናለሁ

  • @ጌታየታመነነዉ
    @ጌታየታመነነዉ 3 года назад +14

    እኔ እራሱ በምሰማዉ ታሪክ ታመምኩ ምንይሻላል

    • @meseretseifu3810
      @meseretseifu3810 3 года назад

      Ere ewenete new cekene wedekne eyebase new yesete leje mekerana sekaye

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 года назад +3

    እኔ ከአስር ዓመት በፊት ፍቅረኛየ ልክ እንደዚህ ልጅ መጥረቢያ 😥አንስቶ ሊገድለኝ ነበር ያውም ምንም ባላጠፋሁት 😢ሌላ ስላፈቀረ ከቤት እንድወጣ ስለፈለገ ብቻ እናም ትዝ ብሎኝ አለቀስኩ እግዚአብሔር ይመስገን የብቻ ኑሮ በጣም ደስ ይላል 🤲🏿🤲🏿

  • @seblemamo1292
    @seblemamo1292 3 года назад +1

    Chere mekrh bxam genbi nw Egzihaber abzeto zemnken yebakrek bante mekere ke sent ngr endatekotebku ena melkamun mengad enamertkugn tebarek wetatu eyataged nw Egzihaber legna le wetatoch asnaserokal beziw ketel tebarek

  • @fhkerkonjo8053
    @fhkerkonjo8053 2 года назад

    የኔ እናት አይዙሺ አኔም እንዳንቺ ነበረኩ ነገረ ይቀየራል እግዚአብሔር ይረዳሺ

  • @ethiopianoel7454
    @ethiopianoel7454 3 года назад +12

    ኤጭ አሁንስ በዛ ሴቶች እየተሰቃዩ ለምን ይወልዳሉ እኔ ያናድደኛል እንጂ አያሳዝኑኝም መወሰን የነበረባት በፊት ነው ከዛ የኢትዮጵያ ህዝብ ድረሱልኝ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 года назад +3

    እግዚኦ 😭ማህረነ ክርስቶስ 😢😢

  • @kidu715
    @kidu715 3 года назад +5

    አቤት ፈጣሪ ሆይ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን😥😥😥

  • @ethiopia9108
    @ethiopia9108 3 года назад +15

    እኔ ግን ሚገርመኝኝ ሲጀመር ሴቶች ሳትጋቡ ከመቼ ጀምሮ ነው ወንዱጋ ተገብቶ መኖር የተጀመረው ?? ባህላችን እንኳን ቀረ በቃ ??? ሌላው ደሞ እስካልተጋባቹ ድረስ እንደዛ ካሰቃየሽ ለምንድነው ጥለሽ ያልሄድሽው ?? እንደው ተጋብታቹ ቢሆን እንኳን ትዳር ላይ ብዙ ትእግስት ስለሚያስፈልግ ለዛ ብላ ነው ይባላል : አንቺ ግን ሰተት ብለሽ ገብተሽ ይሄን ሁሉ እያዩ አብሮ መኖር ምን አመጣው ?? ኧረ ወደዛ እንዲህ ያለ ታሪክ መስማት ነው የሰለቸኝ ::

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 года назад +2

    የስደት እህቶቸ ሀገር ስትገቡ
    ወደድኩሽ አበድኩ ካላች አልኖርም
    የሚላችሁ ወንዶች ጋር ዘዉ ብላችሁ አትግቡ በስነስረአት በቤተሰብ ሀይማኖታችን በሚፈቅደዉ መንገድ መሄድ ነዉ

  • @martef6435
    @martef6435 2 года назад

    Be Eyesus sim gud nw

  • @hanaali1232
    @hanaali1232 3 года назад

    Yasazenan endezh yala hewot lay neberuk 8 kefel temar eyalehu 16 amta neberuk esun beya befeker sinur endezeh hewotn . Mesikelekel adergew 1 leje welduk ahuen tefchew areb ager negn lejen teya 😭😭😭ahuen anch sera sera endezh yal sew ga menur betam gebad new ehta ewuent 😭😭😭😭

  • @addisneguss5568
    @addisneguss5568 3 года назад

    Enea yehan ale dareshlaew enat ayzoshi setlwat leka teru wandi ale elalew lengru hulum metfat ayedalhum gn kefochi bezuu

  • @fwzm7311
    @fwzm7311 3 года назад

    amen💚💛❤☝

  • @studio1920
    @studio1920 3 года назад

    Cheruye ebak selkhn be egegu efelgewalw plsssssssssssss ke ser askemtlng plsssssss

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 года назад +1

    ሀገረችን ላይ ስለወንዶች የምንሰማዉ
    ለትዳር ለመያዝ ያሰፈራል

  • @saaara7869
    @saaara7869 2 года назад

    ዎዶ,,አይደለም,ፈጣሪ,ምህረቱ,ይላክለት,,ከቻልሽ,,ጠበል,,ውሰጁ

  • @mesikonjo5965
    @mesikonjo5965 3 года назад +4

    ከእናት ቁጥጥር ይልቅ የባል ቁጥጥር አይብስም እንዴ ትዳር አረ በውጪ ሲያዩት ሲሰሙት በጣም ቀላል ነው ሲገቡበት ብቻ ነው

  • @dollobadore3501
    @dollobadore3501 3 года назад +1

    Isun teyina lijishina lebetesebochish sichina anch wegabishin asirash sira sertash irashishinm chayina lijshishinm babikat asadigi tanikara hun ine yemi makirish eheninew

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 3 года назад

    የሰላም ገበታዋች እንዴት ነው ስሞኑን አንድ አይነት ታሪክ ባንድ ላይ ማቅረብ ጀምራችኋል አውቃቹ ነው ወይስ ባጋጣሚ ነው አዳሜ እንደ ዋና ዘለሽ ትዳር ውስጥ እየገባሽ ስትሰምጪ የኢትዮጵያ ህዝብ አውጡኝ ትያለሽ መጀመሪያ አገባብሽን አሳሚሪ

  • @Grace-eg5xh
    @Grace-eg5xh 3 года назад

    የብዙ ወጣቶችን ህይወት እያበላሸ ያለው ሱስ ነው።የሰው ልጅ በትክክለኛ አእምሮው እንደዚህ አያስብም።ትክክል ነው እሱም እርዳታ ያስፈልገዋል!!!

  • @birukaman4318
    @birukaman4318 3 года назад

    በሀገረችን ለይ በያ ጊዜ የምስማ ነገር በጠም ይከብደል እውነተ ነው አገበች ማለቶን እንጅ ማንን እንደሚታ ጋበ አታውቅም ከቤቲስብ የምይበልጥ የለምነ የቤተሰብ ምክር መስማት አለበት ወለጅ ለልጂቾ ማልከምን እንጅ ክፎን አያስብም አለቀስነ አስዘነኝ ብሊሺ አግብቴሺ ረስሽ አለቀስሽ አሁንም መስብ ይጠበቅብሽል!!!

  • @dollobadore3501
    @dollobadore3501 3 года назад

    Chari hulem yemti sato mikrt batam takami new ikibarilgn sewu mejamare irasun mehun alebat tidari kachigirachin mashashage lihone ayichlim

  • @deresearedo1483
    @deresearedo1483 3 года назад

    Areee gobezz komee bellen enasseb

  • @aswmekonen3859
    @aswmekonen3859 3 месяца назад

    ምን አይነት ወድ ይሰጠኝ ይሆን ከምሰማው ጉድ ጨነቀኝ የኔስ ወድሞች ባድ ግዜ ፀብ እራሱ አይታገሱም ገና ካሁኑ እራቅ ብለሽ አግቢ እዳትነቅይን አዱን ሰካራም አግብተሽ ይሉኛል😢😅

  • @tilahunwoderelesh5716
    @tilahunwoderelesh5716 3 года назад +1

    Salam🇫🇮🇫🇮

  • @shew.9544
    @shew.9544 3 года назад +2

    ለቤተሰብሽ አለመታዘዝሽ የሚገርምነው ይህው ዋጋ አስከፈለሽ ትምህርት ይውንሽ

  • @rutafruh6588
    @rutafruh6588 3 года назад +1

    Feker yazegne ateym way cheger yelewm

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 3 года назад

    Egiziyabhir yagizishi

  • @orthodoxlazalalmitinuri8754
    @orthodoxlazalalmitinuri8754 3 года назад

    Wandimoche libona yisxachawi ihtoche irasachuni xabiqu

  • @selamtilahun8411
    @selamtilahun8411 3 года назад +5

    ቸርዬ 😘🌹

    • @የልጄአፍቃሪ
      @የልጄአፍቃሪ 3 года назад

      እኔም ሲመቸኝ ቸር ምርጥ ባል ምርጥ አባት እደሆነ በተለያዩ ሜድያወች ላይ ገልፆል መልካም ሰው ያብዛልን

    • @selamtilahun8411
      @selamtilahun8411 3 года назад

      @@የልጄአፍቃሪ amen

  • @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ
    @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ 3 года назад +4

    በጣም ይገርማል በየ ቀኑ የምንሰማው ነገር በእርግጥም ባለታሪኮች በዚህ ውስጥ አልፈዋል ያስብላል የእውነት ይገርማል በየ አንዳንድ ቤት ያለ ጉድ በጣሪ መጨረሻችን ያሳምርልን

  • @ወለተ.ስላሴ
    @ወለተ.ስላሴ 3 года назад

    እርእሳችሁ.ሲከብድ.አይዞን.እህት

  • @nourasultan5619
    @nourasultan5619 3 года назад

    እኔስበስደት እድሜዬሳላገባና ሳልወልድ አረጀውእያልኩ ፈጣሪዬን አማርርነበር አሁን ግን ባል የሚባል ካፍንጫዬይውጣ ብያለው

  • @fato7a7bb35
    @fato7a7bb35 3 года назад

    ሰለመቹ ቢዚት ይበሊ በጠሚነዊ ሚወደቹ ሚርጦቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezawoucha5208
    @bezawoucha5208 3 года назад

    hi

  • @zenashtesfaye8407
    @zenashtesfaye8407 3 года назад +1

    በጣም ያሳዝናል አባክቹሁ እህቶች ተጠንቀቁ በውነት አብቹ ያለው ከ አንድ ሚሊዮን አንደመመረጥ ነው ጥሩ 1,ወንድ ማግ ኝት ውይ ውይ ውይ ውይ ወንዶች እባካችሁ
    የ ህዋትን አረመኔነት በ እህቶች ላይ አትፈፅሙ
    ሁሉም አንድ ናችሁ እንደናት ብንሆንላቹ
    እንኮን ሰው ከሆነ እራሱን ማስተካከል ይችላል ጤነኛ አይደለም ታሞል እያላችሁ ከፍ አታርጎቸው ራስን መለወጥ ይቻላል

  • @mesmes8722
    @mesmes8722 3 года назад

    Fatir tarekishin yekayer

  • @mulkahassen5352
    @mulkahassen5352 3 года назад

    እእእእያማል

  • @fwzm7311
    @fwzm7311 3 года назад

    😥😥😥☝

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 3 года назад

    ትልቁ የሚያስደስተው ነገር አምልጠሻል በህይወት አለሽ እ/ርን አመስግነሽ ከዚህ በኋላ ሰውየው ወደፊትም እንዳይጎዳሽ መቁረጥ ያስፈልግሻል

  • @emuyelove1119
    @emuyelove1119 3 года назад

    የሚያለቅሱ ወንዶች መጨረሻ ያስለቅሳሉ እ
    ትልቅ ችግር አለበት ።ክፊመ
    መንፈስ ነው አይዝሽ ወጣቶች ታማሩ ከቤተሰብ ውጪ ያለ ፍቃድ መውጣት ችግር አለበት

  • @adamitujaleta162
    @adamitujaleta162 3 года назад +1

    ፍቅር ያዘኝ አፈቀርኩሽ ሞትኩልሽ የምሉ ወንዶች ሙልጭ ያሉ ሌቦች ናቸው ተጠንቀቁ

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 3 года назад

    እኔ መፍረዴ ሳይሆን እናትሸን ብታከብሪ እህቶችሸ ያሉሸን ብሰሚ እንደዚህ አትሆኝም ነበር ግን ክፉሸን አብረዉ ግን ተካፈሉ

  • @ethiopia9108
    @ethiopia9108 3 года назад +12

    ጤነኛ ናት : ገና ወጣት ናት : ስራ ለምን አትገባም ??
    አሁንማ እዚህ እየመጡ እርዱኝ በቃ ፋሽን ሆነ አይደል 🤔

    • @ምጥን
      @ምጥን 3 года назад +5

      ሚድያው ነው ጥፋተኞ በአጭር መክበር ነው የሚፈልጉት ዘመናዊ ልመና ሆኖአል የሰው እጅ ሁልጊዜ አይዘረጋም ስራ ቢሰሩ ነው ጥሩ
      የአገሪ ልጆች ንቁ መስራት ለማይችል ለእናቶች ለአባቶች ለታመሙት ብንደርስ ጥሩ ነው ግን እንዲ መተው ባሌ እህቴ ወ ዘ ተ በደሉኝ እያሉ ለመናው በዛ እረ ተው ወገን ንቃ ንቃ ::

    • @ምጥን
      @ምጥን 3 года назад +3

      @ክብሬ ነሽ ሀገሬ ቤተሰብ አላት ከታሰበበት ቀላል ነው ግን ሁሉም ሰው በቀላል (በልመና መክበር ነው የሚረልጉት አሁን እች ልጅ ነች ብትሰራ ምንም አይደል

    • @zinetasefa510
      @zinetasefa510 3 года назад

      Lej yezo sera yekebdal atefred

    • @flower525af4
      @flower525af4 3 года назад

      Endewim keliju lemerak yalat amarach lijuan lenatua setita areb ager mehed new,,,yemin mechenanek new bemanim sekaram ..Ende

  • @nardicafeentertainment688
    @nardicafeentertainment688 3 года назад +1

    Honestly this is too much it gives me headaches just listening to it. Im not understanding why Habersha women devalue themselves. Instead of leaving family home to go to men that's not worth, why not work two different places as seratenga go school at night and work hard to change their lives Instead of depending on a men specially Ethiopian men, majority came from dysfunctional families so we already know they can't do right by any women. The way they raised up is messed up that's why we here so many sad stories and this female suffering. My advice to you, you still young work on yourself and be best mom to your daughter. Raise her to be a strong woman for tomorrow so she won't end up being like you.

  • @saidfanta2872
    @saidfanta2872 2 года назад

    እኔ የሚገርመኚ ሴቶቺ ለሚረግጣቸው ወንድ ነው አክብረው የሚቀመጡ ገራም ወንድ ይንቃሉ መጥፎበሀሪ አላቸው

  • @fantayenegash9127
    @fantayenegash9127 3 года назад

    በእራሱ ገንዘብ ማንነቱን እስኪስትና ቤተሰቡንም ለማጥፋት እስኪመኝ እየጠጣ እሷ ደሞ ከቤተሰቦቿ እያመጣች እንድታበላው የሚፈልግ ምን ዓይነት ሰው ነው?

  • @sameuae5574
    @sameuae5574 3 года назад

    😭😭😭

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 3 года назад

    አደራችሁን እንዳታስታርቆዋት ይገላታል!!!!

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 3 года назад

    ❤💔💔❤🙏😰

  • @yyyy1372
    @yyyy1372 3 года назад

    የኔ ውድ ጥፈታኛነሽ ልጅሽን ለእናትሽ ሰተሽ ተቀጥረሽ ትሰሪየለሽ ይቅርታ

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd 3 года назад +1

    Stop talking about him anymore. Just ask your family to watch your kid and start your own job. He don’t deserve u Move out don’t look back.

  • @liwadubailiwa5198
    @liwadubailiwa5198 3 года назад

  • @saralove4936
    @saralove4936 3 года назад +1

    አምላካችን ሆይ ምህረትህን ላክልን የሚሰማው የሚታየው ሁሉ እጅግ በጣም ዘግናኝ ተስፋ የሚያስቆርጥ ነዉ በደላችንን ይቅር በለን🙏

  • @studio1920
    @studio1920 3 года назад

    Emberhan tederselesh ehete 😭😭😭uffffffffffffff😭😭😭ayeeee wondoch maseb lemn endemaychelu alegebash belongal wonde telahu 😭😭😭telahu😭😭😭 telahu😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 года назад

    አለም ሰገድ አንዳዲ ጥያቄዋችህ ኡፍፍፍፍፍ
    ቸሪ እረ አትጥፍብን 😍😍❤

    • @ahabte
      @ahabte 2 года назад +1

      😦

  • @mulbirhantamene4943
    @mulbirhantamene4943 3 года назад

  • @almaztm1853
    @almaztm1853 4 месяца назад

    ይቺ በሽተኛ ነች ደደብ ደንቆሮ ምንብለን ነው የምንሰማት ሰነፍ የእርዳታውን ቤተሰብዋ ጋር ወስዳ አስቀምጣ መጠቀም ነው እራስዋ ውሻ ነች ሴት አሰዳቢ በግድ ገብተው ደበደበኝ ሰከረ እሱ ልክ ነው ታይሙ ነው ወጣት ነው ያለጊዜው ሔዳ ተሳፈረችበት አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ እሩዱን ማለት ጥሩ አይደለም አስቡ ሴቶች እየመጣቹህ እየየ አትበሉ