የህገ መንግሥት ትርጉም ለህገ መንግሥት እስትንፋስ ነው። ያልተሰሙና አዳዲስ እይታዎችን ይመልከቱ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • የህገ መንግሥት ትርጉም ለህገ መንግሥት እስትንፋስ ነው። ያልተሰሙና አዳዲስ እይታዎችን ይመልከቱ።

Комментарии • 6

  • @kidusyaredztana5746
    @kidusyaredztana5746 4 года назад

    Good discussion!!!!

  • @abdurrhim9277
    @abdurrhim9277 4 года назад

    Abiy must go

  • @danielassefa7015
    @danielassefa7015 4 года назад

    ከፖለቲካ ድርድር ውጪ ህገመንግስታዊ መፍትሔ የለም አራት ነጥብ። መንግስትም ቢሆን ከመስከረም ሰላሳ በኋላ በመንግሥት ስልጣን የሚቀጥል ከሆነ ህገመንግስቱ በግልጽ እንዳስቀመጠው የአንድ መንግስት የስልጣን ግዜ አምሰት አመት ነው ብሎ ዘግቶ አያለና ምንም አይነት የትርጉም ክፍተት በሌለበት ሁኔታ መንግስት የራሱ ትርጉም ሰጥቶ በስልጣን የሚቀጥል ከሆነ ምርጫ አጭበርብሮ በስልጣን ከመቀጠል አይተናነስም extra constitutional መንገድ ብቻ መከተል አለብን የህግ ባለሞያዎችም አካፋን አካፋ የማለት ችግር እንዳለባቸውና ደሞዝ ለሚከፍላቸው መንግስት እንደሚወግኑ ማየት ችያለሁ ።

  • @freedomagaro2660
    @freedomagaro2660 4 года назад +1

    ቆይ ግርም የሚል ውይይት ነው ህገመንስቱ አምስት አመት ብሎ በ አራት ነጥብ የዘጋውን ነገር ዛሬ ትርጉም ይሰጠው የሚል ግብዝ ነው ህገመንግስ ለ አንድ ሰው ወይ ለአንድ ፓርቲ ተብሎ እንዴት ይቀየራል፡ህገመንግስቱ አየወክለንም ስንል በምክንያት ነበር ይህ ህገ አራዊት እንጅ ህገመንግስት አይደለም ፡ሆድ አደሮች ለምን እንዴት ብለው አይጠይቁም

    • @freedomagaro2660
      @freedomagaro2660 4 года назад

      የትኛውም ሀገር እንህ አይነት የህገመንግስት ክፍተት ሲገጥማቸው ከገዢው ፓርቲ እስከ ተቃዋሚ ያሉት በውይይት እና በድርድር ነው የሚወሰነው