አሸናፊ ሕይወትን መለማመድ • Pastor Eyasu Tesfaye

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • አሸናፊ ሒይወትን መለማመድ • Pastor Eyasu Tesfaye
    Ammanuel Montreal Evangelical Church

Комментарии • 48

  • @MeseretGetachew-sg7nc
    @MeseretGetachew-sg7nc Месяц назад +23

    በጣም የሚገርም ትመርት ነው ነገር ግን የመጨረሻው ሃሳብ ሳትጨርሰው አለቀ ፓስተርዬ እኔን የሚመለከት ነበር ለሰው ቢነግሩት የማይገባ ነው የመንፈስ አሰራር እንደሆነ አውቃለው ነገር ግን ደከመኝ 8አመት ሆነኝ አንድ ልጅ አለችኝ በመሃል ተሰቃየች 7አመቷ ነው ጌታን ድረስልኝ እያልኩት ነው በፀሎት አግዙኝ ፀጋ ይብዛላቹ

    • @deehope9477
      @deehope9477 Месяц назад +3

      Praying for you, dear & stay strong by the grace of your heavenly Father! He sees it all!🙏 ❤

    • @MeseretGetachew-sg7nc
      @MeseretGetachew-sg7nc Месяц назад +1

      አመሰግናለው እወነት ነው አምላካችንና አባታችን ሁሉን ያያል ፀጋው ያግዘን

    • @Hani-v9h
      @Hani-v9h Месяц назад

      Enem yemchrshaw hasab yimlketal hiwoten ...bebzu yemfetnbet guday new. 2 ljoch alugn...geta yikber bye betchalgn meten Rasen asgezalew neger gin ...eske mindes bezimta .efzat endalbign alawkewm . Egzihabher tsga yabzalin!
      Paster eyasu geta eyesus yibarkih yante timhrt hiwot genbiwoch nachew tsga yibzalih

    • @jesusistheonlywaytoheaven862
      @jesusistheonlywaytoheaven862 Месяц назад

      Ayzosh yene enate.. praying God will give you breakthrough in Jesus name!
      2 Samuel 5:20 ዳዊትም ወደ በኣልፐራሲም መጣ፥ በዚያም መታቸውና፡- ውኃ እንዲያፈርስ እግዚአብሔር ጠላቶቼን በፊቴ አፈረሳቸው፥ አለ። ስለዚህም የዚያን ስፍራ ስም በኣልፐራሲም ብሎ ጠራው።
      Matthew 12:20 ፍርድን ድል ለመንሣት እስኪያወጣ፥ የተቀጠቀጠን ሸምበቆ አይሰብርም የሚጤስን የጥዋፍ ክርም አያጠፋም።
      Praying for you! May this powerful wird of god fulfilled in your life in Jesus mighty name!!!!

    • @HiwotBerhanu-ch3hr
      @HiwotBerhanu-ch3hr Месяц назад

      እግዚአብሔር ይባርክህ ፖስተር እያሱ

  • @Azt189
    @Azt189 Месяц назад +8

    ፓሰተር ኢያሱ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ!
    “ጠቢብ እነዚህን ከመስማት ጥበብን ይጨምራል፥ አስተዋይም መልካም ምክርን ገንዘቡ ያደርጋል።”
    - ምሳሌ 1፥5

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 Месяц назад

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ እግዚአብሔር ሁሌ በአንተ ተጠቅሞ ስስት ይመልሰኛል ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ትውልድህን አገልግሎትህን ይባርክ

  • @meselechsegu2826
    @meselechsegu2826 Месяц назад

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ

  • @user-bc6vu3ht5d
    @user-bc6vu3ht5d Месяц назад +1

    Paster Egzabhier Amlak xegawun yabzalh tebareklgi . qalu yenie newu wesgalehu Halleluja Eyesus Gieta Newu newu ybarek !

  • @rb2782
    @rb2782 Месяц назад

    በጣም የሚገርም ትምህርትም መልእክትም ነው ግን ሳትጨርሰው አለቀ. እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ፓ/ር. ሁሌ እንደጔጔሁ ነው ምሰማህ. 🙏🏼✝️🔥🔥🔥

  • @jesusislord4268
    @jesusislord4268 Месяц назад +2

    አሜንንን አሜንንን ፖስተር ተባረክ።🙏🙏🙏

  • @lemelemmeles-5732
    @lemelemmeles-5732 Месяц назад +2

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ፓስተር ድንቅ ትምህርት ነው ::

  • @tsehaymamo4082
    @tsehaymamo4082 Месяц назад +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተርዬ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @alemtsehaymezgebe9909
    @alemtsehaymezgebe9909 Месяц назад +1

    Amen

  • @JohnYoseph-gm2sg
    @JohnYoseph-gm2sg Месяц назад +2

    Woow room paster🎉🎉🎉 Ameen.

  • @tegestasras6768
    @tegestasras6768 Месяц назад

    እግዚአብሔር አመላክ በልጁ በክርስቶስ እየሱስ ስም ፀጋውን ሰማያዊ እውቀቱን ያብዛልህ አሜን በትምህርትህ ሁልግዜም እባረካለሁ የዛሬዋ ግን የውሃዋነገር እራሴን አሳየችኝ ና በጣም ሳቅሁ ተባረክ ፓስተር።

  • @berhanuwolde7978
    @berhanuwolde7978 Месяц назад

    Perfect bible
    Lord bless you

  • @enkenyeleshchaka6036
    @enkenyeleshchaka6036 Месяц назад

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @muluhawassammuluhawassam6440
    @muluhawassammuluhawassam6440 Месяц назад +3

    ❤❤❤❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Месяц назад +1

    ፓስተር እያሱ ሁሌም ስለምትጠቅመን የጌታን ቃል ምክር በመንፈስ ቅዱስ ስለምታስተምረን ጌታን ስለአንተ አመሰግነዋለሁ ፀጋዉ ይብዛልህ

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 Месяц назад +3

    Ameeen ameeeen

  • @smb5003
    @smb5003 Месяц назад

    GOD BLESS YOU, PASTOR

  • @workneshrundasa4393
    @workneshrundasa4393 Месяц назад

    Egzihabiher yibarikih Pastorye yamigarim timirit nawu enidasamanawu enida kalu manor yihunilin

  • @user-my2yy4vd9t
    @user-my2yy4vd9t Месяц назад

    Amen amen amen amen amen amen geth abzto yebarky tebarkiii 🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌📖📖📖📖🙇🙇🙇🙇🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Месяц назад +4

    ሮሜ 12:19፤ ተወዳጆች ሆይ፥ ራሳችሁ አትበቀሉ፥ ለቍጣው ፈንታ ስጡ እንጂ፤ በቀል የእኔ ነው፥ እኔ ብድራቱን እመልሳለሁ ይላል ጌታ ተብሎ ተጽፎአልና።
    ሮሜ 12:20፤ ጠላትህ ግን ቢራብ አብላው፤ ቢጠማ አጠጣው፤ ይህን በማድረግህ በራሱ ላይ የእሳት ፍም ትከምራለህና።
    ሮሜ 12:21፤ ክፉውን በመልካም አሸንፍ እንጂ በክፉ አትሸነፍ።

  • @meazaweldegebriel61
    @meazaweldegebriel61 Месяц назад +4

    ተባረክ 🙏 ፓሰተር

  • @saraswear7027
    @saraswear7027 Месяц назад

    Amen amen amen yibariky📖📖📃📚📚 🤲🙌🙌🙏🙏🍇🍇

  • @JesusPasstotheWorld
    @JesusPasstotheWorld Месяц назад

    How blessed are those who learn from you! But I see them not having exercise 📖. If I were them, I would feel very lucky.

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Месяц назад +3

    1 ጴጥሮስ 2:23፤ ሲሰድቡት መልሶ አልተሳደበም መከራንም ሲቀበል አልዛተም፥ ነገር ግን በጽድቅ ለሚፈርደው ራሱን አሳልፎ ሰጠ፤
    1 ጴጥሮስ 2:24፤ ለኃጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፤ በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ። (በግዕዝ እንዲህ ተጽፎአል፦ ‘ወበእንተ ኃጣውኢነ ውእቱ ተሰቅለ ዲበ ዕፅ በሥጋሁ ከመ ያውፅአነ እምኃጣውኢነ ወበጽድቁ ያሕይወነ።’)
    1 ጴጥሮስ 2:25፤ እንደ በጎች ትቅበዘበዙ ነበርና፥ አሁን ግን ወደ ነፍሳችሁ እረኛና ጠባቂ ተመልሳችኋል።

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Месяц назад +3

    2 ቆሮንቶስ 10:3፤ በሰው ልማድ ምንም እንኳ የምንመላለስ ብንሆን፥ እንደ ሰው ልማድ አንዋጋም፤
    2 ቆሮንቶስ 10:4፤ የጦር ዕቃችን ሥጋዊ አይደለምና፥ ምሽግን ለመስበር ግን በእግዚአብሔር ፊት ብርቱ ነው፤
    2 ቆሮንቶስ 10:5፤ የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥

  • @bizunehbecho9163
    @bizunehbecho9163 Месяц назад

    Tebarki pas

  • @rb2782
    @rb2782 Месяц назад

    OMG this sermon was amazed me. Coz yesterday I listened a testimony a guy name is James Kawala. He is from Ugandan, he was a witch when he tell about the evil agenda over us (Christians) what He said all you mentioned about evil. You open our eyes to see and focus in the word of God. Thanks again pastor.

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Месяц назад +3

    ዮሐንስ 1:5፤ ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም።

  • @sameteshela
    @sameteshela Месяц назад

    Tabarake

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Месяц назад +2

    1 ዮሐንስ 2:10፤ ወንድሙንም የሚወድ በብርሃን ይኖራል ማሰናከያም የለበትም፤
    1 ዮሐንስ 2:11፤ ወንድሙን የሚጠላ ግን በጨለማ አለ፥ በጨለማም ይመላለሳል፥ የሚሄድበትንም አያውቅም፥ ጨለማው ዓይኖቹን አሳውሮታልና።

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Месяц назад +3

    1 ጴጥሮስ 2:19፤ በግፍ መከራን የሚቀበል ሰው እግዚአብሔርን እያሰበ ኃዘንን ቢታገሥ ምስጋና ይገባዋልና።
    1 ጴጥሮስ 2:20፤ ኃጢአት አድርጋችሁ ስትጎሰሙ ብትታገሡ፥ ምን ክብር አለበት? ነገር ግን መልካም አድርጋችሁ መከራን ስትቀበሉ ብትታገሡ፥ ይህ ነገር በእግዚአብሔር ዘንድ ምስጋና ይገባዋል።
    1 ጴጥሮስ 2:21፤ የተጠራችሁለት ለዚህ ነውና፤ ክርስቶስ ደግሞ ፍለጋውን እንድትከተሉ ምሳሌ ትቶላችሁ ስለ እናንተ መከራን ተቀብሎአልና።
    1 ጴጥሮስ 2:22፤ እርሱም ኃጢአት አላደረገም፥ ተንኰልም በአፉ አልተገኘበትም፤

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Месяц назад +3

    ማርቆስ 5:1፤ ወደ ባሕር ማዶም ወደ ጌርጌሴኖን አገር መጡ።
    ማርቆስ 5:2፤ ከታንኳይቱም በወጣ ጊዜ፥ ርኵስ መንፈስ የያዘው ሰው ከመቃብር ወጥቶ ወዲያው ተገናኘው፤
    ማርቆስ 5:3፤ እርሱም በመቃብር ይኖር ነበር፥ በሰንሰለትም ስንኳ ማንም ሊያስረው በዚያን ጊዜ አይችልም ነበር፤
    ማርቆስ 5:4፤ ብዙ ጊዜ በእግር ብረትና በሰንሰለት ይታሰር ነበርና ዳሩ ግን ሰንሰለቱን ይበጣጥስ እግር ብረቱንም ይሰባብር ነበር፥ ሊያሸንፈውም የሚችል አልነበረም፤
    ማርቆስ 5:5፤ ሁልጊዜም ሌሊትና ቀን በመቃብርና በተራራ ሆኖ ይጮኽ ነበር ሰውነቱንም በድንጋይ ይቧጭር ነበር።

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Месяц назад +3

    ማርቆስ 5:6፤ ኢየሱስንም ከሩቅ ባየ ጊዜ ሮጦ ሰገደለት፥
    ማርቆስ 5:7፤ በታላቅ ድምፅም እየጮኸ፦ “የልዑል እግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ሆይ፥ ከአንተ ጋር ምን አለኝ? እንዳታሠቃየኝ በእግዚአብሔር አምልሃለሁ” አለ፤
    ማርቆስ 5:8፤ “አንተ ርኵስ መንፈስ፥ ከዚህ ሰው ውጣ፡” ብሎት ነበርና።
    ማርቆስ 5:9፤ “ስምህ ማን ነው?” ብሎ ጠየቀው። “ብዙዎች ነንና ስሜ ሌጌዎን (*) ነው” አለው፥ (* ሌጌዎን ማለት ጭፍራ ማለት ነው።*)

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Месяц назад +2

    1 ዮሐንስ 2:7፤ ወንድሞች ሆይ፥ ከመጀመሪያ የነበረቻችሁ አሮጌ ትእዛዝ እንጂ የምጽፍላችሁ አዲስ ትእዛዝ አይደለችም፤ አሮጌይቱ ትእዛዝ የሰማችኋት ቃል ናት።
    1 ዮሐንስ 2:8፤ ዳግመኛ አዲስ ትእዛዝን እጽፍላችኋለሁ፥ ይህም ነገር በእርሱ በእናንተም እውነተኛ ነው፤ ጨለማው ያልፋልና እውነተኛውም ብርሃን አሁን ይበራል።
    1 ዮሐንስ 2:9፤ በብርሃን አለሁ የሚል ወንድሙንም የሚጠላ እስከ አሁን በጨለማ አለ።

  • @azebderege5393
    @azebderege5393 26 дней назад

    አዎ ን ለመሰማት ፈቃደኛ ነኘ.

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Месяц назад +2

    ዘፍጥረት 50:19፤ ዮሴፍም አላቸው፦ “አትፍሩ፤ እኔ በእግዚአብሔር ፋንታ ነኝን?
    ዘፍጥረት 50:20፤ እናንተ ክፉ ነገርን አሰባችሁብኝ፤ እግዚአብሔር ግን ዛሬ እንደ ሆነው ብዙ ሕዝብ እንዲድን ለማድረግ ለመልካም አሰበው።
    ዘፍጥረት 50:21፤ አሁንም አትፍሩ፤ እኔ እናንተንና ልጆቻችሁን እመግባችኋለሁ።” አጽናናቸውም ደስ አሰኛቸውም።

  • @asegidngusie5503
    @asegidngusie5503 День назад

    Phone member

  • @seni6206
    @seni6206 Месяц назад

    ምነው ተቋረጠ?

  • @mesretalmo7420
    @mesretalmo7420 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤