🛑የሻም ትሩፋት ፣ የአላህ ታጋሽነትና የበዳዮች ውድቀት! | ኡስታዝ አህመድ አደም | HadisAmharic | ahmed adem | ሶርያ ሀዲስ በአማርኛ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 82

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ Месяц назад +24

    አህለን ኡስታዝ አህመድ ሸህ አደም አላህ ረጅም ሀያት ከጤና ጋር አላህ ይጠልን ያረብ

  • @nafisaahmed8519
    @nafisaahmed8519 Месяц назад +18

    ያረብ የፍልስጢን ድል አቅርብልን የኢትዮጵያንም ሰላም መልስልን የአላህ

  • @Mohammed-j4m
    @Mohammed-j4m Месяц назад +10

    😢አላህ የሙስሊሙን ስቃይ ሁሉ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግልን አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ አህመድ አደም

  • @Zebibahussen-xx5zy
    @Zebibahussen-xx5zy Месяц назад +10

    ቁድስንም አላህ ነፃ ያውጣት እንድሁም በአለም ዳርቻ ዙልም ያለበትን ሁሉ ነጃ ይበላቸው

  • @Madina1-ty9jo
    @Madina1-ty9jo Месяц назад +8

    ያረብ
    ስንት ጊዜ ደጋግሜ አዳመጥኩት❤
    አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ለውዱ ኡስታዛችን ያረበል አለሚን❤❤

  • @inshallaheveninghewillbebe9201
    @inshallaheveninghewillbebe9201 Месяц назад +1

    Sallallahu aleyhi wesellem
    Allahumma amiiin 🤲
    Jazakum Allah Khair

  • @Nunu45-wr4xe
    @Nunu45-wr4xe 20 дней назад +1

    Ustaz Ahmed Adam ❤❤❤😢

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 Месяц назад +20

    አሁንም የፈለስጤን ተራ ይድረስ ያረብ የሶሪያው ደስታችን ወደር የለውም ✌️🇸🇾🇵🇸🇪🇹✌️

  • @yasinabdenuhrhagos3124
    @yasinabdenuhrhagos3124 Месяц назад +10

    ያአላህ የሙስሊሞችን ድል ቅርብ አድርግልን ኢንሻ አላህ

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 Месяц назад +7

    ግብ ያጀማአ አህለን ውስታዝ✌️✌️✌️🌹🌹🌹✌️🇵🇸🇸🇾✌️

  • @Amena-e5g
    @Amena-e5g Месяц назад +9

    ሱብሃን አላህ ወልሃምዱሊላህ ወላሁ አክበር ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ባረከላሁ ፊኩም። አላሁ የጥዊል ኡምረክ የዚድ ኢልምክ ይባሪክ ዘውጀክ ወአውላደክ ወዙሪየትክ።አሚን አላሁመ አሚን ያረበል አለሚን

  • @AminatAdemEndris
    @AminatAdemEndris Месяц назад +4

    የአላህ አለህ ይጠብቆት እድሜወትን ያረዝምልን ዱአ አድረጉልኝ እረሶ ሰፈር ቤት እድሰራ ባለቤቴን አለህ ይገዘዉ ዱአ አደረጉ ልን

  • @bintahmed6655
    @bintahmed6655 Месяц назад +4

    ወላሂ በወቅቱ ውስጤ በጣም ጨንቆኝ በጣም ከፍቶኝ ተስፋ ቆርጬ በፍልስጤም ጉዳይ ሁሌም እያዘንኩኝ በሶሪያ ጉዳይ ደስአለኝ ያረብ የፍልስጤሞችንም ቅርብ አድርገው አልኩኝ ግን እየዋለ እያደረ ደሞ ጭንቀቴ ባሰ እስራኤል እና ኢራን ከወዲያ አሽቃባጭ አሜሪካ ሶሪያን ከበዋት ሳይ ኢሄ ሀዲስ ደሞ ጠገነኝ ተስፋ ሆነኝ አላህ ለምክንያት ነው ኢሄን የሚያደርገው ባረከላህ ፊክ ያ ኧኺ

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ Месяц назад +1

    ጀዛኩሙሏህ ከይረን ኡስታዝና አላህ ይጠውል ኡሙሩክ ያረብብብ

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg Месяц назад +8

    አላህ ፍልስጤምንና ሶሪያን ነፃ ያውጣ የአለም ሙስሊሞችንም ይነስረን ያረቢ በእዝነቱም ይማረን

  • @mominaahmedmomi2468
    @mominaahmedmomi2468 Месяц назад +9

    እንኳን ደስ አለን ደስታችንን አላህ የውመል ቂያማ ድረስ ያድርግልን የሞቱ ወንድም እህቶችንም የሸሂድነትን ደረጃ አላህ ይስጣቸው አለመል ኢስላምን ነፃ አላህ ያውጣልን እኛም የዲን ጀግና አላህ ያድርገን

  • @الحمدلله-غ4ذ4ك
    @الحمدلله-غ4ذ4ك Месяц назад +3

    جزاك الله خيرا አላህ ፍልስጤንም ባሉበት ጭቅ ያውጣቸው አሁን ድሉ ለነሱ ይሁን ያረብ 🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🇯🇴🇯🇴

  • @eveali6794
    @eveali6794 Месяц назад +2

    የአላህ😢😢😢😢😢

  • @Jamalalif-r5t
    @Jamalalif-r5t Месяц назад +2

    ረ አላኽ ለፊልስጤም ድረስላቸው ። ያረቢ።

  • @AbubekerAemede
    @AbubekerAemede Месяц назад +3

    Jazklhe ❤❤❤

  • @abdidelil3008
    @abdidelil3008 Месяц назад +2

    ሱብሀነላህ

  • @zaynabisaq4765
    @zaynabisaq4765 Месяц назад +4

    Ameen🤲 ya Rabb☝️🤍🤲 ya Allah ☝️🤍🤲Allahuma ameen🤲 ya Rabbal Alamein☝️🌏🤍❤️🤲 S A W🤲 Sallaallahu caleyhi wasalam 🤲

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ

    አሏህ ደስታቸዉን ዘዉታሪ ያድርግላቸዉ በጣም ደስ ብሎኛል በአለም ላይ የሚሰቃዩ የተጨቆኑ ሙስሊሞችን አሏህ ከስቃይ ያዉጣቸዉ

  • @susubeintbaba54
    @susubeintbaba54 Месяц назад +5

    ጀዘከለሁ ከይር ኡስታዘችን

  • @Somer7719
    @Somer7719 Месяц назад +3

    شكرًا الله يحفظك

  • @Saada-r5l
    @Saada-r5l Месяц назад +2

    ሱለለህ አለይሂ ወሰለመ

  • @ziadaa9446
    @ziadaa9446 Месяц назад +2

    አሚን
    አሚን አሚን
    ጀዛኩመላኸ ኸይር

  • @SelimeFerej
    @SelimeFerej Месяц назад +1

    Jezakelah

  • @omudaha
    @omudaha Месяц назад +4

    بارك الله فيكم يا استازنا جزاكم الله كيرا🌹🌹🌹

  • @halima7669
    @halima7669 Месяц назад +2

    🎉🎉🎉🎉🎉ጀዛከላሁም ኸይረን ኡስታዛችን አላህይጠብቃቹ አላህ ሆይ ፍልስጢንም ነፃ አዉጣቸዉ ፈርጃቸዉ🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @Asrwt-ol6pf
    @Asrwt-ol6pf Месяц назад +4

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛምኩላህ ከይረን

  • @zeynebibrahim5765
    @zeynebibrahim5765 Месяц назад +3

    አላህየአለማትጌታሆይ ሶርያውያንየላኢላሀኢለላህወንድምእህቶቼን ከጨካኙበሽርአልአሰድአገዛዝነፃስላወጣቸው አልሀምዱሊላህአልሀምዱሊላህ አላህፈረጃውቅርብነው ለፍልስጤማውያንም ኢንሻአላህ

  • @mohammedkemal8997
    @mohammedkemal8997 Месяц назад +2

    S a w

  • @halima7669
    @halima7669 Месяц назад +3

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @عيشة-ك5ه
    @عيشة-ك5ه Месяц назад +4

    አላህይጠብቃችሁ ኡስታዝታ🥰

  • @ShelemewAsefa
    @ShelemewAsefa Месяц назад +4

    ያአላህ ፍልስጤሞችን ድረስላቸው

  • @ሲንግልማምtube
    @ሲንግልማምtube Месяц назад +2

    ሰለላሁ አለይሂ ሰላቱ ወሰላም

  • @LubabaDebesa
    @LubabaDebesa Месяц назад +5

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @Asrwt-ol6pf
    @Asrwt-ol6pf Месяц назад +16

    እስኪ ላይክ ሼር እናርገዉ ጠቃሚ ምክርነዉ ወላህ ለምን ጥሩነገር ሼር አይደረግም ሀባይብ

    • @poodlewoodlw
      @poodlewoodlw Месяц назад +2

      እናደርጋለን 🎉

  • @susubeintbaba54
    @susubeintbaba54 Месяц назад +5

    👍👍

  • @zeynebibrahim5765
    @zeynebibrahim5765 Месяц назад +2

    አላህሆይ ዘላለማዊንጉስ መጀመሪያየሌለህ መጨረሻየሌለህ ዘላለማዊ አንተናአንተብቻነህ ሱብሀነከ ሱብሀነክ

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 Месяц назад +28

    ፈለስጤን እኮ 70አመት አለፋቸው ይኸው ሰገፉ እየኖሩ ነው የነሱ ድል ልዩ ነው ቢኢዝኒላሂ ስቧሀነወ ተአላ ቅርብ አርግልን ✌️🇵🇸✌️

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Месяц назад +3

      Technically 100 አመት ሆናቸዉ 1917 ነዉ በፈረንጆች የፍልሰጢምን መሬን ለመቃረም ከጀርመን የፓላንድ ከዩክሬን ከሩሲያ መጥተዉ ነዉ የወረሩት😢😢😢😢😢 የነሱ ይብሳል ወላሂ በሰልካችን በየቀኑ የምናየዉ ዙልም ያሳዝናል አላህ ይርዳቸዉ😢😢😢😢😢😢😢ያ ረብ የሱን እርዳታ አሁንም እንጠብቃለን በአላህ ተሰፍ አንቆርጥም😢😢😢😢😢😢😢

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 Месяц назад +1

      @reyuyenu340 በትክክል በሱ ተስፋ ቆርጠን ወዴት እንሄዳለን ልንቆርጥም አንችልም ልባችን ደማ አይናችን አነባ እሩቅ ነን ግንደሞ መቼም አንረሳቸውም በልባችን የታተሙ የአለማች ተበዳይ ህዝቦች ለበዳዮች እረዳት የላቸውም 🇵🇸💔

    • @hawamustafa9310
      @hawamustafa9310 Месяц назад

      ኣሚንንንንንንንንንንንንንንን ኢንሻአላህ ነስረላህ ቀሪብ

  • @SolomonGugsa-m6c
    @SolomonGugsa-m6c Месяц назад +1

    saw saw sae❤❤❤

  • @KhalidKsa-hc6qd
    @KhalidKsa-hc6qd Месяц назад +3

    ኣሚን ያረብ❤❤❤❤❤❤

  • @meymunaebrahimahmed2685
    @meymunaebrahimahmed2685 Месяц назад +3

    አሰላሙአለይኩም ኡዝታዝ በጣም አስፈላጊ የሆነ ጥያቄ ነበረኝ ቁጥር አስቀምጠጡ
    ልኝ የሚቻል ከሆነ ጀዛጉሙ
    ሏህ ኸይራ

  • @zaynabisaq4765
    @zaynabisaq4765 Месяц назад +3

    Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiin🤲😭 Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiin🤲😭 Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiin 🤲😭 Yaaaaaa Rahman Rahim☝️🤍❤️🤲😭 Allahuma ameen🤲 😭ya Rabbal Alamein☝️🤍🤲 😭S A W🤲 Sallaallahu caleyhi wasalam 🤲🤲🤲

  • @kedjaRechd
    @kedjaRechd Месяц назад +5

    🎉🎉

  • @zaynabisaq4765
    @zaynabisaq4765 Месяц назад +3

    Allahu Akbar Allahu Akbar Subhanallah Mashaallah My ustaz jazakAllha ☝️🤍🤲🤲🤲

  • @mohammedkemal8997
    @mohammedkemal8997 Месяц назад +1

    Suban Allah

  • @جميله-ق1ق
    @جميله-ق1ق Месяц назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤ ጀዛከላህ ኸይር ያኡሥታዝ አላህ ነጻ ያውጣቻው

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ Месяц назад +2

    ከሶብር ውጭ ምንም 😢የሙስሊሞች መሪ ኡስታዞችን እያሰሩ ከነሱ ነስር ተስፋ ቆርጫለሁ አላህ በጥበቡ ሁን ያለው እሚሆን አላህ ይድረስልን😢

  • @ሡበሀነክ
    @ሡበሀነክ Месяц назад +4

    አላህ ሙስሊሙን በድልና በጵናት ያሸብርቀዉ

  • @poodlewoodlw
    @poodlewoodlw Месяц назад +3

    ያረብ በሁሉም ሀገር የሚሰራግፍና በደልን ፈረጃዉን አቅርብልን ኢላሂ ሙጅሪሞችን የጃቸዉን ስጣቸዉ

  • @BbHh-st4fb
    @BbHh-st4fb Месяц назад +5

    ❤❤❤❤

  • @AaAa-vl2wm
    @AaAa-vl2wm Месяц назад +2

    👍👍👍✅✅✅✅

  • @JeMy-nx4rb
    @JeMy-nx4rb Месяц назад +3

    የፈለስጢን ድል አላህ ያቅርበው

  • @hayahhayah9581
    @hayahhayah9581 Месяц назад +1

    አሚን አሚን ጀዘኩሙለህ ካይር

  • @አሚናትወለየዋእስልምናየዉ

    ፍልስጤም ሙቸነዉ እምወዳት

  • @maramesubahaneallahe1385
    @maramesubahaneallahe1385 Месяц назад +1

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅዎት

  • @GgGg-g1l5h
    @GgGg-g1l5h Месяц назад +1

    ጀዛኩሙላክ ከይር አላህ ከይር ስራችሁን ይውደድላችሁ አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉

  • @Rabiiወሎየዋ
    @Rabiiወሎየዋ Месяц назад +2

    ሡለሏህ አለይሂ ወሠለም

  • @رحيمهالشمري-ه8ذ
    @رحيمهالشمري-ه8ذ Месяц назад +2

    ኡስታዝአላህሀያትህንያርዝመውአላህይጠብቅህፍልስጢየንአላህነስሩንያቅርብላቸውአገራችንኢትዮንምሰላሙንመልስልንያረብብብ

  • @Sayeeds-oq9eo
    @Sayeeds-oq9eo Месяц назад +1

    Subahannallah yaa rabbi alhamdullilaah ❤❤❤❤❤

  • @Soma78-z1o
    @Soma78-z1o 29 дней назад

    አሰላሙ አለይኩም ኡስታዛችን ኣላህ እድመያችዉን ያርዝም ኣላህ መርጦ እስልምናን ሰቶናል ከዚ የበለጠ ምን ስጦታ አለ ደሞ በዲናቸዉ በሃቅለይ መሞት ምነኛ መታደል ነዉ ኣላህ ከደጋጎቹ ከሸሂዶቹ ተርታ ያኑራቸዉ😭😭😭😭😭😭😭

  • @hafizahopetube1234
    @hafizahopetube1234 Месяц назад

    ስልጣን የአላህ ብቻ ነው😢😢😢

  • @QweEwq-tz7en
    @QweEwq-tz7en Месяц назад

    👍👍👍👍👍👍ያረብ፣ጀዛኩሏ፣ኸይር

  • @MosMoj
    @MosMoj Месяц назад +2

    💔💔💔💔💔💔🇪🇹😭😭😭😭😭😭☝☝☝☝☝☝☝☝

  • @Chnbfxzs65
    @Chnbfxzs65 28 дней назад

    سبحان الله

  • @suadjemal4689
    @suadjemal4689 Месяц назад +2

    المممممممىم

  • @rozaahamdii636
    @rozaahamdii636 27 дней назад

    👍👍✅

  • @MafiyaMafiya-de2rg
    @MafiyaMafiya-de2rg 26 дней назад

    እንድህ አረገጉን ለአለህ ብዬ እንወዶተለን

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ Месяц назад

    አለም ላይ ያሉ ሙስሊሞችን ካሉበት ችግር መክራ አላህ በቀችህ ይበላቸው ያለበት ችግር ያውጣችውያረቢል አለሚን

  • @Saada-r5l
    @Saada-r5l Месяц назад +1

    ሱለላህ አለይሂ ወሰለመ

  • @fufutube-ew5bf
    @fufutube-ew5bf Месяц назад +2

    ሰለላሁ እለይሂ ወሰለም

  • @wolasmagerfa
    @wolasmagerfa Месяц назад +5

    ❤❤❤