ክረምት ፤ KREMT መአዛ ብሩ እና ረ ፕ አበባው አያሌው
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- Join this channel to get access to perks:
/ @taemradio
አዘጋጅና አቅራቢ ፡ መአዛ ብሩ እና ረ/ፕ አበባው አያሌው ፤
በቴሌግራም ይቀላቀሉን 👉🏽 t.me/taemtazma
ይከተሉን በፌስቡክ 👉🏽 / taemtazam
ጣዕም ፡ ሁሉም ነገር ስለህይወት፡፡
#ትረካ ፣ #ተረት_ተረት ፣ #ስነ_ግጥም ፣ #በልሃ_ልበልሃ ፣ #አፈ-ታሪክ ፣ #ታሪክ ፣ #አጭር_ልቦለድ ፣ #ረዥም_ልቦለድ ፣ #እንቆቅልሽ ፣ #ወግ ፤
Thank you very much was informative!
ruclips.net/video/aNBqUuyzUSs/видео.html
ጣዕምን በቴሌግራም ይቀላቀሉ t.me/taemtazma
ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገሬ 💪
በጣም ነው ደስ የምትሉት የእዉነት እረጅም እድሜና ጤና የስጣችሁ❤
በጣም አመሰግናለሁ ባለሁበት ባታ ሆኜ የሄንን በመስማቴ
💚💛❤️😍
ውድ ቤተሰብ አብረኸን/ሽ ስለሆንክ/ስ በጣም ደስታ ይሰማናል ስምህን/ሽምሽን ማወቅ ባለመቻላችን በጣም እናዝናለን እንዲሁም ጣዕምን በቴሌግራም ይቀላቀሉ t.me/taemtazma
ጣዕሞች, እንዴት ናችሁልኝ ? 🙏🏿
አበቢሻ ውዷ እንዴት ዋልሽ ፡ መልካም ዕለተ ዕሁድ ይሁንልሽ በዚህ ሁለት ወራት ቆቅ እስኪልሽ ድረስ ነው ድራማ ይዘን የመጣነው ፤
@@taemradio, እሺ በደስታ ነው እንጠብቀው ! አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን!🙏🏿
@@taemradio ግድ የለም ብቻ ,
እንዳይ ቋረጥ
የዛኔ ነው ጉዳችሁን እማፈላው 😂
@@taemradio ጥሩ እሁድ ተመኘሁላቹ!🤲✝️🙏🏿
ዛሬ አስራ ሁለት ሰዓት ላይ የጋሽ ፍቄ ድራማ እና ሌላ አዲስ ድራማ አለ ነገ ማታ አስራ ሁለት ሰዓት ላይ ደግሞ አራት ድራማ እንለቃለን