Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እሚገርም ነው የሚስቱ ቁርጥ ውስኔ እና ዘዴ ከምር ተገርምከኝ ደስ ይላል የአንተ ብልህ ዜዴም በጣም አድንቃለሁ እግዚአብሔር ስራው ረቂቅ እና ድንቅ ነው በእውነቱ በጣም ይወዳታል ያለቹ መስማቱ ደስ ይላል በጥቅልሉ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ስለገባበት በቁርጥ ውስኔ ላይ ድል አገኙ ግሩም ነው ደስ እያለኝ እየስቅኩ እየተገርምኩ ነው የስማሁት ግሩም ነው በእውነቱ ሚስኪን ልጅ ሚስቴ መልስልኝ አለክ ይገርማል እኮ በስተመጨረሻው መቆረባቹው እንዴት ደስ እንዳለኝ ምን አለ በቃ የመጨረሻው ማስርያዉ ቁርባን ነው መታደል ነው መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ የኛ ውድ የኛ እንቁ እግዚአብሔር በአንተ አድሮ እግዚአብሔር ቃሉ እየመገበን ነው ተመግበንም ፍሬ እያፈራን ነው እኔ ቃላት የለኝም በምን እንደምገልፅህ ተለውጠን ቤተስቦቻችን ለመለውጥ ለመምከር የበቃነው በስደት ሆነን በትምህርትህ ነው እኔ ንቁ ማህበር ላይ ነበር ለመጀመርያ ጊዜ የአንተ እና የመምህር ሄኖክ ትምህርት የስማሁት ወደ ዩቱብ ከገባሁ በኃላ ግን በዚው ተመስጫ ቀረሁ ደስተኛ ነኝ በጣም ብዙ ነገር ያገኘሁበት የተቀየርኩበት ትምህርትህ ነው ንሩልኝ እና ሶሊዬ ማህበር ከገባሁ በኃላ ደግሞ ይበልጥ በረታሁኝ እግዚአብሔር ይመስገን ደግሞ የዋህነትህ እኮ አብረህ እየተገላታህ እያለቅስክ ኡፍፍፍ ስሜቱ ከባድ ነው እኔም እየሳቅኩኝም እያለቀስኩም ጨርስኩት ገጠመኙ ግሩም ነው በእውነት ሴት ልጅ ብልህ ናት ይባል የለ ግሩም ነው በእውነቱ ባልዋ መለስች ድንቅ ነው በእውነቱ
ረዥም ኮመንት መፃፍ ከማን ኮረጀሽ።ነው ሜሪዬ ሳትዋሽኝ ነገሪኝ ስሞትልሽ የኔን ኮመንት ልትበልጭው ነበር ግን አትበልጭኝም።ስልሽ 😀😁😁😀😁😁
@@BeteHohe ማራኪዬ ዋት ክክክክክ ከምር እፃፋለሁ መምህር ጋር ሌላ ስው ግን አዎ አልፅፍም የመምህር ትምህርት ግን ይለያል የውስጤ ቁስል ነው ያገኘሁበት ውስጤን እያውቅሽ ማራኪዬ ተይ ግን ተይ
መምህር ተስፋየ በምትወዳት ኪዳናምህረት ብየሃለው ርዳኝ በጣም ጨንቆኛል ስንቲ ጊዘ ለመንኮህ 🙏🙏🙏🙏🙏
እሰይ! መምህረች ቃላ ህይወት የሠማልን ይሄንን ቤተሰብ የቃያረ አምላክ የሁላችንም ህይወት ይለውጥ !
@@DeaconYeabkal እሺ
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ኣምላኬ የወሐንስ ድረስልኝ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ደስ የሚል ትምህርተነው መምህር አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅል
መምህራችን የኛ ውድ የኛ እንቁ እንካን በስላም መጣህልን የትምህርትህ ፍሬ ነኝ ደስ ይበልህ ስምህን አንሽቼ አልጠግብም በትምህርትህ ፍሬ ስላፈራሁ እግዚአብሔር በአንተ አድሮ ስላነቃኝ ሁሉጊዜ አነስሃለሁ ንሩልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ገጠመኙ ልስማው እና እፅፋለሁ
እውነትም እንቁ መምህር ትምህርቱ ልዩ ነው የውስጣችን ቁስል ነው ያገኘነው በገጠመኙ
ተባርክልኝ እህትአለም አስተዋይ ነሽ በእውነቱ
መምህራችን እንኳን መጣህልን
ዋት ሜሪዬ እኔኮ ሌላ ገጠመኝ እየሰማሁት ቀደመሽኝ ጉደኛ ነሽ
@@BeteHohe ማራኪዬ ዛሬ ተቀድመሻል በቃ ቻይው ክክክክ እስከመቼ እየቀደማቹሁኝ ሆ
እንዴት ደስይላል እንክዋን ለዚህ ክብር አበቃቸው በድስታ አለቀስኩኝ እኔንም ለዚህክብር እንዲያበቃኝ በፀሎት አስቡኝ ጎጉቻለሁ (ፍቅርተማሪያም
_ይህ ሰው እንዲድን ምክንያት የሆናችሁ ሰዎች ሁላችሁም እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ መከራ ይሰውራችሁ ምን አይነት መታደል ነው አንድም ሰው ህይውት ከሰይጣትን ስራ ማስለቀቅ ቀላል ነገር አይደለምና እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውድ።መምህሬ የእኛ እንቁ ሽህ።ዓመት ኑሩልን እንወድሀለን እድሜና ጤና ይስጣችሁ_
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ስሙ የተምስገነ ይሁን እንኳንም ለዚክብር አብቓቸው ብእውነት ገጠመኝ የኛ ህይወት ነው መምህዬ እማፍቅ ተረብርታህ እንቁ መምህራችን🤲❤
ለሁሉም መልካም ነገር እግዚአብሔር ይመሰሰገን ለእሱ ምን ይሳነዋል የባለቤቱ ትግስት እና የሱ የዋህ ልብ በጣም የሚያስቀና ነው እንኳን ለእርቀ ሰላም አበቃችሁ እናንተን የሰማ አምላክ እኛንም ፀሎት ይስማን መምህር እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ እና ጤና አብዝቶ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ የዘመናችን ሐዋሪያ በርታልን
መምህር ይህ የእኔ ታሪክ ነው የሚለየው እርሡ እሥዋን ይመታታል እኔ ግን እርሡን ነው የመታው የነበረው እንዳልከው ምንም አይነት መንፈሣዊ ነገር አይወድም ግድም የለውም እሥካሁን መምህር እኔ እርሡን ሥመታው ደም ካላየሁ ደሥ አይለኝም ነበር .ይጠጣል ከጠጣ ቦኃላ ግን ምንም የሚያደርግ አያውቅም .ሁሉም ነገር ተመሣይ ነው.እኔ ደሃ ነኝ .በጣም የሚያሣዝኑኝ ልጆቹ እኛ ሥንጣላ በጣም ያለቅሣሉ በትምህርት ቤት ብዙግዜ ተጠርቼ ምንድነው ትምህርት ዝቅ በለዋል እባል ነበር እና ብዙ ነገር አለ .እጅግ ብዙ ግን አሁን እግዚአብሄር ይመሥገን እድሜህን ያርዝምልን .ተለውጫለሁ ግን ብዙ ነገር ቢኖርም አሁን ባለኝ አቅዋም ለመቁረብ እራሤን ሣዘጋጅ ንሥሀ አባቴን ሥጠይቃቸው ይህንንማድረግ ያለባችሁ ሁለታችሁም ካለሆነ እንዳትቆርቡ አሉኝ.መምህር ምን ላድርግ እሥኪ አውራኝ
እህታችን አስካለ ማርያም አንችንም እኛንም ለዝህ ክብር ያብቃን ወንድማችን እሄን ክብር ያሳየህ ጌታ ይክበር ይመስገን ምስት ለባሏ ዘውድ ናት እኔድህ አይነት ጠንካራ ምስቶች እና እናቶች ምነኛ የተባሩኩ ናቸው በእውነት በረከታቸው ይደርብን 🥰⛪️⛪️
ኣሜን👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን. አጥንት ይርምያለመልም መዝሙር. ነው እግዚኣብሄር ጨምሮ ይስጥህ ወንድማችን. ስለ ገጠመኝ ልኡል እግዚኣብሄር የተመሰገነ ይሁን 👏. ስንት ዓመታት ተሰቃይተው በ 1ወር መፍትሄ ማግነት መታደል ነው: : እግዚኣብሄር ይምስገን. ኣሜን 👏 ለኛም ለዚ ክብር ያብቃን 👏. እህታችን ኣስካለማርያም እግዚኣብሄር የልብሽ መሻት ይፈጽምልሽ እህት. ለስጋ ወደሙ ያብቃሽ👏. ሁሌም ተባረክ ትጉ መምህራችን 👏
እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ ገና አሁን ገጠመኝ ልሰማነው ስጨርስ ሰለገጠመኙ አስተያየቴን እፅፋለሁ ኤፍታህ አይምሮዬን ክፈትልኝ መደሀኒያለም############################## በውነት በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ትግስተኛ መሆን ታጋሽ መሆን ለዚህ ለክርስቶስ ክብር ያበቃኛል የሚስትየዋ ታጋዥነት ሳላደቅ አላልፍም መልካም ሚስት ምንም አይነት ፀባይ ያለው ባል ቢኖራት በትግስት ትቀይረዋለች እንኳን ለዚህ ክብር በቃችሁ ከነልጆቻችሁ በቤቱ ያፅናችሁ ። መምህራችን እደው የስቱት ቤት ችግር ፈታህው መደሀኒያለምን አጋዥ አድርገህ እኔ ምንም ቃል የለኝም መደሀኒያለም ዘመንህን ይባርክልህ እመብረሀን ከፊትህ ቅዱስ ሚካኤል ከቀኝህ ቅዱስ ገብረኤል ከግራህ ይቅደሙልህ በሄድክበት ሁሉ ጥላ ከለላ ዋስ ጠበቃ ይሁኑህ
በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት አግኝቼበታለው አስተናጋጃ እህታችን እመብርሃን ከዚህ ክፉ ሂወት በፍጥነት ታውጣሽ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞💞
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምህ ይብዛ መምህር እውነት ነው በጣም ብዙ ትምህርቶች እያገኘንበት ነው በፀጋ ላይ ፀጋ ያድልልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከነ ቤተሰብህ ላዳምጥና እመለሳለሁ አመተ ኢየሱስ ኃይለ ሚካኤል ከነ ቤተሰቦቼ በፀሎታችሁ አስቡን 🤲 🤲 🤲 ደሞ ላይክ እያደረግን ስንገባ ቤተሰቦቼ
አስካለማርያም የተመኘሽውን እግዛቤር ያሳካልሽ እመብርአን ትርዳሽ
እግዚኣብሄር የኣገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወንድማችን በጸሎትህ ኣስበን በጸሎት እንዲያስቡንም የክርስትና ስማችንን ስጥልን "ሃይለ ኢየሱስ"።
መምህራችንቃለህይወትያሠማልንእኛንምለዝህቀንያብቃንመምህርበእውነትእግዚአብሔርይጠብቅህፀጋውንያብዛልህ
እቁ መምህራችን እንኳን ስላምመጣህልን በእውነትየአተትምህርት ያልገንባውያልቀየርውስውየለም እግዚአብሄር ከአተላይአድሮእያስተማርና እየገስፅነው በእውነት እህታችን ጠንካራ ናት ቁርጥውሳኔ መውስኖ ቤቶን በአዲስገንባች ጀግና በፆለትአስቡኝ ወለተ ኪዳንምህርት ለሁላችንም እንደዚችእህታችን ፍሬያችንን የምናፍራና የምናብብያድርግንአሜንአሜንአሜን
እንኳን ደና መጡ ውድ የተዋህዶ እቁ አየ የስንት ሰው ሒወት ቀየርክ መምህር በቤቱ ያፅናህ👆👏
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልን መምህር ትዳር አለኝ ልጆችም አሉኝ እግዚአብሔር ይመስገን ግን ስናወራም አንግባባም እንየም ለጸሎት ደካማ ነኝ ለመጸለይ ልቤ እንዲከፈትልኝ መጸሎት አስቡኝ ወለተ ጻዲቅ።
የሶን ማስተዋል ለህዝባችን ይስጥ ሚስት የፈጣሪ ስጦታናት ተባረኪ አሜን
የእውነት የሚገርም ገጠመኝ ነው ሚስቱም ቆራጥነቷ መጨረሻው እዲህ ሲያምር ለቅድስ ቁርባኑ ስለበቁ በእውነት ደስይላል እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፆናችሁመምህርዬ አልቅሰህ አስለቀስከኝ😢 የእውነት አስካለ ማርያም አንችም ለዚህ ክብር እዲያበቃሽ እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ የኛውድ መምህራችን በእውነት እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን. ኑርልን እዳው ክፉ ነገር አይካህ መምህር እኔ ጸሎቴ ከቤቴ ጣራ አልፎ ወደሰማይ ከደርሰልኝ እኔም ቅድስ ቁርባኑን ሁሌ ነው የምናፍቀው ክርስቶስን የማይናፍቀው የለም ከስደት መልስ ለዚህ ክብር እዲያበቃን መድሀኒአለም ይርዳን ! ገጠመኙን የሚረዳው ሰው ቁስልን እራሱን ገጠመኙ ላይ ሲያገኘው ነው መምህራችን በርታልን💕
መምህር የኛ እቁ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህበጣም የሚገርም ገጠመኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን 🤲🤲🤲ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ በመቁረባቸው ደስ አለኝ መምህር እኔ እኔ ሳገባ በተክሊል ነው ያገባሁት አሁን ግን ትምህርትህን ከሰማው በሃላ ሰላም አይሰማኝም ምክንያቱም ሁለታችንም ህጉን አልተከተልንም ባለቤቴ ዳቆን ነው ግን ድንግል አልነበረም እኔ ደሞ ድንግል ብሆንም የወሲብ ፊልም አይቼ ግለ ወሲብ ፈፅሜያለው ግን ሱስ አልነበረም ቢያንስ ለ15ቀን ይሆናል በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ
እግዚአብሔር. ይመስገን እንኳን ደስ አለክ መምህር ይህ ከጌታ ቀጥሎ ያንተ መስዋትነት የከፈልክበት ነው ለኛም ተስፋችን ነህ ለህታችንም እግዚአብሔር ይርዳት
አስካለ ማርያም ለዚክብር ያብቃሽ እኛንም ጨምሮ ያዘጋጀን
እግዝአብሄርይመስገንመምህርበጣምደስይላልእኛንምለዚህያብቃንፈጣሪየሆይእግዝአብሄርፀጋዉንአብዝቶያድልህ
እፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት እንዲት የሚያሳዝን ትምህርት ነው በየሱስ ስም እመብርሃን ለልጅዎ ስጋና ደም ታብቃሽ 🙏🤲🏻😭😭😭 ለነሱ የደርሰ አምላክ ለተጨነቀ ሁሉ ይድረስ🙏🤲🏻
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለህ መምህራችን አይዞህ በርታ እኛም ትምህርትህን ሰምተን ከሚድኑት ያድርገን
መምህር ተሰፋይ እግዚብሔር ያክብርህ ብእውነት ምርጥ ገጠመኝ ዛሬ ብጣም ደሰታ ነው የተሰማኝ ወንድሜ ፀጋና ዕድሜ እግዚአብሔር ይጨምርልን
የሚገርም ነዉ መምህራችን እንዴት ደስ ይላል ካለ ማወቅ ወደማወቅ ካለ መንቃት ወደ መንቃት ተመስገን ፊቅር የሆነ ኣምላካችን ብርታተዉ ይስጠን ኣሜን መምህራችን ኑርልን
በእውነት ድንቅ ትምህርትነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ተሰፋስላሴ እግዚአብሔር ከዚ በላይ ፀጋወን ያብዛልህ በእውነት ምን እንላለን ጤና እድሜ ይስጥልን እህታችን እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርልሽ
እህታችን አስካለ ማርያም አንቺንም እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን 👏🕊👏🕊👏 #እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 👏👏👏
አስካለ ማርያም በረከት ያድልሽ ! ለክብር ያብቃሽ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መመህር ቃለህይወትን ያሰማልን ወደማችማ በረከታቸው ይደርነበን
እግዚያብሔር ይመሥገን መምህር በጣም ደስ ይሚል ከጠመኝ ነዉ እግዚያብሔር ከዚህ በላይ ያበርታህ ወንድማለም የፈረሰዉ ሁሉ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ይሰራል ምስጋና ለድንግል ልጅ ይሆን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እግረጅም እድሜ ከጤና ከነ ቤተሰቦችህ ይስጥህ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የበገና መዝሙር በጣም ነው የምወደው የሚገርም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ብዙ ተምሬበታለሁ ወንድማችን እንኳን ተመለስህ በጣም ደስ ይላል
ውይ መምህር አተን ለሰጠን እማ ፍቅር ትክበር ትመስገን ላነቃከን ለማይሳነው ለእግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በጤና በፀጋ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቁክ አሚን
መምህራችን በጣም እናመሰግናለን ከብዙ ልፋት ቡሀላ ውጤት ሲኖረው በጣም ደስ ይላል እኛም ሁላችንም ለዚህ ክብር ያብቃን
እስካለ ማርያም የኔ ውድ አንችንም ለዚህ ክብር ያብቃሽ
ዝማሪ መላክት ያስማልን በጣም ድስ የሚል መዝሙር ነው ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን መምህር ብዙ እንዳውቅ እድለወጥ አድርጎኛል ገጠመኞችህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን✝️💒
አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን ለአንተም መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚሀብሄር የማያልቅ ፀጋ ያድልህ እኛንም እግዚሀብሄር ለዚህ ክብር ያብቃን መምህር ፅጌ ማርያም ብለህ ፀልይልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ትምህርት እናታችን አባታችን እግዚአብሔር ሰሙ የተመስገን የክብር ይሁን እህታችን አስካለ ማርያም ክብር ይብቃን እህታችን ❤❤❤
በእውነት መምህር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚያብሄር ሁላችንንም ለፍሬ ያብቃን አንተንም ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
_አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን ውድ መምህራችን እያልኩኝ ማዳመጥ ጀመርኩት 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾 በእውነት በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ያስደነቀችኝ ሴት እሱ መጠጡን ከጠጣ ብኃላ እሱ ጋ አድራ ያለውን ነገር በብልሀትነት መናገሯው እጅጉን ያስደንቃል ሌሎቻችሁም ሰውየውን ለመዳን ብላችሁ ያደረጋችሁት ነገር እንደት ደስ ይላል በጌታ ደግሞ ሚስትዮ ይህንን ገጠመኝ በመስማቷ ታድላለች እሷ ይህንን ባትሰማ ኑሮ በጣም ትቸግረው ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ገጠመኝ የሚሰሙት ጆሮዎች የተባረኩ ናቸው ሚስትዮ ደግሞ ገጠመኙን እሱ እንደሰማ ማድረጓ እራሱ ገራሚ ሰው ናት ድንቅ አለችኝ በእውነት እሱ ደግሞ እውትነም የዋህነት አለበት እሽ አዳምጣለሁ ብሎ እውነቱም አዳምጦ ቡና ቤት ሄዱ ለእነሱ ገጠመኙን መተረኩ ደስስስስ አለኝ አንጀቴን በላኝ በእውነት መልካም ሰው ነው ለሚስቱ መታዘዙ ያስደንቃል እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ መጨረሻውን ያሳምርላቸው የሰው ልጅ መለወጥ ከፈለገ ዛሬውን ይድናል ግን ብዙዎች አውቃለሁ እኔ አዋቂ ነኝ በማለት ጠፉ እንጂ ልቡ ወደ እግዚአብሔር የሆነ ሰው መዳኑ ዛሬው ነው ወይኔ ሚስቴን መልስልኝ አላለም ክክክክክ 😀😁😁 የኔ አባት ምስኪን አሳዘነኝ በእውነት ሚስቴን መልስልኝ ስለው አስረክበው እንደ አስቀመጠ ሰው ሚስቴን መልስልኝ መምህር ግን ምን አይነት ትሁት ሰው ናችው በማርያም በእውነት እኔ ለእርሶ ምንም ቃላት የለኝም አንድበትም የለኝም ብቻ እመብርሀን ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ትስጥልኝ ሌላ ምን እላለሁ ብዙ ነገር ለፃፍ አስባለሁ ግን ምንም ቃላቶችን አታለሁ በእውነት የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ከነ መላ ቤተሰቦች በፍቅር በሰላም በጤና በደስታ ኑርልን መምህሬ ይህች ሴት በእርሶ እገዛ ነው ከባሏጋር በሰላም መኖር የጅመረችው እናመሰገናለን ውድ።መምህራችን🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾 መምህሬ ብዙዎች የእርሶን ትምህርት ብቃወሙ ግን ምንም አይምሰላችሁ ምክንያቱም ብዙዎች እየዳኑይ።ስለሆነ ምን ይደንቃል ብቃወሙት የዳኑት ሰዎች ምስክር ነን እኛ ሁሉም የትም ሆኜ አፌም ሞልቼ አወራለሁ ይህ ትምህርት የብዙዎችን ህይወት እየቀረ ስለሆነ በእርሶ ትምህርት ነውና ይቃወሙት ግድ የለም ባለማወቃቸው ባለመስማታቸው ነው እድሜ ይስጣችሁ እንጂ ገና ብዙዎች ይሰማሉ ይቃወሙት የነበሩ ሁላ ይሰማሉ እርግጠኛ ነኝ ብቻ እድሜ ይስጠን ለሁላችንም ይህው አልሰማም ብሉ ስቃወሙይ የነበሩ እራሱ እየሰሙት እየመሰከሩት ነው🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾 አሜን አጥንትን የሚያለመለም የመላእክትን ዝማሬ ጣዕመ ዜማን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ውድ መምህራችን 🌾🌾🌾🌾_
የኔዋ ግን
ግን መዬ ሰምተሻል ወይስ እኔ ስምቼ አሁን ጨረስኩት ኮመንቴንም።ፃፍኩት አንቺ ግን ግን ግን
@@BeteHohe የኔዋ ቆየሁ በጣም ደስስስ እሚል ገጠመኝነው የኔውድ ኮመትሸን ግን ይህነው ለአንባቢም እያሰብሽ ሰትፃፊ
@@mekides ክክክክክክክ እስኪ አንብቢው ኮመቴን ስወድሽ አሁን እይውና
@@BeteHohe የመዳም ስራ ይቅር ያችን ኮመት ሳነብ መች ቀበጥኩ ይቅርብኝ
አቤት መምህር ተስፋዬ ይከሁሉ ጉድ እኔ ያሳለፍኩት ነው ግን በዛን ግዜ እደዚህ አይነት መምህር ትምርት የለም ነበር ቢኖርም መቺ እደዚህ መምህር የልጆቼን አባት በመጠጥ ብዛት ነው የተለያየነዉ አራት ልጅ ወልደን ግን እግዚአብሄር ይመስገን እድሜ ለስደት ብር ብቻ ሳይሆን እደመምህር ተስፋዬ አይነት አባት አግኝቼአለሁ የሰይጣን ዉጋስለሆነ ሊያፋታኝ የቻለው ተረዳሁ መምህር እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሀና አባቴ ቃለሂወት ያሰማልን ለንስሀ እዲያበቃኝ አቤቱ አደራ ጌታዬ
የኛ የዋህ መምህር ስታለቅስ አይኔ ብቻ አይደለም ውስጤም ነው አብሮህ የሚያለቅስ የሰው ህመም የሚያምህ የሰው ውድቀት የሚያገበግብህ በምን ቃል ልግለፅህ ብቻ አንተን የሰጠን በዚህ ዘመን አምላከ ቅዱሳን የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
እስካለ ማርያም ከዚህ አፀያፊ ስራእመብርሀን ትርዳሽ ማማዬ
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም ነው ደስ ሚለው ባልየው መሰዋት ብትከፍልለትም ይገባዋል በጣም የዋህ ስለሆነ ሚስት ደሞ ጀግና የእግዚአብሔር ስጦታ ናት እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ደስ ነው ያለኝ
አስካለ ማርያም እህታችን ለዚክብር ያብቃሽ
ፈጣሪ ይመስገን ይህን ላደረገ ቨውነት በጣም ደስ ይላል መምህር ብርታቱን ይስጥክ
መምህር የኛ እንቁ ዛሬ ያመጣህው ገጠመኝ ለየት ያለ ነው ሳልስማው በአርእስቱ ውስጥ ተገርሜሉ በጣም የተጨነቅኩበት አይነት ነው ባጋጣሚ እና መምህራችን እግዚኣብሔር ይጠብቅልን ቃለሒወት ያስማልን
በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማይልን አሜን ጸጋ ይብዛልሽ ላተማሩን ለመከሩን ለገስፁልን መምህራችን
አስካለ ማርያም በጣም አሳዘነችኝ :: አቡዬና ተክልዬ ያስቧት :: መልካም የሆነ መጨረሻዋን ለመስማት ያብቃን
አስካለ ማርያም ለዚህ ክብር ያብቃሽ የኔ እናት
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ቃለህይውት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን እባክህ የክርስትና ስሜን ወሰደህ ለአባቶች ስጥልኝ አነተም ጸልይልኝ ወለተ መድህን እና ገ/ስላሴ
ዉድ መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ እረረረጅም እድሜ ከጤና ይሥጥህ እንዳንተ ያሉትን አገልጋዎች ያብዛል ልጆችህን ለቁም ነገር ያብቃልህ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ ልዩ ትምህርት ነው እና መሰግናልን
መምህረችን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህይህ ገጠመኝ አሰታምረ እና የነፈሰ ትምህረት ነወ
እግዚአብሔር አንድ ቀን አለ እህታችን ከዚህ ህይወት አዉጥቶ ወደ ክርስቶስ ፍቅር ይሳባት ትልቅ ትምህርት ነው ልቦና ይስጠን ለእኛም አቤቱ ንፁህ ልብ ፍጠረልን
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ የስንቱን ነፍስ አዳንከው ላንተ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምህ ይብዛ መምህራችን እውነት ነው በጣም ብዙ ትምህርቶች እያገኘንበት ነው በፀጋ ላይ ፀጋ ያድልልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከነ ቤተሰብህ ወለተ ኢየሱስ ልጆቼን ወልደትንሳኤ ገብረ ስላሴ ከነ ቤተሰቦቼ በፀሎታችሁ አስቡን 🤲 🤲 🤲
Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir tesfa silasa AMEN AMEN AMEN 💚💛❤_አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻
የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን የምንሰማውን በልባችን ፅላት ፅፎ የምንማርበት የምንለወጥበት ያድርግልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር👏👏
የዛሬው ጉድ ነው መምህሬ እኔም ከስራ ወደ ቤቴ ነው የአንተን ገጠመኝ ለመስማት እግዚአብሔር ይመስገን የስንታችን ህይወት ተቀየረ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን ✝️❤
የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ ይሆን በጣም ድስይላል መምህር ቃለ ሂወ ያሰማልን
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል ይሄን ገጠመኝ ሰምቶ በቅርብ ቀን መለወጥ እንዴት ደስ ይላል ጀግና ነች ባለቤቱ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራችን 🍀🌾🌿የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን🙏ሽ አመት ኑርልን መምህረችን ደስ እሚል ገጠመኝ
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን መምህርዬ የኛ ኑቁ ወድማችን
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን አስካለ ማርያም እግዚአብሔር ወደቤቱ ይመልስልን ወንድማችን እንኳን ወደቤትህ መለሠህ እንኳንም ሰው አደረገህ እኛም እየሠማን እንድለወጥ ስለረዳችሁን በጣም እናመሰግናለን ቀሪ ዘመናችሁ ይባርክላችሁ
ቃልወት ያሰማልን መምህር ሁሉም እንደ አንተ በሆን ምነኝ ታደለን ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን
አጥትን የማለመልም ዝማሬ መላእክ ያሠማልን መምህራችን
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይስንሃል የኔ ጌታ መምህራችን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅልን🙏🙏🙏
የኔ ውድ መምህሬ ቃል ህይወትን ያሰማልን አባቴ
ትልቅ ትምህርት ነው ትህትና ትግስት ፍቅር ደግነት እውነት ያስደስታል ያሳዝናልን እናቴ አስካለ ማርያም እግዚአብሔር ይርዳሽ ይርዳን እነሱን እንዳስተናገድሽ እግዚአብሔር አንችንም ያስተናግድሽ ክብር ምስጋና ለስም አጠራሩ ይሁን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ይስጦት አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በስደት ያለነውንም ለስጋ ወደሙ ያብቃን አሜን ፫💚💛❤
እንዴት ደስ ይላል መምህር በእውነት ለሁላችሁም እግዚአብሔር አምላክ በማያልቀው ቸርነቱ ይጠብቃችሁ የሰው ልጅ ከመጀመሪያው ይልቅ መጨረሻው ሲያምር ነው ደስስስስስስ የሚለው በረከታችሁ ይድረሰን በእውነት ❤️❤️❤️ መምህር ምን እንደምል አላውቅም ስላንተ አውርቼም አልጠግብም እኔም በዙሪያዬ ያሉት ሁሉ ተለውጠን ለምስክርነት ያብቃን በፀሎታችሁ አትርሱን አደራ አመተ ኢየሱስ እና በዙሪያዬ ያሉትንም 🤲 🤲 🤲 አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ያሰማልን መምህር ❤️❤️❤️
እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጉጉት ሰጠብቅ ነበር so አሁን ነው መግባቴ ኑ ገባ ገባ በሉ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
መተናል የኔዋ💕
መህምራችን ፀጋውን ያብዛልህ እመቤቴ ትጠብቅልን
Memehir ስእለ አድንኦ adama lmn atilekilenem gn
አስካለ ማርያም የድንግል ማርያም ልጅ ያስብሽ እውነት በጣም ደስ ይላል የአ ፀዲቁ የአባታችነ የአ አቡነ ገበረመንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይድረስልን መምህር በጣም እናመሰግናለን የአገልግሎት ዘመንህ እማ ፍቅር ትባርከው
ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛላችሁ የተዋሕዶ ልጆች ምዕመናን እደምን ከረማችሁ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በጣም ይገርማል ይሄ እየጠጡ ስካር በየቤቱ ስቱን አለያየ እኔ ብቻ የማውቀው ብዙ ሰዎች በዚህ ምክነያት የተለያዩ አሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን😢😢🌿💒💚💒💛💒💝🙏
Egezabeher yasibati hulun chayi midanealem ye dingele mariyaam lij amen amen amen
AMEEN AMEEN AMEEN
😭😭😭💔
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አንተም ቤተሰቦችክ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቹ እህታችን አስካለ ማርያም አንችንም እኛንም ለዝህ ክብር ያብቃን 🙏🙏🙏
መምህር እዉነት የኦርቶዶክስ እንቁ ነህ እግዚአብሔር ከቤተሰቦችህ እድሜ እና ጤና የሰጣችሁ
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏 ወንድማችንን የለወጠ እግዚአብሔር ለኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን አስካለ ማርያምን እግዚአብሔር የልቧን መሻት ይፈፅምላት🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ የአምላኬን መንገድ የጠቆምከኝ መመህር ተስፋዬ አበራ እግዚአብሄር በእድሜ በፀጋ ይባርክህ የልጆህን ፍሬ ለማየት ያብቃህ ዉድ የቸዋህዶ ልጆች ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ
እመቤቴ ሀሳቧን ታሣካለት ታድለህ መምህር እኔንም አሥቀናህኝ መታደል ነዉ እድለኛ ናቸዉ ፀልዩልኝ እንባዬን እያፈሥኩ ነዉ የሠማሁት መታደል ነዉ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በጣም ነው የተቀየርኩት ትምህርትህን ስምቸ ፀጋ ያብዛልህ መምህራችን
ሰላም መምህራችን እንኳን ለዚ አበቃችሁመምህራችን ቃለ ህይወት የሰማልን በጣምእህታችን እንኳን ደስ አለሽ እድሜና ጤናውንእስከልጁቻችሁ እግዚአብሕር 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ሰላም ላንተ ይሁን ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ
አስካለማርያም እኛንም አንቺንም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በተማርነው ትምህርት 30,60,100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን
እሚገርም ነው የሚስቱ ቁርጥ ውስኔ እና ዘዴ ከምር ተገርምከኝ ደስ ይላል የአንተ ብልህ ዜዴም በጣም አድንቃለሁ እግዚአብሔር ስራው ረቂቅ እና ድንቅ ነው በእውነቱ በጣም ይወዳታል ያለቹ መስማቱ ደስ ይላል በጥቅልሉ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ስለገባበት በቁርጥ ውስኔ ላይ ድል አገኙ ግሩም ነው ደስ እያለኝ እየስቅኩ እየተገርምኩ ነው የስማሁት ግሩም ነው በእውነቱ ሚስኪን ልጅ ሚስቴ መልስልኝ አለክ ይገርማል እኮ በስተመጨረሻው መቆረባቹው እንዴት ደስ እንዳለኝ ምን አለ በቃ የመጨረሻው ማስርያዉ ቁርባን ነው መታደል ነው መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ የኛ ውድ የኛ እንቁ እግዚአብሔር በአንተ አድሮ እግዚአብሔር ቃሉ እየመገበን ነው ተመግበንም ፍሬ እያፈራን ነው እኔ ቃላት የለኝም በምን እንደምገልፅህ ተለውጠን ቤተስቦቻችን ለመለውጥ ለመምከር የበቃነው በስደት ሆነን በትምህርትህ ነው እኔ ንቁ ማህበር ላይ ነበር ለመጀመርያ ጊዜ የአንተ እና የመምህር ሄኖክ ትምህርት የስማሁት ወደ ዩቱብ ከገባሁ በኃላ ግን በዚው ተመስጫ ቀረሁ ደስተኛ ነኝ በጣም ብዙ ነገር ያገኘሁበት የተቀየርኩበት ትምህርትህ ነው ንሩልኝ እና ሶሊዬ ማህበር ከገባሁ በኃላ ደግሞ ይበልጥ በረታሁኝ እግዚአብሔር ይመስገን ደግሞ የዋህነትህ እኮ አብረህ እየተገላታህ እያለቅስክ ኡፍፍፍ ስሜቱ ከባድ ነው እኔም እየሳቅኩኝም እያለቀስኩም ጨርስኩት ገጠመኙ ግሩም ነው በእውነት ሴት ልጅ ብልህ ናት ይባል የለ ግሩም ነው በእውነቱ ባልዋ መለስች ድንቅ ነው በእውነቱ
ረዥም ኮመንት መፃፍ ከማን ኮረጀሽ።ነው ሜሪዬ ሳትዋሽኝ ነገሪኝ ስሞትልሽ የኔን ኮመንት ልትበልጭው ነበር ግን አትበልጭኝም።ስልሽ 😀😁😁😀😁😁
@@BeteHohe ማራኪዬ ዋት ክክክክክ ከምር እፃፋለሁ መምህር ጋር ሌላ ስው ግን አዎ አልፅፍም የመምህር ትምህርት ግን ይለያል የውስጤ ቁስል ነው ያገኘሁበት ውስጤን እያውቅሽ ማራኪዬ ተይ ግን ተይ
መምህር ተስፋየ በምትወዳት ኪዳናምህረት ብየሃለው ርዳኝ በጣም ጨንቆኛል ስንቲ ጊዘ ለመንኮህ 🙏🙏🙏🙏🙏
እሰይ! መምህረች ቃላ ህይወት የሠማልን ይሄንን ቤተሰብ የቃያረ አምላክ የሁላችንም ህይወት ይለውጥ !
@@DeaconYeabkal እሺ
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ኣምላኬ የወሐንስ ድረስልኝ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ
ደስ የሚል ትምህርተነው
መምህር አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅል
መምህራችን የኛ ውድ የኛ እንቁ እንካን በስላም መጣህልን የትምህርትህ ፍሬ ነኝ ደስ ይበልህ ስምህን አንሽቼ አልጠግብም በትምህርትህ ፍሬ ስላፈራሁ እግዚአብሔር በአንተ አድሮ ስላነቃኝ ሁሉጊዜ አነስሃለሁ ንሩልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ገጠመኙ ልስማው እና እፅፋለሁ
እውነትም እንቁ መምህር ትምህርቱ ልዩ ነው የውስጣችን ቁስል ነው ያገኘነው በገጠመኙ
ተባርክልኝ እህትአለም አስተዋይ ነሽ በእውነቱ
መምህራችን እንኳን መጣህልን
ዋት ሜሪዬ እኔኮ ሌላ ገጠመኝ እየሰማሁት ቀደመሽኝ ጉደኛ ነሽ
@@BeteHohe ማራኪዬ ዛሬ ተቀድመሻል በቃ ቻይው ክክክክ እስከመቼ እየቀደማቹሁኝ ሆ
እንዴት ደስይላል እንክዋን ለዚህ ክብር አበቃቸው በድስታ አለቀስኩኝ እኔንም ለዚህክብር እንዲያበቃኝ በፀሎት አስቡኝ ጎጉቻለሁ (ፍቅርተማሪያም
_ይህ ሰው እንዲድን ምክንያት የሆናችሁ ሰዎች ሁላችሁም እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ መከራ ይሰውራችሁ ምን አይነት መታደል ነው አንድም ሰው ህይውት ከሰይጣትን ስራ ማስለቀቅ ቀላል ነገር አይደለምና እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውድ።መምህሬ የእኛ እንቁ ሽህ።ዓመት ኑሩልን እንወድሀለን እድሜና ጤና ይስጣችሁ_
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ስሙ የተምስገነ ይሁን እንኳንም ለዚክብር አብቓቸው ብእውነት ገጠመኝ የኛ ህይወት ነው መምህዬ እማፍቅ ተረብርታህ እንቁ መምህራችን🤲❤
ለሁሉም መልካም ነገር እግዚአብሔር ይመሰሰገን ለእሱ ምን ይሳነዋል የባለቤቱ ትግስት እና የሱ የዋህ ልብ በጣም የሚያስቀና ነው እንኳን ለእርቀ ሰላም አበቃችሁ እናንተን የሰማ አምላክ እኛንም ፀሎት ይስማን መምህር እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ እና ጤና አብዝቶ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ የዘመናችን ሐዋሪያ በርታልን
መምህር ይህ የእኔ ታሪክ ነው የሚለየው እርሡ እሥዋን ይመታታል እኔ ግን እርሡን ነው የመታው የነበረው እንዳልከው ምንም አይነት መንፈሣዊ ነገር አይወድም ግድም የለውም እሥካሁን መምህር እኔ እርሡን ሥመታው ደም ካላየሁ ደሥ አይለኝም ነበር .ይጠጣል ከጠጣ ቦኃላ ግን ምንም የሚያደርግ አያውቅም .ሁሉም ነገር ተመሣይ ነው.እኔ ደሃ ነኝ .በጣም የሚያሣዝኑኝ ልጆቹ እኛ ሥንጣላ በጣም ያለቅሣሉ በትምህርት ቤት ብዙግዜ ተጠርቼ ምንድነው ትምህርት ዝቅ በለዋል እባል ነበር እና ብዙ ነገር አለ .እጅግ ብዙ ግን አሁን እግዚአብሄር ይመሥገን እድሜህን ያርዝምልን .ተለውጫለሁ ግን ብዙ ነገር ቢኖርም አሁን ባለኝ አቅዋም ለመቁረብ እራሤን ሣዘጋጅ ንሥሀ አባቴን ሥጠይቃቸው ይህንንማድረግ ያለባችሁ ሁለታችሁም ካለሆነ እንዳትቆርቡ አሉኝ.መምህር ምን ላድርግ እሥኪ አውራኝ
እህታችን አስካለ ማርያም አንችንም እኛንም ለዝህ ክብር ያብቃን ወንድማችን እሄን ክብር ያሳየህ ጌታ ይክበር ይመስገን ምስት ለባሏ ዘውድ ናት እኔድህ አይነት ጠንካራ ምስቶች እና እናቶች ምነኛ የተባሩኩ ናቸው በእውነት በረከታቸው ይደርብን 🥰⛪️⛪️
ኣሜን👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን. አጥንት ይርምያለመልም መዝሙር. ነው እግዚኣብሄር ጨምሮ ይስጥህ ወንድማችን. ስለ ገጠመኝ ልኡል እግዚኣብሄር የተመሰገነ ይሁን 👏. ስንት ዓመታት ተሰቃይተው በ 1ወር መፍትሄ ማግነት መታደል ነው: : እግዚኣብሄር ይምስገን. ኣሜን 👏 ለኛም ለዚ ክብር ያብቃን 👏. እህታችን ኣስካለማርያም እግዚኣብሄር የልብሽ መሻት ይፈጽምልሽ እህት. ለስጋ ወደሙ ያብቃሽ👏. ሁሌም ተባረክ ትጉ መምህራችን 👏
እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ ገና አሁን ገጠመኝ ልሰማነው ስጨርስ ሰለገጠመኙ አስተያየቴን እፅፋለሁ ኤፍታህ አይምሮዬን ክፈትልኝ መደሀኒያለም
###############
###############
በውነት በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ትግስተኛ መሆን ታጋሽ መሆን ለዚህ ለክርስቶስ ክብር ያበቃኛል የሚስትየዋ ታጋዥነት ሳላደቅ አላልፍም መልካም ሚስት ምንም አይነት ፀባይ ያለው ባል ቢኖራት በትግስት ትቀይረዋለች እንኳን ለዚህ ክብር በቃችሁ ከነልጆቻችሁ በቤቱ ያፅናችሁ ። መምህራችን እደው የስቱት ቤት ችግር ፈታህው መደሀኒያለምን አጋዥ አድርገህ እኔ ምንም ቃል የለኝም መደሀኒያለም ዘመንህን ይባርክልህ እመብረሀን ከፊትህ ቅዱስ ሚካኤል ከቀኝህ ቅዱስ ገብረኤል ከግራህ ይቅደሙልህ በሄድክበት ሁሉ ጥላ ከለላ ዋስ ጠበቃ ይሁኑህ
በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት አግኝቼበታለው አስተናጋጃ እህታችን እመብርሃን ከዚህ ክፉ ሂወት በፍጥነት ታውጣሽ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞💞
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምህ ይብዛ መምህር እውነት ነው በጣም ብዙ ትምህርቶች እያገኘንበት ነው በፀጋ ላይ ፀጋ ያድልልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከነ ቤተሰብህ ላዳምጥና እመለሳለሁ አመተ ኢየሱስ ኃይለ ሚካኤል ከነ ቤተሰቦቼ በፀሎታችሁ አስቡን 🤲 🤲 🤲 ደሞ ላይክ እያደረግን ስንገባ ቤተሰቦቼ
አስካለማርያም የተመኘሽውን እግዛቤር ያሳካልሽ እመብርአን ትርዳሽ
እግዚኣብሄር የኣገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወንድማችን
በጸሎትህ ኣስበን በጸሎት እንዲያስቡንም የክርስትና ስማችንን ስጥልን "ሃይለ ኢየሱስ"።
መምህራችንቃለህይወትያሠማልን
እኛንምለዝህቀንያብቃን
መምህርበእውነትእግዚአብሔርይጠብቅህፀጋውንያብዛልህ
እቁ መምህራችን እንኳን ስላምመጣህልን በእውነትየአተትምህርት ያልገንባውያልቀየርውስውየለም እግዚአብሄር ከአተላይአድሮእያስተማርና እየገስፅነው በእውነት እህታችን ጠንካራ ናት ቁርጥውሳኔ መውስኖ ቤቶን በአዲስገንባች ጀግና በፆለትአስቡኝ ወለተ ኪዳንምህርት ለሁላችንም እንደዚችእህታችን ፍሬያችንን የምናፍራና የምናብብያድርግንአሜንአሜንአሜን
እንኳን ደና መጡ ውድ የተዋህዶ እቁ አየ የስንት ሰው ሒወት ቀየርክ መምህር በቤቱ ያፅናህ👆👏
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልን መምህር ትዳር አለኝ ልጆችም አሉኝ እግዚአብሔር ይመስገን ግን ስናወራም አንግባባም እንየም ለጸሎት ደካማ ነኝ ለመጸለይ ልቤ እንዲከፈትልኝ መጸሎት አስቡኝ ወለተ ጻዲቅ።
የሶን ማስተዋል ለህዝባችን ይስጥ ሚስት የፈጣሪ ስጦታናት ተባረኪ አሜን
የእውነት የሚገርም ገጠመኝ ነው ሚስቱም ቆራጥነቷ መጨረሻው እዲህ ሲያምር ለቅድስ ቁርባኑ ስለበቁ በእውነት ደስይላል እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፆናችሁ
መምህርዬ አልቅሰህ አስለቀስከኝ😢 የእውነት አስካለ ማርያም አንችም ለዚህ ክብር እዲያበቃሽ እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ
የኛውድ መምህራችን በእውነት እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን. ኑርልን እዳው ክፉ ነገር አይካህ
መምህር እኔ ጸሎቴ ከቤቴ ጣራ አልፎ ወደሰማይ ከደርሰልኝ እኔም ቅድስ ቁርባኑን ሁሌ ነው የምናፍቀው ክርስቶስን የማይናፍቀው የለም ከስደት መልስ ለዚህ ክብር እዲያበቃን መድሀኒአለም ይርዳን ! ገጠመኙን የሚረዳው ሰው ቁስልን እራሱን ገጠመኙ ላይ ሲያገኘው ነው መምህራችን በርታልን💕
መምህር የኛ እቁ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህበጣም የሚገርም ገጠመኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን 🤲🤲🤲ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ በመቁረባቸው ደስ አለኝ መምህር እኔ እኔ ሳገባ በተክሊል ነው ያገባሁት አሁን ግን ትምህርትህን ከሰማው በሃላ ሰላም አይሰማኝም ምክንያቱም ሁለታችንም ህጉን አልተከተልንም ባለቤቴ ዳቆን ነው ግን ድንግል አልነበረም እኔ ደሞ ድንግል ብሆንም የወሲብ ፊልም አይቼ ግለ ወሲብ ፈፅሜያለው ግን ሱስ አልነበረም ቢያንስ ለ15ቀን ይሆናል በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ
እግዚአብሔር. ይመስገን እንኳን ደስ አለክ መምህር ይህ ከጌታ ቀጥሎ ያንተ መስዋትነት የከፈልክበት ነው ለኛም ተስፋችን ነህ ለህታችንም እግዚአብሔር ይርዳት
አስካለ ማርያም ለዚክብር ያብቃሽ እኛንም ጨምሮ ያዘጋጀን
እግዝአብሄርይመስገን
መምህርበጣምደስይላል
እኛንምለዚህያብቃንፈጣሪየሆይ
እግዝአብሄርፀጋዉንአብዝቶያድልህ
እፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት እንዲት የሚያሳዝን ትምህርት ነው በየሱስ ስም እመብርሃን ለልጅዎ ስጋና ደም ታብቃሽ 🙏🤲🏻😭😭😭 ለነሱ የደርሰ አምላክ ለተጨነቀ ሁሉ ይድረስ🙏🤲🏻
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለህ መምህራችን አይዞህ በርታ እኛም ትምህርትህን ሰምተን ከሚድኑት ያድርገን
መምህር ተሰፋይ እግዚብሔር ያክብርህ ብእውነት ምርጥ ገጠመኝ ዛሬ ብጣም ደሰታ ነው የተሰማኝ ወንድሜ ፀጋና ዕድሜ እግዚአብሔር ይጨምርልን
የሚገርም ነዉ መምህራችን እንዴት ደስ ይላል ካለ ማወቅ ወደማወቅ ካለ መንቃት ወደ መንቃት ተመስገን ፊቅር የሆነ ኣምላካችን ብርታተዉ ይስጠን ኣሜን መምህራችን ኑርልን
በእውነት ድንቅ ትምህርትነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ተሰፋስላሴ እግዚአብሔር ከዚ በላይ ፀጋወን ያብዛልህ በእውነት ምን እንላለን ጤና እድሜ ይስጥልን እህታችን እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርልሽ
እህታችን አስካለ ማርያም አንቺንም እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን 👏🕊👏🕊👏 #እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 👏👏👏
አስካለ ማርያም በረከት ያድልሽ !
ለክብር ያብቃሽ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መመህር ቃለህይወትን ያሰማልን ወደማችማ በረከታቸው ይደርነበን
እግዚያብሔር ይመሥገን መምህር በጣም ደስ ይሚል ከጠመኝ ነዉ እግዚያብሔር ከዚህ በላይ ያበርታህ ወንድማለም የፈረሰዉ ሁሉ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ይሰራል ምስጋና ለድንግል ልጅ ይሆን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እግረጅም እድሜ ከጤና ከነ ቤተሰቦችህ ይስጥህ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የበገና መዝሙር በጣም ነው የምወደው የሚገርም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ብዙ ተምሬበታለሁ ወንድማችን እንኳን ተመለስህ በጣም ደስ ይላል
ውይ መምህር አተን ለሰጠን እማ ፍቅር ትክበር ትመስገን ላነቃከን ለማይሳነው ለእግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በጤና በፀጋ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቁክ አሚን
መምህራችን በጣም እናመሰግናለን ከብዙ ልፋት ቡሀላ ውጤት ሲኖረው በጣም ደስ ይላል እኛም ሁላችንም ለዚህ ክብር ያብቃን
እስካለ ማርያም የኔ ውድ አንችንም ለዚህ ክብር ያብቃሽ
ዝማሪ መላክት ያስማልን በጣም ድስ የሚል መዝሙር ነው ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
በእውነት እግዚአብሔር እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን መምህር ብዙ እንዳውቅ እድለወጥ አድርጎኛል ገጠመኞችህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን✝️💒
አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን ለአንተም መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚሀብሄር የማያልቅ ፀጋ ያድልህ እኛንም እግዚሀብሄር ለዚህ ክብር ያብቃን መምህር ፅጌ ማርያም ብለህ ፀልይልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ትምህርት እናታችን አባታችን እግዚአብሔር ሰሙ የተመስገን የክብር ይሁን እህታችን አስካለ ማርያም ክብር ይብቃን እህታችን ❤❤❤
በእውነት መምህር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚያብሄር ሁላችንንም ለፍሬ ያብቃን አንተንም ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
_አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን ውድ መምህራችን እያልኩኝ ማዳመጥ ጀመርኩት 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾 በእውነት በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ያስደነቀችኝ ሴት እሱ መጠጡን ከጠጣ ብኃላ እሱ ጋ አድራ ያለውን ነገር በብልሀትነት መናገሯው እጅጉን ያስደንቃል ሌሎቻችሁም ሰውየውን ለመዳን ብላችሁ ያደረጋችሁት ነገር እንደት ደስ ይላል በጌታ ደግሞ ሚስትዮ ይህንን ገጠመኝ በመስማቷ ታድላለች እሷ ይህንን ባትሰማ ኑሮ በጣም ትቸግረው ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ገጠመኝ የሚሰሙት ጆሮዎች የተባረኩ ናቸው ሚስትዮ ደግሞ ገጠመኙን እሱ እንደሰማ ማድረጓ እራሱ ገራሚ ሰው ናት ድንቅ አለችኝ በእውነት እሱ ደግሞ እውትነም የዋህነት አለበት እሽ አዳምጣለሁ ብሎ እውነቱም አዳምጦ ቡና ቤት ሄዱ ለእነሱ ገጠመኙን መተረኩ ደስስስስ አለኝ አንጀቴን በላኝ በእውነት መልካም ሰው ነው ለሚስቱ መታዘዙ ያስደንቃል እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ መጨረሻውን ያሳምርላቸው የሰው ልጅ መለወጥ ከፈለገ ዛሬውን ይድናል ግን ብዙዎች አውቃለሁ እኔ አዋቂ ነኝ በማለት ጠፉ እንጂ ልቡ ወደ እግዚአብሔር የሆነ ሰው መዳኑ ዛሬው ነው ወይኔ ሚስቴን መልስልኝ አላለም ክክክክክ 😀😁😁 የኔ አባት ምስኪን አሳዘነኝ በእውነት ሚስቴን መልስልኝ ስለው አስረክበው እንደ አስቀመጠ ሰው ሚስቴን መልስልኝ መምህር ግን ምን አይነት ትሁት ሰው ናችው በማርያም በእውነት እኔ ለእርሶ ምንም ቃላት የለኝም አንድበትም የለኝም ብቻ እመብርሀን ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ትስጥልኝ ሌላ ምን እላለሁ ብዙ ነገር ለፃፍ አስባለሁ ግን ምንም ቃላቶችን አታለሁ በእውነት የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ከነ መላ ቤተሰቦች በፍቅር በሰላም በጤና በደስታ ኑርልን መምህሬ ይህች ሴት በእርሶ እገዛ ነው ከባሏጋር በሰላም መኖር የጅመረችው እናመሰገናለን ውድ።መምህራችን🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾 መምህሬ ብዙዎች የእርሶን ትምህርት ብቃወሙ ግን ምንም አይምሰላችሁ ምክንያቱም ብዙዎች እየዳኑይ።ስለሆነ ምን ይደንቃል ብቃወሙት የዳኑት ሰዎች ምስክር ነን እኛ ሁሉም የትም ሆኜ አፌም ሞልቼ አወራለሁ ይህ ትምህርት የብዙዎችን ህይወት እየቀረ ስለሆነ በእርሶ ትምህርት ነውና ይቃወሙት ግድ የለም ባለማወቃቸው ባለመስማታቸው ነው እድሜ ይስጣችሁ እንጂ ገና ብዙዎች ይሰማሉ ይቃወሙት የነበሩ ሁላ ይሰማሉ እርግጠኛ ነኝ ብቻ እድሜ ይስጠን ለሁላችንም ይህው አልሰማም ብሉ ስቃወሙይ የነበሩ እራሱ እየሰሙት እየመሰከሩት ነው🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾 አሜን አጥንትን የሚያለመለም የመላእክትን ዝማሬ ጣዕመ ዜማን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ውድ መምህራችን 🌾🌾🌾🌾_
የኔዋ ግን
ግን መዬ ሰምተሻል ወይስ እኔ ስምቼ አሁን ጨረስኩት ኮመንቴንም።ፃፍኩት አንቺ ግን ግን ግን
@@BeteHohe የኔዋ ቆየሁ በጣም ደስስስ እሚል ገጠመኝነው የኔውድ ኮመትሸን ግን ይህነው ለአንባቢም እያሰብሽ ሰትፃፊ
@@mekides ክክክክክክክ እስኪ አንብቢው ኮመቴን ስወድሽ አሁን እይውና
@@BeteHohe የመዳም ስራ ይቅር ያችን ኮመት ሳነብ መች ቀበጥኩ ይቅርብኝ
አቤት መምህር ተስፋዬ ይከሁሉ ጉድ እኔ ያሳለፍኩት ነው ግን በዛን ግዜ እደዚህ አይነት መምህር ትምርት የለም ነበር ቢኖርም መቺ እደዚህ መምህር የልጆቼን አባት በመጠጥ ብዛት ነው የተለያየነዉ አራት ልጅ ወልደን ግን እግዚአብሄር ይመስገን እድሜ ለስደት ብር ብቻ ሳይሆን እደመምህር ተስፋዬ አይነት አባት አግኝቼአለሁ የሰይጣን ዉጋስለሆነ ሊያፋታኝ የቻለው ተረዳሁ መምህር እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሀና አባቴ ቃለሂወት ያሰማልን ለንስሀ እዲያበቃኝ አቤቱ አደራ ጌታዬ
የኛ የዋህ መምህር ስታለቅስ አይኔ ብቻ አይደለም ውስጤም ነው አብሮህ የሚያለቅስ የሰው ህመም የሚያምህ የሰው ውድቀት የሚያገበግብህ በምን ቃል ልግለፅህ ብቻ አንተን የሰጠን በዚህ ዘመን አምላከ ቅዱሳን የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
እስካለ ማርያም ከዚህ አፀያፊ ስራእመብርሀን ትርዳሽ ማማዬ
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም ነው ደስ ሚለው ባልየው መሰዋት ብትከፍልለትም ይገባዋል በጣም የዋህ ስለሆነ ሚስት ደሞ ጀግና የእግዚአብሔር ስጦታ ናት እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ደስ ነው ያለኝ
አስካለ ማርያም እህታችን ለዚክብር ያብቃሽ
ፈጣሪ ይመስገን ይህን ላደረገ ቨውነት በጣም ደስ ይላል መምህር ብርታቱን ይስጥክ
መምህር የኛ እንቁ ዛሬ ያመጣህው ገጠመኝ ለየት ያለ ነው ሳልስማው በአርእስቱ ውስጥ ተገርሜሉ በጣም የተጨነቅኩበት አይነት ነው ባጋጣሚ እና መምህራችን እግዚኣብሔር ይጠብቅልን ቃለሒወት ያስማልን
በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማይልን አሜን ጸጋ ይብዛልሽ ላተማሩን ለመከሩን ለገስፁልን መምህራችን
አስካለ ማርያም በጣም አሳዘነችኝ :: አቡዬና ተክልዬ ያስቧት :: መልካም የሆነ መጨረሻዋን ለመስማት ያብቃን
አስካለ ማርያም ለዚህ ክብር ያብቃሽ የኔ እናት
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ቃለህይውት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን
እባክህ የክርስትና ስሜን ወሰደህ ለአባቶች ስጥልኝ አነተም ጸልይልኝ ወለተ መድህን እና ገ/ስላሴ
ዉድ መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ እረረረጅም እድሜ ከጤና ይሥጥህ እንዳንተ ያሉትን አገልጋዎች ያብዛል ልጆችህን ለቁም ነገር ያብቃልህ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ
ልዩ ትምህርት ነው እና መሰግናልን
መምህረችን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ
ይህ ገጠመኝ አሰታምረ እና የነፈሰ ትምህረት ነወ
እግዚአብሔር አንድ ቀን አለ እህታችን ከዚህ ህይወት አዉጥቶ ወደ ክርስቶስ ፍቅር ይሳባት
ትልቅ ትምህርት ነው ልቦና ይስጠን ለእኛም
አቤቱ ንፁህ ልብ ፍጠረልን
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ የስንቱን ነፍስ አዳንከው ላንተ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምህ ይብዛ መምህራችን እውነት ነው በጣም ብዙ ትምህርቶች እያገኘንበት ነው በፀጋ ላይ ፀጋ ያድልልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከነ ቤተሰብህ ወለተ ኢየሱስ ልጆቼን ወልደትንሳኤ ገብረ ስላሴ ከነ ቤተሰቦቼ በፀሎታችሁ አስቡን 🤲 🤲 🤲
Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir tesfa silasa AMEN AMEN AMEN 💚💛❤_አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻
የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን የምንሰማውን በልባችን ፅላት ፅፎ የምንማርበት የምንለወጥበት ያድርግልን
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር👏👏
የዛሬው ጉድ ነው መምህሬ እኔም ከስራ ወደ ቤቴ ነው የአንተን ገጠመኝ ለመስማት እግዚአብሔር ይመስገን የስንታችን ህይወት ተቀየረ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን ✝️❤
የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ ይሆን በጣም ድስይላል መምህር ቃለ ሂወ ያሰማልን
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል ይሄን ገጠመኝ ሰምቶ በቅርብ ቀን መለወጥ እንዴት ደስ ይላል ጀግና ነች ባለቤቱ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራችን 🍀🌾🌿
የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን🙏
ሽ አመት ኑርልን መምህረችን ደስ እሚል ገጠመኝ
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን መምህርዬ የኛ ኑቁ ወድማችን
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን አስካለ ማርያም እግዚአብሔር ወደቤቱ ይመልስልን ወንድማችን እንኳን ወደቤትህ መለሠህ እንኳንም ሰው አደረገህ እኛም እየሠማን እንድለወጥ ስለረዳችሁን በጣም እናመሰግናለን ቀሪ ዘመናችሁ ይባርክላችሁ
ቃልወት ያሰማልን መምህር ሁሉም እንደ አንተ በሆን ምነኝ ታደለን ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን
አጥትን የማለመልም ዝማሬ መላእክ ያሠማልን መምህራችን
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይስንሃል የኔ ጌታ መምህራችን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅልን🙏🙏🙏
የኔ ውድ መምህሬ ቃል ህይወትን ያሰማልን አባቴ
ትልቅ ትምህርት ነው ትህትና ትግስት ፍቅር ደግነት እውነት ያስደስታል ያሳዝናልን እናቴ አስካለ ማርያም እግዚአብሔር ይርዳሽ ይርዳን እነሱን እንዳስተናገድሽ እግዚአብሔር አንችንም ያስተናግድሽ ክብር ምስጋና ለስም አጠራሩ ይሁን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ይስጦት አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በስደት ያለነውንም ለስጋ ወደሙ ያብቃን አሜን ፫💚💛❤
እንዴት ደስ ይላል መምህር በእውነት ለሁላችሁም እግዚአብሔር አምላክ በማያልቀው ቸርነቱ ይጠብቃችሁ የሰው ልጅ ከመጀመሪያው ይልቅ መጨረሻው ሲያምር ነው ደስስስስስስ የሚለው በረከታችሁ ይድረሰን በእውነት ❤️❤️❤️ መምህር ምን እንደምል አላውቅም ስላንተ አውርቼም አልጠግብም እኔም በዙሪያዬ ያሉት ሁሉ ተለውጠን ለምስክርነት ያብቃን በፀሎታችሁ አትርሱን አደራ አመተ ኢየሱስ እና በዙሪያዬ ያሉትንም 🤲 🤲 🤲 አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ያሰማልን መምህር ❤️❤️❤️
እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጉጉት ሰጠብቅ ነበር so አሁን ነው መግባቴ ኑ ገባ ገባ በሉ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
መተናል የኔዋ💕
መህምራችን ፀጋውን ያብዛልህ እመቤቴ ትጠብቅልን
Memehir ስእለ አድንኦ adama lmn atilekilenem gn
አስካለ ማርያም የድንግል ማርያም ልጅ ያስብሽ እውነት በጣም ደስ ይላል የአ ፀዲቁ የአባታችነ የአ አቡነ ገበረመንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይድረስልን መምህር በጣም እናመሰግናለን የአገልግሎት ዘመንህ እማ ፍቅር ትባርከው
ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛላችሁ የተዋሕዶ ልጆች ምዕመናን እደምን ከረማችሁ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በጣም ይገርማል ይሄ እየጠጡ ስካር በየቤቱ ስቱን አለያየ እኔ ብቻ የማውቀው ብዙ ሰዎች በዚህ ምክነያት የተለያዩ አሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን😢😢🌿💒💚💒💛💒💝🙏
Egezabeher yasibati hulun chayi midanealem ye dingele mariyaam lij amen amen amen
AMEEN AMEEN AMEEN
😭😭😭💔
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አንተም ቤተሰቦችክ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቹ እህታችን አስካለ ማርያም አንችንም እኛንም ለዝህ ክብር ያብቃን 🙏🙏🙏
መምህር እዉነት የኦርቶዶክስ እንቁ ነህ እግዚአብሔር ከቤተሰቦችህ እድሜ እና ጤና የሰጣችሁ
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏 ወንድማችንን የለወጠ እግዚአብሔር ለኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን አስካለ ማርያምን እግዚአብሔር የልቧን መሻት ይፈፅምላት🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ የአምላኬን መንገድ የጠቆምከኝ መመህር ተስፋዬ አበራ እግዚአብሄር በእድሜ በፀጋ ይባርክህ የልጆህን ፍሬ ለማየት ያብቃህ ዉድ የቸዋህዶ ልጆች ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ
እመቤቴ ሀሳቧን ታሣካለት ታድለህ መምህር እኔንም አሥቀናህኝ መታደል ነዉ እድለኛ ናቸዉ ፀልዩልኝ እንባዬን እያፈሥኩ ነዉ የሠማሁት መታደል ነዉ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በጣም ነው የተቀየርኩት ትምህርትህን ስምቸ ፀጋ ያብዛልህ መምህራችን
ሰላም መምህራችን እንኳን ለዚ አበቃችሁ
መምህራችን ቃለ ህይወት የሰማልን በጣም
እህታችን እንኳን ደስ አለሽ እድሜና ጤናውን
እስከልጁቻችሁ እግዚአብሕር 💚💚💚💛💛💛❤❤❤