260ኛ ገጠመኝ፦ንስሐ ሳይገባ በቅርቡ በጥይት የተመታው ፀሎተኛ ሰው መጨረሻው ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 641

  • @errmygetty5311
    @errmygetty5311 2 года назад +188

    መምህር ባንተ ትምህርት እራሱን ሊያጠፋ የነበረ ልጅ ትምህርትህን አዳምጦ ከመሞት እራሱን አተረፈ 3አመት university ተማሪ ነዉ የመምህርን ተስፋይን ትምህርት የሚንቅ የሞተ ነዉ አለኝ ሌላዉ ደግሞ Protestant ሆኖ የሚያዳሙጡ አሉ ብዙ ሌላ ተምራቶች አሉ በዚህ ልነግርህ አልፈልግም ልኡል እግዚአብሔር ቅርብ ነዉ የእዉነት በጣም ይሰማር ልኡል እየሱስ ክርስቶስ ማራኪነዉ ፍቅርን ፣እምነትን ፣ትህትናን እዲሰጠን መደመሪያ እንለምነው ለሁሉም ነገር ትግስት ይኑረን

    • @eftahtesfasilase4230
      @eftahtesfasilase4230 2 года назад +40

      በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያነበብኩልህ ምክንያቱም ወደህይወት ቃል መመለስ ማለት የዘላለም ህይወትን ለመውረስ አንድ ብሎ ከአዲስ መጀመር ማለት ነው

    • @liyagessesse718
      @liyagessesse718 2 года назад +4

      Egziabher yimesgen des yilal tolo wedemesmer megbat alebet

    • @ሐናባዬቲዩብ
      @ሐናባዬቲዩብ 2 года назад +6

      እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ውድ መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ

    • @anilanambeesahn5585
      @anilanambeesahn5585 2 года назад +6

      ፅጋውንያብዛልህመምህር

    • @እግዚኦተሰሐለነ
      @እግዚኦተሰሐለነ 2 года назад +7

      እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛለት ተስፈስላሴ ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡት።

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 года назад +48

    ባንተ ትምህርት ተቀይረው እኔ አጠገብ ያሉ ሁለት ሰዎች #ለቁርባን በቅተዋል እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ከ USA 🇺🇸

    • @babys7570
      @babys7570 2 года назад +1

      ፍፃሜአችን ያሳምርልን ለኛም!!

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 Месяц назад

      ተመሥገን

  • @GenetTadesse-gt6qk
    @GenetTadesse-gt6qk 2 месяца назад +1

    መምህር እኔ የንተን ትምህርት ሱስ ሆኖብኛል ቡዙ ተቀይሬበታለው❤ ነብስ የሚያለምልም ህይወት የሚያድስ ትምህርት እና ገጠመኞች እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ኑርልን እመብርሃን ከክፉው ትጠብቅህ ...💙💙 ወለተ ዮሀንስ ነኝ በፀሎት አስቡኝ ❤❤❤

  • @tayetube862
    @tayetube862 2 года назад +17

    እኔ አጎቴ ከሞተ አምስት አመት አልፎታል እና የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ሰምቼ ሶስት ቀን ፀሎቴን ስጨርስ የክርስትና ስሙን ስለማላውቀው በራሱ ስም እየጠራሁ እግዚአብሔር ሆይ ስለ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ብለህ ማርልኝ አልኩት። ከዛ በህልሜ አጎቴ ነጭ ለብሶ እኛ ቤት ይመጣና ሶፋ ላይ ይቀመጣል ምንም ነገር አያወራም ፊቱ ግን በጣም ፈገግታ አለው ትንሽ ቆይቶ ከመሃላችን ተነስቶ ሲሄድ አየሁት። እና መምህር ተስፋዬ ትክክል ነህ!!!!

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 года назад +37

    የዛሬ ሶስት ወር አከባቢ ስታስተምር ሰምቼ ከ 15 አመት በፊት ለሞተው አባቴ በአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ስም ፀልዬ ተኛሁ ማታውኑ ምርኩዝ ይዞ ረጅም ቀጥ ያለ ድልድይ ሲሻገር በህልሜ አየቻለሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ ዳዊት ደጋሚ ቆራቢ አባት ነበረኝ #ገነት እንደሚሆን ልቤ ያውቀው ነበር

  • @haymanotmulatu5787
    @haymanotmulatu5787 2 года назад +41

    ሀይለ ራጉሌል ወንድማችን እግዚአብሔር አምላካችን ነብስህን ከደጋጎቹ ከነ አብርሀም እና ከሠማይታቱ ከጻድቃን መነኮሳት ጎን ያድርግልን አሜን ሀገራችንንም ሠላም ያድርግል የቀደመ ፍቅራችን ይመልስል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
      @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 2 года назад

      እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን እንደ ሀጣታችን ብዛት ሳሆን እደ ቸርነት ይቅር በለን ወንድማችን እግዚአብሔር ነብስ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭

    • @babys7570
      @babys7570 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን!!!!

    • @mitawiha316
      @mitawiha316 2 года назад

      ቅዱስ አማኑኤል የ ወልደ ራጉኤልን ነብስ ማርልን

    • @AbiiAbbi
      @AbiiAbbi 7 месяцев назад

      ፈጣሪየ ሆይ ይቅር በለን እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ወንድማችን ፈጣሪን ነብስ ይማር🙏😢😢😢

  • @yemataabebe2923
    @yemataabebe2923 2 года назад +8

    ወታደር ስትሆን ሁሉም ነገር ዪከብዳል እኔም ወታደር ነኝ እባካቹ በፀሎታቹ አስቡኝ እህተ ማርያም እባላለው።

  • @meseretzike
    @meseretzike 9 месяцев назад +3

    ጌታ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ😢😢ለንሰሀ ምትአብቃን😭😭😭

  • @Hapy457
    @Hapy457 2 года назад +19

    ቃለ ህይወት ያሰማልን "" ረቡኒ ""
    እኔ የኢ/ ኦ / ተ/ቤተ/ እ/ተከ/ ነኝ
    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
    "" ሀይለ ራጉኤል "" ነፍስ ይማር
    "" ረቡኒ "" እኔ ብቻየን ነኝ ከቤተሰብ የተለየሁ
    እነሱ ሌላ እምነት ነዉ የሚከተሉት
    ማእዳችንም እየብቻ ነዉ ግን ብቻየን ነኝ ብየ ከፍቶኝ አያውቅም ምክንያቱም አምላኬ ሁሌም ከእኔ ጋር ነዉ ከነ ሃጥያቴ የወደድከኝ የድንግል ልጅ አማኑኤል "" ተመስገን ""🙏

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 2 года назад +6

      ጎበዝ ኣይዞሽ ጌታ ኣባትሽ ድንግል እናትሽ ካንቺ ከሆኑ ምን ይጎድልብሻል መላእክትም ጻድቃንም ወንድሞችሽ እና እህቶችሽ ናቸውና ደስ ይበልሽ።

    • @babys7570
      @babys7570 2 года назад +1

      አሜን

    • @babys7570
      @babys7570 2 года назад +1

      @@God-db9vp ትክክል ነው አህቴ

  • @mherettsiduye5561
    @mherettsiduye5561 2 года назад +2

    ወንድሜ በእውነት እንደዚህ አይነት አዛኝ ና ሩህሩህ ልብ የሰጠህ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ የሁላችን ፈጣሪ ስሙ የተመሰገነ ይሁንልን አሜን

  • @genetgerma9205
    @genetgerma9205 2 года назад +2

    ወለተ ሚካኤል ወለተ ፃአድቅ ወለተ ሃና መምህር በፀለትአስቡን

  • @እማፍቅር-ጘ3ቘ
    @እማፍቅር-ጘ3ቘ 2 года назад +12

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርእየ አሜን፫ ሁላችነንም ለንስሀ ሞት ያብቃን በስደት ያለነውንም ካገራችን ገብተን ለንስሀና ለስጋወደሙ ያብቃን

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 2 года назад

      ቃላህዉትን ያስማልን ተስፈስላሴ ነበስ ይማር ዉንደሜችን እኔ ለዉንደሜ ና ለአባታ ፀሎት አሰደረጌ በህልሜ ደስ ስላችዉ አይሁኝ እግዚአብሔር የመስግን ዝማሬ መልአክ ያስማልን

    • @ወለተመስቀልየቅዱስሩፋኤል
      @ወለተመስቀልየቅዱስሩፋኤል 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
    @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ 2 года назад +42

    መምህር ቅዱስ ሚካኤል ብርታት ጥንካሬ ይስጥህ ንስሀ ግቡ ስንባል ምን ሰርቼ ገና ወጣት ነኝ የምንል ሐጢት አልሰራሁም የምንል አረ ገና ብዙ የማስተካክለው አለኝ የምንል እግዚአብሔር የልብን ያውቃል የምንል. አረ የምን ንስኅ ነው መቼ አረጂሁ ይህን ለሽማግሌወች የምንል አረ ገና ምኑን ያስኩትና ንስሀ እገባለሁ የምንል......... እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

    • @raeecell6431
      @raeecell6431 2 года назад +2

      Amen amen amen

    • @gihi7732
      @gihi7732 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
      @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ 2 года назад

      አሜን እኔስ ገብቻለሁ መጾም መስገድከጀመርኩ ሁለትአመትሆነኝ ጎደኛዬን ንስሀገቢቦዬብላት አችመፈሳዊቱ ግቢ ሀገርስገባ ገና ወጣትነኝ ብላሙድያዘችብኝ ልቦናይስጠን ጪራሺ ወደሀይማኖቴስዞር ጎደኞቼሁላእራቁን ምንምሳላረጋቸው እኔምዝምአልኩ ንስገግቡብዬ ባልኩትይሆንዴብዬ ዝምአልኳቸው

  • @tsehayyemariyamlgi5278
    @tsehayyemariyamlgi5278 2 года назад +3

    አቤቱ የሀይለ ራጉኤልን ነፍስ አሳርፍልን ስለ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ብለህ አሜን ፫አቤቱ ለንስሀ ሞት ያብቃን ሳይገባን እንዲገባን ያደረገልንን በሰጠን ክቡር ስጋና ደሙን ለመቀበል ያብቃን አሜን፫
    ቃለሂወትን ያሠማልን መምህራችን እናመሠግናለን በአንተ ትምህርት ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ተቆጥቤአለሁ መጀመሪያችንን ሳይሆን መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን ፫🤲
    መግስተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሀ ግቡ !
    መግስተ ሰመያት ቀርባለችና ንስሀ ግቡ !
    መግስተ ሰመያት ቀርባለችና ንስሀ ግቡ !
    ተዘጋጅተን እንጠብቀው 😭

  • @bere2532
    @bere2532 2 года назад +55

    እንኳን ደህና መጡ መምህር በፀሎት አስቡን ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ ማህደረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም እንዲሁም በፀሎት አስቡኝ ያሉትን

  • @ትግስትጀንበሩ-ቨ1ፐ
    @ትግስትጀንበሩ-ቨ1ፐ 3 месяца назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ከዚህ የበለጠ እድሜና ጤናን ይስጥልን

  • @bezaeuale2612
    @bezaeuale2612 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሀይለ እራጉኤል ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን እግዚአብሔር ለንሰሃ ማት ያብቃን

  • @abebechabebech2590
    @abebechabebech2590 2 года назад +1

    ወድማችን ነፍሱን በገነት ያኑርው
    ሁላችንም ለንስሐ ሞት ያብቃን
    በፀሎት አሰቡኝ ወለተ መዲን

  • @bamanetahate3348
    @bamanetahate3348 2 года назад +30

    እኔስ ፈራሁ ሀገሬ ምገባበተ 😢😢😢ቀን ናፈቀኝ ከገእግዚያብሄር ጋር የመተረቅበት 😢😢😢

    • @almazhidru1987
      @almazhidru1987 2 года назад +2

      ኣይዞሽ የኔ እህት ግን ንቅ መንቃት ያስፈልጋል ኣገርሽ እስከምትግብ መጠበቅ የለብሽም ኣገሬ ስገባ ንስሓ እገባለሁ መቸ ልገባ ይሆን ብለሽ ንስሓ እንዳትገብ የምካላከል ጠላት ኣለና መሰናክል ስለምያበዛብሽ እንዳትሄጅ እያለ ኣንችግን ደፈር ብለሽ በስልክ ነገ ነገ ሳትይ ተሎ ግብ ኣትጠብቅ የመጠርያችን ጌዜ ኣናውቀውም በስደት እያለሽም በስልክ ንስሓግብ ኣገርሽ ስትሄጅም በሰፍው ክብር ደሙና ቅዱስ ስጋው እንቀበላለን እኔም እንዳንች ሃገራ ስገባ ነው ንስሓ ምገባው ብየ ነበር ግን መንገድ ተዘጋ ከዛ በስልክ ንስሓ ገባሁ

    • @bamanetahate3348
      @bamanetahate3348 2 года назад

      እህቴ አመሰግናለሁ

    • @babys7570
      @babys7570 2 года назад

      አይዞሽ አህቴ ቀን አለው አግዚአብሔር ነገ ዛሬ ሳትይ በስልክ ንሰሃ ግቢ አይዞሽ

    • @babys7570
      @babys7570 2 года назад

      @@almazhidru1987 ትክክል አህቴ ቃለ ህይወት ያሰማሽ!

  • @ውቤቴነሽማርያም
    @ውቤቴነሽማርያም 2 года назад +5

    _*😔በእውነት መምህርየ ስንት አለን ንስሐ ያልገባን ወንድማችን እመ ብርሃን በአማላጅነቷ ትርዳህ እባካችሁ ሁላችንም ንስሐ እንግባ ቅዱስ ቁርባን ለመቀበል ያብቃን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ሳይገባን_*😥

  • @ngistingisti1400
    @ngistingisti1400 2 года назад +5

    አቤቱ ጌታየ ሆይ ይቅር በለን በምህረት ህን ተመልከተን እግዝዮ ማሃረና ክርስቶስ አቤቱ ታረቀን ወንድማችን እግዚአብሔር ነብስ ይማራት አገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏

  • @edelwitedelwit711
    @edelwitedelwit711 2 года назад

    አሜን መምህራችን ቃልህይወት ያሰማልን የእውነት የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የንስሀ እድሜን ሰጥቶን ንስሀ እንድንገባ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    መዝሙረ ዳዊት Psalms 135፡(136)።
    1፤እግዚአብሔርን፡አመስግኑ፤ቸር፡ነውና፥ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና።
    2፤የአማልክትን፡አምላክ፡አመስግኑ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና።
    3፤የጌታዎችን፡ጌታ፡አመስግኑ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤
    4፤ርሱ፡ብቻውን፡ታላቅ፡ተኣምራትን፡ያደረገ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤
    5፤ሰማያትን፡በብልኀት፡የሠራ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤
    6፤ምድርን፡በውሃ፡ላይ፡ያጸና፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤
    7፤ብቻውን፡ታላላቅ፡ብርሃናትን፡የሠራ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤
    8፤ለፀሓይ፡ቀንን፡ያስገዛው፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤
    9፤ለጨረቃና፡ለከዋክብትም፡ሌሊትን፡ያስገዛቸው፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤
    10፤ከበኵራቸው፡ጋራ፡ግብጽን፡የመታ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤
    11፤እስራኤልንም፡ከመካከላቸው፡ያወጣ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤
    12፤በጸናች፡እጅ፡በተዘረጋችም፡ክንድ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤
    13፤ቀይ፡ባሕርን፡በየክፍሉ፡የከፈለ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤
    14፤እስራኤልን፡በመካከሉ፡ያሳለፈ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤
    15፤ፈርዖንንና፡ሰራዊቱን፡በቀይ፡ባሕር፡የጣለ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤
    16፤ሕዝቡን፡በምድረ፡በዳ፡የመራ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤
    17፤ታላላቅ፡ነገሥታትን፡የመታ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤
    18፤ብርቱዎችንም፡ነገሥታት፡የገደለ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤
    19፤የአሞራውያንን፡ንጉሥ፡ሴዎንን፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤
    20፤የባሳንን፡ንጉሥ፡ዐግን፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤
    21፤ምድራቸውን፡ርስት፡አድርጎ፡የሰጠ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤
    22፤ለባሪያው፡ለእስራኤል፡ርስት፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና።
    23፤እኛን፡በመዋረዳችን፡ዐስቦናልና፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤
    24፤ከጠላቶቻችንም፡እጅ፡አድኖናልና፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና፤
    25፤ለሥጋ፡ዅሉ፡ምግብን፡የሚሰጥ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና።
    26፤የሰማይን፡አምላክ፡አመስግኑ፤ምሕረቱ፡ለዘለዓለም፡ነውና።

    • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
      @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 года назад +4

      አሜን፫🙌

    • @abebahiluf6856
      @abebahiluf6856 2 года назад +3

      ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
      Kale Hiwet Yasemalen Ehitachin Tsegawun Yabzalesh

    • @Sara-nh3zg
      @Sara-nh3zg 2 года назад +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @aynalemalgo4898
      @aynalemalgo4898 2 года назад +2

      አሜን አሜን አሜን
      ለአብ ምስጋና ይገባል
      ለወልድም ምስጋና ይገባል
      ለመንፈስ ቅዱስም ምስጋና ይገባል
      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤

    • @alganeshtekie2859
      @alganeshtekie2859 2 года назад +1

      Nardos brava Egziabher yibarkesh

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 2 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርራችን የወንድማችን ነፍስ ይማር

  • @hiwotfekadufekadu4724
    @hiwotfekadufekadu4724 2 года назад +30

    በስመአብ የወንድማችንን የኃይለ እራጉኤልን ነብስ እግዚአብሔር አምላክ በገነት ያኑርልን እኛንም በክርስቶስ ክርስቲያን የተባልን ሀላችንም ንስሀ ገብተን እዱስ ስጋውን ክቡር ደሙን ተቀብለን የመንግስቱ ወራሾች እንድንሆን የአምላካችን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን።

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 2 года назад +1

    አይ መምህር እናቴቴ ስልጣን ይዘው ዘምነው አመሰቃቀሉነሰ ቅዱስ ሚካኤል በሠይፊ ይጣልልን እጅ።

  • @kalehebesha6071
    @kalehebesha6071 2 года назад

    በእውነት ነፍስን የሚያረሰርህ ህሊናን የሚውቅስ ቅዱስ ትምህርት ነው የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን መምህር ዘርህ ይባረክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን !!!
    በየ አውደ ምህረቱ እንዲህ ያለ ወንጌል ቢሰበክ ሀገራችን ካለችበት መከራ ትወጣ ነበር ዳሩ ግን የዘመናችን መምህራን አንድ ሰው የአንገት ወርቁን አውልቆ ከሰጠ ይሄ ነው ወንጌልን መተግበር እያሉ የሚያስጨበጭቡ አባቶች ይሄንን ቢሰሙ ምንኛ ብዙ ነፍሳትን ባዳኑ ።

  • @yordatsidu8162
    @yordatsidu8162 2 года назад +1

    ሀይለ ራጉኤልን ነብስ ይማር እውነት አዝኛለሁ መምህር ባንተ ትምርት ብዙ ነገሮችን ተምሪያለሁ ከምንም በላይ ለቅዱስ ቁርባንም በቅቻለሁ በሰውም ሀገር ላይ ያከበረኝ አምላክ ይመስገን

  • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ

    መምህርየ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ እውቀቱን ጥበቡን ይስጥህ አሜን ወድማችነንም ነፍስ ይማር ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን አደራ ህዝብን ጠብቅ አሜን አሜን

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 2 года назад +2

    ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ወንድማችን እግዚአብሔር ነፍሱን ይማር ለቤተሰቦቹም እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣቸው

  • @dubaiuae1908
    @dubaiuae1908 Год назад

    እግዚአብሔር ነፍስህን ይማራት ወንዲማችን ሀይለ እራጉኤል አሜን ሁላችንንም ለንስሀ ያብቃን መምህርም ቃለህይወ ያሰማልን አሜን

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል

    በእውነት የወንድማችን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን ነፍስ ይማር በጣም ያሳዝናል ለቤተሰብ መፅናናት ይሁንላቸው ዘንድ እግዚአብሔር ይፍቀድ 🙌 ሁላችንም የንስሐ ሞትን እንድንሞት አማኑኤል አባቴ ይፍቀድ አሜን 🙌 መምህሬ እግዚአብሔር መልካም ነው እማ ፍቅር ሀይል ብርታት ፅናት ትሁን ፀጋውን ያብዛል ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ትጠብቅ በሒወት ሁሉ የመላእክቷች እገዛ አይለይህ ሊቀ መላአኩ ቅዱሱ ዑራኤል ይጠብቅህ 🙌❤🕊

  • @eleniabreha7349
    @eleniabreha7349 2 года назад +8

    መምህር ቃለህይወትን ያሠማልን። እኛንም ለንስሐ ሞት ያብቃን። እኔም በአቡነ እስትንፋሠክርስቶስ መልክ በድንገት የሞተች እናቴን በእሳቸው ቃልኪዳን ገነት ገብታልኛለች። ከ 5 ጊዜ በላይ እንደ በረዶ የነጣ ልብስ ለብሳ እየመጣች "እኔ እኮ ገነት ነው ያለሁት" እያለች ነግራኛለች።

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 2 года назад +1

      ብሕልምኪ ድዩ ሓፍተይ፧ ብጣዕሚ ደስ ዘብል ኢዩ ኣምላክ ይመስገን።

    • @eleniabreha7349
      @eleniabreha7349 2 года назад

      እወ ብሕልመይ እዩ

  • @ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ

    እግዚአብሔር ይመስግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልን አሜን🤲

  • @negussiewoldemichael4396
    @negussiewoldemichael4396 2 года назад

    መምህር እውነት በሐጢሃያት የወደቀን ሳለን ንሁሳህ ገብተን እነድንመለስ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን አገርችንን ሰላም ያድርግልን በጣም እናመሰግናለን

  • @sarhall2538
    @sarhall2538 2 года назад +3

    እኳን በሠላም መጣህ መምህር በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ወንድማችን ነፍሱን ባፀደ ገነት ያኑርልን እኔንም ደካማ እህታችሁን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ

  • @astertebeje5672
    @astertebeje5672 2 года назад +3

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ . ስለኛ ስለሀጢያተኞች ነብስ የምትጥረውን ያህል የድንግል ማርያም ልጅ በእጥፍ ዋጋህን ይከፈልህ ፣የመምህርን ትምርት የምትሰሙ እህት ወንድሞች በሙሉ ለንስሃ እንዲሁም ለስጋወደሙ ያብቃችሁ ። ለስጋወደሙ የበቃችሁም በቤቱ ያጽ ናችሁ!!!

  • @አድስማዘንጊያ
    @አድስማዘንጊያ 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
    ኡፍፍፍ 😭😭😭😭
    በጣም ያሣዝናል የወንድማችንን ነፍስ እግዚአብሔር ከአብርሃምና ከሳራ ከፃዲቃን ከሰአታት ጎን ያሳርፍልን ለቤተሰቦቹ መፅናናቱን ይስጣቸው 😭😭😭😭

  • @ronamaquilan2150
    @ronamaquilan2150 2 года назад +4

    አቤቱ እኛንም ለንሰሀ ሞት አብቃን አምላኬ እናመሰግናሐን በጣም አስተማሪ ነው ለወንድማችን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አምላካችን ስለ ፃዲቁ እስትንፍሰ ክርስቶስ ብሎ ጌታሆ አንቸ ማሀሪነህና የወንድማን ሀሳቡን ተርድተህ ማርልን ማርልን መምህር ሺ አመት ኑርልን

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 2 года назад +13

    ሀይለ እራጉኤል ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፋት እኛንም መጨረሻችንን አሳምርልን እህህህህ አሜን🌾💚💛❤️

    • @አፀደማርያምአብርሃ
      @አፀደማርያምአብርሃ 2 года назад

      ይቅርታ ውንድሜ ወይም እህቴ እራጉኤል ሳይሆን ራጉኤል ነው የሚባለው የቅዱስ ራጉኤል ጥበቃው ከሁላችን ይሁን
      ስለዚ ሀይለ ራጉኤል ይባላል እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @sabaasmer7860
    @sabaasmer7860 2 года назад +1

    መምህር በጣም ልብን የሚሰብን ነገር ነው ሁሌም በጣም ነው የምፈራው እግዚኦ ማርነ ክርሰቶሰ አንተ ግን ብርቱ መምህር ነህ ጌታ ከእናቱ ጋር ይጠብቅህ

  • @የማርያምልጂአፀዳማርያም

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልንመምህራችን

  • @birutawtteshometeshome3234
    @birutawtteshometeshome3234 2 года назад

    መምህር ስለማብራርያው እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችንን ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናት ይስጥልን

  • @Berhanekiflu3065
    @Berhanekiflu3065 2 года назад +2

    ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ቅዱስ ቂርቆስ ሰማእት ከሁላችን ይሁን መስተዋል ይስጠን ፍጻሜችን ያሳምርልን ኣሜን

  • @mehertmomberger8720
    @mehertmomberger8720 2 года назад +1

    ጤና ይስጥልኝ መምህር መዝሙሮችህ ራሱ ትምርት አዘል ነውና አመሰግናለሁ እግዚአብሔር በእድሜ ጤና ይጠብቅልን።

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ነፈሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን
    መማህረችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ወለተሚካኤል-በ4ጐ
    @ወለተሚካኤል-በ4ጐ 2 года назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ የወንድማችንን ሀይለ ራጉኤልን ነብስ በገነት ያኑራት አሜን🙏🏻

  • @zenatotb9540
    @zenatotb9540 2 года назад

    ሀይለ እራጉኤል ነፍስህን ባፀደ ገነት ያኑረዉ መምህራችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን እኛንም ለንስሀ ሞት ያብቃን

  • @የእግዚአብሔርልጄነኝ
    @የእግዚአብሔርልጄነኝ 2 года назад +16

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ መምህር እህት ወንድሞች ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ የዝሙት መንፈስ አስቸገረኝ 7 አመቴ ነው እዚህ ህይወት ውስጥ አሁን አሁን ደሞ ሀይማኖትሽን ቀይሪ የሚል አሰብ በውስጤ እየ መጠ አስቸገረኝ መምህር ሁላችሁም በፀሎታችሁ አስቡኝ አትርሱኝ

    • @genat6896
      @genat6896 2 года назад +2

      እህቴ አጥብቀሽ መዝሙረ ዳዊትን ፀልዪ መዝሙር 52

    • @sofiagetachew3079
      @sofiagetachew3079 2 года назад +5

      አይዞሽ እህቴ እነዚህን ፀሎቶች አጥብቀሽ ፀልዪ
      ፩ #መልከአ_ኢየሱስ
      ፪ #ውዳሴ_አምላክ
      ፫ #ትምህርተ_ኅቡአት
      ፬ #ድርሳነ_ማሕየዊ እና #ቅብዐ_ቅዱስ ተጠቀሚ #እግዚአብሔር ይረዳሻል በርቺ❗️

    • @lemlem4051
      @lemlem4051 2 года назад +2

      ገጠመኙን ስታዳምጭና ፀሎት ስታደሪጊ ደንግጦ ነው እሚያወዛግብሽ ስለዚህ የዝሙት መንፈስ ታሰር በዝሙት የገባህ የአህዛብ መንፈስ ታሰር እያልሽ ስገጂ በተጨማሪም መልከአ ኡራኤል ን ፀልይ በፀሎት ውሃ ታጠጢ ማህፀንሽን ቅባቅዱስ ተቀቢ ምንም አያመጣም እንደሚሸነፍ ምልክት እያሳየሽ ነው አይዞሽ ቅዱሳን መላዕክት ካንችጋር ይሁኑ🙏🙏🙏

    • @user-hu4yo3ih2s
      @user-hu4yo3ih2s 2 года назад +2

      እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር በፀሎት አስቡን እህት ወንድሞቼ ወለተ ኪዳን ፍቅረ ሰላም ብላችሁ ንስሀ ልገባ አስቤ ነበር ይቻላል በዚህ ሰዓት በህልሜ የማየው ከመሬት 3 ሜትር ከፍ ብየ ስንሳፈፍ አባቴን ተመስሎ ሌላም በጣም እረጃጅም ሰውች ያሯሩጡያል እኔ እንሳፈፋለሁ ወደ ታች ሊስቡኝ ይሞክራሉ ግን አይደርሱብም ቅዱስ ሚካኤል ድረስልኝ እላለሁ ሁል ጊዜ ቅዱስ ሚካኤል ያወጣኛል

    • @lemlem4051
      @lemlem4051 2 года назад +2

      @@user-hu4yo3ih2s አይዞሽ ጥሩ ህልም ነው አንች በደንብ ጠንክሪ ከመሬት ከፍ ማለትበዙሪያሽ ከሉት በፀሎት በክርስትና በመሳሰሉት ፖዘቲፍ ነገሮች ከፍ ብለሻል ማለት ነው በደንብ ጠንክሪ ከከፍ የሚል ሰው አሳዳጅ ይበዛዋል ስለዚህ እነሱ ቢያሰሰድዱሽ ጠንክሪ

  • @MillionZelelew
    @MillionZelelew 8 месяцев назад

    አቤቱ የእስትንፋሰ ክርስቶስ አምላክ የሞቱ ወንድሞቼን ነብስ አሳርፍልኝ

  • @genetabebe3821
    @genetabebe3821 2 года назад +25

    አቤቱ ጌታ ሆይ ከተኛንበት ታነቃን ዘንድ ቅዱስ ፍቃድህ ይሆን ደም አልጠግብ ያለውን እርኩስ መንፈስ በሀይልህ አርቅልን መምህር በለቅሶ ነው እማዳምጥህ እግዚአብሔር እናስተውል ዘንድ ከራሳችን እንታረቅ ዘንድ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን

  • @የሳርቤትቲዩብ
    @የሳርቤትቲዩብ 2 года назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ለንስሐ ሞት አብቃኝ ወንድማችን ወልደ ራጉኤል ነፍስ ይማር

  • @አርሴማእናቴነሽ
    @አርሴማእናቴነሽ 2 года назад

    መምህራችን አስተማርያችን ወእውነት የሰማሁትን ገጠመኝ በጣም ውስጤንነው የሰበረው ምክኛቱም በባለፈው ገጠመኝላይ ሰምቼው ነበር ከደዚአይነት ሞቶ ይጠብቀን ከነቆሻሻችን እዳንሄድ እግዚአብሔር ለቤቱ ያቅርበን ለንሰሐየተዘጋጀን ያድርገን፡ ወድማችን መምህር በጣምውስጥክ እደተነካ በፊትክ እና በድምፅክ ያስታወቃል ለሞተው ወድማችንን ነብሱን ባፀደገነት ያኑራት ለቤተሰቦቹም ፅናቱን ይስጣቸው 😭😭😭😭

  • @baushBelay
    @baushBelay 3 месяца назад

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ሀይለእራጉኤልን ነብሱን ይማርልን እውነት ነው ንስሀ ገብተን ተግተን ስነፀልይ ሀገራችን ሰላሟ ይመለሳል ለሁላችንም እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ያብራልን

  • @ሂዊየማርያምልጅ-ሸ6ለ
    @ሂዊየማርያምልጅ-ሸ6ለ 2 года назад +16

    በስላሴ ስም የዛሬው ገጠመኝ አምላኬ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን የወድማችንን ነብስ ይማርልን 🙏😢ነገ ዛሬ እያልን ቀጠሮ ስንይዝ በድገት እደዚህ የሚመጣውአይታወቅም የሁላችነንም መጨረሻችንን ያሳምርልን መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ✝️❤️❤️❤️❤️

    • @ftyuftyu8561
      @ftyuftyu8561 2 года назад +1

      😢😢😢

    • @ፀሐይወጣልኝ
      @ፀሐይወጣልኝ 2 года назад +1

      በጣም ልብ ይሰብራል። የእኔስ መጨረሻየ ምን ይሆን ? ወየው ለራሴ። ወንድምየ ነብስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ልዑል እግዚአብሔር ።

    • @hyathhh8537
      @hyathhh8537 2 года назад

      ሠላምአመሸህ መምህር እኔእምኖረዉ አረብ ሀገር የምኖረዉ ንሥሀልገባብየ አሥቤ ሠለንሥሀ ሥማር አይገባኝም ምንላድረግ እና ሀፄቴን አግዝፎያሣየኛል እና የቄሡን እንዴት ልትደፍሪነዉ እና አረብ ሀገር ሠለሆንሽ አትችይምይለኛል እሥኪ ምንእንደማደርግ አሥተምረኝ

    • @hyathhh8537
      @hyathhh8537 2 года назад

      እግዚአብሔር አምላክ የወንድማችንን ነፍሥ በአፀደገነት ያኑራት አምላኬ ለንሥሀ ሞት አብቃኝ

  • @tube2775
    @tube2775 2 года назад

    መምህር ትምህረትዎ አየጠገብም ነፍስ ያለመልማል ቃለህይወትን ያሰማለን
    ገብረ ማርያም ነኝ በፀሎት አስቡኝ ወንድም እህቶቼ

  • @shewayeteshome7812
    @shewayeteshome7812 2 года назад +1

    መምህራ እግዘቤረ የበርክ ወለተ እየሱስ በጾለት አስቢኝ

  • @berhantsadik7488
    @berhantsadik7488 2 года назад +10

    የወንድማችንን ኃይለ ራጉኣልን ነፍስ በአፀዳ ገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቹም ፅናቱን ይስጥልን ፈጣሪ

  • @babys7570
    @babys7570 2 года назад

    ሃይለ ራጉኤል ነፍስን በአፀደ ገነት ያኑርልን ያስለቅሳል አኔን ወንድሜ ስለፃድቁ አቡነ አስትንፍሰ ክርስቶስ አና ስለ አቡነ መባአ ፂዮን ስለዝክራቸው ብሎ ቸሩ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይማረው

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አቤቱ ጌታ ሆይ እርዳን በንስሀ ታጥበን የተዘጋጀን አድርገን 😭😭😭 ወንድማን እግዚአብሔር ነፍስህን በቅፉ ያኑርልን በታም ያሳዝናል😢😢✝️

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ቐ3ጰ

    ውድ መምህራችን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
    በፃሎት አስብኝ
    ወልደ ሳሙኤል
    ወለደ ሚካኤል
    ወልደ ሰንበት
    ወልደ ጊዮርጊስ
    ወልደ ጊዮርጊስ
    ወለተ ሰንበት ከነ ቤተሰቤችዋ

  • @የሺወርቅምህረትየጎጃሜዋ

    የሚገርም ነው በየ ቤቱ ሰንት ጉድ አለ ልዑል እግዚአብሔር ለንሳ ሞት ያብቃን እግዚአብሔር የወንድማችንን ነፍሰ ይማርልን ለህቱም መፁናናትን ይሰጣት!

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን

  • @ኤፍታህእህተገብረኤል
    @ኤፍታህእህተገብረኤል 2 года назад +2

    ወንድማችን ነፍስ ይማር. እህት ወንድሞቸ አባቴን በፀሎታችሁ አስቡልኝ ሀብተ ወልድ ብላችሁ

  • @selamgebre6344
    @selamgebre6344 2 года назад +15

    አቤቱ ጌታ ሆይ ምህረትህን ላክልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታልን እኛንም የንስሀ ህይወት ያብቃን 🙏🙏🙏 አገራችንም ሰላም ያድርግልን 💚💛❤

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 года назад +4

    የሀይለ ራጉኤልን ነብስ #በአፀደገነት ያኑርልን ለኛም የልቦናችንን አይን ያብራልን አሜን ❗️

  • @saraT22
    @saraT22 2 года назад +6

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 2 года назад +17

    ወልደ እራጉኤልን ነፍስ ይማርልን አሜን
    ስጌ ማርያም ብላቹ ነፍስ ማርልን በሉልኝ ለኔም እናቴን እዲምርልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ወለተኪዳንየድግልማሪያምል

    የሞቱቱን ወድሞቻችንን ነብሳቸውን በአፀ ገነት ያቆይልን ቤተሰቦቹንም መጽናናቱን ይስጥልን በጣም በጣም ያሳዝናል እውነት ንስሀ ገብተን ስጋ ወደሙን እድንቀበል እግዛብሔር ይርዳን ቤተሰቦቼ በፆሎታችሁ አስቡኝ

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ

    የወንድማችነን ነፍስ ይማርልን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን

  • @ሀይማኖት-ፐ2ቀ
    @ሀይማኖት-ፐ2ቀ 2 года назад +3

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን በእውነት አይነ ልቦናችንን ያብራልን😭🤲❤️❤️❤️

  • @hiwotbelete1511
    @hiwotbelete1511 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ባንተ መክንይት በታም ብዙ ተለውቻለሁ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይተብቅህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kokobegizaw3172
    @kokobegizaw3172 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እግዚአብሄር የሞቱትን ነፍስ ይማርልን

  • @dawitmekonnen9681
    @dawitmekonnen9681 2 года назад +3

    አዎ መምህር እኔም የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስን ቃል ኪዳን ለሰው ነግሬ በስትክክል ተፐፅሞአል

  • @melattebeje5857
    @melattebeje5857 2 года назад

    መምህረየ በፀለት አሰቡን ሁለተ ማረያም እና ገብረ ሚካኤል ገብረ ሥላሤን

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 2 года назад +2

    በእውነት በጣም ልንማረበት ይገባል በዚህ ገጠመኝ ንሰሐ ግቡ ሲባሉ ብዙ ምክንያት ያበዛሉ ለካሰ!!! #እህቱ ፀፀት ይዛታል ምክንያቱም ወታደሩ ወድማችን ሱባኤ ይዞ ጨሊውን እናቱ ሰትደብቀው አይቶ ሊጥለው ሴመጣ እህቱ በማሀል ገባች😭 ያው መንፈሱ ነው በሰተመጨረሻ በጥይት አሰገደለው ማለት ነው😭😭 ነፈሰህን ከደጋግ አባቶች ጋር ያኑረው

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk 2 года назад +8

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እግዚአብሔር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ጌታ ሆይ የንሰሀን ቀን ስጠን አሜን 🙏🙏🙏

  • @Orthodoxtewahedo12
    @Orthodoxtewahedo12 2 года назад

    መፈምህር ወንድሜ በጣም ያሳዝናል ወንድሜችን ነፍሱን ይማረዉ አምላክ ቼር ነው ይምረዋል አንተ የምትመክረን እዉነት ነው ለንሰሐ ያብቃን አንተንም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ዘርህ ይባረክ

  • @selam801
    @selam801 2 года назад +2

    እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ በጣም አሰተማሪ ገጠመኝ ነው
    አቤቱ ጌታየ ሆይ ለሞት ንሰሀ አብቃን
    አሰኳለ ማርያም ከነ ቤተሰቦችዋ ብላቹ በጾሎት አሰቡኝ

    • @yeuhalabirhan573
      @yeuhalabirhan573 2 года назад +1

      ቃለ።ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረከልህ

  • @ፅጌማርያም-ፐ2ፈ
    @ፅጌማርያም-ፐ2ፈ 2 года назад

    ቃለ ሄወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን ለንሰሐ ሞት ያብቃን😥⛪🕊🎚

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማል አሜን ፫የሚገርም እና የሚያሳዝን ገጠመኝ ነው ወንድማችን ሀይል እራጉኤል እግዚአብሔር አምላክ በአፀደ ገነት ያሳርፍልን👐😭😭💔አሜን አሜን አሜን መምህራችን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏💒🌿🌾አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሐ ሞት አብቃን// አብቃኝ አሜን 👐😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 года назад +1

    እግዚኦ መሀርኒ ክርስቶስ አቤቱ ማርን አቤቱ በችርነትህ ትምህርትህን ጠብቀን ለሁላችን እግዚአብሔር ሆይ ሀይል ብርታቱን ይስጥልን ለሁላችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 2 года назад +1

    አሜን መምህርህ ቃለህይወትን ያሰማልን አቤቱጌታሆን የልስሀን ጊዜዮን አቅርብልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተማርያም ስደተኛዋ

  • @سينكا
    @سينكا 3 месяца назад

    ወንድማችን ሃይለ ራጉኤል ነፍስህን ከቅዱሳን እቅፍ መዲሃን አለም ያሳርፍልን ለንስሃ ያብቃን ፈጣሪ ቸሩ መዲሃን አለም ከድንገተኛ ሞት ይጠብቀን

  • @akliletesfaye1221
    @akliletesfaye1221 2 года назад +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን ትክክል ነዉ ያልከዉ የአገልግሎትህን ጊዜ ይባርክልን

  • @genetnagetugenetnagetuyesh6232
    @genetnagetugenetnagetuyesh6232 2 года назад +13

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሃ አብቃኝ ኢትዮጵያ ሃገራችንን ሰላምን ስጥልን ተዋህዶ እምነታችንን ጠብቅልን አፅራረ ቤተክርስቲያን አስታግስልን አሜን 🤲✝️✝️🕊🕊🕊

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 2 года назад +3

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን 👏

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ልቤ ነው የተሰበረው ወንድማችን ነፍስህን ይማረው ለዝች ለበሴኮንድ ለምናጣት ህይወት ነው ሀጺያትን እርኩሰትን የምንሰራው እውነት ነው መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኔ በጣም ግርም ይለኛል አንዳንዴ ሳስበው እኛ የተሰደድነው ሀጺያተኛ ብንሆንም ለበጎነው እላለሁ ያገሬን የጭፈራውን የመዳራቱን የዝሙቱን ሳይ በጣም ያሳዝነኛል በዚህ አጋጣሚ እህቶቸ አረብ ሀገር ሰው ቤት የምንሰራ ሰውች ገዳም እዳለን እንቁጠረው ግን መምህራችን እዳለን ለንስሀ ጊዜ አንስጥ
    እግዚአብሔር አምላክ የበቃን የተዘጋጀን ያድርገን

  • @ኒኔኒኔ
    @ኒኔኒኔ 2 года назад +2

    መምህር እግዚአብሔር ለንስሐ ሙት ያብቃን ለወንድማችን ነፋስ ይማር ለቤተሰቦችው መፅናናቱን ይስጣችሁ 😭😭😭

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Месяц назад

    መምህርየ ዛሬስ በጣም ጨቆሀል ስሰማው በጣም ውስጠተጨነቀ😢 እውነትነው ንስሀግድነው ኑሮአችን በባእድ አምልኮ ውስጥ ሰለኖርን ታስረናል እግዚያብሔር ይፍታን😢ወድማችንን ነፍሱ በሠላም ትረፍ እፍፍፍፍ እኛንንም በሠላም ከሰደት ተመልሰን ለንስሀ ያብቃን😢😢😢😢😢😢😢መምህርየ እማፍቅር ትጠብቅህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @የመምህሬተስፈይኣበራፍሬነ

    ወንደሜ ነፍሰህ የማር😢መምህሬ የኔ መልካም ኣይነህ ያየህት ሁሉት ጊዜ ነው የሰማህት የለቁሰኩ መምህሬ ትምርትህ የነፍስ መዲሃኒት ነው ለተረደው ሰው እና የቅደስቲ ድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን ኣምላካችን እየሱስ ክርስቶ ይጠብቀህ የኔ እንቁ መምህር።🙏❤️

  • @ብሌንእራያእራዮማ
    @ብሌንእራያእራዮማ 2 года назад +4

    እኩዋን ደህና መጣህልን የኔ መልካም ወድም የኔ እቁ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኩዋን አደርሳችሁ ላባታችን ላቡነ አርጋዊይ ወርሀዉይ ብአል አዳምጨ እመለሳለሁ

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣ በጣም በህዎቴ ቡዙ ነገር ያስተማረኝ ገጠመኝ ነው ጊን በጣም ስሜትን ይነካል ወንድማችን ወልደ ራጉኤል እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን ይማርልን

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 2 года назад

    እግዚአብሔ አምላካችንም አባታችንም ሆይ ለንስሀ አብቃን. አደራ አደራ አደራ

  • @sarasara-wf7bd
    @sarasara-wf7bd 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    መምህር ተስፋየ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን✝️🤲

  • @ወለተመድኅን_አባኪሮስአባ

    ወንድማችን ነፍስህ በሰላም ትረፍ የኛንም መጨረሻችንን ያሳምርልን።

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ውንድማችን ነፈስ በእፀደ ገነት ያኑርልን

  • @lemlemalem7963
    @lemlemalem7963 2 года назад +3

    የወንድማችን ነብስ በደጋጎች አጠገብ ያሳርፋልን

  • @salamasalama1703
    @salamasalama1703 2 года назад +2

    አቤቱ ጌታችን ሆይ ለንስሐ ሞቶ ኣብቀን🙏🙏🙏

  • @ሀይማኖትየተክልዬልጅ

    የወድማችን ነፍስ በቅዱሳን እቅፍ ያኑርልን ቸር አምላካችን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን እኛም ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን