We miss seeing you with your daughters here in the states. Such an awesome Mom! We’re also happy to see you with your kids back in Ethiopia. Such a nice family.
Beautiful video as usual. I like your Buna Dress. Which store # in shiro Meda did you buy the dress? Do you have their phone number? Please let me know. Thank you
Mothery seysmerebote ulu negre, ke Adiss , US eyalu feta new beka, mewelede Tekemu lejoch guwadena yhonalu, Gen edete new ye lejochun Demese ymeneleyew😁
ኧረ ደስ ሲል በዉጪም በሀገርም ውስጥ ያሉ ልጆችሽ ዘና እያደረጉሽ ነው እንዲህ ነው በልጅ መባረክ በጣም ደስ ይላል 🙏🙏🙏
እውነት ዘመናየ እናትሽ በጣም ደስ የምትል ንቁ እናት ናት.እድሜና ጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣት
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
ማሚዬ እንዴት ኖት የሜላት ደምፀ አይደለም ይሔ ይገርማል የደምፅ መመሳሰል እድለኛ ኖት በልጆቾት ማሚዬ። እድሜና ጤና ይስጣችሁ የማሚዬ ቤተሰቦች ልጆች
አይደለም የመጨረሻ ልጄ ናት
ወይኔ ድምፃ የሜላትን የመስላል
ዋው! ስታምሩ ይታደሉታ እንጂ አይታገሉትም ማለት እንዳች ነው በልጅ መባረክ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እናቴ
የሚገርመኝ ነገር የልጆችሽ ድምፅ መመሳሰሉ በተለይ የሜሉን ይመስላል በጣም ነው ምወዳቹ ሁላችሁንም❤️❤️
በጣም
በጣም እኔም ገርሞኛል::
በጣም ነው የሚመሳሰሉት
እሰይ የልጂ ሀብታም እዚም እዛም አቀባበላቸው አሸኛኘታቸው ደስ ይላል እግዚያቢሄር ይመስገን🙏🙏
ማዘርዬ የተባረኩ ልጆች ነው ያለዎት መታደል ነው። ፈጣሪ ይባርካቸው ደስ ይላል በውሀ ይለቅ
አሜን አመሰግናለሁ
ዋዉ ደስ ይላል ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹሁ በጣም ነዉ ምወዳቹሁ ሁሉ ነገራቹሁ ደስ ይላል
እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እድለኛ ነሽ፣ ሽሮሜዳመ የአገር ልብስ ነዋ
እማምዬ እንወድሻለን የእውነት የሀበሻ እናት ለዛና እርጋታሽ በጣም ደስ ይለኛል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
@ የሜሉዬ እና የቃልዬ እናት ሰላሞት ብዝት ይበል
እምር በለዋል ሁሌም የምሩልን 🙏
ደስይላል ለሰርግሺ ለክራይልሺ ለግዛልሺ 😂😂 ሳባን በስም ነው የማቃት ፈታ ያሉ እናት 😂😂
ከነልጇችሽ ጥናና ሠላም በፈጣሪ ሥም ይብዛልሽ።እማ።
አሜን
እጅግ እንዴት ነሽ ከነቤተሰብሽ እስቲ ሁሉንም ልጆችሽን አስተዋውቂን ከቃል እና ከሜሊ ውጪ እድለኛ ነሽ የኔ ውብ እናት
ዋው እንኳንም ለእምዬ ኢትዬጵያ በሰላም ተመለስሽ
እንኳን ደና ቆያችሁኝ
የሜሉ እናት ቁጥር አትፈሩም የሚላት ቃል በጣም ተመችታኛለት ፡ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ፡እንወዶታለን ፡
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
ዘመንሽ በደስታ ይልቅ እናት እንደ እናት ስትሆን ያምራል።
ማሚ እንዲህ ዘና በይ በሀገርሽ !!!
በስንቱ ድራማ ላይ ነው ይን ቃል የሰማሁት የ ቀልድቃል መስሎኝ ነበር
ልጆችሽ ሁሉ ደስ ይላሉ። ተባረኩ። አቀባበሉም ምረጥ ነው። 👌
በጣም አመሰግናለሁ
እንደማቱሳላ እረጅም እድሜ ይስጦት
አሜን
We miss seeing you with your daughters here in the states. Such an awesome Mom! We’re also happy to see you with your kids back in Ethiopia. Such a nice family.
Thank you i miss them too
የልጆችሽ ድምፅ በጣም ይመሳሰላል ማሚዬ ሜላት ነበርኮ የመሰለችኝ
አዎ የሁሉም ይመሳሰላል
እንኳ በሰላም መጣሽ
Wow wow betame yameral everything you are blessed mom you are deserve because mom always love ❤️ and love ❤️
Thank you so much for sharing shero meda l miss my beautiful Ethiopia 🇪🇹
ግን በጣም ደስ ይላል ኑሮ ውድነው እያሉ ካገር ውጭ ያለነውን እያሳቀቁን ነጠላ አምስት መቶ ብር ጥሩ ነውተመስገን
Ejigiye yetebareku lijoch alush anechem tiru seytezoro emitakori enate nesh hulachehunem edeme tena yisetachehu selamachehu bizete yibelelegne agerachenen,hizebuane E/Z yibarek🙏🙏🙏
Amen egziabhair anchinem abezeto yebarkesh
ዋጋውን በደብ ብጠይቁልን እዚህ ከምንበላ ዋጋውን ብጠይቁልን አዳዱን እንኮን
Mazerye anegagersh bahelun yetbeke 🙏🙏🙏🙏🙏
ደስስስስስ ትላላችሁ
I love u mamiye.
Thank you so much
ማሚ እድሜ ጤና ከነልጆቸዎት ይስጠዎት፣
እሚገርም የልጆቸዎት ድምፅ
ተመሳሳይ ፣ነው እግዚአብሔር
ሲባርክ እንዲህ ነው ።
እግዚአብሔር ሀገራችን ፣
ኢትዮጵያ ሰላም ያውርድልን።
አመን ሰላሙን ያብዛልን
አረ ማዘርዩ ሚስ አረግንሽ ዋ የአዲስ ልጆችሽ ዶለርሽን ሊያጫርሱሽ ነው ተመለሽ እኛ ጋ እሺ ማሚዩ ቆንጆ ፣ደግሞ አሪፍ ዩቲብበር ወቶሻል ሙቭ ኦበር ቃልዩ፣
You really are blessed by God. Happy life with your children, hear and around the world.
Thank you
በሀገር ያምራል ሁሉ
አገራችንን ሠላም ያርግልን
ደስ የምትይ እናቴን ትመስይኛለሽ
ውይ ደስ ሲል
Wow you guys made my day so happy 😇
አስቀናችሁኝ እናትና ልጅ እኛንም ለዚህ ያብቃን
Egziabher yemsegn Ethiopia Hagerachen Selam yareglen Egam Gobegen Enamsegnalen Ye Tebarkshe Enat Betam Des new yemetlut Hulachium ❤️❤️❤️❤️🙏
Amesegnalew betam
ስወድሽእኮ❤
I wash I will see someday mum love u
Gen gebyaw yet new? Sheromedanew??
Awo....Ede man keman yansal blew new....fetare ytebikachu🙏
Wowwwwww mameyyyyyye sewedeshe
Betam amesegnalew
Beautiful video as usual.
I like your Buna Dress.
Which store # in shiro Meda did you buy the dress?
Do you have their phone number?
Please let me know.
Thank you
ማሚዬ እንዴት ነሽ
ደና እግዚሀብሄር ይመስገን
Mami lanchi beye yehew like adrgialhu, migib serilin esti lezi kiremt
Eshi asayalew
በውሃ ይለቅ ልብሶት ማዘር ልጆትን ፀጋ ያልብስሽ በሉልኝ
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
እኛም እንወድሻለን ❤️ ቆንጆ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
አሜን
Mothery seysmerebote ulu negre, ke Adiss , US eyalu feta new beka, mewelede Tekemu lejoch guwadena yhonalu, Gen edete new ye lejochun
Demese ymeneleyew😁
Awo egziabhair yemesgen dersewelgnal lenem yaschegeral lemeleyet😁
ደስ ትላላችሁ
🥰🥰🥰🥰🥰
Momya yasmra sefte kemse eyayhu nawe ena yayahut kemse edte yamrale siple betame yamrale ezawe netela ygzachhubte ga yabotawe semeindnawe sheromeda eminu ga??
Order madreg yechalal
Adirashaw yet new?
Shiromeda
በጣም የምወደው ልብስ ነው
Wwwoo 🙏❤🙏❤🙏❤⚘⚘❤
ማሚዬ ልጆሽ የተባረኩ ናቸው የናንተ እራሡ ሪያሊቲ ሾ የመሥላል ተባረኩ
Denigeta feniteziya temechetogale 🤗
Wey tadelew mami
Endw btam tadleschal legochsch hulu tru nachew
😍😍
💗💗💗💗💗💗
ስትበሉ አሳይታችሁን ምን አለ ምራቃችንን ብንውጥ!!!
ማሚደስአምትሉቤተሰብናቹእድለኛነሽየእኔእናት
ሢያምር ቀሚሱ
Egezabehar belegoche barekoshale demetachewe yemesaselale
ሽሮሜዳ ምንም አልተቀየረም
❤️
Ye kaliyen dimits yimesilal mamiye enwedishalen berchilin
Eshi beretalew thank you
ልትቆርቢ አስበሻል መስል ነጭ ጥለት ገዛሽ
ሽሮ ሜዳ
Butawe des yelal wagawen bednbe negrun please legza belgu
Yetgnawen felgesh new?
@@ejigemoya yebunawen lebse
@@ejigemoya amesgnalwe 🥰🥰🥰
Mert enat
Amesegnalew
Qaleyen astenaniulegn
Eshi tesenantalch