ህያው ምስክር፡- ክፍል 2 አባቴ ባለ 27 ሚስቶች 17 እቁባቶች እና 61 ልጆች አባት እና ትልቁ ባለ ውቃቢ ነበር! ወንድም ለገሰ ሌንጂሳ Hiyaw Mesker

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024

Комментарии • 26

  • @genet1009
    @genet1009 2 года назад +3

    የሚገርም ታሪክ ነዉ ዘመናቹ ይባረክ ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን!

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 года назад +2

    ዋው እነዲት የሚገርም ምስክርነት ነው ዘመናችሁ ይባረክ

  • @rahelwoldeyes8106
    @rahelwoldeyes8106 2 года назад +4

    አቤት የእግዚአብሔር ማዳ----ን! አስደናቂ ነው!

  • @BERHANUish
    @BERHANUish 2 года назад +2

    እግዚአብሄር እንኳን ይህንን ታላቅ ስራውን ለመናገር እንዲችሉ እረዳዎት። አብዛኞች ጌታ ያደረገው ን ታላቅ የማዳኑን ስራ ባለመናገራችን ብዙ ሰዎች በምድሪቱ ያለውን አጋንንት ፈርተው በጭለማ ይኖራሉ።

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 года назад +1

    ዋው የሚገርም የእግዚአብሔር ጥበቃ እየሱስ ጌታ ነው

  • @beekytessema6775
    @beekytessema6775 Год назад

    በእዉነት እግ/ር ድንቅ አምላክ ነዉ

  • @yewerkwuhafikadu1451
    @yewerkwuhafikadu1451 2 года назад +4

    ወንድሜ ተስፍሽ እግዚአብሔር ይባርክህ ሁልግዜ ህያው ምስክሮች ባቀረብክ ቁጥር አዲስ ሀይል በቃ የእግዚአብሔር አባትነት ኡፍ ምን ልበልህ እታደሳለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ በጉጉት እጠብቅ ተባረኩ

  • @user-nk1ve3bh2z
    @user-nk1ve3bh2z 2 года назад +1

    ድንቅ ነው ጌታ ይርዳኘ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 года назад +1

    ዋው እንጠብቃለን !!❤

  • @Million92
    @Million92 2 года назад

    Wow Praise God

  • @mamamama9595
    @mamamama9595 2 года назад

    የጌታ ሥራ ድንቅ ነው።

  • @CookSimple12
    @CookSimple12 2 года назад +1

    Great testimony...please part 3

  • @lifetime200
    @lifetime200 2 года назад

    ተባረኩ

  • @emebetbetre2350
    @emebetbetre2350 2 года назад +1

    ባጣም እሚገርም ነው 3 እንጠብቃለን ተባረኩ

  • @TesfanaYesus
    @TesfanaYesus 2 года назад

    👍 God bless you 🙏 ❤️

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 2 года назад +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ የተረሳዉን የሚየስብ ለአመፀኛዉ የሚራራ ማን እንደ አንተ ጌታ;ግሩም የህይወት ምስክርነት ነዉ part two..........begugut new mitebikew

  • @Sabdusha
    @Sabdusha Год назад

    ብሠማ ብደጋግው አልጠግበው አልኩ
    መንፈስቅዱስ የተሞላበት ነው

  • @eyasuabdu8263
    @eyasuabdu8263 Год назад

    ባጣም ምገሪሞ ነገር እኔም ተመሳሳይ ሕወሃት የነበሬኝ

  • @biruke9481
    @biruke9481 2 года назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 2 года назад +1

    30 min yasali 1 sat behon teru neberi lensumi kemimlalsu

  • @beyeneasire89
    @beyeneasire89 2 года назад +1

    ዕቁባቶች የተጻፈው 17 ይላል በቃል የተገለጸወ 14 ነው። እንዴት ?

  • @JesusLuve
    @JesusLuve 11 месяцев назад

    ቤተስቦችህስ

  • @etemeanchbezbhi8017
    @etemeanchbezbhi8017 2 года назад

    WOW

  • @marituakalu4821
    @marituakalu4821 2 года назад

    🌍

  • @wgirmat7129
    @wgirmat7129 2 года назад +1

    በውነት የውነቴን ልኮምት ነበር
    ፈርቼ ተውኩት

  • @marituakalu4821
    @marituakalu4821 2 года назад +1

    Tenawn yestachu Ayers malt new