Anchor Media ''በጦርነት ያሸነፍነው አገዛዝ በውክልና ጦርነት አያሸንፈንም'' የአማራ ፋኖ በጎንደር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 янв 2025

Комментарии •

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 4 месяца назад +41

    🙏🏿🙏🏿🙏🏿መሣይ ግን ምን ሰዓት ነው የምተኛው,...???
    በውነት በዚህ የአማራ ትግል ዘላለም ትታወሳለህ
    አሁንም ፈጣሪ ብርታቱን ይጨምርልህ
    ከማንኛው የፋኖ ትግል ጎን ለጎን ያንተ አስተዋፆ ከፍተኛ ነው 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @lubabasaid2421
      @lubabasaid2421 4 месяца назад +3

      መሳያች ትልቁ ፋኖችን ነው

    • @ኢብራሂምመሀመድ-ዠ1ገ
      @ኢብራሂምመሀመድ-ዠ1ገ 4 месяца назад +3

      ❤❤❤ወላሂ አይዋ ለመሣይ ክብር ይገባዋል❤❤❤

    • @yitbarek350
      @yitbarek350 4 месяца назад +2

      An iron man! Great thanks 🙏mesay mekonen 👍❤️❤️❤️❤️

    • @Amiti-c5u
      @Amiti-c5u 3 месяца назад

      አባ ቢዝነስ ነው ለምን ይተኛል ትናንት ብልፅግና ብልፅግና ዛሬ ፋኖ ፋኖ ነገ ሶማሊያ ማለቱ አይቀርም

  • @Asrathabtemariem
    @Asrathabtemariem 4 месяца назад +67

    አይዞን ፋኖ ወደፊት ብቻ ሕዝቡ ሁሉን ነገር ያውቃል ትግሉ ይቀጥላል ድል ለአማራው ፋኖ

    • @wawagobie9755
      @wawagobie9755 4 месяца назад +11

      ፋኖ ተባብራችሁ ከክልሉ ፋሺስቱን ማስወጣት ያስፈልጋል፥፥ ከዚያ ባንዳውን ሙሉ ለሙሉ ለማጽዳት ይረዳል፥፥ ባንዳ ከፀዳ፥ ሁሉም ቀላል ይሆናል፥፥

    • @lubabasaid2421
      @lubabasaid2421 4 месяца назад +3

      ድል ለአማራ ህዝብ ድልለአማራ ፋኖ

  • @SurafelKasahun
    @SurafelKasahun 4 месяца назад +13

    መሣይ እናመሠግናለን

  • @benbiniyamyitbarek2457
    @benbiniyamyitbarek2457 4 месяца назад +7

    ብታምኑም ባታምኑም ፋኖ ለኛ ትልቅ ተስፋችን ነው Thanks Mesay

  • @ABENEZERWUBALEM
    @ABENEZERWUBALEM 4 месяца назад +21

    ከግድያው ጀርባ የምንግስት አጅ አለበት

  • @kinfeetsegenet3195
    @kinfeetsegenet3195 4 месяца назад +20

    ሰላም መሳያችን ሰላምህ ብዝት ይበል ድል ለፋኖ

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 4 месяца назад +30

    ፋኖዎች አንድ ሁኑ

    • @fekereselasiezewedu7304
      @fekereselasiezewedu7304 4 месяца назад

      የቆምጬ ቀልድ ዘመቻ በስሟ እንጀምራለን አሯሯ ጅህልና 😂😂በአማራ ስም የጀመራችሁትስ

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 4 месяца назад +9

    በርታ መሳይ! ከሰው አትጠብቅ የኢትዮጵያ አምላክ አይረሳህም.

    • @ራዕይያለውይቀጥላል
      @ራዕይያለውይቀጥላል 4 месяца назад

      ልክ ነው የኢትዮጵያ አምላክ መሳይን አይረሳውም እንደስራው ይከፍለዋል!!!

  • @SamsonMakonen
    @SamsonMakonen 4 месяца назад +2

    በጣም ያሳዝናል

  • @yalogoodi8889
    @yalogoodi8889 4 месяца назад +18

    ድል ለአማራ ፋኖኖ👍🇨🇬💪

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 4 месяца назад +1

    ቤተሰብ ላይክ ሼር እያረጋችሁ

  • @hawose00
    @hawose00 4 месяца назад +3

    አንድ ሁኑ ዋናው የእናንተ አንድነት ነው
    አንድ ከሆናችሁ አይደለም አማራ እኛ ደቡቦችም እንቀላቀላለን።
    ፈጠኑ አንድ ሁኑ

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 4 месяца назад +21

    ድል ለጀግናው ፋኖ💚💛❤💪💪💪

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 4 месяца назад +7

    ድል ለፍኖ አማራ የሆንክ በሙሉ ለነፃነህ ተነስ💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾

  • @SelamNega-d9z
    @SelamNega-d9z 4 месяца назад +4

    ድል ብሶት ለወለደው ፋኖ እውነት ያሸንፋል ❤️👌💪💪💪
    ፋኖወች አንድ ሁኑ ጠላት ደስ አይበለው
    ችግሮቻቹህን በውስጥ በመነጋገር ፍቱ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 4 месяца назад +4

    አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @MaryeMengeshaMisganaw-u9l
    @MaryeMengeshaMisganaw-u9l 4 месяца назад +27

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤

    • @fekereselasiezewedu7304
      @fekereselasiezewedu7304 4 месяца назад

      የቆምጬ ቀልድ ዘመቻ በስሟ እንጀምራለን አሯሯ ጅህልና 😂😂በአማራ ስም የጀመራችሁትስ

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 4 месяца назад +10

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @misganewabiche8249
    @misganewabiche8249 4 месяца назад +4

    መሳይ በርታልን !!! ነፍስ ይማርልን የሞቱትን...

  • @asmara3973
    @asmara3973 4 месяца назад +13

    ትክክል❤❤❤❤❤ድል ለአማራ ልጅ ፋን

  • @BanchiYirga-d5e
    @BanchiYirga-d5e 4 месяца назад +5

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ
    @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ 4 месяца назад +4

    ድል ለፋኖ😢😢😢😢

  • @SaifulRsna-p6v
    @SaifulRsna-p6v 4 месяца назад +11

    ሰሌ ጀግናዉ 💚💛❤️💪💪

  • @KamailaKamaila
    @KamailaKamaila 4 месяца назад +5

    ድል ለአማራ ህዝባዊይ ሀይል ፋኖ❤❤❤አይዟችሁ ፋኖወቻችን በርቱልን ህዝብ እናንተ እደማታደርጉት በደብ ጠቅቆ ያዉቃል ሁለየም ከልጆቹዉ ጎን ናቸዉ ምንም ቢፈጠር ከልጆቻቸዉ ጎን ናቸዉ የአማራህዝብ።።።።ድል ለአማራ ፋኖ ደል ለአማራ ህዝብ💪💪💪💪ፋኖ ያሸነፋል ፋኖ ይችላል💪💪💪💪💪💪😘😘😘😘🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🥰🐅🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚

  • @BiniyamDesalegn-on3qo
    @BiniyamDesalegn-on3qo 4 месяца назад +8

    ድል ለፋኖ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 4 месяца назад +7

    መሳይ ወጥር 💪💪💪

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 4 месяца назад +10

    የአማራ አመራሮች በአማራ ደም ቀልዳቹ የምትኖሩ ይመስላቹሀል የግዜ ጉዳይ ነው 💪💪💪 በደም ተጨማልቃቹሀል 😡

  • @wawagobie9755
    @wawagobie9755 4 месяца назад +12

    ፋኖ ተባብራችሁ ከክልሉ ፋሺስቱን ማስወጣት ያስፈልጋል፥፥ ከዚያ ባንዳውን ሙሉ ለሙሉ ለማጽዳት ይረዳል፥፥ ባንዳ ከፀዳ፥ ሁሉም ቀላል ይሆናል፥፥

  • @lubabasaid2421
    @lubabasaid2421 4 месяца назад +4

    በርቱልን ጀግኖች❤❤❤❤

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 4 месяца назад +6

    አንድነት አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 4 месяца назад

    ድምፀ ነጎድጎዱ የሚዲያው ድሮን ጋዜጠኛ ወንድም መስይ በርታ ከጎንህ ነን ትግልህ ድልን እያመጣ ነው በርታ አላህ ከክፉወቺ ይጠብቅህ
    ድል ለነበልባሉ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉

  • @Semenawihizib
    @Semenawihizib 4 месяца назад +4

    ስረዓቱ አምኗል።

  • @hanatilahun2769
    @hanatilahun2769 4 месяца назад +3

    እናንተን ያስነሳልን መድኃኒዓለም ❤ በርቱልን ከፊት ከኃላችሁ ከለላ ይሁኗችሁ የእግዚአብሔር መላእክት ጣድቃን ሰማእታት 💚💛❤️

  • @teddy777
    @teddy777 4 месяца назад +1

    ደል ለጀግኖች ለፋኖ ❤💏👍🤼‍♀️ግን እንደት ህፃን ይገላል አቢ አህመድ ዲቃላው ያሳደገችው ይች ገረድ እናቱ እንዴት አደረጋ በትጎዳው ነው በልጅነቱ

  • @adeladlewtessema3719
    @adeladlewtessema3719 4 месяца назад +2

    በማገትና በማፈን የህዝብ የህልወና ትግል መቀየረ አይቻለም ድል ለፋኖ ❤❤ መግደል መሸነፍነም ያለዉ ማን ነበር😂😂😂

  • @Welaya9
    @Welaya9 4 месяца назад +7

    ልክነው በትክክል ሰለሞን የተናገረው

    • @FATUMAYIMER-t1c
      @FATUMAYIMER-t1c 4 месяца назад

      ሰለሞን አጣናው ከማጋ ነው ማለቴ ከሳሚ ጋ ነው ወይስ ከ ዶላር እዝ ጋነው

    • @iwin_inlove6974
      @iwin_inlove6974 4 месяца назад

      ​@@FATUMAYIMER-t1c$ ኢዝ

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 4 месяца назад +15

    አይዞን አማራዬ ፋኖ ያሸንፋል ኢትዮጲያ በልጆቿ ደም ታፍራ እና ተከብራ ትኖራለች እውነት ያሸንፋል ውሸታሞች እስከወዳኛው ይጠፋሉ 💚💛❤💐💪

    • @fekereselasiezewedu7304
      @fekereselasiezewedu7304 4 месяца назад

      የቆምጬ ቀልድ ዘመቻ በስሟ እንጀምራለን አሯሯ ጅህልና 😂😂በአማራ ስም የጀመራችሁትስ

    • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
      @ጀሚላያሲንራያወሎነው 4 месяца назад

      @@fekereselasiezewedu7304 ቆምጨ ሀገርን አስከብሮ ማቆየት ያቃል ጋላግን እንኳንስ ሀገር ቤተሰብ እደማይመራ ያደባባይ ሀቅ ነው ይሰማል ጋላ

  • @adeladlewtessema3719
    @adeladlewtessema3719 4 месяца назад +4

    ድል ለአማሐራ ፋኖ ከህዝብ መነጠል አይቻለም❤❤

  • @desalegnalehegntasewu6155
    @desalegnalehegntasewu6155 4 месяца назад +2

    እውነተኛ የህዝብ ልጅ ጋዜጠኛ ነህ
    ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይድልህ መሳይ፡፡

  • @ברהנואיילאו
    @ברהנואיילאו 4 месяца назад

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለልጆቹ ፋኖዎች 💪💪💪

  • @justice4allmen
    @justice4allmen 4 месяца назад +1

    ወጥር ፋኖ ጌታ ይርዳቹ

  • @jemberadugna8779
    @jemberadugna8779 4 месяца назад +5

    የጎንደር ወጣት ልብ ካለህ ጀግናው ጥሪ አድርጓል ብአዴን ነቅለህ ጣል እየየ ለጎንደር አያምርበትም

  • @TesfaMichael-x3t
    @TesfaMichael-x3t 4 месяца назад

    እርበኛ ስለሞን የስጠው መልስ ትክክል ነው በጣም ጎበዝ ነው ድል ለፋኖ

  • @GvuThj
    @GvuThj 4 месяца назад

    የአሞር
    ,ፍኖወች.እባካቻሒ.የሕኸንን
    የዳወቻ.በሙሉ.በአደባባየ
    ,እረሺኖቸወ

  • @Mulugeta-w8q
    @Mulugeta-w8q 4 месяца назад +5

    አርበኛ ሰለሞን አጠና የአማራን ህዝብ በተለይ የጎንደርን አማራ ቀድመህ ያነቃህና ያደራጀህ የታገልክ የአማራ ጀግና የፋኖ መሪ ነህ ይህንን አኩሪ ስራህን በየትኛውም ቀጠና የሚገኝ የወሎ የሸዋ የጎንደር የጎጃም እውነተኛ የአማራ ልጆች ጠንቅቀው ያውልሃል እና በርታ። አሁን ላይ በህልውና ትግሉ ሾልከው የገቡ ግለሰቦች እውነተኛ ስራችሁ ስማችሁ ቀዴሞውኑ የሚታወቅ የፋኖ መሪዎችን ስም የሚያጠፉ ጭንጋፍ ግለሰቦች ተነስተዋል ስለዚህ አትስሙአቸው አይሳካላቸውም።

  • @HalendH
    @HalendH 4 месяца назад +1

    ፍቅር እና ፋኖዎች ያሸንፋሉ።❤

  • @KibretieBirara
    @KibretieBirara 4 месяца назад +1

    ጀግናዬ 🎉🎉🎉❤❤

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 4 месяца назад +7

    ዝርፊው ጎደር ከተማ ብቻ አይደለም በየ ዞኑ በየወረዳው በየቀበሌው 😢😢😢😢ቤተተቦቻችን እየተሰቃዩ እየተሳቀቁ ነው እባካቹህ

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 4 месяца назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭

    • @YesytChekole
      @YesytChekole 4 месяца назад +1

      ቆይ ምን ይሻለናል የራሳችን ነፍሰ ገዳይ አይገርምም ከውስጣችን ባዳ መኖሩ ምን ቢሰጣቸው ነው

  • @DeguTiruneh
    @DeguTiruneh 4 месяца назад +1

    ብልፅግና ብልግና ነው።

  • @tkegezmu4111
    @tkegezmu4111 4 месяца назад +3

    መሳይ ጀግና

  • @EyobAlemneh
    @EyobAlemneh 4 месяца назад +19

    ያልተነገረለት ጀግና ! ጀግናው ሰለሞን አጣናው የ ጀግግናው ሞትን የናቀው ፋኖ ናውሰናይ የ አክስት ልጅ የ አጼዎች ክ/ጦር መሪ ዋና አዛዥ ፋኖ ስለሞን አጣናው ነብሴ አጥብቃ ትወድሀለች!!

    • @leweyehu-k4o
      @leweyehu-k4o 4 месяца назад

      ጀግንነት የቤቱ ነዉ።

  • @tigisttesfaye5442
    @tigisttesfaye5442 3 месяца назад

    ጀግኖቻችን🎉❤

  • @EndashewAsfe
    @EndashewAsfe 2 месяца назад

    ድልለፋኖ

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 4 месяца назад

    ሰላም ወገኖች

  • @HaileAbate-j4x
    @HaileAbate-j4x 4 месяца назад

    Thank you Fano Selemon! God bless you!

  • @AddisHailu-no8qz
    @AddisHailu-no8qz 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ነብሳን በገነት ያኑረው ምን ይባላል ይቅር መባል የለበትም አባቴ ለምን አይሆንም በጣም ይገርማል አፍ ያልፈታች ልጅ ወይኔ ፈጣሪ

  • @shawelshibeshi1692
    @shawelshibeshi1692 4 месяца назад +3

    በአዴንን ከአማራ ክልል እስካልፀዳ ድረስ አፈናውና ግድያው ይቀጥላል።መፍትሔው በአዴንን ከነዘርማንዘሩ መውደም አለበት።

  • @MamoFenta-v9i
    @MamoFenta-v9i 4 месяца назад

    ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ ለጀግናው ፋኖ 🥰🥰🥰

  • @EnsaealeDeyitnu
    @EnsaealeDeyitnu 4 месяца назад

    አርመችህ ውድ ወንድሜ

  • @yhdmdslfsz5021
    @yhdmdslfsz5021 4 месяца назад +2

    ፎቶዋቸውን ባታሳይስ ምን አለበት

  • @Usernure2880
    @Usernure2880 4 месяца назад +8

    መቼ ነዉ አርበኛ ሰለሞን ከአማራ ፋኖ በጎንደር አስተዳደር ክፍል ሀላፊነት ወደ ሰብሳቢነት የተሸጋገረዉ?

    • @atalayademe6724
      @atalayademe6724 4 месяца назад +1

      ውሸት ነው።ሰብሳቢ ባየ ቀናው ነው።

    • @DAT991
      @DAT991 4 месяца назад +1

      ጎጤዎች ፋኖ ሰለሞን የአማራ ፋኖ በጎንደር ሰብሳቢ ብቻ ሳይሆን የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅትም ምክትል ሰብሳቤ(ም/ሊቀመንበር) ነው 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @ethiopianenaden3182
      @ethiopianenaden3182 3 месяца назад

      ከሀዲ ነው የራሱ አፄዎቹ ክ/ጦርም ጥሎት ሄዷል እንኳን እዙን ሊመራ። ወራዳ ነው​@@DAT991

  • @tadesseshiferaw9113
    @tadesseshiferaw9113 4 месяца назад +14

    ጎንደር ፋኖ፣ አንድነታችሁን አጠናክሩ!!!

  • @YosefShoa
    @YosefShoa 4 месяца назад +2

    Messay ze great selam selam biyalehu

  • @GvuThj
    @GvuThj 4 месяца назад

    ,ብሐርዳር.ሒዳቻሒ.የሕኸንን
    ,ገዳወች.እረሺኖቸወ
    ,በአደባባየ

  • @WegTesfaye
    @WegTesfaye 4 месяца назад

    የአማራ ህዝብ አይንበረከክም❤❤❤❤❤❤

  • @HananHanan-oh5pc
    @HananHanan-oh5pc 4 месяца назад

    Ebakachu and hunu wegenocha del le wegene ❤❤❤

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z 4 месяца назад +1

    መሣይ ጀግና ነሕ ነገርግን ሐገር አጣብ ቂኝ ዉሥ ሥለገበች ያአማራን ትግል ከማይመለከቱ ነገሮች አለመጠየቅ ተገቢ ነው

  • @gezahegnsufa1678
    @gezahegnsufa1678 4 месяца назад +5

    ርዕሱ ልክ ነው ???

  • @ethioirrigationprojects
    @ethioirrigationprojects 4 месяца назад +4

    ሰላም መሳይ
    ለምን Anchor Media Telegram Channel አይከፍትም? 🙏

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 4 месяца назад

    ጀግና ሴት ናት 👌 በ ማካሮቭ ሺጉት ገላ መሞቷ 👍👍👍ድል ለ አምሐራ ፋኖ 👍👍👍

  • @kor405
    @kor405 3 месяца назад

    Ahunim hulem Amara ❤❤❤
    Fetari megefatachun ayto yirdachiw!!!....❤❤❤

  • @GvuThj
    @GvuThj 4 месяца назад

    ,በሐርዳር
    ,ገብታችሒ.የሒኸንን.ገዳወቻ.በሙሉ.በአደባባየ
    ,እረሺኖቸወ

  • @TsedalemariamAsrat
    @TsedalemariamAsrat 4 месяца назад +7

    ህዝብ እያገተ ለካድሬ አበል የሚከፍል መንግስት

  • @Semenawihizib
    @Semenawihizib 4 месяца назад +2

    እየተደረገ ያለው ምን ያህል ብዓዲን አማራን እንደሚጠላ ያሳያል!!!

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 4 месяца назад +1

    ድል ለፋኖ እግዚአብሔር ኃይል ይሁናቹ 💪💪💪💪💪ሞት ለአብይ ስብስብ

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 4 месяца назад +1

    መሳይ አንተ ትለያለህ፣ፍቅር የሆንክ ጀግናችን ነህ።

  • @JusticeInEthiopia-sr6cy
    @JusticeInEthiopia-sr6cy 4 месяца назад +2

    መሳይ የኢትዮጵያ ተስፋ!!!

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 4 месяца назад

    Mesay blessed 💚💛❤️

  • @mulatubekele7087
    @mulatubekele7087 4 месяца назад +4

    መሳይ እነሱ የትጥቅ ትግሉን እያካሄዱ ነው ይህንን የብልጽግና ሴራ ማክሸፍ ያለበት የሚዲያው እርብርብ እና የሁሉም የአመሰራውን ትግል የሚደግፍ ነጋራ በመቆም መመከት አለበት

  • @Transporthollnd
    @Transporthollnd 4 месяца назад

    Welcome, Eritrean tv 📺

  • @Askutezu1977
    @Askutezu1977 4 месяца назад +1

    ጦርነቱን አማራ አካባቢ በቆዬ ቁጥር ህዝቡ ከእናንተ ጋር የመቀትሀኔታ እየቀነሰ ይኼዳል ።
    ስለዚህ ክዚያ የማውጣት ትግሉ መቀጠል አለበት

  • @Amiti-c5u
    @Amiti-c5u 3 месяца назад

    ማሸነፍ ትርጉሙ ተቀየረ እነዴ እነደሚገባኝ ማሸነፍ ነፃ ከጠላት ሰጋት መራቅ ይመስለኛል ዐመትሙሉ ገደልን ገባን ወጣን አረ ህዝብ ያሳዝናል

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 4 месяца назад

    Anchor media thanks keep up the good work 😊

  • @betelehembelete9341
    @betelehembelete9341 4 месяца назад +10

    በትክክል የጎንደር ወጣት ነቅለህ ትግሉን ተቀላቀሉ ጋላ ቀሚስ አልብሶ ከሚነዳህ ክንድህን አሳየው ነፃነትህ አጅህ ላይ ነው ተነስ!!!!!!!!!!!!!

  • @BirukFekadu-z3x
    @BirukFekadu-z3x 4 месяца назад

    Mesay ur very greate man proud of u.....

  • @HadisHawarya
    @HadisHawarya 4 месяца назад +3

    አገዛዙ በዓለም ላይ ተደርጎ የማያውቅ ግፍ በአማራ ህዝብ ላይ እያሳየ ነው የዓለም አቀፉ ህብረተሰብ ድርጊቱን ሊአወግዘው ይገባል።

  • @kimichibimpap2375
    @kimichibimpap2375 4 месяца назад +2

    Egziabher yetebekachew jegnochachen

  • @lubabasaid2421
    @lubabasaid2421 4 месяца назад +1

    ምንዋገለዉ መጀመሪያ ነበርእንጅ

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 4 месяца назад +4

    እኛም አውቀናል ኦሮሙማው ሸኔ ነፍሰ በላው በፋኖ ሊያመሃኝ ነበር አልተሳካለትም

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 4 месяца назад +6

    የጎንደር ልጆች እባካችሁ አንድ ሁኑ

  • @ababuahmad9846
    @ababuahmad9846 4 месяца назад

    እኛ ተናግረናል የአማራ ህዝብ ማወቅ ያለበት በአማራ ክልልም ይሁን ከክልሉ ውጪ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ የኤርትራ ዝርያዎች የትግሬ ዝርያዎችን ካላባረራችሁ ኢትዮጵያም የአማራ ህዝብም ሰላም እያገኙም ኤርትራዎች የሐማሴን ጀበርቲ ዘር የስልጤ ጀበርቲ ዘር ወለኔና ጉራጌና ብሎም ኦርጎባና የሶማሌ ዝርያ ዳሮድ ጀበርቲዎች የኢትዮጵያ መንግስት ናቸው በአማራ ስም በኦሮሞ ስም በጉራጌ ስም በትግራዋይ ስም አገር እያመሰ ያለው ትውልደ ኢትዮጵያዊ የኤርትራ ዘር ነው አገው ነኝ ቅማንት ነኝ የሚሉ በግሩፕ የተደራጁ በውጭ አገር በአረብ አገሮች የኤርትራ ዝርያዎች እየተመለከትን ነው በጣም አደገኛ የአማራ ህዝብ ጠላት ናቸው የአማራ ህዝብ ክክልላችሁ ወሎ ደሴና ኮምቦልቻና ባህርዳር ጎንደር የትግሬና የኤርትራ ዝርያዎችን በአገውና በቅማንት ማንነት የሚኖሩ አሉ በከተሞች ነው የሚኖሩት አገራቸውን ገንጥለው ኤርትራ ዘር አማራ ክልል ምን ይሰራል ተናግረናል ይህ የሐማሴን ጀበርቲ ዝርያ የጀበርቲ ሙስሊሞችን ይዞ ነው መንግስት ሆኖ ኢትዮጵያን በኦሮሞ ስም እያመሳት ያለው ኢትዮጵያኒስት ኃይል ነኝ ብሎ በውጭ የሚንቀሳቀሰው ግንቦት ሰባቴዎች መሪዎቹ የኤርትራ ዘር በአገራችን የተወለዱ ናቸው ጉራጌዎች ጋራ ይሰራሉ ምክንያቱም ጉራጌ ከኤርትራ የመጣ ዘር ነው

  • @hagoshabte7599
    @hagoshabte7599 4 месяца назад

    Mesaye is brave journalist

  • @futureethiopia7807
    @futureethiopia7807 4 месяца назад +2

    Fano ❤

  • @yohannesteshome9035
    @yohannesteshome9035 4 месяца назад +1

    It’s true !!!

  • @habmul-g3s
    @habmul-g3s 4 месяца назад

    የዚህ ሁሉ ችግር የፋኖ አመራሮች አለመግባባት እንጅ የተዋጊውም የችዝቡም ችግር አይደለም እነዚህም ከስድስት ያልበለጡ አመራሮች ናቸው ትግልን እስከዚህ ሰአት ያቆዩት

  • @hagoshabte7599
    @hagoshabte7599 4 месяца назад

    God bless you fano and brave selmon.

  • @TsedalemariamAsrat
    @TsedalemariamAsrat 4 месяца назад +7

    Hመቻ ኖላዊት

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 4 месяца назад +1

    አንድ ሁኑ አንድ ካአልሆነ አማራ ወደፊት መሄድ አይችልም

  • @asegidwegayehu2811
    @asegidwegayehu2811 4 месяца назад +4

    እናንተ አንድ ሁኑ ያኔ የአማራ ስቃይና መከራ ያጥሪል

  • @jemberadugna8779
    @jemberadugna8779 4 месяца назад +2

    አጀብነው ጎንደር ይህን ከብት መንጋ አፈር ከድሜ እያስጋጠውነው