U r so right thank konjo , u speak to me really I just gave birth 3month si now I am about to go back to work.but u gain weight & i had bad feeling when I try to wear cloth
Love this! yes yes every thing starts from being thankful what allah give us, self loving & self confidence . sure this video will empower a lot of people good job dear 🥰 please try to do more this kind of video. Happy womens day for all womens out there ❤❤❤
Very true, Perspective is everything..... thank you for sharing with us beautiful. You can be a good example for all of us . You have a quality which most of us don’t have as a women. You are one empowering women ❤️❤️ happy women’s Day የኔ ወርቅ! Keep shining 🤩
Very well said Kal, negative attracts negative and positive attracts positive. It all begans within our inner self. We can be so cruel and hard on ourselves sometimes in life and that can damage us big time. Thank you for doing this today, it makes it more special. Happy women's day Kal🤩🥰🤗❤
Hi kimeme andet neshilign. chicken skin yemibalew ajachin gar yemiweta neger slesu bitasayn des ylegnal bizu sew ychegeral bezi guday fikadegna kehonsh
#like ሴትነት ክብር ነው ሴትነት ህይወት ነው ሴትነት ፍቅር ነው ሴት መሆን ብቻውን ውብት ነው ፣ ቀና በይ እህቴ ፣ ሳቂ ፣ ተደሰቺ ፣ ትርጉም ያለው ህይወት ኑሪ ፣ በርቺ❤🌹❤🌹❤🌹
ልክ ነሽ ቃልዬ👍🙏🙏🙏🙏🙏
🥰❤🌹
@@zemenawit እህት እባክሽን ጀርባዬ ላይ እንደቡጉር እየወጣ ተቸግራለሁ ጠባሳ በጠባሳ ሆኛለሁ መላ በይኝ
kaleye enkuan aderesen you're classy👄🥰we have Similar hair skin am zenach like u🤩 love you❤
እህቴ የማዳት መዳኒት ንገሪኝ
በጣም አሪፍ መልዕክት ነው ብዙዎቻችን ሴቶች ላይ ያለ ደካማ ጎንን ነው የጠገንሽልን እኔ ቁመቴ አጠር ያለ ነው 1.56 ሜትር ነው በእዛ ምክንያት የበታችነት ስሜት ይሰማኛል ባሌ በቁመቴ ምክንያት የሚያፍርብኝ ስለሚመስለኝ እሳቀቃለሁ ስለዚህ ሁል ጊዜ እረዘም ያለ ጫማ እጠቀማለሁ እንዲሁም ፀጉሬ በተፈጥሮ ኪንኪ እና የማያድግ ነው የፊት ፀጉሬ በጣም ዳሜጅ ሆኗል ብዙ ትሪትመንት ሞከርኩኝ አሁንም ተስፋ አልቆረጥኩም ትሪት እያደረኩት ነው ግን ምንም አይነት ለውጥ የለውም ማንም በፀጉሬ እንዲያየኝ አልፈልግም ስለዚህ ሂዩማን ሄር ሁል ጊዜ እጠቀማለሁ የፊቴ ገፅታ ቆንጆ ከሚባሉት ተርታ ያሰልፈኛል ቆዳዬንም በጣም ስለምንከባከበው ጥሩ እና ፅድት ያለ ነው በእዛ እፅናናለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ! ልለውጣቸው በማልችላቸው ነገሮች ከመጨነቅ ምክርሽ አግዞኛል ብዬ አምናለሁ በተቻለኝ መጠን ምክርሽን እተገብራለሁ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ!!!
ይሄ ትልቅ መልዕክት ነው ።። በውነት ከልብ አመሰግናለሁ 👌❤❤❤❤❤
Meli ina kal hiweten kelel yadergachuling Mirt ihitamachoch .allah yichemrilachiw
Kaleya your amazing 👏 thank you for sharing ❤ 💕
Thank you sister 😘💓love you 😍😘
Thank you so much yene konjo ❤😘
Thankyou so much kaleye!
በእውነት ውስጤ ነው የደረሽው እኔ ሁለት ጥርሴ በጣም ቲንንሽ ሆነው ስስቅ ትንሽ ያሳፍሩኛል የቀረው ውበቴ ተመስገን ሀሪፍ የሚባል ነው ግን ብዙ ጊዜ ጥርሶቸን ሳይ እናደዳለሁ አሁን ለማስተካከል እያሠብኩ ነው በዕውነት በጣም ተመችተሽኛል👍👍👍
ትክክል ብለሻል ቃልዬ እራስን ማክበር ትልቅ ማስተዋል ነው ደስተኛ ሂወት ለመኖር በሰዎች ዘንድ ለመከበር መጀመሪያ እራስን መውደድ ትልቅ ቁልፍ ነገር ነው ተባረኪ ስለምክርሽ👍👍❤️🥰❤️
Yes my dear thank you so much ❤
" ክብር ከራስ ይጀምራል" የሚባል አባባልም አለ ትክክክል ብለሻል ምርጥ አነቃቂ ንግግር ነው አመሰግናለሁ ቆንጆ💕💕🌹🌹🌹
Thank you my dear 😘❤
ስታምሪ በጣም በጣም ቆንጆ መልእክት ነዉ ቃልዬ ተባረኪልኝ ፈጣሪ ሙሉ አካል ጤኔኞች አርጎ ፈጥሮን እሱን ተንከባክበን ፈጣሪን እያመሰገንን እንድንኖር ኡነትሽን ነዉ ተባረኪልኝ ዉድድድድድ በርቺልኝ በጣም ቆንጆ መልእክት ነዉ
Thank you so much ❤
ተባረኪ ቃሊ የሚገርም ትምህርት ነው የውስጥ ሰላም ሲስተካከል ከሀሳብ ወደ ስሜት ይቀየራል ከዛም ወደ ውጪ ማንነት ይሄዳል ነገሮችን ከውጪ ለማስተካከል መሞከር ትርፉ ድካም ነው ውስጣችን ያለ የሃሳብ ዘር ግን ውጪውን ለመለወጥ ትልቅ ሃይል አለው !!🙏እንኳን አደረሰን ለ አብይ ፆም ከፈጣሪ ጋር ተገናኝተን ራሳችንን የምናዳምጥበት ፆም ያርግልን
Amen amen yene konjo ❤🙏🙌 thank you so much ❤
ደስተኛ ለመሆን ሁሉ ነገር ከራሰ ይጀምራል "ደስተኛና ቀላል ህይወት ለመኖር የግድ ራስሽ መለወጥ የለብሽም መዋናው ራስሽን መውደድና ማክበርና ነው የሚጠበቅብሽ" ባለን ነገር አመስጋኝ መሆን ትልቅ ጉልበት ነው ቃልዬ ብዙ ሰው እንደጠቀመ ተስፋ አለኝ ተባረኪ ይልመድብሽ 🙏🙏🙏🙏💞💕💕💕
ቃልየ የውስጤን ነው የነገርሽኝ አመሠግናለሁ ምክርሽን ውጨዋለሁ
የኔ ቆንጆ ዉበት ብልሃት ሁሉ ነገር አለሽ የዛሬ መልህክት ለኔ ነዉ የተሰራዉ የመሰለኝ አመሰግናለሁ በርቺ
Wow 💯 % right የሚገርም ነው ከምለው በላይ በጣም የሚለውጥ መልእክት ነው ! እራሴን ነው ያየሁበት ከልብ አመስግናለው የኔ ቅንጆ ቀጢይበት ብዙ ስውን ያስተምራል 🙏🏻🙏🏻🥰🥰👍
Thank you reduyee my dear 😘💖
ልክ ነው ቃልየ በጣም ጠቃሚ መልዕክት ነው ያነሳሻቸው ነጥቦች ብዙዎቻችን ጋር አለ ብየ አምናለው ይነስም ይብዛም ሴት ልጅ በተለይ እናት ስትሆን ራሷን ማጎበዝ ማጠንከር ማማር ብልህ መሆን ዋናው ደግሞ አመስጋኝ መሆን አለባት ያላትን መቀበል መውደድ አለባት ለራሷ ብቻ ሳይሆን ለቤተሰቦቿ በቅርቧ ላሉ ሰወች ሁሉ እናመሰግናለን ቃልየ ውድድድድ በዚህ ተመሳሳይ ሌላ ቪዲዮ ብትሰሪልን ደስ ይለናል መጀመሪያ ውስጣችን ነው መሰራት ያለበት ብየ አምናለው ❤❤❤❤
ባለንበት ነገር ደስተኛ መሆን ትልቅ መልእክት ነው thanks kalye 😍
❤❤❤
በጣም ቆንጆ ቪዲዮ ነው የስራሽልን ራስን መውድውድ እና ራስን መሆን የምስል ነገር የለም ለራስሽ ስትሆኝ ለሌላውም ትሆኛለሽ እንደዚህ አይነት ጠቃሚ እና አነቃቂ ቪዲዮዎች ቀጥይበት እናመስግናለን ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ ላይክ ሼር 👍🙏🙏🙏💚💛❤️
Thank you so much yene konjo ❤😘
በጣም እናመሰግናለን ቃልዬ በሴቶች ቀን ትክክለኛ መልእክት ነው ያችን ነጋቲቭ ሴት አስወጥተን ፖዘቲቯን ጠበቅ ነው ውዴ ይኼ ለወዳጆቼ ሁሉ መድረስ አለበት ተባረኪ🙏❤️
Betam amsegnalew yene konjo 🌹❤❤❤
እንደወጡ የቀሩ ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በቅዱሳን ጎን ያስቀምጥልን።
Amen amen yene konjo ❤🙏🙌
እውነት ይሄ ትልቅ መልእክት ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ
ተባረኪ ቆንጆ ይህ በትክክል አስፈላጊ እና ወሳኝ ነገር ነው በትክክል ሰው ሰራተኛም ሰበበኛም መሆን ይችላል የተከበብንበት ነገር አንድም ሊያሳድገን አንድም ሊጥለን ይከሰቴል መማረር ሳይሆን መማር ይጠበቅብናል ምክንያቱም ታላቁ መፅሀፍ ቅዱስ እንደነገረን ህይወት ብርቱ ሰልፍ ናት ነው የሚለን ውቢት ተባረኪልን
Yes my dear ❤stay strong 💪❤
ቃልዬ ቆንጆ መልእክት ነው እግዚአብሔር በሰጠን መጠን አመስጋኝ መሆን አለብን 🥰🥰🥰👌👌👌
ቃልዬ በጣም ደስ የሚል ሃሳብ ነው ያነሳሽው ልክ ነሽ አንዳንዴ እንደዚህ ከራሳችን ጋር አለመግባባት ይፈጠራል የሆንሽውን አለመቀበል ልብስ ስትገዢም እንዲሁ አጋጥሞኝ ያቃል በራሳችን መተማመናችንን መጨመር ይገባናል እናመሰግናለን ቃልዬ❤️❤️❤️👍ሼር
Yess my we have to 🥰🌹❤❤❤
ድንቅ ምክር ነው እህቴ !በርችልን
ሌላው አስተያየት መስጠት ቢፈቀድልኝ
በጤና ዙሪያ ምክር ብትስጭን ይህን ያልኩበት ምክንያት እኛ እትዮጵያኖች
ስንታመም ለሰው ማማከር ወይም ይህን ን አመመኝ ብለን ለመናገር እንጨነቃለን::ብንመካከርበት ለሌሎቻችን መፍትሄና ትምህርት እንገኝበታለን ብዬ አስባለሁ:: ፈረንጆቹ
ይህንን ይጠቀማሉ::ይህን የምለው ከነዚህ አንዷ ስለሆንኩ ነው
የዛሬ አመት በካንሰር ዲያግኖስ ተደርጌ
ማለትም ታምሜ ሳይሆን በሩቲንግ ቴስት ተገኝቶ ምድር ሰማይ ተገልብጦብኝ ነበር በእግዚአብሔር ቸርነትና ብዙ ሪሰርች በማድረግ በእንደዚህ አይነት ያሳለፉትን ሰዎች በመስማት እንዴት እንዳለፉት ከነሱ በመማር በጣም ጠንክሬ ድኛለሁ::
ስለዚህ እኛ ኢትዮጵያውያን ከነዚህ ልምድ መማር አለብን ብዬ አምናለሁ
ቃልዬከአርስቱ ስለወጣሁ በጣም ይቅርታ ይጠቅማል ብዬ ስላሰብኩ ነው:
በመጀመርያ ስለጠፋልሽ እና ስለተሻለሽ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ውድ ፣ በጣም አስደንጋጭ እና የሚያስፈራ እንደሆነ ይገባኛል ፣ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ደረሰልሽ ፣ እውነትሽን ነው በጣም መነጋገር ያለብን ይመስለኛል ግን ያው ሰዎች ትምህርት ብቻውን ማየት አይፈልጉም እና እያዝናናሽ ካልሆነ ቪዲዮሽን የሚያይ አይኖርም እና እስቲ ላስብበት እና አቀርባባበው ፣ ወይም በላይቭ ገብቼ ሰዎች እንዲወያዩ አደርጋለው ፣ እና እህቴ እንኳን ደህና ሆንሽልን በርቺ የኔ ውድ
በጣም ጥሩ መልእክት ነው ቃልዬ እናመሰግናለን! ለህፃናት የሚሆን ቅባቶችን ብትሰሪልን ደስ ይለኛል
የኔ አስተዋይ በትክክል እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ ደግሞ ማህተብሽ እንዴት እንደሚያምር እናመሰግናለን እህታችን
Oww yene konjo thank you so much ❤💖
ዋው ቃልዬ ትክክለኛ መልክት እውነት ነው ፈጣሪ ካለ ሌላው ትርፍነው እናመሰግናለን🥰❤❤❤🙏ሼር
Thank you my dear 😘❤
የኔ ቆንጆ ተባረኪ ለኔ ነው ይህ መልክት ያጋጠመኝን ነገር ነው የነገርሽኝ እ/ር ይባርክሽ
ትክክል ማሬ ሁሉም ነገር ከራስ ይጀምራል መጀመሪያ እራሳችንን መውደድ እና ማክበር አለብን ደስታን እምናገኘው ከውስጣችን ነው በጣም እናመሰግናለን @ሼር 🥰
Thank you my dear 😘❤
የምሰማሽ በምክንያት ነዉ ተባረኪልኝ
ቃልዬ እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ትምህርት ሰጪ እራሳችንን እንድንመለከት ባጠቃላይ ጥሩ ስለሆነ እናመሰግናለን ፈጣሪ ካለ በቂ ነው ተባረኪ🙏🧥❤💞💖🧥
አሜን አሜን የኔ ውድ ትክክል
ትልቅ መልእክት ነው ውዴ በህይወታችን አመሰጋኝ መሆን አለብን እሚያመሰግን ስብእና ሲኖረን ካጣነው ይልቅ ያለንን ማየት እንችላለን ተባረኪልኝ 🥰🥰🥰ሼር
ዋውውውው ቃልዬ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ ካንቺ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው 💝💝❤❤❤❤❤❤💗💗🌹
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው 😍😍 ባለን ነገር ማመስገን እና ደስተኛ መሆን ትልቅ ማስተዋል ነው:: እውነት ብለሻል ትልቁ ነገር ፈጣሪ በነገራችን ሁሉ ከእኛ ጋር ይሁን እሱ ነው ዋናው 🙌🏾 ተባረኪ የኔ ቆንጆ 🙏🏾😍😘😘
Amen amen yene konjo ❤
Yigerimal ! Specially ende ene bichawun lij lemiyasadik saw betam arif mikir naw, tenk you sister.
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ቃልዬ ..ሁሉም ነገር የሚጀምረው ከራስ ነው በተለይ ስለራሳችን ያለን አመለካከት በጣም ለውጥ ያመጣል ... አንዳንዴ እንደዚ አይነት vedio ብትሰሪ በጣም ደስ ይለናል
እሺ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ
🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ትክክል በነገራችን ላይ ሁሉ እግዚአብሔርን ካስቀደምን እኛ ሴቶች ሁሌም ውቦች ውዶች ነን :: እኔምልሽ ቃልሻ አንገትሽን ሁሌም ከላይ ወደታች ነው ሞስቸር ስታደርጊው ማየው ሚገርመው ደግሞ ለኛ ስትመክሪን ተሳስታችሁ ከላይ ወደቻ አትቀቡ ማንኛውንም ነገር ፊታችሁን ስትቀቡ ብለሽ ብልህ አድርገሽን አይደል ? በተረፈ ውድድ ነው ማደርግሽ የኔ አንደኛ 😘
ልክ ነሽ የኔ ውድ ቪድዮውን ለመቅረፅ በችኮላ ስለነበር አላስተዋልኩም እንጂ እንደዛ ነው መሆን ያለበት
እንኩዋን። አደረሰሽ። ዜድዬ። ለአብይ። ጾም። በጣምነው። የምወድሽ። የኔ። መልካም
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ ፣ የበረከት ያድርግልን የኔ ውድ
U r so right thank konjo , u speak to me really I just gave birth 3month si now I am about to go back to work.but u gain weight & i had bad feeling when I try to wear cloth
እውነት ነው ቃልየ ራሰን መውድ ከቻልን ሌሎች ማክበርና መውድድ አይከብድም እናመሰግናለን ውዴ
Yes my dear ❤
ዘመናውት አችኮ ልዩ ነሽ እኔ ካች ብዙ ተምሬለሁ የኔ ቆጆ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ እማ አመሰግናለሁ❤
🌹❤❤❤
አመሰግናለሁ ቃልየ የልቤን ነው የነገርሽኝ በዕውነት በርችልን
ቃልየ ማር እኔ ሱስ ሆንሽብኝ እምታቀሪብ ሁሉ እኔ ደስ ይለኛል ምክንያቱም የሚጣል የለዉም መልእክትሽ በጣም በጣም ነዉ የምወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍
የኔ ውድ ከኔ አትበልጭም🥰 ፣ በጣም አመሰግናለው የኔ ውድ❤🌹❤🌹
በጣም ጥሩ መልእክት ነው thank you dear🙏🙏
Thank you my dear 😘❤
እውነት ነው ቃልዬ እራስን ማክበር ያስፈልጋል የኔ መልካም እህት ፈጣሪ ካለ ሁሉ ይቀየራል በጣም ኮራሁብሽ 🙏እናመሰግናለን በደንብ ተምሬበታለሁ 100%በርችልኝ መልካምነትሽን ሳልገልፅ አላልፍም ቃልዬ 💕
Thank you yene fikir ❤😘
ትክክል ቃልዬ እውነት ብለሻል ተባረኪልኝ እህቴ መልካም የሴቶች ቀን ይሁንልሽ❤
Amen amen yene konjo ❤🙏
Love this! yes yes every thing starts from being thankful what allah give us, self loving & self confidence . sure this video will empower a lot of people good job dear 🥰 please try to do more this kind of video. Happy womens day for all womens out there ❤❤❤
Eshi yene konjo I will do that 🥰❤❤❤
እውነት ብለሻል ውዴ እኔ ሁሌም ከውስጤ መጥፎ ነገር ነው የሚነግረኝ ያስቸገረኝ ምን እንደማደርግ አላቅም
ቃል በጣም መልካም ሰው ነሽ ተባረኪ እንድንለወጥ የማታየርጊው ጥረት የለም ሁሉ እንዳንቺ ቢሆን ምኞቴ ነው በርቺሊኝ
Owww yene konjo thank you so much ❤
ደስ የሚል ምክር በሁሉ ነገር አመስጋኝ መሆን ሁሌ ሳቂታ መሆን መታደል ነው ቃልዬ tnx
Thank you so much yene konjo ❤
እጅግ አስተዋይነሺ በእዉነት ❤💝💝👍👍👍👍
ዎዉ ቃሊ ትልቅ መልክት ነው እግዚያብሄር ይባርክሽ ኑሪልን 🤗🤗🥰🥰
Amen amen yene konjo ❤
የኔ ጣፋጪ ነፍ አመት ኑሪልኝ ቆንጆ ምክር ነው በጣም አመሰግናለሁ
Thank you yene fikir ❤
እግዛብሔር ይባርክሽ ፈጣሪ ካለ ሁሉም አለ እውነት ነው
Thank you 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
አገላለፅሽ ደስ ይላል አጭር ጥሩ መልክት ደስይላል ቆንጆ
Oh amazing message keep ot up love this.kind of.thing.
በጣም ትልቅ ምክር ነዉ 👏
Yes it’s true God bless you and your family too 🌹🌹🌹
ተባረኪ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤
Amen amen yene konjo ❤
Wow! Bexam yemigerme miker nw huleme adebalekeshe negni ameseginalehu. Yemitekebewune lotion ebakeshene lakelegni
ዋው በጣም ጥሩ መልእክት ነው እናመሰግናለን 💖👍
የኔ ማር ያልሽው ሁሉ ትክክል ነው ❤️❤️❤️
Thank you my dear 😘❤
በጣም አሪፍ መልእክት ነው ተባረኪ የኔ ቆንጆ እህት።
Yes you are right please could shar which one the best perfume
Absolutely True Konijo...thank you so much..good motivation
በጣም ልክ ነሽ ቃልዬ አመሰግናለሁ
ዶክተርዬ የኔ ጣፋጭ
አመሰግናለሁ ሰላምሽ ይብዛ
እወድሻለው ♥♥♥♥
Thank you my love 💓
በጣም ጠቃሚ 👌❤👍👏
አዎ ልክነሽ ግን ኮፊ ደስ መኖር አለበ ት ምክርሽን እናመሰግናለን ቃል❤❤❤
Yes my dear ❤
I love your videos always , thank you so much, keep up the good work 👍🙏
ተባረኪ የኔ ቆንጆ እንዚህ አይነት ነገር ቀላል ይመስላል ግን በህይወታችን ትልቁን ሚና የሚጫወት ነው be positive
የኔ መልካም ልእልቴ እናመሰግናለን😘😘😘
ትክክል የኔ እህት ተባረኪ ❤️❤️🌹🌹🌹👏👏👏
thank you God bless you and your family
እውነት ነው የእኔ ወርቅ ተባረኪልን❤️
Amen amen yene konjo ❤
ጥሩ መልክት ነው ተባረኪ
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ♥️💕🥰😘
ልክ ነሽ ተባረኪ
ቃልዬ በትክክል ነው ሁሉንም የገለፅሽው😍👍thank you ሼር ስላረግሽን ቆንጅት😍
Thank you so much yene konjo ❤
እውነት ነው የኔ ውድ
ተባረክ በእውነት ጌታ ይበርክሽ
Kaliye yne konjo arifh asflagi mikrh new thankyou wddddddd😍😍😍😍😍😍😍😍😍
Thank you beautiful, very helpful.!!!
This is right I appreciate thank you for sharing
Konjit betam amesgenalwe lene mihon melekt nwe berchi mert motivation nwe 😍😍😍
geta zemenishin yibark konjo melikt new!
Very true, Perspective is everything..... thank you for sharing with us beautiful. You can be a good example for all of us . You have a quality which most of us don’t have as a women. You are one empowering women ❤️❤️ happy women’s Day የኔ ወርቅ! Keep shining 🤩
Thank you yene fikir ❤😘 we all are brave women🌹❤
በጣም እናመሰግናል አላህ ጋንች ጋ ይሁን በርች🙏🥰
Thank you so much yene konjo ❤😘
ሁል ጊዜ ጠቃሚ ነገር ነው የምታቀብይን በዚሁ ቀጥይ
Eshi yene konjo thank you 😊
ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን
ልዕልቷ እጅግ ጠቃሚ ሀሳብ ነው ያካፈልሽን ♥ ኑሪልኝ ውዴ
በጣም አመሰግናለሁ ሀንዬ የኔ ቆንጆ
የኔ ዉዴ ትክክል ብለሻል ደሞ በጣም ነው የምወድሽ በርቺ💝 😍👍🇪🇹💞
Eshi yene konjo thank you so much ❤
Yne konjo thanks a lot I love your energy.
you so brilliant young Lady keep up Good work.
our worse enemy is our bad thoughts.
Yesss my dear ♥ thank you so much ❤
Very well said Kal, negative attracts negative and positive attracts positive. It all begans within our inner self. We can be so cruel and hard on ourselves sometimes in life and that can damage us big time. Thank you for doing this today, it makes it more special.
Happy women's day Kal🤩🥰🤗❤
Thank you so much yene konjo ❤😘
ትልቅ መልዕክት ነዉ ቃልዬ እናመሰግናለን🙏
❤❤❤
What can I say bless you more and more yabzalish yene kongo
ቆንጅዬ ዝም ብዬ ስወድሽ በርች!
yene wede endetneshe betam teru temeheret new betam new yetechegerekut fetelaye begur ayatagem men ayenet kerem endekeba temekeregaleshe
ከክሬም በላይ እሬት ተጠቀሚ እንዲሁም ክርሬም ደግሞ ኦሌይ የሚባባቡው ብዙ ቅባትነት ስለሌለው ተጠቀሚው
Hi kimeme andet neshilign. chicken skin yemibalew ajachin gar yemiweta neger slesu bitasayn des ylegnal bizu sew ychegeral bezi guday fikadegna kehonsh
zemen hiwetki ybarek♥️🙏
እናመሰግናለን ውዷ እህታችን