Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወንድማችን እውነት እምታቀርብልን ትምህርት እጅግ. ልዩ ልዩ. የሆነ ትምህርት ነው. በጣም. ብዙ ነገር ነው በትምህርት ያገኘሁት. እኛን መሀይሞችን. አይቶ እግዚአብሄር. የተለያዩ መምህራንን. እያስነሳ ነፍሳችንን ይመግበናል ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
Amne Amne Amne
እውነት ነው በስደት አለም አስተማረን
Amennn
Tikikil new amen amen
ቃለ ህይዎት ያሰማልን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት በ እዉነት እኛ አርብ አገር ላለን ጥልቅ እዉቀት እያኝን ነው አህዛብ ኣገር በንሆነም ሰለ እምነታችን አዉቀን ባለንበት ብፀሎት እንድንጥንክር ሰለ አደረግችሁን ፈጣሪ እዉቀቱን ጫምሮ ይስጣቸው እኔ በ እናንየ ትምርር ትልቅ ለዉጥ ነው ያገኝሁት
አሜን በእውነት እድሜና ጤና ይስጥልኝ መናገር ቃላት ያጥረኛል በስደት ለሚያስተምሩን መሰደዴን እጅግ እወደዋለው ሊያስተምረኝ ስለወደደኝ
ቃለ ሒወት ያሠማልንፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችንሰሚ ጆሮ አሰተዋይ ልቦና ይሰጠንእናመሠግናለን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
AmenAmenAmen
🙏😢🙏😢🙏😢🙏😢🙏😢🙏😢🙏😢🙏😢💒😢💒😢💒😢💒😢💒😢💒💛💜💛💜💛💜💙💖💚💖💚💖
ቃለ ሒወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልንወድማችን ሠሚ ጆሮ አሥተዋይልቦና ይሥጠን አሜን
የጸሎት ጠላት አሜን ፫ ስል ቃሉ የቃሉ በላቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመስገን ይሁንልን ለመምህራችን ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዛሬ እኮ 12 #ቅዱስ #ሚካኤል ነው እንኳን አደረሰችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች በፀሎታችሁ አስብኝ ለፀሎት መትጋት አቃተኝ አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረት አስበኝ ለንሰሐ አብቃኝ😭😭
እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም ያብቃን
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ሁላችችን ያብቃን
እኳን አብሮ አደረሰን
Amen amen amen kale hiwet yesmealna
የድግል ማረያም ልጅ ቸሩ መድሀኒአለም ይጠብቅህ ውድሜ ሀገረችንን የምህርት እጆቹን ይዘርጋላት
አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አቤቱ ጌታ ሆይ የሰወችን ሀጥያት ሳይሆን የራሴን ሀጥያት እዳይ አይነ ልቦናዬን አብራልኝ አቤቱ እጅግ ሀጥያተኛ ነኝና ማረኝ ይቅር በለኝ ሰሚ ጆሮ ብቻ ሳይሆን አስተዋይ ልቦና ያድለን
መምህር እውነት ትልቅና በነፍሴ ውስጥ ዳግማዊ ህይወት የሚሰጥ ቃል ነው የዘራኸው፤ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ፤ የድንግል ልጅ ካንተ ጋር ይሁን።
አሜን አሜን አሜን ያባታችን በረከታቸው ይደርብን ቃለህይወት ያሰማልን ወድማች አቀራረብህ ትምህርቶችህ ህይወትን የሚያለመልም ነው በበረከት ይጠብቅህ
Ameen ameen ameen
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ይክበር ይመስገን ላስተማረን ለመከረን ለገሰፀን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድልልን አምላኬ ሆይ እንደ ሀፂያቴ እንደ በደሌ እንደ ክፋቴ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለኝ የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ለወንድማችንም አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥልን
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዉነት በጣም ጠቃሚ ነዉ
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያማረ እና የለመለመ የእግዚአብሔርን ቃል እንድንሰማ ስለፈቀደልን ለወንድማችንም ቃለ ህይወትን ያሰማል
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን አሜን
ወንድማችን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን በርታ እኔስ ስወድህ ቃልህ ይማርካል የቃሉ ባለ ቤቱ የቅዱሳን አምላከ ይክበር ይመስገን በእውነት ለእናታችን ለቅድስት ቅዱሳን ድንግል ማርያም ክብር ይግባት
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲ/ን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው ሁልግዜ የምታስተላልፈው አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ
*ለዚ ቻናል ቃላት የለኝም ያገኘሁት ትምርት ብዙ ነው ተምሬበት ለሌሎችም ልጆች ሁሌ ሸር አርጋለሁ እናም የህይወትን ቃል ያሰማልን መልካሙን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈልህ ቀጣዩን ሁሌም በጉጉት ነው እምጠብቅ!!@*
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ ዉንያብዛልንወድማችን
Kale hiyot yasemaln mangste semayatn yawursln ye semanewun be lbachin yanurln amen
ዲያቆን አናመሰግናለን ቃለ ሂወት ያሰማልን!
ኣሜን ፫
Amennnnnn(3)
አሜን አሜን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን። ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን
Amen
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በቤቱ ያፅናህ ውድ ወንድማችን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የእመቤታችንቅድስት ድንግል ማርያም የጌታችን እናት አማላጅነት አይለየን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አምላክ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ያድርግልን በ ምህረት ቸርነቱ ይጎብኘንአሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ቃለ ህይወት ያሠማልን በዕውነት ልብን የሚነካ ቃለ እግዚአብሔር ነው የአገልግሎት ዕድሜህን ያርዝመው እኛም በሠማነው ለፍርድ ሣይሆን ሠላሣ ስልሣ እና መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ አምላካችን በቸርነቱ ይርዳን አሜን።
ረዥም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ።መምህራችን ልብን ሀሴት እሚያደርግ መልክት እና እምን9ታችንን እንድናውቅ የረዳህን አንተ ነህ ።እና ኑርልን ክበርልን ጸጋውን ያብዛልክ
ዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሠማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛለህ በእድሜ በፀጋ የይጠብቅልን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሄር ስሙ ለዘላለም የተመሠገነ ይሁን አሜንን
እሜንእሜንእሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥህ
በጣም ነው የምናመሰግነው ይህ ትልቅ ትምርት በቀላል የማይ ገኝ ነው። ለኛ ትልቅ እድል ነው። እናመሰግናለን። በተለይ በዚህ ግዜ ከሚገባ በላይ ከግዛብሔር የራቅንበት። ስዓትነው።
አሜንአሜን አሜን አሜንቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን እድሜ ማቱሳላን ያድልልን በኤልሳዕ ላይም ያደረ ጸጋ መንፈስ ቅዱስ ይብዛላችሁ በረከታችሁ በእኛም ላይ ይደርብን የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቡናችን ያሳድርብን ከጸሎት እርቄያለሁ ወገኖቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ አትርሱኝ ወለተ አረጋዊ ነኝ
Enes Yedngil ማርያም ልጅ negn ሐና ቀስ ብለው በትንሹ ይጀምሩና ይበርቱበት ይመለሳል ብቻ ትጋትን ይሳዩ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን ለእኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናን ይፍጠርልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁሉም ነገር እግዝአብሄር ይርዳን የቁድሳ ኣምላከ ሆይ እባክህ በበትህ ኣፅናን አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን ወንድማችን
ጌታወይ ፈተናው ድል የመነሳበት ሃይልን ብርታትን ስጠኝ መጨረሻየ አሳምርልኝ መምህራችን እናመሰግናለን ያሰተማርከን በልባችን ያሳድርልን ቃለ ሂይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለሂወትንያስማልንያገልግሎትዘመኖትን ያርዝምልን ያስማነውንበልቦናችንያስድርብን
አምላኬ ሆይ ንፁህ ልቦና ስጠኝና ዘመኔን ሁሉ አንተን ሳመሰግን ልኑር ልክ ልፀልይ ስል ተይው ተይው እያለ ያስቸግረኛል እባካችሁ እህት ወንድሞቼ በ ፀሎታችሁ አስቡኝ
Selam Buta ዝም ብለው ይቁሙ:: ተይው የሚለው ማን እንደሆነ ይታወቃል:: እያማተቡ ይታገሉት:: ሀሳብዎ ብትን ቢልም ፈተናው ቢበዛም መዳኛው ጸሎት ነውና ሳያቋርጡ ይፀልዩ:: ክርስትና ስምዎን ይጻፉልን
በእውነት እኔ ግራ ነው የገባኝ ልክ አቡነ ዘበሰማያት ልክ ልደርስ ግር ይሉብኛል እውነት በጣም ነው የተቸገርኩት አጠገቤ ውዳሴ ብቻ ነው ያለው የኔ ውድ እግዚአብሄር ይስጥልን አደራ ውለተ ገብርኤል ብለሽ በፀሎትሽ አስቢኝ ዘመንሽን ይባርከው የኔ አሳቢ ያሰብሽው ይሳካልሽ
@@tibebebelihu8873 ከእግዚአብሄር በታች አንቺ መፅናኛዬ ነሽ ሁልግዜ ታፅናኚኛለሽ የልገባኝን ነገር ስፅፍ እንኳን አራሚዬ መልስ ሰጪዬ አንቺ ብቻ ነው እግዚአብሄር ዘመንሽን ይባርከው
Selam Buta መልዕክቱን የጻፍኩልዎት መርሐ ግብሩን የማስተላልፈው ነኝ አንቺ ሲሉ ትንሽ ግር ብሎኝ ነው:: እመብርሃን ፈተናውን አቅልላ በቻሉት ሁሉ በልጇ ፊት ለመቆም ኃይሉን ብርታቱን ታድልዎ ዘንድ ምልጃዋ አይለየዎ:: እኛም እንደአቅማችን እናሳስባለን::ማኅደረ ቱዋሕዶ
@@tibebebelihu8873 በእውነት ትልቅ ይቅርታ እኔ ስምህን ልብ ብዬ አላነበብኩም ስተቱ ከእኔ ነው ለምን ስምህን አለማንበቤ ያለ ፆታህ መጥራቴ በእግዚአብሄር ይቅርታ አርግልኝ ጥፋቴ አሳፍሮኛል
ኣሜን ፫ ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልህ ኣሜን ፫
አሜን አሜን አሜን ጸጋውን ያብዛልህ ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፍጻሜያችንንም ያሳምርልን አሜን።
ቃለህወት ያስማልን ወንድማች ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እሽ ስለ ምክሮት ስለ መፀፍ ቅዱሱም እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም በሰማኖ እንድን ጠቀም አምለካ ቅዱሰን ይርደን እንደ በደለችን አይሁንብን በጠም በጠም ደይለል
ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእውነት አጥንትን የሚያለመልሞ ቃል ህይወት ያሠማልን ጥኡም ትምህርት ነው
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን
ወንድማችን ዴቆን ጥበበ. እውነትም ጥበበ. ጸጋውን ያብዛልህ. ማንነትህንም ግልጽ ስላደረክልን እናመሰግናለን. በጣም እጅግ ውበት ያላችው. ናቸው ትምርቶችህ
አሜን አሜን አሜንቃለሕይወት ያሠማልን ጸጋውን ያልብስልን !!
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብራቹ ወንድሞቼ በቤቱ ያፅናቹ እንካን ለሊቀ መላእክተ ቅዱስ ሩፋኤል በሰላም አደረሰን ።
እግዚአብሔር ይመስገን ያባታችን ረዴኤታቼው አይለየን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወድማችን እድሜ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
እወነት ነው ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ኣምላክ ብእምነት እንደንፀና ይርዳን እመብርሃን በምልጃዋ ታስበን አሜን
ቃለ ህዋት ያሠማልን በጣም ጥሩ ጥሩ ትምህርት ነው የምታሥተምሩት እድሜና ጤነና ይሥጥል ቸሩ መድሀኒአለም የሁላችን አባት በደልችንን ይቅር ይበለን በበረከት በጸጋ ያኑርልን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን እመቤቴሒ እረጅ እድሜ ትስጥልን ወንድሜችህን እግዚአብሔር ይርዳን አቤት ይቅር ያብልን እውነት ነው ልብ ያስጥን እወነት ነው ለሁላችንም ልብ ፋጣሪዪ ማስትዋላን ያስጥን ይአዋርታ የአባታቻችን በራከት ይልን
አቤቱ አምላኬ አቤቱ የኔ ልብ አውታታ ነች አንተ ከፈተና አውጣኝ አትፈትነኝ አልልህም አውጣኝ ከፈተና ከሀጢያት የነጠች ልቦናን ፍጠርልኝ 😥😥😥🤲🤲🤲🤲
መምህራንችን ቃለ ሂይልት ያሰማልን እግዛብሄር ለሁላችን ከዚ ፈተና ይጠብቀን ፀለታችንም የተሰማን ያርግልን።ሰላም ለ አገራችን ኢ/ያ ያርግልን አሜንንንን በሰላም ወደ ሃገችን ያግባን።🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእርሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
ቃልህይወት ያስማልን አሜን
በእውነት ወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ወንድማች ቃልሂወትያሰማልን ወንድማች በጣም በጣም ትልቅ ትምርህት ነውፀጋይብዛልኝ ወንድማች ዘመንህይባረክ
Amen amen amen kale hiywet yasemalin wendimachin yagelglot zemenkin yarzmlin Legnam temren tegbari yargen Egziabher nitsul libona yisten
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚአብሔር። ኣምላክ ይርዳን ኤኔ ሃጥያተኛ ነኝ ግን ብፀሎታቹሁ ኣስቡኝ ዪሂ የእግዚአብሔር። ቃል የምትስሙት ውስጥ ከመንት የምትፅፉ ወለተመድህን ብላቹሁ የስላሴ ብየተ ስቦች
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሕን ይባረክ 🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት. ያሰማልን ወንድማችን. ሥጋውን ያብዛልህ. አሜን አሜን አሜን
ጌታ ሆይ ለኔ ለደካማው ለኔ ለሀጥያተኛ ለኔ ለጎስቓላ ነፍሴ ዋስ ጠበቃ ሆናት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተሰምቶ የማይጠገብ ትምርቶ ስላስተምሩን እናመሰግናለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ትልቅ ትምህርት ነው በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜንለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ፫የሰማናውን በልቦናችን ያሳድርብን
Lebona yesetn
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እንደ ቸርነቱ ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን
እንኳን ደህና መጣክ ልብ የምነካ ትህምህሪት ነዉ:: እግዝአብሔር ይጠብቂህ
Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏/3
ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን እኔ ሁሌ ትምህርት ሳዳምጥ ይጨንቀኛል መዝሙርም ሳዳምጥም እንደዛው የፀሎት ግዜም ሀሳቤ ይበታተናል በፀሎታችሁ አስብኝ እህታችሁ ወለተማርያም
ሁሉም ያልፋል ፈተና ነው:: እያማተቡ ከጸሎት በቀር መዳኛ የለኝም ብለው ይታገሉት:: ሃሳብዎ ቢበተንም ቸርነቱ አያልቅበትምና ይበርቱና ይሟገቱ
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን አሜን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያሰማን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ይጠብቀን አሜን !
አሜን እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እናመሰግናለን+++±+++
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድሜ አግዛብሄረ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ኑሩልን ትምህረትህ ለስዶተኞች ያስተምራል ❤❤❤❤❤
በእውነት የምታቀርባቸው ሁሉ በጣም ልብ ውስጥ የሚገባ ነው እና ወንድማችን በርታልን እውቀቱን አብዝቶ ይጨምርልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልል
እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያሰማልን አስተማሪ ነው እንደ ማንቂያ ደወል አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ንፁህ ልብን ስጠኝ
አሜን አሜን አሜን ለወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን ወንድሜ እህት እህተ ማርያም ነኝ የክርስትና ስሜ እኔ ከአጢያቴ ብዛት የተነሣ ደካማ ነኝ እናም በሰው ሀገር ወገን ዘመድ በሌለበት አሞኛል በፀሎትህ አስበኝ
እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽ አይዞሽ
ሁሌፀሎትየምየደርሰውበሰአሜንአሜንአሜንቀለህይወትየሰመልንመፀቅዱሰየለኝምእኔየለዉትበስደትአለምነዉ
እግዚአብሄረ ይማረሽ አይዞሽ በፀሎት በረቺ
እግዚአብሔር ይመስገን ይሕን እንድንሰማ ያደረገ ክብር ይግባው ለወንድሞቻችን እድሜ ጤና ይስጥልን እሕታችን ድንግል ማርያም ትዳስሽ አይዛሽ አምላክ ፈውሱን ይስጥሽ
ስደተኛዋ ነኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀገሬ እመብርሃን እህተ ማርያምን ትዳብስልን:: እናስብዎታለን
ያስተማረን የመከረን ቸሩ አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን ወንድማችንም ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ይጻፍልን እናመሰግናለን ወንድማችን ጸልይልን
ቃል ሂወት ያስማል እውነትም እግዚአብሔር ይቅር ባይ ኣምላክ ነውና ያለን በትህትና በንስሃ እንድንለምነው ዘንድ ቅድስ ፍቃድ ይሁን እሜንእሜን እሜንእሜን ወደንስሓ ኣብቃኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን በእውነት ወድማችን ጰጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን ወነድሜ ቀለ ሕይወትን ያሰማለን ።
በእውነት ቃለ ሒይወት ያሰማልን በሂይወት ስንኖር የፀሎት ፕሮግራም እንዲኖረን አባቶቻችን መፃህፍ ቅዱሳን ጠቅሰው ያስተማሩትን ፈትፍተህ አጉርሰህናል! ቃለ ሒይወት ያሰማልን!!!
ቃለሂወት ያሰማልን :ጸጋው ያብዛልህ:መምህራችን :አሜን አሜን አሜን ።
አሜን ፫ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ትዕግስት አበበ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ብዙ ትምህርት የተማርንነው የሰማነውን ቃል በተግባር እድ ውል እግዚአብሔር ይርዳንተመልካቾች ቻናሉን ላይክ ሽር በማድርክ እንተባበር እኪ አልባሌቦታ ከሚውል ሰው ይህመልካምቃል ብንሰማ
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድሜ።ሃሰተኛ ነብያት በበዛበት ዘመን በጨነቀን ግዜ እንዳንተ አይነት መምህር ያብዛልን ወደተሳሳተ መንገድ እንዳንገባ እውነት ቁድስ የሆነ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
አሜን ቃለህይወት ያስማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን እኛም በተማርነው መሰራት መልካም ፍሬ እድናፈራ የቅዱሳን አምላክ የድግል ማሪያም ልጅ ቸሩ መድኃንአልም ይርዳን አሜን አሜን አሜን
ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን
አሜን (3) ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ከማያልቀው ቸርነቱ መድሃኒያለም የጸሎትን ሕይወት ያድለን በእውነት ።
ቃለ ህይውት ያስማልን ውንድማችን በእውነት ፅጋውን ያብዛልህ
Kale hiweten yesemalene. Yeagelgelot zemeneken Egziabher Amelake yebarekew. Yethafutenen abatachenenem nefesachwen ke Aberhamena ke Yesehake ategebe yemarelen. Egziabher Amelake esu yemeretwe ayenet swe yaderegen amennn 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ፀጋውን ይብዛልህ
እግዚአብሄር ይመስገን ቃል ሂዎት ያሰማልን🙏✝️⛪️✝️☘️🕊🕊🕊❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷
ቃል ህወት ያሰማአልአሜን አሜን አሜመምህር እድሜ እና ጤናይሰጥልን
ቃለሕይወት ያሠማልን በፀሎታችሑ አሥቡኝ መሠረተ ድንግል.
ቃለ ሒዎት ያሰማን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይርዳንቃለ ህይወት ያሰማልንአሁን ያለንበት ዘመን ተግተን የምንፀልይበት ጊዜ ላይ ነን የልዑል እግዚአብሔር ህልውና የተካደበት መጥፎው ጥሩ የሚባልበት ጊዜ ላይ ነን አሁን ለመድኃኒት ዓለም ክርስቶስ የምንመሰክርበት ዘመን ላይ ነን ስለዚህ ተግተን እንፀልይ
ቃል ሂወት ያሰማልንን መምህራችን ኣምላክ ይባርክህ።
የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ አሜን አሜን አሜን ዲያቆን ጥበበ ማም ውድ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባቴ እኛም ለፍሬ ያድርግልኝእኔ ከሀጢያተኞች ሁሉ በላይ ሀጢያቴ የበዛ በልቤ ቅንነት የሌለ ትህትና ሚባል ያላደለኝ ደካማ ባፌ ግን መልካም ቃል የበዛ ከንቱ ሴት ነኝ እባካችሁ እህት ወንድሞቼ እናንተ በጸሎት አስቡኝ ??? ወለተ ህይወት እባላለው ወሀሪው አባቴ መድሀኒቴ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ለንስሀ ህይወት አብቃኝ
ምስክሬ ነሽ ዋስ ጠበቃዬ አሜን እመብርሃን ለክብር ታብቃዎ:: አብዝተው ይፀልዩበት
አሜን አሜን አሜን አባቴ አንች መባል ሚበዛብኝ ልጅ ነኝ እንዲ አይነት ክብር አይገባኝከይቅርታ ጋ ጊዜ ካለዎት አባቴ ቢመልሱልኝያለውት ስደት ነው የራሴ ክፍል ስለሌለኝ ጸሎት የማደርገው ሽንትቤት ውስጥ ነው ስእል አድኖቼንም ያስቀመጥኩት እዛው ነው ሽንትቤት የጸሎት ቦታ ባለመሆኑ ለጸሎት ስቆም እፈራለው ፈጣሪዬ ከጸሎቴ የምጸልይበትን ቦታ ሚያይ ይመስለኛል አባቴ ሽንትቤት ውስጥ ለጸሎት መቆሜ ሀጢያት ይሆንብኝ ይሆን???
ምስክሬ ነሽ ዋስ ጠበቃዬ ምንም ቢቸግር ስዕላት በመጸዳጃ ቤት ውስጥ መቀመጥ የለባቸውም:: ለእስካሁኑም ባለማወቅዎ ስለሆነ ይቅርታው ይደረግልን:: እንኳን እንደዚህ የማይገባ ቦታ ይቅርና በክብር በሚቀመጡበት ቦታ እንኳ ጥንቃቄ ኖሮን ክብር እየሰጠን እየፈራን ነው መያዝና መማጸን ያለብን:: ያውጡትና ባይመች እንኳ በጥንቃቄ ሸፍነው ሻንጣዎ ውስጥ ወይም ሌላ የተሻለ ቦታ ማስቀመጥ ነው ያለብዎ:: አነስ ያለች ስዕል ካለዎት የጸሎት መጽሐፍዎ ውስጥ አድርገው ይጠቀሙ ወይም ራሱ መድኃኔዓለም እስኪያመቻችልዎ ጸሎትዎን ብቻ ሳያቋርጡ ይቀጥሉ:: ስለስዕላት ክብር መርሐ ግብር ስለሚኖረን ወደፊት በስፋት እንመለስበታለን::ማ /ተ
እሽ አባቴ በእውነት ጊዜዎትን ስተው ጥያቄየን ስለመለሱልኝ እም አምላክ ታክብርልኝ ጸጋውን አብዝታ ትስጥልኝ አባቴ በጸሎን አስቡኝ ለንስሀ ህይወት እንዲያበቃኝ
እግዚአብሔር በሚያውቀው ሻንጣየም እዛው ነው ግን የት እንደማስቀምጣቸው ኦ
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎትህ ዘመን የተባረከ ይሁን
ውድ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታልን እውነት በጣም እየተጠቀምኩብትን ነው
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እናመሰግናለን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድም
ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን የአምላክ ፀጋው ክብሩ አይለይህ እግዚአብሔር ያበርታችሁ .በርቱልኝ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን እግዚአብሔር !!!!!!!
በእውነት መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
ወንድማችን እውነት እምታቀርብልን ትምህርት እጅግ. ልዩ ልዩ. የሆነ ትምህርት ነው. በጣም. ብዙ ነገር ነው በትምህርት ያገኘሁት. እኛን መሀይሞችን. አይቶ እግዚአብሄር. የተለያዩ መምህራንን. እያስነሳ ነፍሳችንን ይመግበናል ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
Amne Amne Amne
እውነት ነው በስደት አለም አስተማረን
Amennn
Tikikil new amen amen
ቃለ ህይዎት ያሰማልን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት በ እዉነት እኛ አርብ አገር ላለን ጥልቅ እዉቀት እያኝን ነው አህዛብ ኣገር በንሆነም ሰለ እምነታችን አዉቀን ባለንበት ብፀሎት እንድንጥንክር ሰለ አደረግችሁን ፈጣሪ እዉቀቱን ጫምሮ ይስጣቸው እኔ በ እናንየ ትምርር ትልቅ ለዉጥ ነው ያገኝሁት
አሜን በእውነት እድሜና ጤና ይስጥልኝ መናገር ቃላት ያጥረኛል በስደት ለሚያስተምሩን መሰደዴን እጅግ እወደዋለው ሊያስተምረኝ ስለወደደኝ
ቃለ ሒወት ያሠማልን
ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን
ሰሚ ጆሮ አሰተዋይ ልቦና ይሰጠን
እናመሠግናለን
አሜን አሜን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
Amen
Amen
Amen
🙏😢🙏😢🙏😢🙏😢🙏😢🙏😢🙏😢🙏😢💒😢💒😢💒😢💒😢💒😢💒💛💜💛💜💛💜💙💖💚💖💚💖
ቃለ ሒወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልንወድማችን ሠሚ ጆሮ አሥተዋይልቦና ይሥጠን አሜን
የጸሎት ጠላት አሜን ፫ ስል ቃሉ የቃሉ በላቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመስገን ይሁንልን ለመምህራችን ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዛሬ እኮ 12 #ቅዱስ #ሚካኤል ነው እንኳን አደረሰችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች በፀሎታችሁ አስብኝ ለፀሎት መትጋት አቃተኝ አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረት አስበኝ ለንሰሐ አብቃኝ😭😭
እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም ያብቃን
እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን ሁላችችን ያብቃን
እኳን አብሮ አደረሰን
Amen amen amen kale hiwet yesmealna
የድግል ማረያም ልጅ ቸሩ መድሀኒአለም ይጠብቅህ ውድሜ ሀገረችንን የምህርት እጆቹን ይዘርጋላት
አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አቤቱ ጌታ ሆይ የሰወችን ሀጥያት ሳይሆን የራሴን ሀጥያት እዳይ አይነ ልቦናዬን አብራልኝ አቤቱ እጅግ ሀጥያተኛ ነኝና ማረኝ ይቅር በለኝ ሰሚ ጆሮ ብቻ ሳይሆን አስተዋይ ልቦና ያድለን
መምህር እውነት ትልቅና በነፍሴ ውስጥ ዳግማዊ ህይወት የሚሰጥ ቃል ነው የዘራኸው፤ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ፤ የድንግል ልጅ ካንተ ጋር ይሁን።
አሜን አሜን አሜን ያባታችን በረከታቸው ይደርብን ቃለህይወት ያሰማልን ወድማች አቀራረብህ ትምህርቶችህ ህይወትን የሚያለመልም ነው በበረከት ይጠብቅህ
Ameen ameen ameen
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ይክበር ይመስገን ላስተማረን ለመከረን ለገሰፀን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድልልን አምላኬ ሆይ እንደ ሀፂያቴ እንደ በደሌ እንደ ክፋቴ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለኝ የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ለወንድማችንም አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥልን
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዉነት በጣም ጠቃሚ ነዉ
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያማረ እና የለመለመ የእግዚአብሔርን ቃል እንድንሰማ ስለፈቀደልን ለወንድማችንም ቃለ ህይወትን ያሰማል
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን አሜን
ወንድማችን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን በርታ እኔስ ስወድህ ቃልህ ይማርካል የቃሉ ባለ ቤቱ የቅዱሳን አምላከ ይክበር ይመስገን በእውነት ለእናታችን ለቅድስት ቅዱሳን ድንግል ማርያም ክብር ይግባት
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲ/ን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው ሁልግዜ የምታስተላልፈው አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ
*ለዚ ቻናል ቃላት የለኝም ያገኘሁት ትምርት ብዙ ነው ተምሬበት ለሌሎችም ልጆች ሁሌ ሸር አርጋለሁ እናም የህይወትን ቃል ያሰማልን መልካሙን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈልህ ቀጣዩን ሁሌም በጉጉት ነው እምጠብቅ!!@*
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ ዉንያብዛልንወድማችን
Kale hiyot yasemaln mangste semayatn yawursln ye semanewun be lbachin yanurln amen
ዲያቆን አናመሰግናለን ቃለ ሂወት ያሰማልን!
ኣሜን ፫
Amennnnnn(3)
አሜን አሜን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን። ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን
Amen
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በቤቱ ያፅናህ ውድ ወንድማችን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የእመቤታችንቅድስት ድንግል ማርያም የጌታችን እናት አማላጅነት አይለየን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አምላክ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ያድርግልን በ ምህረት ቸርነቱ ይጎብኘንአሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ቃለ ህይወት ያሠማልን በዕውነት ልብን የሚነካ ቃለ እግዚአብሔር ነው የአገልግሎት ዕድሜህን ያርዝመው እኛም በሠማነው ለፍርድ ሣይሆን ሠላሣ ስልሣ እና መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ አምላካችን በቸርነቱ ይርዳን አሜን።
ረዥም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ።መምህራችን ልብን ሀሴት እሚያደርግ መልክት እና እምን9ታችንን እንድናውቅ የረዳህን አንተ ነህ ።እና ኑርልን ክበርልን ጸጋውን ያብዛልክ
ዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሠማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛለህ በእድሜ በፀጋ የይጠብቅልን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሄር ስሙ ለዘላለም የተመሠገነ ይሁን አሜንን
እሜንእሜንእሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥህ
በጣም ነው የምናመሰግነው ይህ ትልቅ ትምርት በቀላል የማይ ገኝ ነው። ለኛ ትልቅ እድል ነው። እናመሰግናለን። በተለይ በዚህ ግዜ ከሚገባ በላይ ከግዛብሔር የራቅንበት። ስዓትነው።
አሜን
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን እድሜ ማቱሳላን ያድልልን በኤልሳዕ ላይም ያደረ ጸጋ መንፈስ ቅዱስ ይብዛላችሁ በረከታችሁ በእኛም ላይ ይደርብን
የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቡናችን ያሳድርብን
ከጸሎት እርቄያለሁ ወገኖቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ አትርሱኝ ወለተ አረጋዊ ነኝ
Enes Yedngil ማርያም ልጅ negn ሐና
ቀስ ብለው በትንሹ ይጀምሩና ይበርቱበት ይመለሳል ብቻ ትጋትን ይሳዩ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን ለእኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናን ይፍጠርልን
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁሉም ነገር እግዝአብሄር ይርዳን የቁድሳ ኣምላከ ሆይ እባክህ በበትህ ኣፅናን አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን ወንድማችን
ጌታወይ ፈተናው ድል የመነሳበት ሃይልን ብርታትን ስጠኝ መጨረሻየ አሳምርልኝ መምህራችን እናመሰግናለን ያሰተማርከን በልባችን ያሳድርልን ቃለ ሂይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለሂወትንያስማልንያገልግሎትዘመኖትን ያርዝምልን ያስማነውንበልቦናችንያስድርብን
አምላኬ ሆይ ንፁህ ልቦና ስጠኝና ዘመኔን ሁሉ አንተን ሳመሰግን ልኑር ልክ ልፀልይ ስል ተይው ተይው እያለ ያስቸግረኛል እባካችሁ እህት ወንድሞቼ በ ፀሎታችሁ አስቡኝ
Selam Buta
ዝም ብለው ይቁሙ:: ተይው የሚለው ማን እንደሆነ ይታወቃል:: እያማተቡ ይታገሉት:: ሀሳብዎ ብትን ቢልም ፈተናው ቢበዛም መዳኛው ጸሎት ነውና ሳያቋርጡ ይፀልዩ:: ክርስትና ስምዎን ይጻፉልን
በእውነት እኔ ግራ ነው የገባኝ ልክ አቡነ ዘበሰማያት ልክ ልደርስ ግር ይሉብኛል እውነት በጣም ነው የተቸገርኩት አጠገቤ ውዳሴ ብቻ ነው ያለው የኔ ውድ እግዚአብሄር ይስጥልን አደራ ውለተ ገብርኤል ብለሽ በፀሎትሽ አስቢኝ ዘመንሽን ይባርከው የኔ አሳቢ ያሰብሽው ይሳካልሽ
@@tibebebelihu8873 ከእግዚአብሄር በታች አንቺ መፅናኛዬ ነሽ ሁልግዜ ታፅናኚኛለሽ የልገባኝን ነገር ስፅፍ እንኳን አራሚዬ መልስ ሰጪዬ አንቺ ብቻ ነው እግዚአብሄር ዘመንሽን ይባርከው
Selam Buta መልዕክቱን የጻፍኩልዎት መርሐ ግብሩን የማስተላልፈው ነኝ አንቺ ሲሉ ትንሽ ግር ብሎኝ ነው:: እመብርሃን ፈተናውን አቅልላ በቻሉት ሁሉ በልጇ ፊት ለመቆም ኃይሉን ብርታቱን ታድልዎ ዘንድ ምልጃዋ አይለየዎ:: እኛም እንደአቅማችን እናሳስባለን::
ማኅደረ ቱዋሕዶ
@@tibebebelihu8873 በእውነት ትልቅ ይቅርታ እኔ ስምህን ልብ ብዬ አላነበብኩም ስተቱ ከእኔ ነው ለምን ስምህን አለማንበቤ ያለ ፆታህ መጥራቴ በእግዚአብሄር ይቅርታ አርግልኝ ጥፋቴ አሳፍሮኛል
ኣሜን ፫ ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልህ ኣሜን ፫
አሜን አሜን አሜን ጸጋውን ያብዛልህ ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፍጻሜያችንንም ያሳምርልን አሜን።
ቃለህወት ያስማልን ወንድማች ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እሽ ስለ ምክሮት ስለ መፀፍ ቅዱሱም እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም በሰማኖ እንድን ጠቀም አምለካ ቅዱሰን ይርደን እንደ በደለችን አይሁንብን በጠም በጠም ደይለል
ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእውነት አጥንትን የሚያለመልሞ ቃል ህይወት ያሠማልን ጥኡም ትምህርት ነው
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን
ወንድማችን ዴቆን ጥበበ. እውነትም ጥበበ. ጸጋውን ያብዛልህ. ማንነትህንም ግልጽ ስላደረክልን እናመሰግናለን. በጣም እጅግ ውበት ያላችው. ናቸው ትምርቶችህ
አሜን አሜን አሜን
ቃለሕይወት ያሠማልን ጸጋውን ያልብስልን !!
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብራቹ ወንድሞቼ በቤቱ ያፅናቹ እንካን ለሊቀ መላእክተ ቅዱስ ሩፋኤል በሰላም አደረሰን ።
እግዚአብሔር ይመስገን ያባታችን ረዴኤታቼው አይለየን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወድማችን እድሜ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
እወነት ነው ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ኣምላክ ብእምነት እንደንፀና ይርዳን እመብርሃን በምልጃዋ ታስበን አሜን
ቃለ ህዋት ያሠማልን በጣም ጥሩ ጥሩ ትምህርት ነው የምታሥተምሩት እድሜና ጤነና ይሥጥል ቸሩ መድሀኒአለም የሁላችን አባት በደልችንን ይቅር ይበለን በበረከት በጸጋ ያኑርልን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን እመቤቴሒ እረጅ እድሜ ትስጥልን ወንድሜችህን እግዚአብሔር ይርዳን አቤት ይቅር ያብልን እውነት ነው ልብ ያስጥን እወነት ነው ለሁላችንም ልብ ፋጣሪዪ ማስትዋላን ያስጥን ይአዋርታ የአባታቻችን በራከት ይልን
አቤቱ አምላኬ አቤቱ የኔ ልብ አውታታ ነች አንተ ከፈተና አውጣኝ አትፈትነኝ አልልህም አውጣኝ ከፈተና ከሀጢያት የነጠች ልቦናን ፍጠርልኝ 😥😥😥🤲🤲🤲🤲
መምህራንችን ቃለ ሂይልት ያሰማልን እግዛብሄር ለሁላችን ከዚ ፈተና ይጠብቀን ፀለታችንም የተሰማን ያርግልን።ሰላም ለ አገራችን ኢ/ያ ያርግልን አሜንንንን በሰላም ወደ ሃገችን ያግባን።🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእርሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
ቃልህይወት ያስማልን አሜን
በእውነት ወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ወንድማች ቃልሂወትያሰማልን ወንድማች በጣም በጣም ትልቅ ትምርህት ነውፀጋይብዛልኝ ወንድማች ዘመንህይባረክ
Amen amen amen kale hiywet yasemalin wendimachin yagelglot zemenkin yarzmlin
Legnam temren tegbari yargen
Egziabher nitsul libona yisten
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚአብሔር። ኣምላክ ይርዳን ኤኔ ሃጥያተኛ ነኝ ግን ብፀሎታቹሁ ኣስቡኝ ዪሂ የእግዚአብሔር። ቃል የምትስሙት ውስጥ ከመንት የምትፅፉ ወለተመድህን ብላቹሁ የስላሴ ብየተ ስቦች
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሕን ይባረክ 🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት. ያሰማልን ወንድማችን. ሥጋውን ያብዛልህ. አሜን አሜን አሜን
ጌታ ሆይ ለኔ ለደካማው ለኔ ለሀጥያተኛ ለኔ ለጎስቓላ ነፍሴ ዋስ ጠበቃ ሆናት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተሰምቶ የማይጠገብ ትምርቶ ስላስተምሩን እናመሰግናለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ትልቅ ትምህርት ነው በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን
ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ፫
የሰማናውን በልቦናችን ያሳድርብን
Lebona yesetn
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እንደ ቸርነቱ ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን
እንኳን ደህና መጣክ ልብ የምነካ ትህምህሪት ነዉ:: እግዝአብሔር ይጠብቂህ
Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏/3
ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን እኔ ሁሌ ትምህርት ሳዳምጥ ይጨንቀኛል መዝሙርም ሳዳምጥም እንደዛው የፀሎት ግዜም ሀሳቤ ይበታተናል በፀሎታችሁ አስብኝ እህታችሁ ወለተማርያም
ሁሉም ያልፋል
ፈተና ነው:: እያማተቡ ከጸሎት በቀር መዳኛ የለኝም ብለው ይታገሉት:: ሃሳብዎ ቢበተንም ቸርነቱ አያልቅበትምና ይበርቱና ይሟገቱ
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን አሜን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያሰማን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ይጠብቀን አሜን !
አሜን እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እናመሰግናለን+++±+++
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድሜ አግዛብሄረ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ኑሩልን ትምህረትህ ለስዶተኞች ያስተምራል ❤❤❤❤❤
በእውነት የምታቀርባቸው ሁሉ በጣም ልብ ውስጥ የሚገባ ነው እና ወንድማችን በርታልን እውቀቱን አብዝቶ ይጨምርልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልል
እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያሰማልን አስተማሪ ነው እንደ ማንቂያ ደወል አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ንፁህ ልብን ስጠኝ
Amen amen amen kale hiwet yesmealna
አሜን አሜን አሜን ለወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን ወንድሜ እህት እህተ ማርያም ነኝ የክርስትና ስሜ እኔ ከአጢያቴ ብዛት የተነሣ ደካማ ነኝ እናም በሰው ሀገር ወገን ዘመድ በሌለበት አሞኛል በፀሎትህ አስበኝ
እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽ አይዞሽ
ሁሌፀሎትየምየደርሰውበሰአሜንአሜንአሜንቀለህይወትየሰመልንመፀቅዱሰየለኝምእኔየለዉትበስደትአለምነዉ
እግዚአብሄረ ይማረሽ አይዞሽ በፀሎት በረቺ
እግዚአብሔር ይመስገን ይሕን እንድንሰማ ያደረገ ክብር ይግባው ለወንድሞቻችን እድሜ ጤና ይስጥልን እሕታችን ድንግል ማርያም ትዳስሽ አይዛሽ አምላክ ፈውሱን ይስጥሽ
ስደተኛዋ ነኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀገሬ
እመብርሃን እህተ ማርያምን ትዳብስልን:: እናስብዎታለን
ያስተማረን የመከረን ቸሩ አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን ወንድማችንም ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ይጻፍልን እናመሰግናለን ወንድማችን ጸልይልን
ቃል ሂወት ያስማል እውነትም እግዚአብሔር ይቅር ባይ ኣምላክ ነውና ያለን በትህትና በንስሃ እንድንለምነው ዘንድ ቅድስ ፍቃድ ይሁን እሜንእሜን እሜንእሜን ወደንስሓ ኣብቃኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን በእውነት ወድማችን ጰጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን ወነድሜ ቀለ ሕይወትን ያሰማለን ።
በእውነት ቃለ ሒይወት ያሰማልን በሂይወት ስንኖር የፀሎት ፕሮግራም እንዲኖረን አባቶቻችን መፃህፍ ቅዱሳን ጠቅሰው ያስተማሩትን ፈትፍተህ አጉርሰህናል! ቃለ ሒይወት ያሰማልን!!!
ቃለሂወት ያሰማልን :ጸጋው ያብዛልህ:መምህራችን :አሜን አሜን አሜን ።
አሜን ፫ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ትዕግስት አበበ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
ብዙ ትምህርት የተማርንነው የሰማነውን ቃል በተግባር እድ ውል እግዚአብሔር ይርዳን
ተመልካቾች ቻናሉን ላይክ ሽር በማድርክ እንተባበር እኪ አልባሌቦታ ከሚውል ሰው ይህመልካምቃል ብንሰማ
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድሜ።ሃሰተኛ ነብያት በበዛበት ዘመን በጨነቀን ግዜ እንዳንተ አይነት መምህር ያብዛልን ወደተሳሳተ መንገድ እንዳንገባ እውነት ቁድስ የሆነ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
አሜን ቃለህይወት ያስማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን እኛም በተማርነው መሰራት መልካም ፍሬ እድናፈራ የቅዱሳን አምላክ የድግል ማሪያም ልጅ ቸሩ መድኃንአልም ይርዳን አሜን አሜን አሜን
ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን
አሜን (3) ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ከማያልቀው ቸርነቱ መድሃኒያለም የጸሎትን ሕይወት ያድለን በእውነት ።
ቃለ ህይውት ያስማልን ውንድማችን በእውነት ፅጋውን ያብዛልህ
Kale hiweten yesemalene. Yeagelgelot zemeneken Egziabher Amelake yebarekew. Yethafutenen abatachenenem nefesachwen ke Aberhamena ke Yesehake ategebe yemarelen. Egziabher Amelake esu yemeretwe ayenet swe yaderegen amennn 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ፀጋውን ይብዛልህ
እግዚአብሄር ይመስገን ቃል ሂዎት ያሰማልን🙏✝️⛪️✝️☘️🕊🕊🕊❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷
ቃል ህወት ያሰማአል
አሜን አሜን አሜ
መምህር እድሜ እና ጤና
ይሰጥልን
ቃለሕይወት ያሠማልን በፀሎታችሑ አሥቡኝ መሠረተ ድንግል.
ቃለ ሒዎት ያሰማን አሜን አሜን
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሁን ያለንበት ዘመን ተግተን የምንፀልይበት ጊዜ ላይ ነን የልዑል እግዚአብሔር ህልውና የተካደበት መጥፎው ጥሩ የሚባልበት ጊዜ ላይ ነን አሁን ለመድኃኒት ዓለም ክርስቶስ የምንመሰክርበት ዘመን ላይ ነን ስለዚህ ተግተን እንፀልይ
ቃል ሂወት ያሰማልንን መምህራችን ኣምላክ ይባርክህ።
የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ አሜን አሜን አሜን ዲያቆን ጥበበ ማም ውድ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባቴ እኛም ለፍሬ ያድርግልኝ
እኔ ከሀጢያተኞች ሁሉ በላይ ሀጢያቴ የበዛ በልቤ ቅንነት የሌለ ትህትና ሚባል ያላደለኝ ደካማ ባፌ ግን መልካም ቃል የበዛ ከንቱ ሴት ነኝ
እባካችሁ እህት ወንድሞቼ እናንተ በጸሎት አስቡኝ ???
ወለተ ህይወት እባላለው
ወሀሪው አባቴ መድሀኒቴ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ለንስሀ ህይወት አብቃኝ
ምስክሬ ነሽ ዋስ ጠበቃዬ
አሜን እመብርሃን ለክብር ታብቃዎ:: አብዝተው ይፀልዩበት
አሜን አሜን አሜን አባቴ
አንች መባል ሚበዛብኝ ልጅ ነኝ እንዲ አይነት ክብር አይገባኝ
ከይቅርታ ጋ ጊዜ ካለዎት አባቴ ቢመልሱልኝ
ያለውት ስደት ነው የራሴ ክፍል ስለሌለኝ ጸሎት የማደርገው ሽንትቤት ውስጥ ነው ስእል አድኖቼንም ያስቀመጥኩት እዛው ነው ሽንትቤት የጸሎት ቦታ ባለመሆኑ ለጸሎት ስቆም እፈራለው ፈጣሪዬ
ከጸሎቴ የምጸልይበትን ቦታ ሚያይ ይመስለኛል አባቴ ሽንትቤት ውስጥ ለጸሎት መቆሜ ሀጢያት ይሆንብኝ ይሆን???
ምስክሬ ነሽ ዋስ ጠበቃዬ
ምንም ቢቸግር ስዕላት በመጸዳጃ ቤት ውስጥ መቀመጥ የለባቸውም:: ለእስካሁኑም ባለማወቅዎ ስለሆነ ይቅርታው ይደረግልን:: እንኳን እንደዚህ የማይገባ ቦታ ይቅርና በክብር በሚቀመጡበት ቦታ እንኳ ጥንቃቄ ኖሮን ክብር እየሰጠን እየፈራን ነው መያዝና መማጸን ያለብን:: ያውጡትና ባይመች እንኳ በጥንቃቄ ሸፍነው ሻንጣዎ ውስጥ ወይም ሌላ የተሻለ ቦታ ማስቀመጥ ነው ያለብዎ:: አነስ ያለች ስዕል ካለዎት የጸሎት መጽሐፍዎ ውስጥ አድርገው ይጠቀሙ ወይም ራሱ መድኃኔዓለም እስኪያመቻችልዎ ጸሎትዎን ብቻ ሳያቋርጡ ይቀጥሉ:: ስለስዕላት ክብር መርሐ ግብር ስለሚኖረን ወደፊት በስፋት እንመለስበታለን::
ማ /ተ