ለአባትዋ ያላት ፍቅር 400 ተማሪዎች ፊት አስለቀሳት! ኮሜዲያን እሸቱ ባይጠይቃት ይሻል ነበር?
HTML-код
- Опубликовано: 21 сен 2024
- 📌 እጹብ ድንቅ ልጆች ለመጠቆም ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ
tally.so/r/mO5JdM
📌 ማን እንደ ሀገር ኮርፖሬት ሾው ።
ኮሜዲያን እሸቱ ድርጅታችሁ ድረስ በአካል መጥቶ ለድርጅታችሁ ሰራተኞች እና ሀላፊዎች ማን እንደ ሀገር የተሰኘውን እስታንዳፕ ኮሜዲ እንዲያቀርብላችሁ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ተጫኑ
tally.so/r/wLdMKy
በዛሬው ቪዲዮ ኮሜድያን እሸቱ በምዕራፍ አካዳሚ ለተማሪዎች እና በተለይም ለተፈታኝ ተማሪዎች በአካል ተገኝቶ ስለ ሰአት አጠቃቀም ፣ ስለ አጠናን ዘዴ ከህይወት ልምዱ አካፍሏል ።
In today's video, Comedian Eshetu shared his life experience with the students especially the exam students at Chapter Academy about the use of time and study methods.
Item Title: Epicness Emotional
Item URL: elements.envat...
Item ID: GQMCWCF
Author Username: WaveMusicStudio
Licensee: donkey tube
Registered Project Name: other
License Date: May 23rd, 2024
Item License Code: D2LMVKB6CU
The license you hold for this item is only valid if you complete your End
Product while your subscription is active. Then the license continues
for the life of the End Product (even if your subscription ends).
For any queries related to this document or license please contact
Envato Support via help.elements....
Envato Elements Pty Ltd (ABN 87 613 824 258)
PO Box 16122, Collins St West, VIC 8007, Australia
==== THIS IS NOT A TAX RECEIPT OR INVOICE ====
ማርያምን ነው ምላችሁ የኔ እናት እኛን ለማሳደግ 18 አመት ሙሉ በሽታዋን ሳትታከም ኖራለች ከዛን በሗላ ልጆቼ አደጉ ሰርተው ይበላሉ ባለችበት ግዜ መታከም ፈልጋለሁ ስትል ትልቅ ወንድማችን አዲስ አበባ ወስዶ ታከመች ግን የፈጣሪ ቸርነት ሆኖ ድንግል ማርያምን ከልቧ ትወዳት ስለነበር በምልጃዋ እስከአሁን ደናናት እግዚአብሔር ይመድገን
Wow
አባቴ የኔ ሁሉ ነገር ለኔ ብሎ እንቅልፉን ትቶ ለሊት 8:00//9:00 እየተነሳ እንጨት እየሸጠ ያአራት ያአምሰት ሰሀት ተሸክሞ እየሂደ እየሸጠ አሱ ተበሳቁሎ እኛን ፈገግ እያለ አሳደገን አባቴ ፍቅር ነዉ አባቴ እኛን ለማሳደግ ብዙ ነገር ሁኖን አሁን ግን ያለርሜዉ አርጂቶብኛን እግዚአብሔር ይመሰገን በህይወት አለለኝ አባቴ ❤❤❤❤❤
እስኪ ስልክሽን አስቀምጪልኝ እህቴ
አክሎ እድሜና ጤና ይስጥልሺ ❤❤❤❤❤❤❤❤
Erejim edma leabatish yistlish
እድሜና ጤና ይስጥልሽ
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ አሁንም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ
ነገ እኮ እመቤቴ ኪዳነምህረት ናት እንኳንም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ወቶ ከመቅረት ትሰወራችሁ ❤
ኣሜን
አሜን❤❤❤😊
Amen❤
አሜን አሜን አሜን ❤💛💚🙏🙏🙏
Amen
በዚህ ዘመን በዚህ ጊዜ እንዲህ አይነት ሰው ነው የሚያስፈልገን እሸ እድሜ ማቱሳላ ያድልክ የእውነት ወጣቱ ለቤተሰቡ ክርር ፍቅር እንዲኖረው በሱስ እንዳይጠመድ ኧረ ቃል አጣሁልክ የምር ክፉ አይንካህ🙏
right👍👍👍
Tell me at least 10 purpse of school.
እሼ የህይወት ዘመንህ ይባረክ እሼን የሚወድ👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይሄ ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ እግዚአብሔር ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷
አሜን ❤❤❤❤
አሜን
Amen Amen Amen
amen
ኣሜን
ዛሬ ግንባት 16ኪዳናምህረት እናቴ ዛሬ ልደቴ ነው እንኳን ተወለድሺ በሉኛ
Happy birthday 🎂 🥳 🎉 🎈 🎁 🎊
እኔ የዩንቨርሲቲ ተማሪ ነኝ ቢሆንም ግን እኔም ይህ ቪዲዮ በደንብ ያስፈልገኛል ❤❤❤❤❤❤
እሸቱ ተባረክ ትውልድ የምትቀርፅበት መንገድ ልዩ ነው እግዚአብሔር አምላክ ሰማያዊ ዋጋ ያድልልን
እሼተማሪዎችን ሊያነቃቃ ሄዶ እዳተ አስተምሮ የመጣአላየሁም ዘመንክ ይባረክ
እሼ እውነት ት/ት ቤት ሄደህ ተማሪዎችን ስትመክር ውስጤ በጣም ከፍ ያደርግሀል❤❤❤❤
እሼ ኢትዮጵያ በአንተና አንተን በመሰሉ ሀገር ወዳዶች ወደፊት ተስፋ ይታየኛል።ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ትጠብቅህ።
amen
እሸቱ መሠራት ያለበት መስራትህ እግዚአብሔር ይመስገን ሰው ማለት ለራሱ ብቻ ሳይሆን ለትውልድም መትረፍ ደስ ሲል ወላዲት አምላክ ትጠብቅህ።
እሼ አንተን ሳይ የኢትዮጵያ ተስፋ ይታየኛል አንተንና መሠሎችህን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
እሸትዬ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ በርታና ወጣቱላይ ትኩረት እድርግ ተባርክልን ወጣቱ ነገ ያመስግኑሀል ሲለወጡና ጥሩ ቦታ ሲደሱ እኔ እቅልፍ በአይኔ እይመጣም 2ሰአት ብቻ ነው ዩምተኛው
እሼ ለትዉልዱ ያለህ ትኩረት እጅግ በጣም ያስመሰግንሀል አንተ ሀገር ነህ እናመሰግናለን
እሸቱ እጅግ በጣም እግዚአብሔር ያክብርህ መንገድህን ህይወትህን እግዚአብሔር ይባርክልህ እወድዳለሁ ወንድሜ ኑርን እኔም ማትሪክ ተፈታኝ ነኝ ነገር ግን ብዙ ነገር አያለሁ 75% የእኛ ትውልድ ከ6ተኛ ክፍል ጀምሮ ተስፉ የቆረጠነው እንደነኚ አይነት ሞቲቬሽናል መንገዶች ከአሁኑ ክረምት (መስከረም)ጀምረህ ብትሰራበት ትችላለህ ነገን ለመገንባት እባክ ዋጋ ክፈልልን እኔ ቃል እገባለሁ ዛሬ አደርገዋለሁ በጣም ተናድጄ ትቼዋለሁ ግን ውስጤ አላስቀምጥ እያለኝ ነው እኔደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ዛሬ አንተን አየሁ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤በርታልኝ እግዚአብሔር ያበርታህ❤❤
በጣም ምርጥ ምክር ነው እህቶቻችን በርቱና አጥኑ ተምራችሁ ወገን ሀገር ቤተሰብ እራሳችሁንም የምጠቅሙ የምንጠቅም ያርገን❤❤❤
እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ ኢትዮጵያ እንደ አንተ አይነት ሰው ያስፈልጋታል እሼ ሺ አመት ኑርልን
እሼ ❤❤❤❤ ውድድድድ። በቃ ትውልድ ላይ መስራት ማሉት ይሄ ኑው❤ ተባረክ።
በእውነት እሸቱ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ያድልህ ተማሪዎች በርቱ እኛስ ሳናይ ስደተኛ ሆነናል ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
ማርያምን እሸ ክራሴን ነው የፈተቅኩበት እግዚአብሔር ንስጥህ የምታስበውን ሳይሆን ያሰበልህን ይስጥህ አንተን አግኝቸ የህይወት ተሞክሮ እንደማገኝ ተስፋ አደርጋለሁ
ማርያምን ላዳመተክ ምርጥ ምክር ነው እድሜልክ እየተመነዘረ ሚያስተምር ለተማሪ ብቻ አደለም ለሁሉም ሰው የምር!!! ምደክመው ምለፋው ምሰራው ለምድነው??? ሚል ሰው ካለ መልሱን እዚ ቪዲዮ ውስጥ አለ እናመሰግናለን እሼ 🙏
እሼ ማነው የላከህ!
የብዙ ወላጆች ፀሎት ነው። ይህ ምክር ቀደም ብለው ቢሰሙት የበለጠ ጥሩ ነበር።
እንዳተ ያሉትን ያብዛልን።🙏🙏🙏
No
የሚገርም ነው እውቀት ለካ በአዋቂዎች ስትነገር እንዲህ ትጣፍጣለች
እኔ የማዳም ቅመም ነኝ በዚህ ትምህርት ግን እራሴን እዳይ አድርጎኛል አመሰግናለሁ እሽዬ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እውቀትና ጥበብን ይግለፅልክ እናቴ ኪዳነ ምህረት በዘርፋፋ ቀሚሷ ከክፉ ነገር ሁሉ ሽፍን ክድን አድርጋ ከዘመን ዘመን ታሸጋግርህ ከነመላቤተሰቦችህ
እግዚአብሄር አምላክ ይባርክህ እግዚአብሄር እንዴት አድርጎ ነው የፈጠረህ የምትገርም ምርጥ ሰው
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥህ ሌሎች moral ሲሰብሩ አንተ ትጠግናለህ እግዚአብሔር ይስጥልን
እድለኛ ናችሁ እኛ ይሄ እድል አላገጠመንም አሪፍ ጊዜ ነው ተጠቀሙበት
We need more of this! We need people who put positivity in the youth! We need people who can touch the hearts of many! Thank you so much eshe! ❤❤❤
አላህ ይጨምርልህ እዴ ምታስተምርበት መገድ ይለያል ስለ አባት ሲነሳ ውስጤ ሚሰረስረኝ ነገር አለ እባቴ እድሜ ጤና የስጥልኝ አባት ሚል አይቼ ነው የገባሁት የስልእክ ነገር አወራ ጠዋት ሰነሳ እያቀናፍሁ ነው ምነሳው ፈጣሪ የሰጠህ ተሰጥኦ ይለያል እሽዬ❤❤❤❤❤
ውይ አሽዬ ምን ላድርግህ? ምን ልበልህ? እንደው ቸሩ መድሐኒአለም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ። ቤተሰብህን ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅልህ። ሐገራችንን ሰላም ያርግልን። አሽዬ እንደ ልጄ እወድሃለሁ። ክብር ይስጥልን።
ወይኔ ! ምን ብየ ልጀምር ምን ብየ ልጨርሽ??? ዝምምም ብል ይሻል ይሆን!?? ለማንኛዉም እግዝአብሄር ለሁላችን ይቅሮታና ምህረቱን ይስጠን
አባትነት እሼ እግዚአብሄር ይባርክህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
እግዚአብሔር ይርዳኝ እና ፈለግህን ልከተል ለራሴ ቃል ገባሁ! እንደተለመደው ትውልድን የሚቀርጽ ድንቅ ትምህርት ነው፡፡ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ እሸ፡፡
እግዚአብሔር ይባርክህ እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን ለትውልድ የሚያስብ
የእናት ውለታዋ ይለያል የአባትነት ውለታ ይለያል
እሼ በጣም የሚበረታታ ሀሳብ ነው ይሔ ፕሮግራም የት ነው የኛም ልጆች አሉ ፕሮግራሙን ቢካፈሉ ደስ ይለናል ተባረክ
እቬ! ሁልጊዜ እንዳስደነከን ነው::በጣም በተለይ ለወጣቱ ጠቃሚ ምክር ነው:::ተባረክ🙏🙏🙏
የድንግል ማርያም ልጅ አንተን ሰለሰጠን ይክበር ይመሰገን አሰከ ዘላለም አሜን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! አንተንም አብዝቶ ይባርክህ!!!!!!
እኛ እንደእሼ አይነት አንቂ ሰው ቢኖረን ኖሮ የት በደረስን ተባረክ
ኸረ 6 እና 8 ሚኒስትሪ ተፈታኞችም ይመከሩ። ኸረ ተማሪ ብቻ ሳይሆን ወላጆችም ይመከሩ። የልጅ አያያዝ...የሀገር ፍቅር ያለው ትውልድ ማግኘት ከባድ እየሆነ ነው። ፈጣሪ ይቅረበን!!!
እዳተ አይነት አላህ ያብዛልን እባክህ ወድ ገጠር ሂድ ብዙ ድክመቶች አሉ ከአረብ ሀገር ውጭ ስራ ያለ አይመስላቸው ወዶች በባህር ሴቶች ፓስፖርት እያሉ ትምርት እሚማር የለም እውቀት እሚባል የላቸውም እኔም በዛ መገድ ስላለፍኩ ነው
በትክክል እዉነትነዉ
ትክክል
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር የኔ አባት እኛን ለማሳደግ ብዙዋጋ ከፍሏል አባቴ የኔ ኩራት ከእኔ እድሜ ቀንሶ ለአንተ ይስጥልኝ ፈጣሪ
በርታችሁ ተማሩ😢😢😢ይህ ያላችሁበት የእድሜ ክልል በፍጹም ልትዘነጉት የማይገባ ነው😢😢😢ብዙ ያመለጠኝን ያለፈኝን ልጽፍ አልኩና አልቻልኩም😢😢😢ተዋደዱ ለሰው ልጅ ክብር ፍቅር ቤተሰብን ማህበረሰብ ን አክብሩ❤❤❤❤ ኢትዮጵያዊነት አንድነት ነው❤❤❤
በዚህ ዙመን በዚህ ጊዜ እንዲህ አይነት ሰው ነው የሚያስፈልገው እሼ እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️👌👌👌
የእኔ እናት ያለ እድሜዋ ማርጀት ብቻ አይደለም፡፡ ብዙ ነው የሆነችው እኛን ለማሳደግ ለማስተማር ሰው ለማድረግ የእኛ እንዳይጐድል እስዋ ጠቁራ ከስታ እኛን ሰው አርጋን እኛም ደርሰን ውለታዋን ሳንከፍላት ለጥቂት አጥተናታል፡፡የእግር እሳት
እሼ ተባረክ ቁጭ ብዬ ስራዬን ትቼ ነው የተከታተልኩህ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን❤❤❤❤
ይክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ እሺ እረጅም እድሜ ይሰጥህ ወንድሜ
እሼቱ መልካም ሰው ከልብ ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩ ትምህርት ክበርልን🎉🎉🎉❤❤
እኔ ደግሞ ውድድድድ የማደርገው ከቤተሰቡ ፍቅር ይልቅ ለጉረቤት ፍቅር የሚኖር ሳቅና ጨዋት የማይለየው እንዳውም የኛ ሰፈር ሲጣሉ ወደዳኛ አይሀዱም ዳኛቸው የኔ አባት ነው ግን በህይወት የለም ናፈቀኝኝኝኝ ሲሞት ልጆቹንና የሰፈር ሰውን መለየት አትችሉም ሁላችንም አባቴ አባቴ እያልነ ነው እምናለቅሰው
ደስ ሲል እናንተም እንደሳቸው ሀኑ
በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ!!! እሸቱ የ ስሙትን ለ መተግበር ልዑል እግዚአቡሔር ይርዳችሁ🙏
እሼ ይህ ስራ በሰፊው ልትሰራበት ይገባል ጎቤቾ አስፈላጊ ትምህርት ነው🎉
እኔም ተምሬ በነበር እያልኩ ይቆጨኛን 6 ተኛ ክፍል ነዉ ኣቋርጨ ስደት የመጣሁት ስደት ኣሁን 7 ኣመት ልሞላኝ ነዉ ስደት ያተረፍኩት በሽታ ብቻ ነዉ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን 😔❤️
አይዞን ሁለችንም ነን ህይወት በረሦ ትምህርት ቤትነዉ
እኔ ከዘጠኝ ነው ያቀራጥኩ ይህው ስደት ላይ ነኝ😢😢ግን አሁን ደክሞኛል
ቃል የለኝም ላንተ እሽዬ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ !!🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
ይህ ትምህርት ለኛ በአረብ አገር ለምንገኝ ልጆች ይጠቅማል ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ኮሜድያን እሸቱ ክበረልን
ደምሪኝ ወዴ
በጣም ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ወድሜ ❤❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ምክር ነው❤
እግዚአብሔር ይስጥህ. በእውነት
እሸቱ ተባረክ ትውልድ የምትቀርፅበት መንገድ ልዩ ነው
በህይወቴ ብዙ ነገር ረሳለሁ ባባየ አንተን መቼም አረሳህም ።አላህ በጀነተል ፌርዶውስ አንተንም ኡመተል ሙስሊምን ያኑርልኝ😢
ከአላህ በታች ባባየ የህይወት ትምህርት ቤቴ
ያእላህ እኔ አበተ በጥም ምርጥ አባት ነበር ከምልው በላይ ግን ሞት እፍፍ ስደት እኩ አትሂጅም ብሉኝ ሱምት መጠሁ ሀቢቢ አላህ ይዘንልህ
ESHATU YOU ARE MY ROLLE MODEL THANK YOU SO MUCH
❤እሺ በማርያም በእናትክ ነገ ሀገሬ ጥሩ ዜጋ እደታፍራ አንት ተፍልጋልክ ግን በጣም በረታ እግዚአብሔር ያግዝክ ❤❤❤ በጣም ነው ደስ ያልኝ
እጅግ በጣም ጥልቅ ወሳኝ ትምህርት ነው የሰጠህን ፈጣሪ ጤናና እድሜ ይስጥልን❤❤
ጀግናዬ በርታልኝ እነዚህ ነገ የሀገር ተረካቢ ናቹ በርቱ❤
እሼ ቃል የለኝም ወንድሜ ፈጣሪ በብዙ ይባርክህ🙏🙏🙏
❤❤❤❤ እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልህ እሼ ከነዚህ ውስጥ የሚወድቅ አለ ብዬ አላስብም እግዚአብሔር ይርዳቹ የሰማቹትን በልባቹ ያኑርላቹ
❤❤ ante sera sertehal selegna ayqocehem !! Thanks
ትልቅ ምክር ነው። አሼ ለዚህ ትውልድ አስፈላጊው ይህ ነው ተባረክ
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ 🤲❤
This works for the grown-ups too. Thank you, Eshi! I took my lesson today.
Wow.ensu beha aydlum enanem astmarkj ❤
እሼ የኛ ታላቅ ሰው እንካን ይሄንን ምክር በኣሁኑ ኣስተማርከን በጊዜው ኣስተምረሀናል እናመሰግናለን ኣባቴ❤❤❤እንድንበረታ በፀሎትህ ኣስበን🤲🤲ኣምላክ ዋጋህን ይክፈልህ🙏🙏🙏ኑርልን,,ቀጥልበት🥰🥰🥰ብዙ ተምሬበታለው
እሸቱ የመንግስት ትምህርት ቤት ሂድ
ትክክለኛ
@@Lesewe-hm2fe1sv9Aergetgna sayehonu mawerate tenshe ayekebdem????
በጣም ጠቃሚ ምክር ስላዘጋጀህ በእውነት ክብር ይገባሃል ። ጌታ ይባርክህ ልጅ እሽቱ ❤❤❤
👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️the best ever person
Eshetu Egzabiher kantegar yhun
good job eshe ዘመንክ ይባረክ
አንተ ግን እንደው ምን አይነት ሠው ነክ እንዲሁ ዝም ብዬ እደነቃለው እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ ቃል የለኝም ሠዎች እንደዚ ህ ሲሉ ይገርመኝ ነበር አሁን ሠው እንዴት ለማመስገን ቃል ያጣል እል ነበር በራሴው ደረሠ እና አረፍኩት ስለዚህ እንዲሁ ዝም ብዬ ተባረክልኝ እላለው ❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ወንድሜ እሽ በእውነት ጀግናነህ
ድንቅ መልእክትና ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠከኝ እሽ አመሰግናለሁ
what a great speech ? eshetu you are motivating millons of studenets/ employe
ለማስተማር የተማሪዎችን ደረጃ ማወቅ ያስፈልጋል፡፡ ወጣቱን እንዴት ማስትማር እንዳለብህ አውቀህበታል፡፡ Teaching is art. And you have good teaching quality. Nice.
እሼ እግዛብሔር ይሰጥህ፡፡ እኔም እራሴ እንደልጀቹ ሆኚ ነው ያዳመጥኩህ፡፡ ልጂ ድረሽና አባትሽን እናትሽን ወጣት አርጌው እግዘብሒር ይርዳሽ፡ በጣም ነው ስሜቴን የነካሽው
እሸ እኔም ግራ ገብቶኛል 12አመቴ በሰደት መልካም ነገር ለመማር እማክርና ቁም ነገሩን ትቸ አሉባልታላይ ሆኛለው ምን እደሚሻለኝ ግራ ግብት ብሎኛል እሰኪ ምክር ለገሱኝ መልካም ነገር ሳጠና እቅልፌ ይመጣል አሉቡዋልታ ሳይ ቁጪ ብየ አነጋለው እሰኪ ተሞክሮ አካፍሉኝ❤❤❤❤❤
ልጆቻችን አላለፈም ነገም አዲስ ቀን ነው .... እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን 💪👌👏🏽👏🏽 መልካም እድል የነገ ያገር ተረካቢዎች .... እሸቱ አንተን ሊቁ እሸቱ ብዬሀለሁ እንደአንተ ያለውን ያብዛልን ወልደው ያሳደጉልን ይባረኩ :: 👌🙏
Eshu,
This lecture is fundamental life lesson not only for students, it is vital for millions and millions of other adults who live spontaneously as well. Your lesson can help the young generation to understand the relationships of our nature, knowledge and morality. You are the sunlight of the existing generation and please continue what you are doing now in all areas your activities. .
እሼ በርታ አዲሱ ትውልድ ላይ መሰራት ያለበት ነገር ገብቶሀል የዜግነት ግዴታህን እየተወጣህ እንዳለህ ይሰማኛል በርታ ::በቅርቡ ሀገሬ ስለምገባ እንደዚህ አይነት ስልጠና ካለ ብታሳውቀኝ ደስ ይለኛል ለልጆቼ አመሰግናለሁ
ለኔ ሲባል ነው post የተደረገው እሸቱየ በጣም ነው እማመሰግነው ፈጣሪ ዪባርክህ
በጣም አሪፍ ነው ቀደም ብሎ ቢሰራልን ጥሩ ነበር❤❤
Eshe, Thank you so much! Great job! keep it up!
Thank you Eshetu, tewledu lay seleserah
እሼ በዚህ ዘመን እንዳንተ አስተዋይ መካሪ ለትውልዱ ተስፋ ስለሆንክ እጅግ እናመሰግናለን ወንድሜ በርታ ….
My brother i am proud of you specially what you did new generation about life the future i don’t know what to saying but God blues you my brother
My father is my hero always❤❤❤
በጣም ደስ ይሚል ምክር ነው እሸቱ እድመን ጥዕናን ይሃበለይ ፈጣሪ ኩሉ ኣለም ❤❤❤
በቀ የማዳም ቅመሞች እንግዲ እጅ እንዳትሰጡ ጠንካራ ሁኑ
የኔ ምክር ደሞ የቅዱስ ኡራኤልፀበል ጠጡ አይምሮ ይከፍታል እምነተና ፀበሉ በጥብጣቹ ጠጡ መፀለይ ስትጀምር ፀሎት አርጋቹ ጀምሩ አጥታቸም ስጨርሱ ፀልዬ መምህር ተስፋዬ አበራ ብላቹ ገጠመኝ ስሙ አባግርማ ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም የይቱብ ቻናሌ እዪ እግዝያቤሄር አይምሮችን ልቦናችን ህሊናችን ይክፈትልን ቅዱስ ኡራኤል
😂. Ok but school is useless
Thank you Eshe . You’re not just motivating; rather, you are revealing the truth behind every success. May God bless you.
ሰዎች ሁሉም ነገር ካለፍን በኋላ እናረገዋለን እሺ tiktokንም ቢሆን instagramን ሌሎቹንም..✌☆
ግን እኔ ብቻ ነኝ የፈራሁት እመብርሀን ትጠብቀን ከመውደቅ 😢😢😢
What a massage and editing great job🎉🎉
እሼ ትለያለህ የእውነት የትውልድ መታደግያ እውነተኛ መንገድ ነህ በርታ