Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን 🙏🙏❤😍 እውነት ለመናገር ውስጤን እየነዘረኝም እንባም እየተናነቀኝ ነው ያዳመጥኩት 😢😢😢
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
መጋቤ ሚስጥር ሳህሉ አድማሱ ስላዬሁህ ደስ ብሎኛል ከስንት ዓመት በኋላ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ !!!❤❤❤
የጌታ ምህረቱና ቸርነቱ ዘወትር ይብዛልህ! ነጋሽዬ፣ እባክህን. መናፍቃን የሚለውን ቃል ትክክለኛውን ትርጉም በሚቀጥለው ፕሮግራምህ ላይ. ኤጠብቅሃለሁ፣ ተባረክ
ቃለህይወት ያሰማልን ያየሁትን ደግሜ ስሰማ የበለጠ ልቤ ተቀሰቀስ እግዚአብሔር በፈቀደ ተደጋግሞ ቢኬድ የማይስለች ነው በረከቱ ይድረሰን
እግዚአብሔር በመንግሥቱ ያአስባችሁ መልካም ጅማሬ ስለ ሆነ ይቀጥሉበት ።
እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን።
Very amazing ❤❤❤
ስላም ለአንተ ይሁን
ነጋሽ መጋቢ ሚስጥርን አቅርበህ በእየሩሳሌም ጉዞ ያየሁትን እንዳስታውስ ስላደረግከኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ።
ሰላም ወንድማችን
ነግዬ እረ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስተስ የተጠመቀው አባይ ወንዝ ላይ ነው
ሙት አንሳ ቅዱስ ሚካኤል ስንት መነኮሳት አሉ ህጻናቱስ??
ኢየሩሳሌም የምትናፈቅ ናት ያልሄዳችሁ እየሱሰ ክርሰቶሰ ይርዳችሁ አምላካችን ታሪክና ታምራት የሰራባት ናት የመጵሐፍ ታሪክ ይለው እዛ በአይናችን እናገኘዋለን ከዛ ሰንመለሰ መጰሐፍ ቅዱሰን ሰናነብ በአይናችን ያየነው ሁሉ ለመረዳት አንቸገርም ኃጢያታችንን እየሱሰ ክርሰቶሰ ዮሐንሰ ያጠመቀው ቦታ ዮርዳኖሰ ጠበል ፣በገሊላ ባህር ዓሣ ያጠመደበት ቦታ ፣ አርባ መአልት በገዳመ ቆሮንቶሰ ለእኛ ኃጢያት መከራ ያየበት የፀለየበት ቦታ ከህሊና አይጠፋም በአጠቃላይ መነፈሰ የሚያረካ ነው።