ሰበር መረጃ ጦርነቱ አይቀሬ ነው ከቤሩት ውጡ ተባለ ።ቤሩት የሚገኙ ኢትዬጵያውያንሰ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube

Комментарии • 598

  • @Sarah-km5be
    @Sarah-km5be Месяц назад +77

    የሰራዊት ጌታ ህዝብህን አድን እርስትህን ባርክ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን እግዞ😢😢

  • @Amte_maryam116
    @Amte_maryam116 Месяц назад +38

    ወገኖቻችን ቅዱስ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube Месяц назад +44

    ጌታ ሆይ የኢትዮጵያ ልጆችን አደረ እባክህ ወቶ እደቀሩ ድረስለችሁ 😢😢😢

    • @marykuki6319
      @marykuki6319 Месяц назад +1

      Amen❤❤❤❤

    • @wasim1884
      @wasim1884 Месяц назад

      @@MasaratiTubeመሠረትTube አሜን 😥🙏

    • @FatimaAl-l9d
      @FatimaAl-l9d Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fikrtegesite9726
      @fikrtegesite9726 Месяц назад

      አሜን አሜን አሜን🤲

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 Месяц назад

      አአአከከ😢😢😢😢😢ስናሳዝን

  • @Fatyazayinefreefilsten
    @Fatyazayinefreefilsten Месяц назад +11

    አትፊሩ አለህ ከልቀደረብን አንሞትም ከቀደረብን ዬትም ብንገበ አነመልጥም አብሽሩ ለ ድድድድድድድልልልልል ለተበደይ የረብ☝☝☝☝

  • @DaginashiLame
    @DaginashiLame Месяц назад +21

    ጌታ ሀይ ኢትዮጵያውያንን ጠቢቂ😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alem4kilo561
    @alem4kilo561 Месяц назад +27

    የመቅድሽዋ ማርያም ልጅዋን እንደጠበቀች ሁላችሁንም ትጠብቃችሁ አይዞዋችሁ ፀልዩ

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 Месяц назад +10

    😢😢😢በሰቀቀን አለቅን እኮ አብርሽ 😢😢🇱🇧🇱🇧ሁለተኛ ሀገሬ ክፉ አይካሽ

  • @metageswagaaelew1534
    @metageswagaaelew1534 Месяц назад +18

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ቤሩት የተባረከች አገር ናት እመቤታችን የተወለደችባት አገር ናት እግዚአብሔር ይጠብቃት

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 Месяц назад +19

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወገኖቻችን

  • @Yayeshe
    @Yayeshe Месяц назад +13

    እግዛብሄር ይሁንላችሁ እንጂ ከባድነዉ ከሃያመት በፊት ቤሩት ነበርኩ እሥራኤል ስደበድብ ፎቆቹ በደቂቃ ወደመሬት ሢቀየሩ ህፃናት ትምህርትቤት እንዳሉ ወደአፈርነት ሢቀየሩ በሙሥሊሙ አካባቢ ወደሣይዳ እሣት ሢዘንብ እኛ ወደሠሜኑ አካባቢ ነበርን የነበረዉ ጭንቀት አይረሣኝም ያሁሉ አልፎ አሁን አገሬ ሆኜ አንተን ሥሠማ በጣም ነዉ የደነገጥኩት እግዛብሄር ጥላ ከለላ ይሁናችሁ ቤሩት ያላችሁ ሁሉ ፈጣሪ ከዚህ ጦር ያሥመልጣችሁ ከባድነዉ

  • @abslotige8107
    @abslotige8107 Месяц назад +11

    አብርሽ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ብትወጡ ይሻል ፈጣሪ ሰላም ሰየመጣ ትመለሳላቹ እባካቹ የሀገረ ልጆች ውጡ

  • @fentaye6957
    @fentaye6957 Месяц назад +6

    በጣም ከባድ ነዉ የመጨረሸዉ ጊዜ ደርሰናል

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube Месяц назад +18

    ፈጣሪ ይጠብቃቹ አብርሽ ወንድማችን እንደው አገር መግባት ምትችሉ ብትገቡ 😢😢😢የጦርነት ጥቅሙ ግን ምንድነው በፈጣሪ💔💔💔💔💔

  • @BhZinj
    @BhZinj Месяц назад +14

    እናቴ ንፅይት ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ የአስራት ልጆችሽን ጠብቂያቸው። በሚያምረው በዘርፋፋው ቀሚስሽ ከዚህ ከሚያስፈራው እሳት፡ ጦርነት ጥላ ከለላ ሁኚያቸው። "አባት ሆይ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን "

  • @MiseAnam
    @MiseAnam Месяц назад +43

    እመቤቴ ወገኖቻችን ጠብቃቸው አደራሽን

    • @emugashaw6135
      @emugashaw6135 Месяц назад

      Amen tebikileh wegenochachenen🙏❤🙏hulachenm sedetegnochi tebkin❤❤❤🙏😢

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و Месяц назад

      🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @asterbalchagudeta3609
    @asterbalchagudeta3609 Месяц назад +4

    የእ/ር እጅ ጣልቃ ይግባ ጌታ ሆይ በደላችንን ይቅር በለን አይዞአችሁ

  • @wasim1884
    @wasim1884 Месяц назад +3

    በስላም ወዴ ዓገር ማግብት ይሻላል 🙏😭

  • @Nona-u1n
    @Nona-u1n Месяц назад +8

    የቅዱሳን አምላክ ከክፋ ይጠብቃችሑ ይጠብቀን 😢😢😢

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Месяц назад +5

    የረብ ወገኖችንጠብ እግዚሐብሔር ይጠብቀቹ አብርሺ

  • @ያአሏህየመጨረሼንነገርአደ

    ተወከልቱ አሏህ አሏህ ሙቺ ያላት ነብስ በተኛንበት ላሽ አትሙቺ ያላት በቀደረዉ ቀን አናልፍም😢 ኩሉ ነብስ ሞት ቀማሽ ናት ምን ይዤ እዳለዉ የማሉት ነገር ነዉ ሚያሣሥበኝ ወቶ ከመቅራት አሏህ ይጠብቀን አሏህ አለ ሀገራቸዉ አሏህ ሠላም ያርግላቸዉ ያረቢ😊

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh6052 Месяц назад +17

    አብርሽ እንግዲህ ፈጣሪ ይሁነን ሌላ ምን ይባላል እንጀራ ፈልገን መጠን እንዲህ ሲሆን አምላክ ይሁነን ብቻ ፈጣሪ መቸም ከኢትዮጵያን ጋር ነው አይተወንም እንደ ፍቃዱ ይሁን እመብርሃን ወላዲት አምላክ በዘረፍፍ ቄሜሶ ትሸፍነን እንጅ ምንም ማለት አይቻልም ለማንኛውም በፀሎት ፅኑ እሽ

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و Месяц назад

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @samrawitalemayehu6036
      @samrawitalemayehu6036 Месяц назад

      Ewnat naw Weladeta Amelak esua tetabekachu hulachunem egnanem be sedatema ayasikirenem weto ke makiret yetabeken 🤲🤲🤲

  • @azebgebrehiwot5625
    @azebgebrehiwot5625 Месяц назад +7

    ሁሉም ባይማኖቱ ይፀልይ መፍትሄው ይሄ ብቻ ነው እመብርሀን በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍነን

  • @RitayeritaRita
    @RitayeritaRita Месяц назад +3

    እመቤታችን ትጠብቃችሁ❤❤ አብርሸዬ

  • @JanetJ-b1s
    @JanetJ-b1s Месяц назад +5

    ልገባ 3 ወር ነው የቀርኝ ሸኙኝ ልበላቸው በጣም ነው ሚጮሀው አብርሽ ሁሌ ነው ምንሰማው እኛ ገጠር ነን አሁን ከተማ መጡ እንጂ እናንተ ሁለት ቀን ስምታቹ ነው እኛጋር ሁሌ ነው ስንቴ እንደምደነግጥ እንደማለቅስ ማዳሜ የትም ጥላኝ አቴድም 😢😢😢 በጣም እንደምደነግጥ ስለምታውቅ እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @מסרק
    @מסרק Месяц назад +4

    ኢትዮጲያውያንን ከቤታቸው ዘግተዋቸው ሲሄድ ከላያቸው ላይ ይፈዳባቸው እነዚህ የተረገሙ ፍጥረት አይዟችሁ እግዛብሔር ተናተ ጋር ይሁን

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Месяц назад +3

    እህት ወንድሞቸ አላህ ይጠብቃቺሁ

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ Месяц назад +5

    ወይይይ 😢😢ኧረ ምን ይሻላል ዘንድሮ መዲኃኒአለም ይጠብቃቹ ወገኖቼ

  • @ዮአዳን543
    @ዮአዳን543 Месяц назад +31

    አርብ አገር ያላችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይጠብቀን😢😢

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 Месяц назад +4

    ምንም እንኳን ከሀገራችን ጦርነት እና ስቃይ ባይበልጥም በስደት ግን ጭንቀቱ ከባድ ነዉና በቤሄሩት ያላቹ ወገኖቸ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ አይዟቹ የፈጠረነ አምላክ አይተዋቹህም።

  • @tigistnega6221
    @tigistnega6221 Месяц назад +1

    እግዛብሄር ይጠብቃቹህ እመቤቴ ትርዳቹህ

  • @WazitCell
    @WazitCell Месяц назад +4

    ድንግል እመቤቴ. እሷ. በተወለደችበት. ነንና. እርሷ. ተጠብቀን 😢

  • @aregashgebere
    @aregashgebere Месяц назад +4

    የሰላም አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ህዝብህን አድን እንደቸርነቱ ይጠብቃቹ 🤲🥺

  • @ethio4sweets529
    @ethio4sweets529 Месяц назад +3

    እመብርሀን በያላችሁበት ትጥብቃችሁ

  • @tonyzgheib5831
    @tonyzgheib5831 Месяц назад +47

    😢😢😢እኛማ ምን መንግስት አለን በተለይ አማራ ክልል ያለነዎች ከዚያም ከዚህም ስላም የለን እግዚአብሔር ይጠብቀን😢😢😢

  • @ጌታሆይዘመኑንባርክልንአገ

    እደትወራው አይድርግብን እግዚአብሔር ብአለም ሁሉ ስላምን ይላክልን እግዚአብሔር ብደቂቃ መቀይር ይችላል ነገሮችን ስላምን ይላክልን😢😢

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Месяц назад +8

    እግዚአብሔር ይጥብቀን, እረኛችን እግዚአብሔር ነው, እርሱ ይጥብቀን.. በጸሎት በርቱ. እኔ ድምፅ ሰምቼ ዛሬ ትንሽ ፈራው . ግን የድንግል ልጅ ይጠብቀን 🥲❤️

  • @BanchDagu
    @BanchDagu Месяц назад +6

    አቤቱ አምላካችን እኛን ስደኞችን ጠብቀን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes9890 Месяц назад +6

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እመቤቴ በዘርፋፋዉ ቀሚሷ ትጠብቃችሁ አይይይ የብደት ጊዜ በየቦታዉ መከራ እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ በለን😢

  • @EmugasheDora
    @EmugasheDora Месяц назад +7

    Awo እውነት ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን 😭😭😭😭🤲🤲🤲እውነት

  • @gegez3074
    @gegez3074 Месяц назад +5

    እግዚአብሄር፣ይጠብቃችሁ፣አብርሽዬ፣ለሀገሩቷም፣ሰላሙን፣የምጣልን፣ፈጣሪ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Месяц назад +4

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፀልዩ እኛም እስራኤል ያለነው በፍርሃት ነው እግዚአብሔር አለን ለሁሉም

  • @MeretMeret-i3t
    @MeretMeret-i3t Месяц назад

    እግዝአብሄር ይጠብቀን

  • @ZaynbZaynb-i3m
    @ZaynbZaynb-i3m Месяц назад +4

    ኢነሎህ ማአና እሱ ሁንያለዉ አይቀርም 😢😢😢😢ፈተናእየበዛነዉ ወደአላህ እንመለሰ😢መቸም መሰሚያ የለን😭😭😭😭

  • @ZeinaKababe
    @ZeinaKababe Месяц назад +1

    እግዚሀቤር ሁላችንም ይጠብቀን

  • @yenantw21
    @yenantw21 Месяц назад +3

    እረ አብርሽ እኔ ከተማው ላይ ነው ያለሁት ዛሬ ግን ሁለት ግዜ የመጣው ድምፅ ከአምስተኛ ፎቅ የተደረመሰኝ መስሎኝ ነበረ እግዚአብሔር በሰላም ወደ ሃገራችን ይመልሰን በእውነት ።😢😢😢

    • @halimaali1185
      @halimaali1185 Месяц назад +1

      አይዟችሑ ውድ የሐገሬ ልጆች 😢

  • @TagisAlain
    @TagisAlain Месяц назад

    አሜን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @MarthaWondimu-v3c
    @MarthaWondimu-v3c Месяц назад +5

    እግዛብሄር አምላክ ጦርነቱን አብርደዉ

  • @Mehretwondimu
    @Mehretwondimu Месяц назад +4

    እመቤቴ ወገኖቻችን ጠብቃቸው አደራሽን😢💔

  • @heremelawesene
    @heremelawesene Месяц назад +5

    በጣም ከባድነው እግዚአብሔር
    ሰላም ያውርድ 😢😢😢

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Месяц назад +2

    ርብርብ ወዴት ነው የምንሸሸው እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝንችእንጅ

  • @richseni123
    @richseni123 Месяц назад +1

    አብርሽዬ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የሥደተኞች አምላክ መከራችን በዛ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @adanche1001
    @adanche1001 Месяц назад +2

    ሰላም ለኢትዬጲያዊያን ወገኖቼ ሰላም ለሊባነን ህዝብ በሙሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እኔ የዛሬ 18 አመት ቤሩት ነበርሁኝ የ2006ቱ ጦርነት የስራኤልና የሊቢኖን ጦርነት በወቅቱ በአይኔ ሁሉን ስላየሁት በጣም አስከፈ ነበር እና ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ቢቻላችሁ እራሳችሁን ጠብቁ አይዟችሁ

  • @Emuti-wj7wt
    @Emuti-wj7wt Месяц назад +3

    አወይይ ወገኖቼ ጌታ ይሸሽጋችሁ ! በሠላም ለአገራችሁ ያብቀችሁ ። አብርሽ እናመሠግናለን

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይጠብቀን!!!!

  • @WineWinee
    @WineWinee 11 дней назад

    ፃድቃኔ ማርያም ሆይ አደርሽን ልጆችሽን

  • @GenteSofe
    @GenteSofe Месяц назад +2

    አቤቱ አምላኬ😢 ህዝብህን አድን በአላም ሰላም አዉርድልን አብርሽ ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን ወገኖቸ አዞችሁ ፀልዩ

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 Месяц назад +1

    ጌታ ሆይ አፂያታችን በዛ ጌታ እረዳን ህዝቤ ጠብቅ

  • @ababishrizk6603
    @ababishrizk6603 Месяц назад +1

    በጣም ያማል እግዚአብሔር ይጠብቀን እጅኑብ ያሉት በጣም ያሳዝናሉ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Месяц назад +1

    እግዚአቢሔር ይጠብቃቹህ ወገኖቸ

  • @thurayyaaysha1184
    @thurayyaaysha1184 Месяц назад

    አላህይጠብቃችሀሰላሙንያምጣልንያረብ

  • @halimaali1185
    @halimaali1185 Месяц назад +2

    እረ ውጡ ውድ የሐገሬ ልጆች ተው በሐገራችሑ ድሕነቱ ይግደለን በቃ ውጡ አብርሽ አተም ወጣ 😢😢

  • @SaraSarita-wv9sh
    @SaraSarita-wv9sh Месяц назад +2

    የእመብርሀን ሀገር ነው እና እስዋ ትጠብቀን 😢😢😢😢ያስጨንቃል በፈነዳ ቁጥር ልቤ እየተሰነጠቀ ነው ሲያስፈራ።።።

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ Месяц назад +12

    አላህ ሆይ በአገርውስጥም በውጭም ጦርነትን በቃበለን አላህ ሆይ የፊሊስጠን ህፃናቶችንም ነስር አቅርብላቸው😢😢😢 ያረቢ ያአላህ የተጨነቀች ነፍስን አንተ እርዳን😢😢

  • @Lubaba-n1k
    @Lubaba-n1k Месяц назад +1

    ሠው ለሠራው መሣሪያ አንጨነቅም አላህ ሱባሀነሁ ተአላ እሚደርገውን ያውቃል አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን ያረብ ኢንሻ አላህ ከይሩን ያሠማናል 😢😢😢😢😢

  • @jejdjxndndmd3362
    @jejdjxndndmd3362 Месяц назад +4

    ሻብ ልብናኑ ክፉአይካችሁ ልብናን ፈጣሪ ይድረስልሽ ሁለተኛዋ አገሬ😢

  • @merrysamsungmariy9563
    @merrysamsungmariy9563 Месяц назад +1

    Abreshey Ebakehen Yanede Yamest Daw Karaseh Gar Aden

  • @rarecell9935
    @rarecell9935 Месяц назад +2

    እመብርአን ጥላ ከለላ ሁኚን ወድማችን እናመሰግናለን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ5ቨ

    ልሳፈር ብዬ አሁን መንገድ ተዘግቷል አለችኝ ማዳሜ እውነት ነው ፈጣሪ ብቻ ይጠብቀን🙏

  • @AynalemHaylu
    @AynalemHaylu Месяц назад +1

    ቅዱስገብርኤል ይዝጠብቀን

  • @sinkenechbirhane4525
    @sinkenechbirhane4525 Месяц назад +2

    ወይኔ ቤሩት እግዚአብሔር ያብርደዉ እኛማ እንዴት ይሆናል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወገኖቼ አገር ሰላም ሆኖ እንኳን የኮሮና ግዜ ብዙ አይተናል እንደዛ አዉጥተዉ በዛ በዝናብ በክርምት ጎዳና ላይ ጥለዉን ነበረ አሁንማ ውይ

  • @sadas6313
    @sadas6313 Месяц назад +3

    አሏህ ይጠብቀን በያለንበት

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Месяц назад +1

    አብሪሺ አላህ ይጠብቃቺሁ

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 Месяц назад +7

    😢😢😢😢እውነት ነው እግዚአብሔር ይጠብቀቾ መድኃኒአለም ይከልለቾ💔🤲🙏🙏

  • @LidiaTesefa
    @LidiaTesefa Месяц назад +1

    የሰማይ አምላክ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏

  • @YfghGyji-ei9uf
    @YfghGyji-ei9uf Месяц назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢አቤቱይቅርበለን ወዴት እንኢድ

  • @milanmilann9613
    @milanmilann9613 Месяц назад +1

    ፈጣሪ ይጠብቀን ዜና ባላይ ይሻለኛል ይጨቃል

  • @tsedi8996
    @tsedi8996 Месяц назад +3

    አምላከ ቅዱሳን ልጆችህን አድን 😢😢😢በሰውም አገር ሰቀቀን በአገራችንም ሰቀቀን 😢😢😢😢

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Месяц назад

    እመቤታችን ትጠብቀን😢😢😢

  • @zerituzed8531
    @zerituzed8531 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር❤ ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @Amarita808
    @Amarita808 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይጠብቀን እውነት ተሳቀቅን

  • @AmeenaAsd-le4uc
    @AmeenaAsd-le4uc Месяц назад

    አብሽርወድሜእኛባገራችንደሥታየለአላህአለንአብሽር

  • @sumiwallotube997
    @sumiwallotube997 Месяц назад +5

    ሠላም ሠላም ጤና ይስጥልን እንኳን ደህና መጣህ አብሪሽ ያአላህ ሠላሙን አውርድልን በጣም ከባድ ነው ያአላህ 😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @CellTell-k4y
    @CellTell-k4y Месяц назад

    እውነት በጣም ነው የፈራውት እግዚአብሔር አንተጠብቀን

  • @MananaManab
    @MananaManab Месяц назад +2

    ወደአገርሂድወድማችንእግዛቤርይጠብቅህ😢😢😢

  • @AbayeneshGwold-rj3md
    @AbayeneshGwold-rj3md Месяц назад

    እህቴንና ቤሩት ያላችሁትን ዜጎች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @birtukanmesfin1708
    @birtukanmesfin1708 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ የጠበቃችሁ 2006 ላይም እንደዚህ ነበረ ያደረጉን እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @easypc4464
    @easypc4464 Месяц назад +4

    እግዚአብሔር ይጠብቀን 😢አብርሽ አዉ እዉነት ክነዉ እኛ አከባቢ ሁልግዚ ነዉ ሁለት ወር አለፈዉ

  • @AdisalemJiru
    @AdisalemJiru Месяц назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤

  • @EdenQueen
    @EdenQueen Месяц назад +3

    ወገኖቼ እግዚአብሔር ከፊት ይቅደምላችሁ የኛ ሀገር መንግስትማ ሕዝቡ ቢያልቅ ደስታው ነው

    • @user-zq2gp7qn4
      @user-zq2gp7qn4 Месяц назад

      በጣም የኛ መግስት ብናልቅ ምንም አይመስለውም😢

  • @User-rh8di
    @User-rh8di Месяц назад +1

    ሶስቱን ሕፃናት ከእሳተ ነበልባል ያወጣክ ቅዱስ ገብርኤል አንተ ጠብቀን

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Месяц назад +1

    እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ትላንት የኢትዮጲያ መንግስት መግለጫ ሰጥቷል ይህን በተመለከተ

  • @AdanechCherinet
    @AdanechCherinet Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ስላም ያምጣወ

  • @kamellaseid6508
    @kamellaseid6508 Месяц назад +5

    😥ውድ ውገኖቸ አላህ ይጠብቃችሁ ይች ነቀርሳ እስራኤል እልም ያድርጋትና የሶ ጦስነው

    • @netsanetworku2852
      @netsanetworku2852 Месяц назад +1

      ገገማ ዝም ብለሽ ምህረት ያውርድ ማለት አይበልጥም

    • @kamellaseid6508
      @kamellaseid6508 Месяц назад

      @@netsanetworku2852 ዝበይ ቀርቀቦ እዳንች ያለውን አብሮ ይዞት ይጥፍ ደናቁርት

    • @Dhdt-zj1wq
      @Dhdt-zj1wq Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂 Sijemer Eslam blo selam ylm So....Shalom 🤝🇮🇱❤️💪

  • @blaneabye6441
    @blaneabye6441 Месяц назад

    እግዚአብሔር ሀገረችን በሰላም ይመልሰን ፀልዩ በላቹበት

  • @መሲ-ጨ5የ
    @መሲ-ጨ5የ 6 дней назад

    እኔስ በጭንቀት ልሞትነው አይ ስደት እመብርሀን እኔቴ እባክሽን ልጅሽን ለምኝልን ምረቱን ይላክልን🇱🇧🇱🇧🇱🇧💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @salma3197
    @salma3197 Месяц назад +8

    እኔ ሊባኖስ ውስጥ ነው ያለሁት በጣም ነው የሚያስፈራው በጣም ነው ሚያስፈራው ድምጹ እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣው

    • @WebalemGeresu-hx7cj
      @WebalemGeresu-hx7cj Месяц назад

      እኔ እዛው ነኝ እህቴ ምን ይሻለናል

    • @zeynebaliye
      @zeynebaliye Месяц назад

      እኔም ወላሂ 2ሰው ሞቶብናል እናትዋና እህትዋ መዳሜ

    • @Geniየማርያም
      @Geniየማርያም Месяц назад

      ​@@zeynebaliye የት😢

  • @ataata4854
    @ataata4854 Месяц назад +4

    ትክክል ነው

  • @merrysamsungmariy9563
    @merrysamsungmariy9563 Месяц назад

    ULegeza Enform Aregelen

  • @zahrazahra3249
    @zahrazahra3249 Месяц назад +70

    ደሀም ብንሆን ሀገር አለን አሜሬካና ሳውዲአረቢያ ዜጎቻቸውን አውጥተዋል እናንተም ብትሆኑ እስኪለይለት ውጡ ወደሀገራችሁ ግቡ።

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq Месяц назад +15

      😂😂😂ሀገርም ሞት ከዚም ሞት ከጦርነት ወደ ጦርነት ምን ዋጋ አለዉ

    • @vivaviva4164
      @vivaviva4164 Месяц назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @أممانيساانشاالله
      @أممانيساانشاالله Месяц назад +3

      ክክክክክ😂😂😂 አሳቅሽኝ አላህ ይጠብቃችሁ እኛም ሳኡድነን አይምጡብን እጅ አርማጊዶን ጦርነት አይሁን እጅ​@@Zeze-ds6qq

    • @أممانيساانشاالله
      @أممانيساانشاالله Месяц назад +1

      አተባለፈዉ ሀገር ገብተህ አልነበር ለምን ህድክ

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 Месяц назад +1

      ኢትዮጵያ ይበልጣል ሞት